Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፁል ጻጻታል መፅሔትስመላው አትዮጴጺየውየገ አዲሱ ዓመተ የሰላሞ የፍቅር የይስተ የመተገፅል ስና የአነዴነት እገጻሆገኣችህ ረጅ ጥላን ዌቁሞነ መንዱሓትነ መስየኖትነ በቅኘነት በምክነየተጭነት እና በዬቅርቱ ድል ከ በአነድነተ ወደ ህልማትነ የዱ የ ጥበት የድል ዓመታጉነ ነው ስነቁጣጣስ። ያ መ ሴጋ ዷ « ሬይ ር የሚረዳ ሰው እራሱን በጸጸት ከጥቅም ውጪ አያደርግም ከንቱነት የሚሰማን ሁሌም እራሳችንን ከልክ በላይ ስለምንወቅሰው እና ይቅርታን ስለምንነፍገው ነው። ሰው የተናገረውን ቃል መልሶ ሊውጠው አይችልም የሰራውን ስራ ያጠፋውን ጥፋት ወደኋላ መልሶ ሊሰርዘው አይችልም ብቸኛው ነገር በይቅርታ እራስን ማጽዳት ነው።ከሌሎች ወቀሳ ለማምለጥ ብቻ አንሞክር እረፍት የሚነሳው ትልቁ ወቀሳ የራሳችን የህሊና ጩኸት ነው። አዲስ ዓመትንስ እንዴት ይገልፁታልዖፆ እውን ነው አዲስ ዓመት ለአብዛና ው ሰው የአዲስ ጅማሮ የተስፋ የጥንካሬ እና የላቀ ብልጽግና ምልክት ነው። ኮቪድ የሃገራትን የጤና ስርዓት ብቻ ሳይሆን ምጣኔ ሃብታዊ ማህበራዊ ቀውሶችን በእጅጉ እያስከተለ ያለ በሽታ ሲሆን ምናልባትም ዓለማችን ባለፊት ዓመታት ካጋጠሟት ተግዳሮቶች በግንባር ቀደምትነት የሚሰለፍ ነው። ኒውራ ሊንክ ምንድነው ቢለሉ በጣም ጥቃቅን የሆነ የኮምፒዩተር ማይክሮፕሮሰሰር ቺፕን ከሰው ልክ አዕምሮ ጋር በማዛመድ የሰው ልጅ እንደ ስልክ መደወል እና በይነመረብን በመጠቀም በአካሉ ላይ ለሚገጠሙ ማናቸውም ሰው ሰራሽ አካላት ትዕዛዝን ለመስጠት ታስቦ የተጠነሰሰ ፕሮጀክት ነው። ብኽ ይ በጄላናፍጋ «ቨነዌ አቤጠጡፎ ታ ዕቆዴየዊ ቀፆመጆ ጠብጠኡ ምላሹን ሳይጠበዓ ፍቅርን ለማንም መዘነጠት የበጎ አድራጎት መጀመሪያ ነው ፍ ህ ባሩድኦልባው ንጻደ ንሀዘነም መሀል ገነት ይ ኸባል የሞዓ ለቅሶ ሙፈሶ መላልሶ ከዶ ከ ር ሐነዋል እስ በከር ዉሰኝፈልየን ኅንታፃህ ሠጃ የምኖረውም መፈስ የማውቀውም ኢትዮጺያዊነነ እሱ ነው።
ባውያን ጥናትና አበነ ግሪጎሪ የዘመን ቀመሩ እንደገና እንዲሰላ በወሰነበት ወቅት በአንድ አመት ውስጥ ቀናት ከ ፅ ሰዓት ነው ያለው በማለት በየአመቱ አንድ አንድ ሰዓት እንዲጨመር ወስኖ ከ ዓም ጀምሮ ያለው ግዜ እንዲሰላ በማድረግ የተዘለሉ ቀናት መኖራቸውን በማቅረብ በግዜው በነበረው ቀን ላይ ቀን በመጨመር ከቀናት ባለፈ የአመቶች ልዩነቶችን በመጨመር በጁሊያን ቀመር ላይ በመደመር የ አመታት ልዩነት እንዲፈጠር አድርጓል። የሀገራችን ሁሉም ወራት ዐ ቀናት ሲኖራቸው የቀረው