Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የእሳት አደጋው መኪና የሕዝብ ቁጣ የሣር ቃጠሎ ይመስል ውኃ እየሞላ ይመላለሳል እንዲህ እየተባለ ይዋላልር ቀን እንዲያ ድብልቅልቅ ሲል ውሎ ምሽት ላይ አካባቢው ጭር ይላል ሰውነቱ በላብ ተዘፍቁቆ አልፎ አልፎ ሙሔም በልዩ ልዩ ቅርጽና አቀራረብ እየመጣ ያስጨንቀዋልር ብዙ ጊዜ የሚመጣበት ጣዕረ ሞት ሆኖ ነው ነገሩ እንደ አጋጣሚ በሌሉበት የመጡት» «እና እና» ሙሔ መላሱ ተሳሰረበት «እና ልጄ ማለቴ ልጁ የሰውየውን ካሣም ጡረታም እየበላ ሊያድግ ነው ማለት ነው።» ፊታውራሪ ወርቃለማሁ «ቢሆንም ቢሆንም» ሲል ለጠቀ ኩሎኔፄል ደመላሽ «ወሎ ግን አንዳልኩት እውነቱን ለመናገር አልጋ ወራሽም ቢሆን ለክፉ ቀን ይሆነኛል ብለው በሚገባ አልያዙትም ነበር። የውጭ ገንዝብ መለመኛ መሆኑን ባያውቁም በኃይለኛ ፕሮፓጋንዳም ሊሰማ ይችላል ይህንን ይህንን ሁሉ ሳይ ነው አየበሸቅሁ አዲስ አበባ ሆፄ ከምሠራው ይልቅ ወደ ጫካ ገብቼ ላዋጋ ወይም እንዲያው ከኢትዮጵያ ድንበር ወጥቼ በብሰባቸው ላይ እየተገኘሁ በሚገባ ላስረዳቸው የሚል ሐሳብ ውልብ አለበት ዳሩ በጭንቀቱ ላይ ኅዘን መጨመሩ ምን ይረባል። ወይስ በአንድ ቀን ዳነ ልትሉኝ ነው።» ሲል ሙሔ ጠየቀ ሁሉም በየተራ እየቃኘ «ያልተለመደ ነገር አመጣሁባችሁ። ታዲያ ጣዕር አኮ የሚያስጨንቀው አልሞትም ብሎ ለሚታገለው ነው። የደረሰ ቀኑን አልቀበልም ሲል።ጹ ዘይኔ ተንፈቀፈቀች ካሣሁን ጥርሱን አፋጨ ከበደ አገጩን በመዳፉ ደግፎ በጠሊቅ የትካዜ ባሕር ውስጥ ሰመጠፁ እንደ ሰመመን ጭልጥ አድርጎ የሚወስድ ትካዜ «ምን ሆናችሁ እናንተ ሰዎችፁ ደስ ብሎኝ እንድሄድ አትፈቅዱም ወይስ የእኔን ሆድ ለማባባት ነው። እናንተን ወንድሞቼን» ሙሔ ወደ ጐረቤቶቹ ዘወር እያሉ «የምጠይቃችሁ ሌላ ነገር ቢኖር እነዚህን ልጆቼን እንደ ልጆቻችሁ አድርጋችሁ እንድትታዩልኝ ነው። አንተም አይዋ ከበደ የአደራ ልጄን በአደራ ሰጥቼፃሃለሁና በሚገባ ያዛት ይኸው በጓደኞችህ ፊት ነው አደራዬን የሰጠሁህቕ» «ክረ ግዴለም ለሱ» አለ ከበደ በአንጀቱ ከውስጥ እየተለዋወሰበት ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ።
» ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ለመግደል። » ሲል በቀልድ ዓይነት ፊቱን አኩሳትሮ ጠየቀ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «የለም። ሰው ካላየ አያምንም ይባላልጹ እኬ መጠለያ ፄጄ በዓይኔ ያየሁትን ስንኳ ማመን ያቅተኛል ሕልም ነው የሚመስለኝ የሰው አካል አንደዚያ እንደ ጨው ሲሚሽሽ ሕይወት እንደ ቅጠል ሲረግፍ የሕክምና ትምህርቴ ለብዙ ዓመታት በሕይወትና በሞት መካከል ያለውን ቀጭን ልዩነት ዘወትር መመልከቴ ስንኳ ይህንን ለመሰለው መዓት አላዘጋጀኝም ነበር ማለት እችላለሁ» ሐኪሙ ከዚህ በላይ አንገቱን ደፋ አድርጎ ጥቂት አሰበ «እና እኛ ማለቴ ይህ ሐኪም ቤት የተቻለውን ያህል ሲያደርግ ሰንብቷል አምመ በረሄፃብ ምክንያት በምግብ ብቻ ሊድኑ አይችሉም ስለዚህም ነው በየመጠለያይው ብዙ ሕዝብ በየቀኑ የሚያልቀው ሆስፒታላችን በሦስተኛና በሁለተኛ ማዕረግ መተላለፊያ እስኪተፋ ድረስ የደከሙትን ረፃብተኞች ተቀብሎ በማከም ላይ ነው ነገር ግን እየዳነ ቦታ ከሚለቀው በየደቂቃው የሚጎርፈው በብዙ ሽህ የሚቄጠር ሆኖአል በዚህም ምክንያት ከወጣቱ ከከተማው ነዋሪ ሕዝብ ችግረኞችን ከሚረዱት ኢንተርናሲዮናልና መንፈሳዊኢ ድጀጅርቶች ዘንድ በቂ የሕክምና አገልግሎት አልተሰጠም የሚለው ቅሬታ እጅግ እየበረታ ፄዶብናል በተለይ ወጣቶች ከአምና ጀምሮ ለችግረኞች ዕርዳታ አልተደረገም እያሉ የተቃወሙትን ያህል አሁን ደግሞ ሆስፒታሉ በቂ ሕክምና አልተሰጠም እያሉ ከፍተኛ ድምፅ በማሰማት ላይ ናቸው እኛ የተቻለንን ያህል መሥራታችን ይሰማናል የተቻለንን ያህል መሥራታችን በቂ ካሆነ ደግሞ እኔ በበኩሌ የሕክምና ግዴታህን አላሟላህም ተብዬ በቸልታ ወንጀል ለመጠየቅ አልፈልግም ስለዚህም» ሐኪሙ ከዚህም ላይ ንግግሩን ገታ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ አድርጎ በክፍሉ ውስጥ ከወዲያ ወዲህ በመንጎራደድ ጥቂት አሰበ «ስለዚህም ለአንዳንድ በሽተኛ ብቻ ተመድበው የነበሩትን አንደኛ ማዕረግ ክፍሎች አንደ ሌሎች ሁሉ የተቻለውን ያህል በሽተኛ እንዲተኛባቸው ከማድረግ በቀር ምርጫ የለንም ስለዚህ ይቅርታ አድርግልኝና ይህም ክፍል ከዚህ አስገዳጅ ሁናቴ ውጭ ሊሆን አይችልም። እኔም ከዚህ መቆየት አልፈልግም» አለ ማስረሻ ድንገት በተወራጨ ድምፅ «እንዲያውም ወደ አዲስ አበባ መሄድ አለብኝ» ኗ ከሆስፒታሉ ጥቂት ኪሎ ሜትር ራቅ ብሎ አሮጌው ሆስፒታል እየተባለ በሚጠራው መተለያ ሞትና ሕይወት በሰፊው አውዳማ ላይ ይበራያሉ ከሁለት መቶ የማይበልጡ በሽተኞች ለመቀበል ተሠርቶ የነበረው ግቢ አሁን ሰባት ስምንት ሽህ ረሃብተኞች ታጭቆበት ይገኛል አዲሱ ሆስፒታል ከተሠራ ወዲህ ይህ ግቢ ከአገልግሎት ውጭ ከሆነ ቆይቷል አሠራራቸው ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ወላልቆቁ ጣሪያቸው ፈራርሶ የከብት መጠለያ ሆነው ነበርፁ ሰፈሩ በአጠቃላይ እንኳን በሽተኛ የሚያገግምበት ጤነኛን በሽታ ላይ የሚጥል ባድማ ሆኖ ነበር ችግረኞች በዚህ ግቢ እንዲያርፉ የተደረገው ምንም ተጨማሪ ዝግጀት ሳይደረግ ነው ከሁሉም የተሻለው አንድ ቤት ለጽሕፈት ቤት ለድሬሰሮችና ለማኅበራዊ ኑሮ ሠራተኞች ቢሮና ለዕቃ ቤት ተመደበ ሁለተኛው ትልቅ ቤት ደግሞ የምግብ ማብሰያና የወጥ ቤት ሠራተኞች ነበር ቀደም ብለው ወደ መጠለያው የገቡት ችግረኞች እየተጣበቡም የተደራረቡም ከቀን ሐሩርና ከሌሊት ብርድ የሚከላከሉበት ክፍል አገኙ እያደር ግን ክፍሎቹ እስከ አፍጢማቸው ሞልተው ችግረኛው በየታዛው በየዛፉና በየቁጥቋጦው ሥር ከዚያም አልፎ በሜዳው ላይ ፈሰሰ የቆርቆሮ ዛኒጋባ የሸራ ዳስ ተሠራ አሁንም አልበቃም። ሲኢል አእየተዘዋወውረ ሲጐበኝ የሞተ ሰው ያገኘው የመጠለያው ሠራተኛ ይጠይቃል ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ከዚያም «በሉ እንጂ ጉጐበዝ እንረዳዳ» በመባባል ሰውነቱን ማንቀሳቀስ የሚችለው የአንጨት ርብራቦሽና የጨርቃ ጨርቅ ቃሬዛ እየሠራ አስከሬን ማጓጓዙን ይቀጥላል መከፈን የለም ቤተ ክርስቲያን ማደስም የለም ከመጠለያ ያለ ባዶ ቦታ ሁሉ መካነ መቃብር ነው በመጠለያው ውስጥ በርከት ያለ ዘመድና ወዳጅ ያለው ለብቻው አንድ መቃብር ይቆፈርለት ይሆናል በየቀኑ ዛምሳ ጉድጓድ መቆፈሩ እያቃተ ሲሄድ ግን አምስት አሥሩ በአንድ ጉድጓድ ውስጥ እንደ ነገሩ አፈር ማልበስ የተለመደ ሆነ እያንዳንዱ ሰው ደግሞ ልዩ የሆነ የግል ጣዕር የሕልውና ሥቃይና ትግል አለው የሙሔም አንዲሁ ም ሙሔ ወደ መጠለያው የገባው ገና ባልተጣበበት ጊዜ ስለ ነበር ብዙም ችግር አላጋጠመውም ከፈራረሱት ቢኤቶች በአንደኛ ማረፊያ ክፍል አገኘ በመጀመሪያ ሰሞን ጥቂቶች ነበሩ። መዘዙ ለሌላ እንዳይተርፍ መገላገሉ ይሻላል» ሰውየው አሁንም በትሩን አንደ ማወራጨት አለ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ሙሔ ጠቡን ለማብረድ አንድ ሐሳብ መጣበት «ወዶን አውቆን አኮ አይደለም ታዲያ» አለ «እሳ። ከዚያ ወዲህ ሴት ሲያይ የሆነ ያልሆነ ያናግረዋል አፉ ነው እንጂ ክፉ ነገር አያደርግም ታዲያ ሕመሙ ይህ ከሆነ የተናገረውን ከቁም ነገር ማስገባቱ ፋይዳም የለው ሰውየው አሁንም በመጠራጠር አንድ ጊዜ ሙሔን ትኩር ብሉ አይቶ ሌላ ጊዜ ከበደን በዓይነ ገርምሞ «አስኮናኝ» በማለት እየተንጠራወዘ ወጣ ለአንድ አፍታ በክፍሉ ያለው ሰው ሁሉ ጸጥ ብሎ አንደ ቆየ ሙሔ «ለበጎ ነገር መዋሸት ኃጢአት ነው። » በጣም በተዳከመ አንደበት አንደ መገሰጽ አሉት ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ሊነግሩኝ ነው ብዬ ነዋ። መኪናዋ ከመጠምዘዣው ላይ ከአንድ ትልቅ ድንጋይ ላይ ወጥታ ከተገለበጠችና አንድ ፃያ ሜትር ከተንከባለለች በኋላ አንድ ዛፍ ተደግፋ በአናቷ ቆማለችፁ ዛፉን ግማሽ ሜትር ብትስት ኖሮ ወንዝ ገብታ መከስከስዋ የማይቀር ነበር ተአምር ነው ወይ ትረፍ ያለው ሕይወት አሉ ሰዎች ሁሉ ከጥቃቅን ጭረት በቀር ሁለቱም ጉዳት አልደረሰባቸውም ነበር ወደ አዲስ አበባ የሚመጣ ባለ መኪና ከቤታቸው አደረሳቸው ይደነግጣሉ በማለት ስለ አደጋው ሳያነሥ መድረሳቸውን ብቻ ለወይዘሮ ዘርፈሽዋል በቴሌፎን አስታውቀው ጥቂት እንደ ቆዩ ዘለቃ ወገቤን ከረታተፈኝ ቆረጠኝ አቃጠለኝ ብላ ታቃስት ገባች ወዲያው ደም ይፈሳት ጀመርኹ ጋንዲ ሆስፒታል ወሰዳት ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ከአንድ ሰዓት በኋላ ነርሷ ከሕክምና ክፍሉ ወጥታ ዘለቃ «ተጠርጋ» አሁን ደህና መሆኗን ጐልት ቀን ግን መተኛት እንደሚያስፈልጋት ነገረችው «ምኑ ነው የሚጠረገው። «አመሰግናለሁ ለቦታው አዲስ በመሆኔ ዕርዳታ ሳያስፈልገኝ አይቀርም ለማንኛውም የሚያስፈልገኝ ነገር ሲኖር አስታውቅፃለሁ» አለ ማስረሻ ከኋላ የገፉት ይመስል ወደ ፊት ደፋ ደፋ በማለት ወደ ተሰናዳለት መቀመጫ እያመራ ማስረሻ በዚያ ሰፊ ክፍል ውስጥ ብቻውን ተቀምጦ በሐሳብ ሲተክዝ ከጥቂት ቀናት በፊት የነበረው የተስፋ ስሜቱ ሁሉ ፀሐይ እንድ ነካው ቅቤ እየቀለጠ ሄደበት ወይዘሮ ዘርፈሽዋልና ዘለቃ የነገሩት ሁሉም ነገር እንዳማረ እንደ ሠመረ አዲስ ብሩህ ዘመን እንደ መጣለት አድርገው ነበር ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ የልጅ ጉግሣ አቀባበል ሲገርመው የመሥሪያ ቤቱ ሠራተኞች ሁናቴ ደግሞ የባሰ ሆነበትና አንጐሉን በጠበጠው እስከዚህ የተጠላሁ ነበርኩ እንዴ። የጊዜያዊ ኮሚቴ መሪዎች ከጥቂት ወራት በፊት በማስረሻ መሥሪያ ቤት እንደ ረዳት ከማኅበራዊ ኑሮ ሠራተኞች የተቀጠሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው ልጅ ጉግሣ በየሥፍራው እየፈነዳ ያስቸገረውን አሳት ለማጥፋት ባስወሰደው አርምጃ ሰሞኑን ሦስቱ ታሥረዋል አንድ ሁለት አምልጠው በልጅ ጉግሣ ኮሚቴ ላይ ውስጥ ውስጡን ቅስቀሳ በማካሄድ ላይ ናቸው አብዛኛው ሠራተኛ ተንዲል በሽቋል ተበሳጭቷል በየክፍሉ በየኮሪደሩ በየጓሮው ሴራው ይጐነጐናል ዓመፅ የጠነሰሳል ማስረሻን ዓይነ ምድር አንደ ነካው ጨርቅ የሸሱት ፊታቸውን ያዞሩበት በግል ሰውነቱ ሳይሆን የልጅ ጉግሣ ቡድን አባሪ ተባባሪ በመሆኑ ብቻ ነው በዚህ ላይ የመኳንንቱ ቤተሰብ ጋብቻውንም ወሬ ተዛምቶ ስለ ነበር ከመሳንፍቱ ቡድን ጋር ያለውን ቁርኝነት አጠናከረበት ስለዚህ ግላዊ እሱናቱን ከሥልጣነ የትናንቱን ማስረሻ ከዛሬው በአካል ለይተው መቀበል ስላልቻሉ ጓደኞቹ ሳይቀር ራቁት ማስረሻ ሁለቱን ቀን ቢሮውን ዘግቶ ስለ ወሉ ድርቅ የተቀነባበረውን ፋይል በማጥናናትና ለገዞው ስለሚያስፈልገው ዝግጅት መመሪያ በመስጠት ብስጭቱንና ባይተዋርነቱን ከሞላ ጉደል ዋጠው