ጳግሜ ወር ኝ ቀን በመሆን የ ወር ጸጋ ያላት ሀገር ብሎ አለም ያወድሰናል ውድ አንባቢያን ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ስለሀገራችን የዘመን አቆጣጠር አመጣጥ ይህን ያህል ካልኩ የቢጫ ወርቅ ሀገር የሆነችው ኢትዮጺያ እንቁ የሆነውን በአርንጓዴ ምድር ላይ የበቀለ ቢጫ አበባ አስውባ መስከረምን ስትሰጠን እኛስ እንቁ ሆነን ጣጣን ጥለን እንዴት እንቀበለው ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው ለአዲስ አመት አዲስ ለብሰን ተስፋ ሰንቀን ፍቅር አኑረን መልካምነትን ተግብረን የምናከብረው ብቻ ሳይሆን አዲስ ስንለብስ ካለን ላይ ለተቸገሩት የምናካፍልበት በፍካት ስንስቅ በአዕምሯችን የተሞላውን ክፋት ዘረኝነት ጥላቻ ቂም ወደ ኋላ ጥለን እኛ ሞልቶ ተርፎን ጠግበን ስንደፋ ምንም የሚቀመስ ላላገኙ በየጎዳናው የወደቁትን የምናስብበት ዘመን የሀሳብ የኑሮ የትምህርት የህይወት መንገድ ለውጥ የምናደርግበት አመት መሆን ይገባዋል በትናንት ቁርሾ በደል ቂም የነገን ብርሀን የምንቀበልበት ሳይሆን በፍቅር በአንድነት በመቻል በቅንነትና በህብረት የምንመራረቅበት ይሁንልን አዎ አሜን እያልን ሀገርን አሜን እያልን እማማን አሜን እያልን ጋሼን አሜን እያልን እታለምን አሜን እያልን የሰው ልጅን ሁሉ የምንመርቅበት እንዲሆን በምርቃት ልጀምር አዎ አሜን በይ እማማ የልጆችሽ ተስፋ የሀገርሽ ህልም የህይወትሽ ተድላ የሚሞላት ያድርግልሽ አሜን በል ጋሽዬ አፈሩን ቆርሰህ የዘራህው ዝናብ እየደበደበህ ያኖርከው ትሩፋትህ ብልጽግና ላንተ ጥጋብ ለሀገሬው ተድላ ለትውልድህ የሚያድል አመት ያድርግልን አሜን በል ያገር ሰው አሜን በል ተስፈኛው አሜን በል መጣቱ አንተ የነገ ባለቤት እደጅ አድራለው ኮከብ ስቆጥር የሚለውን የተስፋ ቃል በልብህ ኡሮ ዘር መቁጠር ያጥፋልህ ተከፍተህ የምታልፈው ሳይሆን ኖሮህ የምትሰጥበት ዘመን ይስጥህ። የ ር በሙዚቃው ዘርፍም በልዩ ለዛ የወጣቶችን ቀልብ የገዛችው እንዲሁም በታላቁ የአፍሪካውያን ቤት በሆነው የአፍሪካ ህብሪ ባላት የመልካምነት የምክንያታዊነት የሀገር ፍቅር ስብዕና እምነትና ሀላፈነት ተጥሎባት የወጣቶች አምባሳደር በመሆን እያገለገለች የምትገኘውና ለሴቶች ጤናና እኩልነት በሁሉም መድረክ የምትሟገተው ሁለገቧ የኪነጥበብ ሰው ሳያት ደምሴ የዛሬው የአውደ ብሩኃን ገጽ እንግዳችን ናት በመሆኑም እኛም ከማንነቷ ከህይወት ትሩፋቶቿ ከግል የስራ አለም ስኬቷ ትምህርቷና ፈተናዋ ትማሩበታላችሁ ብለን ስላሰብን እንደሚከተለው ቆይታ አድርገናል ቅንድል ሳያት ጥሪያችንን አክብረሽና ፍቃደኛ ሆነሽ ለአንባቢያን እና ለሀገራችን ወጣቶች ሳያት እእእእ እኔንጃ ያው ሰው የራሱን ሃሳብ እንዲ ነኝ ብሎ ዘርፈ ብዙ የሆኑ ተሞክሮዎችሽን ልታካፍይን ለመናገር ይከብድ የለ። ሳያት እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ቅንድል ሳያት በተለያዩ መድረኮች ስለ ስኬት ስትናገሪ ከትናንት ማንነታችን ከዛሬ እኛነታችን ጋር የምናደርገው የትግል ውጤት ነው ስትይ እናደምጣለን ነገር ግን ስኩት በንጽጽር ነው ብለውም የሚያምኑ አሉ ይህንን ሀሳብ ካንቺ የስኬት ትርጉም ጋር እንዴት ታይዋለሽ ሳያት ሀሳቡ ትክክል ነው እኮ ስኬት በንጽጽር ነው አዎ ለዚያኛው ሰው ስኬትን በንጽጽር ለሚያስበው። እና እንዳልኩሽ እንደየ ሰው ነው የሚለያየው አሁን እንደውም ሳናስበው ክፉ እንከን አውጪ እየሆንን የምንመ ጣው ሳንፈልግ እያነጻጸሩብን የእኛን ኑሮ የእኛን ሀገር የከፈልነውን መስዋዕትነት ከራሳችን ጋር ያለንን ትግል በማያውቁ ሰዎች መሀል ንጽጽር ውስጥ እየገባን ነው እየከፋን የመጣነው የአውደ ብሩሀን ገፆች ከጓደኞቻችን ጋር ተገናኝተንስቀን ኃዘቸውአሳዝኖን ደስታቸው አስደስቶን እንዳንመጣ የሆንነው መወዳደር እንዳለብን እየተነገረን ስላደግን ነው ፍሬጩመስቬት ንጽጽር መሆን አለበት ብዬ አላምንም እኔ በግሌ እና እንደ ሀሳብም ሰው ወስዶት ለማጤን ቢሞክር ትክክልነው ብዬ አምናለው አሁን ያለንበት የሀገራችን ሁኔታ እራሱ ከንጽጽር የመጣ ሆኖ እኮ ነው የተቸገርነው ጎረቤትሽ ካለው እዛኛው ሰፈር ካለው እዛኛው ክልል ካለው እየተባባልን ነው መንገዳችንን አየሳትን ያለነው ለዚህ ነው ስኬት በንጽጽር ባይሆን ብዬ የማስበው ግን ስኩት በንጽጽር ነው ብለው የሚያምኑም ሰዎች ሌላ ሰው ላይ ጉዳት ሳያደርሱ ስኬታቸው ላይ መድረስ ከቻሉ ይሰራል ማለት ነው ለኔ ግን ስኩት ከትናንትናው ማንነታችን ከዛሬ እኛነታችን ጋር የምናደርገው የትግል ውጤት ነው ቅንድል እሺ ሳያት ከዚሁ ጋራ ላንሳውና ለሰዎች ስኬት መነሻው የህይወት መርህ ነውና አንቺን ለስኩት ያበቃሽ የህይወት መመሪያ ወይም ፍልስፍና ምንድነውና ሳያት ይህንን ነገር ብዙ ቦታ ብዬዋለው የሚገርምሽ የእኔ የሕይወት መርህ መሸነፍን ያለመፍራት ወይንም ቅሌትን ያለመፍራት ነው ቅሌት የምለው እኛ ሀገር አሉ። ሁል ጊዜ ቅር የሚለኝ ነገር ሴቶቻችን ይጠንክሩ ይበርቱ ብለን በተወሰነ መልኩ ከተማ ያሉ ሴቶችን አነቃን ግን ለነቁ ሴቶች የተዘጋጀ ማህበረሰብ የለንም ሰርተን እንግባ ለሚሉና የእኔ ቢበልጥም አብረን ሰርተን መኖር እንችላለን የሚሉትን ሴቶች የሚቀበል ማህበረሰብ ሳናዘጋጅ የሴቶችን ወገን ብቻ ማጠንከሩ ምንም ይሄን ያህል ብለን የምናመጣው ለውጥ አይኖርም ሴቶች ተበደልን መብታችን ዕኩል አይደለም ካልን ከማን ጋር ነው የሆነውዖ ከዚያኛው ጾታ ጋር አይደልሃ ስለዚህ እንዲህ እኮ ቢደረግ እንዲህ ብናደርግ የሚለውን ከእነርሱ ጋር ነው መወያየት ያለብን እኛ ነን ችግረኞቹ እርስ በእርስ ብናወራ እኛ ነን ተቸጋሪዎቹ እኛ እንዲህ ሆንን መፍታችን አልተከበረልንም ብንል ሳናስበው ጽንፈኛ ነው የምንሆነው ወደ መፍትሄ የሚወስዱንን ብዙ መንገዶች አናቀላቸውም እንደ ማህበረሰብ ወንዶች ናቸው ማወቅ ያለባቸው አሁን ለምሳሌ የቤተሰብ ምጣኔ ለሴቶች ብቻ ሲነገራቸው እኔ በጣም አዝናለው ቤተሰብ የማፍራት የሴቶች ጉዳይ ብቻ አይደለም ለምን ወንዶች በዚህ መልኩ ተጠርተው አይማሩም ለምን አይነገራቸውም ስትይ አይ ወንዶች ፍቃደኛ ስለማይሆኑ ሴቶች በድብቅ እንዲያደርጉ ነው ትባያለሽ ታዲያ እስከ መቼ አቋራጭ መንገድ እየሄደ ይዘለቃልሃ በአጠቃላይ ልክ አንቺ እንዳልሽውማህበረሰብ ላይ ነው በደንብ መሰራት ያለበት ቅንድል ሌላው ለጥበቡ ቅርብ እንደመሆንሽ ከሴቶች ጋር ላነሳው የምፈልገው ጥያቄ ብዙ ግዜ የሀገራችንን የቴሌቭዥን ማስታወቂያ ስመለከት ሴቶች ዳይበር ሲቀይሩ እንጂ ሲገዙ አያሳዩም የልበስ ማጠቢያ ኦሞ ተገዝቶላቸው ሲያጥቡ እንጂ ሱፐር ማርኬት ሄደው ሲገዙ አያሳይም ሌላው ቢቀር ለ ባንክ ቤት የ ለእ ማስታወቂያ አንድ ሴት ከፍቅረኛዋ ጋር ሆቴል ቁጭ ብላ እራት እየበሉ ሂሳብ መጦ ወንዱ የሚከፍለው ብር ሲያንሰው ወቶ ለእዝዢ በመጠቀም ብር አውጥቶ ሲከፍል ያሳያሉ ይህ ሁሉ የሚሆነው ሴቷ አጠገቡ እያለች ነው ታዲያ እነዚህ እና መሰል ማስታወቂያዎች የሴቶች የፋይናንስ ጥገኛነትን ከማሳየት በዘለለ ለእኩልነት የሰጡት ቦታ ያነስ ነው እና ይህን አይነት ማስታወቂያዎችን እንደ ኪነ ጥበብ ባለሙያ እንደ ሴት ስትመለከቺው ምን አይነት ስሜት ይሰጥሻል ለመለወጥስ ምን መደረግ አለበት ትያለሽ። ይ ኻ ደም ጋ ላ ሂ ይኺ ተዋል ይሁን ሁላችንም መሰዋት ቅንድል ሳያት ደምሴን በፊልሞቿ በሙዚቃ ስራዎቿ እና የከፈለልን ቤተሰብ አለን ይብዛም ይነስም ሁላችንንም በተለያዩ የማህበረሰብ ስራዎቹዋ ጠንከር ያሉ ሀሳቦችን የደረስንበት እንድንደርስ ቤተሰቦቻችን ለፍተዋል የኛ ስታነሳ ይስተዋላል ከዚህ በተጨማሪ በስብዕና ልዕልናሽ የሆነ ቦታ መድረስ በጉጉት የሚጠብቁ በተሰብ አሉን ባ አጠ ቃቀምሽ በአርያነትሽ ብዙዎች እኔን ጨምሮ እንዲሁም ሃገር አለን ምንም ነገር ከማድረጋችን በፊት