በምሳ ሰዓትና ማታ የተወዘፈውን ለመጨረስና በየመስኮቱ የሚያጨልገጉበትን ሠራተኝኖች ለማሳየት ክንድ የሚዘነጥል መዓት ሰነድ እየያዘ ወደ ቤቱ ይሄዳል በመሥሪያ ቤቶች መካከል ከተደረገው ደብዳቤ ልውውጥ በስተቀር ከጠቅላይ ግዛት መሥሪያ ቤቶች የቀረቡት አብዛኞቹ ደብዳቤዎች የግብር ምሕረት እንዲደረግ የሚጠይቁ ነበርቆ ስለ ችግሩ ከልዩ ልዩ ክፍሎች የቀረቡት የጥናት መዝገቦች በእርግጥ ውስብስብና ጭንቅላት የሚወጥሩ ነበር ስለሚያስፈልገው እህል ብዛት ከአንድ አጥፒ ክፍል ጉዳት ስለ ደረሰባቸው ሕፃናትና ስለ አያያዛቸው ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ከሌሳ ስለ መጓጓዝ ከሦስተኛ ስለ ውጭ ዕርዳታና ስለ ሀገር ውስጥ መዋጮ ስለ ጸጥታ ስለ ጉጐተራ ስለ መጠለያ ጥበት ስለ ከብት አልቂት መልሶ ስለ ማቋቋም ስለ መማሪያ ደብተርና እርሳስ ሁሉም በየበኩሉ ወፍራም ወፍራም ጥራዝ አቅርቧል ዝርዝሩ ለጊዜው ማቀነባበር የማይቻል ውስብስብ ቢሆንበትም በጠቅላይ ግዛቱ የችግረኛው ሕዝብ ብዛት ከሰባት መቶ ሽህ መብለጡን እንደ ዋና ነጥብ ያበ ለዚሁ አርባ ሁለት ሽህ ኩንታል እህል ያስፈልጋል አሥራ ሰባት የእህል ማደያ ጣቢያዎችና ፃያ መጠለያዎች መቋቋማቸውና ከክኒን አንሥቶ እስከ ጥሬ ገንዘብ ድረስ ከውጭ አገሮች የቀረበው ዕርዳታ ተዘርዝሯልፎ ማስረሻ ከዚህ ሁሉ የሚፈልገውን ጨምቆ አውትጦ በማስታወሻ በመያዝ ስለሚያከናውነው ተግባር በልዩ ጸሐፊው በኩል ሪፖርቱን ለልጅ ጉግሣ አቅርቦ ወደ ስሜን ገዞው ተነሣ ጐዞው ለሥራ ይሁን እንጂ የተጣደፈው በራሱ ምክንያት ነበር ሲወጣ ሲገባ የሠራተኛው ሁሉ ዓይን የሚገርፈው በሚመስልበት መሥሪያ ቤት መቆየት ክፉኛ አስጠላው በቤትም ቢሆን ከወይዘሮ ዘርፈሽዋልና ከዘለቃ ጋር የሚያደርገው ጭውውት ወደ ንትርክ እየተለወጠ መሄድ ይዞአል። » ሲል ሙሔ በአጠገቡ የነበረው የአንድ ክፍል የምግብ ሥራ ኃላፊ ጠየቀ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «አዲሱ ሹም ናቸው። » ሙሔ የታጠፈ አንጀቱ በሰቀቀን አየተኩማተረ ለረጅም ጊዜ ብቻውን ተቀምጦ ቆቀየ ማስረሻን ለብቻው ለመገናኘት ግን ዕድል አላጋጠመው ማስረሻ ከመጨነቁ የተነሣ ነጭ ላብ ወደ ግራ ባጋደለው ጆሮ ግንዱ ኩልል ብሎ እየወረደ ዓይኑ እየተቅበዘበዘ ችግረኞቹ ለሚናገሩት ሁሉ «ግድ የለም በእኔ ይሁንባችሁ» የሚል ቃል በጥድፊያ ደጋግሞ ከደረደረ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ተፈተለከ ሕሊናውን እንደ ጦር ከሚወጋው ከሙሔ ዓይን ያመለጠ መስሉት ምዕራፍ አራት «የቀድሞ ባለሥልጣኖች በፈቃዳቸው እጃቸውን ሰጡ «በትናንቱ ዕለት ቀደም ሲል ከጦር ኃይሎች ከፖሊስ ሠራዊትና ከብሔራዊ ጦር ማስተባበሪያ ኮሚቴ በታወጀው መሠረት ተፈላጊዎች ናቸ በመባል ስማቸው ከተገለጠው ባለሥልጣኖች ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ መካከልበፈቃዳቸው እጃቸውን ለደርጉ የሰጡ መሆናቸውን የደርጉ ቃል አቀባይ ትናንት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስረሻ ከወሎ ሸሽቶ የመጣበት አዲስ አበባ የሚያጽናና ምሽግ ሆኖ አላገኘውም ገና በሚገባ ያልተገነባው የልጅ ጉግሣ ኮሚቴ በመፈራረስ ላይ ነበር ከውጭ አገር ተጠርቶ የመጣው ሹም ደመቀ ሥራውን ለቅቆ እንደ ገና ወደ ዋሽንግተን ተመልሷል እርሱን የተካው ሹም ኃይለ ማርያም በማዕበሉ ውስጥ ለመግባት ፈራ ተባ የሚል በአሜሪካ የሚያደርገውን ገሩብኝት አራዝሟል በቀድሞው ኮሚቴ ውስጥ የነበረውና በአዲሱ አቃቤ ሹም እንደገና የተመረጠው ሹም ጥዱ ከናካቴው ሥራውን አልጀመረም የልማት ሹም የሆነው አቶ አምኅ የስንብት ደብዳቤ አቅርቧልሱ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይህ ነው ተብሎ ወደ ማይለይ ሹመት የተዛወረው ልጅ ወልደ ገብርኤል ቤተሰቡን ለማምጣት ወደ አውሮፓ ከሄደ ረጅም ጊዜ ሆነው እንደዚሁም እንደ ተሾመ በጋዜጣ ላይ ውርጀብኝ የወረደበት የኮሚቴው አፈቀላጤ አቶ ሠመረ ጓዙን ለማምጣት ለጥቂት ቀኖች ወደ ጐረቤት አገር ሄደ ጥቂት ቀኖች ብዙ ወራት ሆኑ ከመጀመሪያው አንሥቶ ነገሩ ሁሉ ያላማረው በንጉሥ ትዕዛዝ የቀድሞ ሥራውን እንዲቀጥል የተደረገው ዶክተር ዮናስ ከመጋቢት ወር አንሥቶ ስያንገራግር ከቆየ በኋላ በመጨረሻ በሰኔ ወር ሥራውን ለቀቀ ችግሩ በስንብት ብቻ አላበቃምቂ በመጀመሪያው የሰሜኑ ክፍለ ጦር ንቅናቄ ወደ አሥመራ ከተላኩት መልእክተኞች አንዱ የነበረው የአዲሱ ኮሚቴ አባል ሹም ጄኔራል ገረመው የአሥመራ ወታደሮችን ሊያሳፍን ነበር የሚል ክስ ቀርቦበት በጦር ኃይሎች ታሠሪረ በያዙት ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ልጅ ጉግሣ ይተማመንባቸው የነበሩ ብዙ ከፍተኛ መኮንኖችም ጐፋ ሠፈርና አራተኛ ክፍለ ጦር ገቡ ልጅ ጉግሣ ከጸጥታ እስከ በአሪ ቡድኑ ጋር ብቻ የቀረ መሰለ ሥልጣን የት ነው ያለው። በቀን አንድ ሦስት የሚፈረሙ ወረቀቶች ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ቢመጡለት ነው። ሰው የተባለው ሁሉ አንድ አይደለም አንደ ዘሩ አንደ ዓይነቱ ነው» አሉ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ተኩፍሰው «አይ መቸም ቢሆን ሕይወት ለዚያ ለባለቤቱ ውድ ነው እንደ ሌላው አመለካከት ሳይሆን እንደየራሱፁ» ማስረሻ አሁንም ደጋፊ ለማግኘት ወደ ዘለቃና ወደ ማናዬ ተመለከተ አላገኘውም «ሌላው ቢቀር እኒህ አምስት ጣቶቻችን እኩል አለመሆናቸውን አጥተኸው ነው። እያንጐላቸ ብንን እንደሚል ሰው አንገቱን እንደ ምንም ቀና ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ አድርጎ በተሳሰረ ምላሱ «አ። የአሁኑ ብቻ ሳይሆን ያለፈው ሁሉ ተጠቃልሎ እንደሚተረተር ፊልም ይመጣበታል ሠርጉ የጫጉላ ቤቱ ድርጊት ሹመቱ የመጠለያ ጣቢያው ገሩብኝት መሥሪያ ቤቱ ስብሰባና ተኩስ የጣሳ ቤት ደንበኛነቱ ይህ ሁሉ ድብልቅልቁ ወጥቶ በደበዘዘ አእምሮው ውስጥ አለፈ ማስረሻ አሁንም በስንት ጭንቅ ተነሣና ለመራመድ ሲሞክር ሊወድቅ ተንገዳገደፅ «ከመኪናዬ መድረስ ብቻ ነው የምፈልገው» አለ ወይዘሮ ፋንቱ ከፊት ለፊቱ እየመሩ ሁለት ጐረቤቶች ግራና ቀኝ ደግፈው ከመኪናው አደረሱት በአንድ እጁ መኪናዋን ተደግፎ እንደ ምንም ከፍቶ ገባ ሞተር ከማስነሣቱ በፊት ለጥቂት ጊዜ ያህል ሽልብታ ይዞት ቆየ ማስረሻ የቸርችልን ጉዳና የወረደው በደብዛዛ የእንቅልፍ ልብ ዓይነት አነዳድ ነውፅ ሌላው ቀርቶ የመንገድ ዳር መብራቶች በሚገባ አይታዩትም ነበር ዓይኑን አሥር ጊዜ ቢጨምቅም አገር ምድሩ ዳመና የለበሰ ሆነበት የትራፊክ መብራቶች አልጠበቀም ጨርሶ አልታሰበውም ሐራምቤ ሆቴል ከመስቀለኛው መንገድ ላይ ቀኙን ትቶ በግራው መንገድ ውስጥ ገባና ወደ ካዛንቺስ አመራ። ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው «አጌ ጓደኞቼን ለመጐብኘት የመጣሁ እንግዳ ነኝ ልጠይቅላችሁ» አለና ወደ ቤት ገባ «ካሣሁን የሚባል ሰው ከዚህ የለም» ሲል ታረቀኝ ለፖሊሱ መለሰለት ተመካክረው ከወጡ በኋላ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «አሁንማ እንደሌለ አውቃለሁ» «አለመኖሩን ካወቁ ታዲያ ለምን ይጠይቁናልኔ» ፖሊሱ በአኳናቸውና በአነጋገራቸው ጥርጣሬ እንዳደረባቸው ገባው «ለክፉ ነገር አይደለም። ወጪ እንጂ ከሥራ ውጭ ለሆነው ነገር ይኸው እንደምታዩት የራሴ መኪና አለኝ እና ከሆነ አሁኑኑ ብትረከቡኝ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ እና ለሥራዬ መኪና ይሰጠኝ ለሌላው ጊዜ ግን መኪና አለኝ እና አውነቱን ለመናገር እስቲ ይህን ነገር ጨርስሩልኝ» አያለ እራሱንም የተሰጠውንም መኪናዎች አስጉበኘ ኩስተር ባለ አነጋገር አፋጣጭ ጥያቄ ያቀረበላቸው አንድ ሰው ብቻ ነበር «አህያም የለኝ ከጅብ አልታላ እንደሚባለው እኔ የምሠጋበት ነገር ስለሌለኝ ማየት ትችላላችሁ ግን አሠራራችሁ ልክ አልመሰለኝም በየቤቱ እየፄዳችሁ ሰውን ከማስቸገርና ከማስደንገጥ ይልቅ ለእናንተም ቀላሉ የሚሆነው ስቸገርና ከማስደንገጥ ይልቅ ለእናንተም ቀላሉ የሚሆነው ማዘጋጃ ቤት ተሽከርካሪ ክፍል በታርጋና በሊብሬ ብታጣሩ ነበር» አላቸው ደግነቱ ሌሎች ሰዎች ከመደናገጥ በተቀር ይህንን የመሰለ አፋጣጭ የምርምር ጥያቄ ስላልሰነዘሩ እነታረቀኝ ከፈለጉበት ግቢ ለመግባት ችግር አልገጠማቸውም ነበር የካዛንቺስን አካባቢ እንዳጋመሱ ከወይዘርሮ ዘርፈሽዋል ግቢ ደረሱ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል የሚሆኑትንና የሚሠሩትን አሳጥቶአቸው ያልሰነበቱትን ያህል ከደጃዝማች አደፍርሰው ልቅሶ ከተመለሱ በላ ደግሞ በአጠገባቸው ያለ ሰው ሁሉ አይትረፈኝ አሉ «ቀሚስ ያጠለቀው ሁሉ ቁሞ ሱሪኢ የታጠቀው መሞት አለበት። ምን አቀበጠኝ ብሉ የተወለደበትን ቀን ነው የሚረግመው» እያሉ ደንፍተዋል ግን ይህ ተስፋና ዛቻ ብዙም ጊዜ አልቁየ ደጃዝማች አደፍርስ አስቀድሞ እንደ ተወራው አዲስ አበባን ይዘው መኳንንቱን መሳፍንቱን ከታሠረበት አስፈትተው አሳሪዎቹን በማሠር ፈንታ ወበሬ ሥላሴ ድብር ከአንድ ገበሬ ቤት ከጥቂት አበሮቻቸው ጋር መገደላቸው ሲሰማ የእነ ወይዘሮ ዘርፈሽዋልና የመሰሎቻቸው ሐሞት እንደ ተነፈሰ ጐማ ሙ አለ የባሰው ነውጥ የደረሰባቸው ግን በቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላይ ነበር ቤተሰቦቹ ኅዘናቸውን እንዲያወጡ ተፈቅዶላው ልቅሶው ሲሟሟቅ ከአልቃሹ ከአስለቃሹ ከጥቁር ለባሽ ከልቅሶ ደራሽ ሊኤላ ተማሪው ቦዘኔው ዋናውን መንገድ ይዞ ይሰበሰብ ጀመር ማርቸዲሱ ፔጆው ከአውራ ጐዳናው ዳርና ቀደም ሲል ዝናው ከተነገረለት ግቢ በራፍ አየቆመ ተሳፋሪዎቹ ሲወርዱ ፉጨቱ ከያለበት አስተጋባ ነገር ግን እንደ የካቲት መኪና ሰበራ ጊዜ መደናገጥና መረበሽ አልነበረም አልፎ አልፎ የመለዮ ለባሽ ጸጥታ አስከባሪዎች ስለ ነበሩ ወይዛዝርቱም መኳንንቱም አንዳንዱ አንገቱን ደፋ አድርጎ ሌላውም እየገላመጠ ወደ ዳሱና ወደ አዳራሹ ገባ ከሁለቱም በኩል ሰው እየበረከተ ሲሄድ መፋጠጡ በዚያው ልክ እየበረታ መታ ከኅዘንተኛው በኩል ልቅሶው በሦስት ተከፈለ በእያንዳንዱ ቡድን ከአንድ የበለጠ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ አስለቃሸ ቁሞ ግጥም ይወርዳል ደረት ይደለቃል ከሴቱም መካከል አልፎ አልፎ ለስሙ ያህል የቀሚሱን የደረስት ክፈፍ በሁለት ጣቱ ነካ ነካ ያደርጋል ዋይ ዋይ። ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ከግሼ አሥር አልጋ ዋይ ዋይ የት ትሄዳለህ። ብድር ለመመለስ ወይም በቀል ለመወጣት ይመስል በሥውር ሕሊናቸው እየተገፋፉ የእሳቸውን ወንድ ቀና ብላ ያየች ሴት ሁሉ አትትረፈኝ ማለት ያመጡትም ከዚያ በጋላ ነው አሁን ደግሞ የመንግሥት አውቶሞቢል ሰርቀሻል ተብለው በምድረ ጐረምሳ ሊገረፉ ማናዬ ደግሞ በበኩሉ አውቶሞቢሏን እየነዳ አራተኛ ክፍለ ጦር እንዲያደርስ ሲታዘዝ ከዚያም ከወይዘሮ ዘርፈሽዋል ጋር ምን ግንኙነት እንዳለው ቃሉን ሲሰጥ የት እንደሚሠራ ተጠይቆ የመሬት ይዞታ ኃላፊ መሆኑ ሲታወቅ ሕዝብ መበደሉና አለመበደሉ እስኪጣራ በቁጥጥር ሥር እንዲቆይ ሲደረግ ታየው ምናልባት ከዚህ ግቢ ባይገኝ ኖሮ ይህንን ክፉ ቀን እንደ ምንም ያልፈው ነበር ከወይዘሮ ዘርፈሽዋል ጋር የተገናኘበትን ቀን በሆዱ ይረግም ጀመር ሦስቱ ወጣቶች በመገረም ከጠበቋቸው በላ «ከዚህ ግቢ ከንጉሥ በስጦታ መኪና የተቀብለ ሰው አለ። የአርባው ለት ነው ጣጣው እንግዲህ በኅዘን አንድ ጊዜ ከንፈር ተመጥጦ እንደሆነ ሦስት ጊዜ በሐሜት መንሾካሾክ ዕንባ ለመጥረግ አንድ ጊዜ መሐረም ከዓይን ላይ አርፎ እንደሆነ ሦስት ጊዜ መጠቃቀስና መሽኩርመም ዓይነተኛ መልክ ነበር ዘለቃ የሚስ ወገኖች ያለ ማቋረጥ አየገረመሙዋት እየተጐናተሉባት ዓይንዋን በጨው አጥባ አንድ ቀን በጓንጉል ቤት ኅዘን ተቀምጣ ዋለች በሦስተኛው ቀን ጥቁር ቀሚሷን እንደ ለበሰች ከአዲሱ ወዳጅዋ ጋር ሽርሽር ወጣች ዘለቀ ከአዲሱ ወዳጅዋ ጋር አዘውትራ መውጣት ከጀመረች ገና ጥቂት ሳምንትዋ ነው ከዚያ በፊት ግን ከማስረሻ ጋር ከተለያየች በኋላ ወንድ የምትቀያይረው እንደ ሸሚዝ ነበር ይህ ነው የማይባል የመቅበጥበጥ ስሜት ሰፍኖባት አንደ ጐረምሳ ነበር ከተማውን በአውቶሞቢል ስታስስ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ የምትውለው ግዮን ራስ ኢትዮጵያ ሆቴል ብቻዋን ገብታ ዓይን አውጥታ በአስተያየቷ በመጋበዝ አንዱን ወንድ ይዛ ትወጣለች ደስ የሚላት ወጣት በእግሩ ሲፄድ ከአገኘች አውቶሞቢሏን አቁማ ግባ ብላ ትወስደዋለችፁ አንዳንድ ተደናግጦና ግራ ገብቶት የማይሆንለት አለ ብቻ ብዙዎቹን ድጋሚ ዕድል አትሰጣቸውም ያደረባት ስሜት እንደ ወጥ ቀማሽ ማዳረስ ዓይነት ነበር ግን በመካከሉ በጥንቃቄ መያዝ ያለበት አዲስ ዓይነት ወዳጅ አጋጠማት አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ ለዚሁ ስምሪት ከፒያሳ ወደ አራት ኪሎ ስትጓዝ ቅድስት ማርያም ላይ የትራፊክ መብራት አስቆማት በሹፌር የሚነዳ አንድ ፔጆ ከጐንዋ ቆመ። አንድ ቀን ወይዘሮ ሸዋዬ «አንቺ ዘርፉ ስለ ዘለቃ የሰማው ወሬ ምንድን ነው። ደርግ ሲባል በሐሳባቸው የሚታያቸው ሌላ ሥዕል ነበር ጥቁር መነፅር አድርጎ ከአጠገባቸው የቆመ ሰው ግን መንገድ ላይ ከሚያዩት ወታደር የተለየ አይደለም ያም ሆኖ መኩሳተሩ ትንሽ አደናገጣቸውፅ የእጅ ሰላምታ ለመስጠት አጁን ሲዘረጋ የዳቦ ቆሉ ሊጥ ሲያፍተለትሉበት የነበረውን እጃቸውን በመገረም እየተመለከቱ «ክረ እጄ ቆሻሻ ነው» በማለት ወደ መጸዳጃ ቤት አመሩ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ጭውውታቸው እየተዝናና የፄደው ሰውዬው ሦስት መለኪያ እሳቸውና ዘለቃ ሁለት መለኪያ ውስኪ ካጋቡ በጊላ ነበር «መቼም ሥራ ይበዛባችኋቷል አገር ማስተዳደር ከባድ ነው ብዙ ጣጣ አለበት» አሉ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ለመክፈቻ ያህል ብቻ። » «ጋብቻው ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ጥቂት አሰቡ «መጀመሪያ ከማስረሻ ጋር ያለውን የጋብቻ ወረቀት ሳታስቀድጂ። » ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ግዢያ። ያቺ ሚስታቸው ናት ከዚህ መከራ የጣለቻቸው ምናለ ጥቂት ቀን ቢታገሥአቸው» እያለች ስትማጠናቸው ሦስት ወር አሳልፈዋል ይህንን ያህል ጊዜ የታገሥጮሥበትም አንዱ ምክንያት በሥልጣን እያደገ የሚፄድ የልጅ ጉግሣ አዲስ ሹም ስለሆነ ወደ ፊት በብዙ ነገር እንደሚረዳኝ በመገመት ነበር ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ አሁን እነ ልጅ ጉግሣ አራተኛ ክፍለ ጦር ከገቡ በኋላ ቴሌቪዥን ከቤት መውጣቱን ሲሰሙ ግን ሊታገሱ አልቻሉም ገረድ እየተርገበገበች ለመነችፎ «ሲበዛም ማር ይመራል» አሉ «አረ ለመሆኑ አንቺ ምን ቤት ነሽ። » «የልጄ ባል አርፎአል» «ሙሔ ከንፈሩን በመምጠጥ ኅዘኑን ገለጠ በሆዱ ግን አንድ ዓይነት የተስፋ ደስታ ተሰማው ከመሠረቱ ልጃችው አድርገው ከናካቴው ለመውሰድ የፈለጉት የልጃቸው ትዳር እንዲጠና ነበር አንዲት ልጃቸው ፀንሳ እያስወረዳትና ልጅ እየሞተባት ስላስቸገራት የሙሔ ልጅ ወስዳ ባሏን ልጅ ወለድኩልህ ማለት ማጭበርበር መሆኑ ያን ጊዜ ቢሰማውም ምርጫ አልነበረውም ልጁ በረሃብና በእንግልት ከሞት አፋፍ ደርሶ ነበር የልጃቸውን ጋብቻ የሚያጸና የልጁም ሕይወት የሚተርፍ ከሆነ መቼስ ምን ይደረግ አለ በልቡ አሁን የተታለለው ባል ከሞተ ልጁን መልሶ መውሰድ ይችላል እርግጥ ሕፃን ልጅ ማሳደግ ቀርቶ የራስንም ሕይወት ማቆየት አሁንም ችግር ነው ግን ክረምቱን እንደ ምንም ከዘለቁ ምንም አይሉ ያይኔ አበባም እንደ እኅቱ ሆና መያዝዋ አይቀርም «ብዙ ጊዜ ሆነው ከአረፈ። ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ምን። መግለጫው የደርግ አባሎች «የኢትዮያ ትቅደምን ዓርማ ይዘው ሲነሠሥ የገቡትን ቃል ኪዳንና የፈጸሙትን መሐላ ከአተተ በላ አንዳንድ የደርግ አባሎች ግን ይህንን ቃል ኪዳናቸውን ዘንግተው ወራዳና ልክስክስ ጠባይ ማሳየታቸውን ዘርዝሮ ከፍተኛ የአርማት ቅጣት እንዲሰጣቸው መወሰኑን አስታወቀከተጠራው አንዱ የዘለአቃ ወዳጅ ነበር የወይዘሮ ዘርፈሽዋል ተስፋ ድንገት እንደ ተንሰራራ ድንገት መልሶ ሟሸሸ የተገላቢጦሽ ዘልቃ አጽናኝ ሆነችፁ «እኔኮ ለሰውየው እስከዚኢህም ፍቅር አልነበረኝም» አለቻቸው በማቃለል «ቢሆንስ ልጄ በዚህ ክፉ ቀን አንድ ሁነኛ ሰው መያዙ መጥፎ አልነበረም» ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ታዲያ ሌላ መፈለግ ነዋ። ከዚህ ቤት ሰው የለም። ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «እኔ ነኝ በክት። ብዙ ሰው አለው። በብዙ ሥፍራዎች ይህ ስንኳ እንዳይደረግ ተከለከለ በዚህ ሁሉ መካከል በመፍራት በመታለል ብዙ ገበሬ ፊውዳሎቹን በመከተል ሽፍትነት ገባ አዲስ አበባ መሽጎ የነበረው የመሬት ከበርቴ ይህ ሁሉ ወሬ የተጋነነ ሲደርስ ልቡ አበጠ «የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት እንዋጋ ብሎ አንበሳን ላከበት» የሚለው ቀረርቶ አንድ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ጊዜ ክፉኛ ያስደነግጠው የነበረውን ያህል አሁን ይንቀው ገባ በየቪላው በየአልፍኙ ዱለታውን ተያያዘው አንዱ ዋና የመዶለቻ ሥፍራ ወይዘሮ ሸዋዬ ግቢ ነበር በዛፍ ጥቅጥቅ ብሎ የተጋረደው የግቢው ስፋት ጥይት ቢተኩስ ከውጭ አያሰማም ቤቱ ብቻውን በሁለት መቶ ፃምሳ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ነውር ቀንም ሆነ ማታ ሹክል ብሎ ለመግባትና ለመውጣት ሠፈሩ ሠዋራ ነው ወይዘሮ ሸዋዬ ጉዳዩን ሥራዬ ብለው የያዙት ንጉሥ የሰጡዋቸው ማርቸዲስ አውቶሞቢል ከመውሰድዋ በፊት አድአ አሥራ ስድስት ጋሻ የጤፍ መሬት ሲዳሞ አሥር ጋሻ የቡና መሬት ሐረር ፃያ ጋሻ የጫትና ጭሰኛ የሰፈረበት መሬት ከማጣቸው በፊት የቀድሞዎቹ ባለሥልጣኖች በሞት በተቀጡ ማግሥት ነበር ወይዘሮ ሸዋዬ ለውጡ የጣላቸውን መሠሉሎቻቸውን ሲያነሠሥ እንደ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል በማመናጨቅ አይደለም በዘዴ በፕሮግራም ነው ብዙ ሰው ያውቃሉ ብሱ ሰው ያውቃቸዋል። ጐርጥ አርገሽ ተናገሪ ያያሌው አጥንት ዛሬስ አለቅሽም» ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ተጨንቀው ጥቂት አሰቡ «ዘለቃ ነች እንግዲህ መኪና የያዘች እንደ ሆነላት እንጂ እኔማ እኔማ» ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ሳያስቡ የጀመሩትን ንግግር አቋርጠው ተውት ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «አሱማ በሁላችን ነው የደረሰው ታዲያ ይህ ያቀራርበን እንጂ ያራርቀን። ወይዘሮ ዘርፈሽዋል የመኪና ችግር ቢያነሁ ለመምጣት ጉገገሩነት ያደረባቸው መሆናቸውን ለማረጋገጥ የፈለጉ ይመስል ወይዘሮ ሸዋዬ «የኔዋ ጋራዥ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ገብታለች አንዳንድ ጊዜ ያችን ዘዋሪ ልጅሽን እዘዣት እንጂ። » የገዞው ዝግጅት በጥቂት ቀናት ውስጥ ተጠናቀቀ ብዙም የሚያዝ ነገር አልነበረም «ዱሩ ቤቴ ያለ ወንድ ልጅ ሸክም ማብዛት የለበትም» ብለዋል ወይዘሮ ሸዋዬ አንድ የሚነፋ ፍራሽ ከነከረጢቱ ብርድ ልብስ አንድ የበረት ኮዳ አንድ ግልገል ሁለት ሙሉ ካኪ ልብስ ሁለት ጫማ አንድ ባርፄታ ከሩቅ የሚያሳይ መነጽር በቂ ነው ተባለ በተነፈሰ መጠባበቂያ ጐማ ውስጥ ተደብቀው የሚሄድ አንድ ኮልት ሽጉጥ ወይዘሮ ሸዋዬ ሰጡ የቀርውን ትልቅ መሣሪያ አዚያው እንደሚያገኝ ተነገረው «ለዘርፈሽዋል እንደሆን አኔ እያለሁ አታስብ» አሉት ወይዘሮ ሸዋዬ በመጨረሻ ቀን እስከ ካራ ቆሬ ድረስ በወይዘሮ ሸዋዬ ቶዮታ ክሩዘር ሄደ ከእርሱ ጋር ከእነ አሊፋሪስ ጋር የሚቀላቀል ሲሣይ የተባለ ሌላ ሰው ነበር ከካራ ቆሬ ከተማ አራት ኪሎ ሜትር ያህል ወጣ ብለው ነፋስ እንደሚቀበል ሰው እየተንሸራሸሩና ከባለቤቶች የተነጠቀውን ያንን የተንጣለለ የጤፍ ማሳ መስክ እየተመለከቱ አንድ አኩል ሰዓት እንደ ጠበቁ ከደሴ በኩል የመጣ ሌላ ላንድሮቨር ከአጠገባቸው ቆመ ተለዋውጠው ተነጋገሩዜ ከዚያም የላንድሮቨሩ ነጂ ሰላምታ ተለዋውጠው ተነጋገሩ ከዚያም በአቅራቢያ የሚያስተውል ሰው አለመኖሩን አረጋግጠው ጓዙ በጥድፊያ ላንድሮቨሩ ተዛወረ ትቶዮታዋ ወደ አዲስ አበባ ላንድሮቨሩ ወደ ደሴ ፊታቸውን አዞሩ ሲሣይ የሆቴል ክፍል ተይዞለት ኮምቦልቻ ሲቀር ማናዬ ወደ ወልድያ ተወስዶ ከወይዘሮ ዘውዲቱ ጠጅ ቤት ማረፊያ ተሰጠው ባለቤቲቱ በግልስ ባይናገሩትም ምሥጢሩን የሚያውቁ ይመስላሉ እንደርሱ ያለ እንግዳ ሲቀበሉ የመጀመሪያ ጊዜያቸው አለመሆኑን በግልጽ ያስታውቃሉ የሚከራይ ክፍል የላቸውም። » ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ማን ልበል። » አለ ሙሔ ማርቆስ እያሰበ ዴ ደሴ ከተማ ነዋራ ሕዝብ የሚታመስበት ትኩስ ምጣድ ሆናለችጹ እንደ ዛቻምናው የስደት ጊዜ ሁሉ በደቡብ ከገራዶ በሰኞ ገበያ በሰሜን በምዕራብ ከቦሩ ሜዳ በቅዳሜ ገበያ በኩል በሐይቅ በአሥመራ በር በኩል ጓዝ የያዘ ብዙ ሰው ይገባል በሸዋ በር በኩል ደግሞ እንደዚሁ ጓዝ የያዘ ብዙ ሰው የመጣል አንዳንዱ የሚያሳድደው ያለ ይመስል እየተገላመጠና እየፈጠነ በየሠፈሩ በየመንገዱ ብዙ ሰው ውር ውር ይላል አንዳንዱ ደግሞ ከመንገድ ዳር ወይም ከቤቱ በራፍ አንገቱን አስግጎ ፈዞ በመቆም ከጦሳ ባሻገር በሩቅ ድምፅ የሚያዳምጥ ይመስላል በዚህ መካከል ሙሔ ደሴ ገብቶ ወደ ጠቅላይ ግዛቱ ጽሕፈት ቤት ቢሄድ የባሰ ትርምስ ሆኖ አገኘው ወታደር መኪና ላይ እየተጫነ ወደ ቦሩ ሜዳ አግጣጫ ይጐርፋል ጠመንጃ ያነገተው ጀሌውም እጅግ ብዙ ሰው እንደ ደፈረሰ ገበያ ከወዲያ ወዲህ ይራሯራሯጣል ይጩዋጩዋዛልር ይጠራራል ብዙ ጊዜ ከመኪና ላይ ይራገፋል መኪና ላይም ይጫናል የግቢው በር በዘበኞች ይጠበቃል ሙሔ ነጠላውን አጣፍቶ የግቢውን በር ለማለፍ ሲል «ተመለስ ሰውዬ። » የዘቡ አመለካከት አላማረውምና ወደ ቱሪንግ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ራቅ ብሎ ቆሞ ያስተውል ጀመር ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ጌታው ጌታው ስሙኝ ጌታው» አለ ሙሔ ደሴ ከተማ ደርሶ የጠቅላይ ግዛቱ መሥሪያ ቤት ሠራተኛ የሚመስል አንድ ሰው ፋይል ይዞ ሊገባ ሲል እየተከተለ «ባለ ጉዳይ የምንቀበልበት ጊዜ አይደለም። አንደ ደሴ የተከፋፈለ ልብ የተዘበራረቀ ስሜት የተለያየ አስተያየት ከዚህ የለምቂ ለውጡ የነካቸው አንድ ሁለት ሰዎች ቀደም ብለው ወጥተው ከቡድናቸው ዘንድ ተቀላቅለዋል የቀረው ሁሉ ሰላም ለማንሣት ንብረት ለመዝረፍ በመጣው ሽፍታ ላይ አንድ ስሜት በአድን ልብ ጥርሱን የነከሰ ነበር ጥርሱን ነክሶ ልቡን ነክሶ አንጀቱን ነክሶ የቄረጠ የጨከነ ነበር በዚህ ጊዜ ሁሉ ከደሴ ተጨማሪ ኃይል በመምጣት ላይ ነበርፁ ፈጥኖ ደራሹ አየር ወለድ የታጠቀው የገበሬ ማኅበር አባል ከካሚዎን እየወረደ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት በየቦታው ይሰማራል ከፊሉ ከቦሩ ሜዳ ላይ ታጥፎ የሚቀረው ሰገራት ተራራ ላይ ነበር የዚህ ሁሉ እንቅስቃሴ መድረክ ደግሞ የመሆነኛ ተራራ እንደ አገጭ ከወደላይ የተደፋበት የሰገራት ተራራ ከወደላው እንደ ትክሻ ያዘነበለበት ኩታ በር ከተማ እንደ ብብት የተሸጐጠበት እንደ ደረት ደረቱን የሰጠው የወረዳው ግዛት ጽሕፈት ቤት ነበር ሙሔ እንደ ሌሎች አሁንም አሁንም ወደ መስቀላ አምባ በማንጋጠጥ እንደ ተመኘው ከግንባር ውጊያው ውስጥ ወዲያውኑ ባለመግባቱ ባንድ በኩል ቢበሽቅም ከወረዳው ግዛት ግቢ የሚወርደውን ጓዝ በማራገፍ መርዳቱ መጠነኛ ድርሻውን እንዳበረከተ እየተሰማው በመጽናናት አመሸ ጀንበር በመስቀላ አምባ ጠልቃ አገር ምድሩን የጨለማ ጥላ እያለበሰው ሲሄድ ከሻሽ በር ግራና ቀኝ በሩቅ ሲመለከትዋቸው የተጫረ ክብሪት የሚያካክሉ ሁለት የእሳት ብልጭታዎች ታዩ አራት አምስት አሥር በኩታ በርና በአካባቢው የቀረው ሰው በሩቅ እንደ ክብሪት ጭረት እየተራቡ እየተባዙ እየቆየም እንደ ከዋክብት እየበዙ የሚሄዱትን ብልጭታዎች ለመረዳት ጊዜ አልወሰደበትም በመስቀል አምባ አንገት ላይ ተጠምጥሞ የሚኖረው ገበሬ ቤት በእሳት እየተለኩሰ ነውር ቀደም ብሎ ደርሶ የተከመረ እህል ከአምና የተረፈ ጐተራና ጉሽጉሽ እህል እየተቃጠለ እየነደደ ነው ኩታ በር ሆኖ በአሻገር የሚመለከተው ሁሉ ጐጆ እንደ ተቃጠለ አህሉ እንዳረረ አንጀትና ልቡ አረረ ምሽቱ ከገፋ በላ ትክክለኛው ዜና ደረሰ ቀደም ብሎ የዘመተው ገበሬ መስቀላ አምባ ሻሻ በር ላይ አላሳፍም ብሎ ሽፍቶቹን አገደ ሽፍቶቹ ባንድ በኩል ጉልበት ለመቄጥጠብ በሌላ በኩል ተጨማሪ ኃይል እስኪሰበሰብ ጊዜ ለማግኘት ላይ ላዩን በመሆነኛ በኩል የሚያልፉና የኩታ በር ከተማ የማይነኩ የባላገር ንብረት የማይዘርፉ ሳይወድ በግዱ ለለውጡ መንግሥት ያመነውን ሁሉ የማይቀበሉ መሆናቸውን በመግለጽ በአቢጋር ለመኑ ገበሬ አሻፈረኝ አለና የሻሻን በር ጠቅጥቆ ዘጋ ጥይት እንደ ማሽላ ቆሎ እየተንጣጣ በመስቀላ አምባ ተረተር ላይ ሕይወት እንደ አገዳ ተቀንጥሶ እየወደቀ ብዙ ሰዓት የፈጀ ውጊያ ተደረገ በኋላ ገበሬ ማፈግፈግ ግድ ሆነበት መንግሥት የመነውን ሕዝብ ሀብትና ንብረት ትዘርፋለህ ተብሎ የመጣው የሽፍታ መንጋ ግድቡን እንደ ሰበረ ሙላት የማይታገድ ሆነ ኩታ በር ከተማ መግቢያ ላይ ሁለተኛ መከላከያ ለማበጀት ገበሬው ወደ ኋላ ተመለሰ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ የመጀመሪያው ግጥሚያ ውጤት እንደ ታወቀ በኩታ በር ከተማ መጠነኛ መደናገጥ ተፈጠረ ሰዎች ዕቃዎቸውን ከቤት እያወጡ በመሆነኛ ተራራ ጥግ በየዛፉና በየቋጥቋጦው ሥር መደበቅ ጀመሩ አንዳንዶቹም በከብትና በትከሻቸው የቻሉትን ያህል ዕቃቸውን እየያዙ ወደ ደሴ አቀኑ በረፃብ ስደት በሽፍታ ስደት ዕድላቸውን እያማረሩ ሌሊቱን ሁሉም በየቤቱ ጆሮውን አቅንቶ ኮቴና ጩኸት ስያዳምጥ አደረ ፅንቅልፍ ያሽለባቸው በጣም ጥቂቶች ነበሩ ሙሔ በመሆነኛ በመስቀላ አምባ በሰገራት በኩታ በር ላይ እንደ ተነጠፈው ጨለማ ልቡ ጨልሞ በዓይናቸው ዕንቅልፍ ዝር ሳይል ካደሩት ሰዎች መካከል አንዱ ነበር በወረዳው ግዛት መሥሪያ ቤት ፈጥኖ ደራሾች ሠፍረው ስለ ነበር ከእነርሱ ጋር መጠለያ እንዲይዝ ቢለምኑት እምቢ ብሎ በወረዳው ግዛት ጽሕፈት ቤት ታዛ ላይ ግድግዳውን ተደግፎ ተቀመጠ በሩቅ የመስቀላ ተራራን ከሰማዩ ጋር የሚያጋጥመው መስመር በጥቁር ሰሌዳ ላይ እንደ ተሰመረ ደብዛዛ ጠመኔ ደብዘዝ ብሎ እየታየው ከፊት ለፊቱ የመሆነኛ ተራራ በሚያስፈራ ጽልመት ተፋጥጦት ከሥር የኩታ በር ከተማ በባሰ የጨለማ አዘቅት ተውጦ ዓይኑ ይህንን ሁሉ እየቃኘ የሕይወቱ ሰቀቀን ሁሉ መጣበት ማይጨው ዘምቶ መመለስ የሕግ ሚስቱን በባንዳ መነጠቅ አምስት ዓመት በአርበኝነት ተንገላቶ በመሬቱ ላይ ጉልተኛ መተከል አዲስ መሬት ለማቅናት ቆላ መውረድ ከዚያም አስገባሪ ማድ ቤት በርባሪ መምታት የዳግፃታማው አፈርሳታ እልቂት የቆሬው የረፃብ አልቂት ቅበር መጣል መሸኘት መሰደድፅ አቤት ወሎ ስንቱን ቻለው። » «ገና አልመጣልንም» ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ታዲያ ምን አላችሁ። » ትላለች እንዴት መመለስ እንዳለበት የተነገረችው ዘመድ ሠራተኛ አንዲያውም ብዙ ጊዜ የውጭውን በር ተዘግቶ የታወቁ ደንበኞች ሲያንኳኩ እየተከፈተላቸው ነው የሚገቡት ውስጡም ከአንድ መሥሪያ ቤት ምንም ያህል የተለየ አይደለም ለስሙ ያህል ብቻ ባንኮ ቢጤ ከአንድ ጥግ አለ ከእርሱ ጀርባ ከመደርደሪያው ላይ ጥቂት ጠርሙሶችና ብርጭቆች ተደርድረዋል ሁለት የመጠጥ ቤት ጠረጴዛዎች ከተመሣሣይ ወንበሮቻቸው ጋር በሁለት አግጣጫ አሉ የተቀረው ግን የመኖሪያ ቤት ሳሎን ነው በፊት መኝታ ቤት የነበሩት ሁለት ክፍሎች እንደዚሁ አንዳንድ ሙሉ ሳሎን አለባቸው የቀድሞ ከፍተኛ መኩንኖች ከሥራ የተወገዱ ወይም ጡረታ የወጡ የቀድሞ ሹማምንት ከገጠር መሬትና የከተማ ቤት የተወረሰባቸው የትናት ሀብታሞች እየተገናኙ ውስኪ አስቀድተው ወሬ የሚለዋወጡበት መልእክት የሚቀባበሉበት የጀርመንንና የኦምዱርማንን ራዲዮ የሚያዳምጡት በአነዚህ ሁለት ክፍሎች ውስጥ ነው ወሬ ምሥጢር መልእክት ወይዘሮ ዘርፈሽዋል «የሀገር ምግብ ቤት» የከፈቱት በወይዘሮ ሸዋዬ አነሣሽሸነትና አማካይነት ነበር ማናዬ ለመሸፈት ሲነሣ በገቡለት ቃል መሠረት ወይዘሮ ሸዋዬ ለወይዘሮ ዘርፈሽዋል እንደ እናት ያህል የሚስቡ ሆኑ እህል በጆንያ ቅባት በቆርቆሮ ቅመማ ቅመም ሳይቀር በሠራተኛ ይልኩላቸዋል ወይም በመኪና አስጭነው ይመጣሉ «ዘርፉ የሚቸግርሽ ነገር ካለ ንገሪኝ አትደብቂኝ የእኔ ያንቺ ነው ያንቺ የኔ ነው» ይላሉ «ጸረ ምንም ችግር የለ ሞቶ ተርፎ። » ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «ከሆነማ እንዳልሽ» አሉ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ቤት በነፃ ሲገኝ እንዴት እምቢ ይባላል አፈጻጸሙን ወይዘሮ ሸዋዬ በሚያውቁበት መንገድ አቀላጠፉትፊ በመጀመሪያ ቤት የሚመዘግቡት ሲሰማሩ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል የትርፍ ቤት ቅጽ አንዲሞሉ ተደረገ ቀጥሎ ሻጭ ገዢና ሦስት አማኞች የፈረሙበት የሽያጭ ውል አንድ ዓመት ሙሉ በሣጥን ውስጥ የኖረ እንዲመስል ተደርጎ ተሰናዳና ቤቱ ለሚገኝበት ቀበሌ ጽሕፈት ቤት ገባ ለተጨማሪ ማረጋገጫ ሦስት ሰዎች ቀርበው መሰከሩፅ ጠቅላላው ሰነድ ከቀበሌው ጽሕፈት ቤት መሸኛ ጋር ወደ ሥራና ቤት ሚኒስቴር ተላለፈ ለሸያጭ የመረጡትን ቤት ተከራይቶ የነበረው የውጭ አገር ዜጋ ከኢትዮጵያ በመውጣቱ ለአንድ ወር ያህል ተዘግቶ የቆየ ባዶ በመሆኑና ወይዘሮ ሸዋዬም ከቀበሌው ስሕፈት ቤት አንሥቶ በየክፍሉ ጉዳያቸውን የሚገፋላቸው ሥውር ሰው ስለነበራቸው አንዳንድ ችግር አላጋጠማቸውም ሁለት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ምን የመሰለ ቪላ ቤት ተረከቡ ወይዘሮ ሸዋዬ አሁንም የዕቃ መግዣ ገንዘብ በብድር ስም ሰጥተዋቸው መስከረም ሳይጠባ የሀገር ምግብ ቤት ተከፈተ። » ሲል ተጫን ዘለቃን ድንገት ጠየቃት የመሶቡ መምጣት ያስታወሰው ይመስል ተጫን «ሰውየሽ» ያለው ከጥቂት ወራት ወዲህ ዘለቃ ወዳጅነት የያዘችውንና አዘውትሮ በመካከላቸው የሚገኘውን ሰው ነበር ተጫን በአንድ በኩል እንደ ዘመድ ሊያያት ቢሞክርም በልቡ ስለሚከጅላት እንደ መቅናት ይቃጣዋል ስለዚህም አነጋገሩ የማናናቅ ቅላጴ ነበረበት ዘለቃ በበኩልዋ ግን አዲሱን ወዳጅዋን አንደ ብርጭቆ በጥንቃቄ ይዛዋለች የዘለቃ አዲሱ ወዳጅ በሌለበት «ትልቁ ዓሣ» እያለች ትጠራው እንደ ነእብረው እንደ ፊተኛው ወዳጅዋ አድብታ ያጠመደችው «መለስተኛ ትልቅ ዓሣ» ነበር ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ውስኪ እንደ ውኃ የሚያስቀዳው የፊተኛው ወዳጅዋ ከገጠር አዋጅ ማግሥት ቅጣቱን ተከናንቦ ድራሹ ሲጠፋ የፍቅር ኅዘን ባይሰማትም በዚያ አካባቢ ሰው መያዝ እንደሚያስፈልገውና እንደሚጠቅም ተገንዝባ ነበር የሚጠመድ በመቃኘት ላይ እንዳለች አንድ ቀን አለቃዋን የሚፈልግ ሰው ቴሌፎን ደወሰለ «ለጊዜው የሉም» «የት ፄደ። » ሲል ደመላሽ አቋርጦ ተወው ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «አዎ። » ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ «አየ ሐኪም። ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ሙሔ ሰመመን እንደ ያዘው አንድ ጊዜ ዓይኖቹን እየከደነ ሌላ ጊዜ እየገለጠ አካባቢውን በሙሉ ያስተውላል ይቃኛል ይማትራል በምፅራብ በኩል ያዘቀዘቀችው ጀንበር አገር ምድሩን በሚያጥበረብር ጨረር አልብሳዋለች ዝናም የቋጠሩ አጥቢያ ደመናዎች በመካከል እየገቡ ሰፋፊ ጥላቸውን እየዘረጉ ያልፋሉ ቀድሞ የተዘራውን አፍርቶ ወይባ በመሰለበት ዘግይቶ የታሰረው አሽቶ ገና አረንጓዴ በሆነበት ማሳ ላይ አንድ ጊዜ ፍንትው ሌላ ጊዜ ደብዘዝ የሚለው የፀሐይ ብርፃን ሲለዋወጥበት ዓይን የሚያፈዝዝ ልብ የሚመስጥ ልዩ ኅብረ ቀልም መልክ ይሰጠዋል። ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ ልጠከበር ዐዐ በበፀኋበገከርከ።