የመጸሀፍ ስራ ቢኖራት እላለሁ እስቲ ስለ ግል ስከትሽ ቧ ጣንበትን መንገድ የኛንም ሆነ የሌሎችን በተሰብ ትዝብትሽ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከሳያት መጽሀፍ በ አለብን እና ሁሉም ሰው ወገን አለሁ ያም መጠበቅ ይቻላል። ታዲያ ከዚህ ሀገራዊ ህመም እንዴት መሻር እንችላለን ብለሽ ታምኛለሽ እስክንሽር ድረስ ያለውን ህመም ለመቀነስና አዲስ ተስፋ ለማየት ከወጣቱ ትውልድ ከመሪዎች ከኪነጥበብ ሰዎች ከሀይማኖት አባቶች ምን ይጠበቃል ትያለሽ ሳያት አምምም ይሄ በጣም ከባድ ጥያቄ ነው። ገፅ የቅኖች ገፅ ኒጭኖች ገፅ የአረጋወየኘ ሞርከዝ የሆነው ቅነ አሳቢ የሰው ልጆች በምድር ቆይታችን የተለያዩ ለሆኑ የምቾት ህይወቶች ተገዢ መሆናችን የማይካድ ሀቅ ነው በተለይም በሀገራችን ኢትዮጴያ ያሉ ወጣቶችና ጎልማሶች በምዕራቡ አለም አማላይ የኑሮ ህይወት በመሳብ ለስደት መሄድ የተለመደ ከሆነ ሰንበትበት ብሏል በዚህ ሁሉ መሀል ግን ከግላዊ ምቾት ከፍ ብለው ለወገኖቻቸው አለኝታ የሆኑ ጥቂት ግለሰቦች እንደ ሀገር የሚተርፍ መልካም ተግባራትን አጀብ በሚያስብል መልኩ ሲሰሩ ስናይ ያብዛልን ማለትም ተገቢ ነው ሜቄዶንያ የአረጋውያንና የዐምዕሮ ህሙማን መርጃ መአከል በሀገራችን ከተቋቋሙ የበጎ አድራጎት ተቋም በተለይም ለሀገራቸው በጦር ሜዳ አካላቸውን በስራ አለም እውቀታቸውን ሀብታቸውን ለትውልድ ዛሬ ያዋሉ አረጋውያንን በመደገፍ በመንከባከብ እረገድ ቃዳሚውና ብዛት ያላቸው አረጋውያንን እና አዕምሮ ህሙማንን የሚንከባከብ ተቋም ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ታዲያ ይህ ተቋም እዚህ እንዲደርስ ብዙ ደጋግ ኢትዮጺጴያዊ ግለሰቦችና ተቋማት በተለያየ ግዜ የራሳቸውን ድጋፍ ቢያደርጉም በተድላና በምቾት ከሚኖርበት የባህር ማዶ ህይወት ለዚህ መልካም ተግባር ተመርጦ በውርስ ያገኘውን ቤትና መከና በመጠቀም ደጋፊና ጧሪ ያጡ አረጋውያንን ለመርዳት ይህንን መአከል ያቋቋመው ቢንያም በለጠ መመስገኑና የቅኖች ምሳሌ ተብሎ መወደሱ ቢያንስበት ነው ስትል ቅንድል ዲጂታል መጽሔት በአዲስ አመት ልዩ ዕትም ቅጽሪ ቁጥር የቅኖች ገጽ ምሳሌ ስትል ልታመሰግነው ወዳለች ቢንያም በለጠ ሰው ለወርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ብሎ ለብዙ አባቶችና እናቶች ጧሪ ለመሆን ከስጋዊ ምቾት የመንፈስ እርካታን ያስቀደመ ቅን ኢትዮዲጺያዊ ነው ቅንነትና መልካምነት ብዙ በሚፈተንበት ምድር ከግለሰብ ከፍ ብሎ ለብዙዎች የሚሆን ትሩፋት መሆን መመረጥን ቢጠይቅም በመረጥነው መልካምነት ውስጥ ነውና ቅንነት የሚሰጠን ሁሌም ቢሆን የህይወት መንገዳች መልካነትን ያገዘፈ እንዲሆን ይህ ቅን አሳቢ ትልቅ ምሳሌ ነው በሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ መአከል በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው ከ ሪዐዐዐ በላይ የሆኑ ወገኖቻችንን በመንከባከብ ላይ ይገኛል ቅንድል ዲጂታል መጽሄትም ይህንን ተቋም የመሰረተው ቢንያም በለጠን በቅኖች ስም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እየተመኘች የዚህ ዕትም የቅኖች ተመስጋኝ ስታደርግ በደስታ ነው በመሆኑም መጪውን አዲስ አመት ስናከብር በየ አረጋውያን ማዕከሉ በበተክርስቲያንና በመስጊድ ደጃፍ ያሉ ወጎቻችንን በመጠየቅና በመደገፍ በቅንነት እንድናሳልፍ ቅንድል አደራ ትላለች የቅኖች ገፅ ሬኽ ላ ሰር ን ሺ ራሚ ዜዉጮ ። ይህ ሙያ በብዙ ፈተናዎች ታጅቦ ቢቀጥልም የሚጥሉ ፈተናዎችን እንደ መሸጋገሪያ ድልድይ እየተጠቀሙ ታሪከ እና እውነት የሚያቆዩ ግለሰቦች ጥቂት አይደሉም ታዲያ ያ ግዜ በአዲስ የሙያው ባለቤቶችና ወጣት ጋዜጠኞች ተተክቶ መንገዳገድና ዝናን ለማግኘት ብቻ ተብሎ በእስፖንሰር መልካም ፍቃድ ላይ ተመስርተው መዝናኛ ብቻ በበዛው የ ጋዜጠኝነት ግዜ ላይ በጨለማ መሀል እንደ ፈካ ብርሀን ከእስፖንሰር ገቢ በላይ ለነገ ትውልድና ለስራው የሚጩነቀው እግሩ ለሀገሩ የማይደክመው አንደበቱ ከታሪክ ከሀይማኖት ማወድስ ከጥንት ስልጣኔ ማማ ላይ የማይወርደው ሙያን ከስነ ምግባር እውቀትን ከሀገር ፍቅር ሀገር ፍቅርን ከቃል በላይ በተግበር እየኖረ ከተነገረው በላይ የሀገሩን ስልጣኔ ከቦታው በመገነት መስክሮ ለሌሎች በማሳየት ሀገር እንድናውቅ ብቻም ሳይሆን በማወቅ ውስጥ እንድንወዳት አድርጎ በልዩ እይታ ከቴሌቪዥናችን መስኮት ዘወትር እሁድ ሠዓት ከተፍ የሚለው ተጓዝ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ነው ሄኖክ ስዮም በአሁኑ ሰዓት ለሀገራቸው እወነት ለሙያቸው ክብር ለህዝባቸው ፍቅር ከሚሰብኩ ጋዜጠኖች መካከል አንዱ ሲሆን የሀገሩ ሰው ነው ሀገሩን የመውደድ ልክፍቱ ከሰሜን ተራራ እስከ ደቡብ ጥቅጥቅ ደን ከምስራቆች ደጃፍ እስከ ምዕራቡ የሀገራችን ክፍል ድረስ ሳይታክት እየተጓዘ ኢትዮጴያዊነትን አንብቦ ሳይሆን በሁሉም ህዝቦች ፍቅር በአይኑ አይቶ የሚመሰክር ሀገር ወዳድ ጋዜጠኛ ነው እኛም ታዲያ እውቀቱን ለመልካምነት ለሀገሩ ሳይሰስት የሰጠ በመሆኑና ለሌሎች ወጣት የሀገራችን ጋዜጠኖች ምሳሌ ይናሆናል በሚል በቅንድል ዲጂታል መጽሄት በአዲስ አመት ልዩ ዕትም የቅኖች ገጽ ተመስጋኝ ስንል ላበረከተው እያመሰገንን በአዲሱ አመት ለሀገራችን ታላቅነት ከለፋው በላይ እጅግ የሚሰራበት እንዲሆን ዕድሜና ጤና እንመኛለን። ወሱራፌል አየለ ገፅ ነዋል አቡበከር በቀሌ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት እና ይስ ይዚ በ ር ሞኖተ የሰከረው የሰው የቃ ልደች የዘመነ መስወጫ ዘመን ከዘመን ሲለወጥ የዘመን መቁጠሪያዎችቻችን ወደፊት ሲራመዱ አዲስ አመት ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ ምድርን ተስፋ ሲሞላት እኛም እሰይ አዲስ አመት እንቁጣጣሽ እንኳን ደህና መጣሽልን ብለን መቀበል ከመፈቃቀሩም ከመጠያየቅ መዘያየሩንም ሁሉ ያውቅበታል ሀበሻ። በእነሱ የአዲስ አመት ወቅት የተለመደ አንድ ልምድ አለ። ያለፈውን መጥፎ ትዝታ ፍቆ መጪውን ብሩህ ያደርገወ ዘንድ የሰው ልጆች የሁሉም ግዜ ተስፋ ነው አዲስ አመት ሲመጣ ደግሞ ይህ ስሜት ገዝፎ ልምድና ባህልን ወለደ። በአብዛኛው ጊዜ ሰዎች ለአዲስ ዓመት ክብደት መቀነስ ከሱስ መላቀቅ የተስተካከለ አመጋገብ ስርዓት መከተል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መጀመር አዲስ ስራ መፍጠርና ቁጠባ መጀመር በዋናነት ከሚጠቁሱት እቅዶች ውስጥ ርአ የአዲስ ዓመት እቅድና ውሳኔ ከማይሳካበት ምክንያቶች በጥቂቱ እጅግ የበዛና የተለጠጠ እቅድ በተቀመጠው ጊዜ ሊሳካ የማይችል እቅድ ያለንን አቅም ያላገናዘበ እቅድ ማቀድ ዋነኞቹ ናቸው ። ለራሳችን ብለን ያፅዳነው ቤት ከውጭ ለሚመጣው እንግዳም መልካም እይታ ብቻ ሳይሆን ቆንጆ ማረፊያ መሆኑ እርግጥ ነው የሰው ልጅ ልክ እንደሚኖርበት ቤት ሁሉ ልቦናውን ሚያፅዳው በዙሪያው ላሉ ሰዎች ሳይሆን ሁሌም በፍርድ ላይ ስለሚሆነው ህሊናው መሆን አለበት ። እንኳን ለጀሮ አዲስ አመት በሰላም አደረሰን። በመንፈሳዊውም ሆነ በአለማዊው መልኩ ብንቃኘው እራሳችንን ይቅር ማለት ከትላንት ስህተት እራሳችንን ለማላቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነውሌሎች ሰዎች ይቅርታቸውን ቢነፍጉን እንኳን እኛ እራሳችንን ይቅር በማለት የህሊናን እረፍት ማግኘቱን መልመድ አለብን። አዲስ ዓመትንስ እንዴት ይገልፁታልዖፆ እውን ነው አዲስ ዓመት ለአብዛና ው ሰው የአዲስ ጅማሮ የተስፋ የጥንካሬ እና የላቀ ብልጽግና ምልክት ነው።