Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከዝነኛው እንግሊዛዊ ደራሲ ከጆርጅ ኦርዌል ልበበ ከብ ወደ አማርኛ ቋንቋ የመለሰው አዲስ መታያው ነው። ይህ የመከራከሪያ ነጥብ መልስ የሌለው ነበር። ይህም ለነሱ መተኪያ የሌለው ነገር ነበር። የገንዘብ እጥረት ግን ነበር። ለዊንድሚሉ የሚሆን ድንጋይ ሊጎትት ብቻውን ሄዶ ነበር። ገፅ የእንስሳት አብዮት ተክነውታል። የመጀመሪያው የድንጋጤ ማእበል እንዳለፈላቸው ውሾቹን ቢፈሯቸውምና በአመታት ሂደት ባካበቱት ልምድ የልብን አለመናገርና ፍፁም ያለመገሰዕፅ ቢጠናወቷቸውም የፈለገው ነገር ቢከተል እንኳን ሳይታወቃቸው የተቃውሞ ቃል መሰንዘራቸው አይቀርም ነበር። ክሎቨር ነበረች። ወጣት እያለሁ እንኳን እዛ ላይ የተፃፉትን ማንበብ አልችልም ነበር። ሬዲዮ ለራሳቸው መግዛታቸው ቴሌፎን ለማስገባት መዋዋላቸው ጆን ቡል ቲት ቢትስ እና ዴይሊ ሚረር የተባሉ መፅሄቶችንና ጋዜጦችን ማዘዛቸው ሲታወቅ አዲስ ነገር አልሆነም። ጎብሂዎቹን የሰው ዘር ይሁን ወይም አሳሞቹን ከሁለቱ የትኛቸውን ይበልጥ እንደፈሩ ግን አያውቁም። ክሎቨር ግን አበረታታቻቸው። ናፖሊዮን የተቀመጠው የክብር ወንበር ላይ ሲሆን አሳሞቹ በሙሉ አቀማመጣቸው በተዝናና መንፈስ ነበር። ተሰብሳቢዎቹ በካርታ ጨዋታ እየተዝናኑ ነበር። እኔም ሆንኩ ሌሎች እዚህ የተገኙት ልኡካን ሙሉ ለሙሉ የምንጋራው አመለካከት ነበር ለማለት ቢያዳግትም ከዚህ በፊት በነበረው ዘመን የተከበረው ዖዳዱዕ ኋርረቻ አስተዳዳሪ ይታይ የነበረው በጠላትነት ነበር ማለት ባልችልም ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ በሰው ልጆች ጎረቤቶቹ በጥርጣሬ አይን ይታይ ነበር። የአሳሞች ንብረት የሆነና በአሳሞች የሚተዳደር እርሻ መኖሩ ታይቶ የማይታወቅ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ቀጥረው በሚያሰሯቸው የሰው ልጆች ላይም ተፅእኖ ያስከትላል በማለት ሰግተው ነበር። በበኩሉ ከጉብኝቱ እነደ ተገነዘበው ኋ ኋሮርሃቻ የሚገኙት ዝቅተኞቹ እንስሳት በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙት አቻዎቻቸው ይበልጥ የሚሰሩና አነስተኛ ምግብ የሚያገኙ ናቸው ብሎ ያምናል። ትግሎቻቸውና መሰናክሎቻቸው አንድ ናቸውና። እንደ ሌሎቹ የናፖሊዮን ንግግሮች ሁሉ ይህኛውም አጭርና መልእክቱን ብቻ የያዘ ነበር። ዛሬም ሆነ ቀድሞ እሱም ሆነ ጓደኞቹ የነበራቸው ምኞት ከጎረቤቶቻቸው ጋር በሰላምና በተረጋጋ የንግድ ግንኙነት መኖር ነበር። በማለት አወጀ። በአሳሞቹ ፊት ላይ የተቀየረው ነገር ምንድን ነበር። ከሰውነታቸው እየቀለጠ የሚቀየር የሚመስለው ነገር ደግሞ ምንድን ነው። አዎ አደገኛ የሆነ ብጥብጥ እየተካሄደ ነበር። የግጭቱ መነሾ ናፖሊዮንና ፒልኪንግተን ሁለቱም በአንድ ጊዜ አኩል አሸናፊነታቸውን የሚያሳዩ ካርታዎችን ማውረዳቸው ነበር። በትርጉም ስራው ላይ ያልዎትን አስተያየት ለተርጓሚው ማካፈል ቢፈልጉ የኢሜል አድራሻው ይኸውሎ በከገበፀኗበበል ዐበኋዕክ ገፅ።
ከአመፁ ድል በኋላ ናፖሊዮን በመሰረተው አስተዳደር መንግስት እንስሳቱ ከዚህ በፊት በዘመነ ጆንስ እንኳን አይተውት በማያውቁት ሁኔታ በምዝበራና በጭካኔ የተሞላ የግፍ አገዛዝ ውስጥ እንዲማቅቁ አድርጓቸዋል። ገፅ የእንስሳት አብዮት ስኩለር ኦርዌል በእንስሳት አብዮት ውስጥ ከቀረፃቸው እጅግ ውስብስ አመራማሪና አስገራሚ ገፀ ባህሪያት መካከል አንዱ ሆኖ ይገኛል። መስፍን ማሞ ተሰማ ሚያዚያ ዓም ኤፕሪል ሲድኒ አውስትራሊያ ገፅ የእንስሳት አብዮት የእንስሳት አብዮት ምእራፍ አንድ የአዛውንቱ ሜዥዣር ህልም አቶ ጆንስ የማኖር እርሻ በለጻበዐ ጅጸ በ ባለቤት ሲመሽ የዶሮዎቹን ቤት ቢዘጋጋም ጥንብዝ ብሎ ሰክሮ ስለነበር ግን መሹለኪያዎቻቸውንም መዝጋቱን ዘነጋ። ቦክሰር ገፅ የእንስሳት አብዮት ግዙፍ እንስሳ ነበር። ስኖውቦል እና ናፖሊዮን ይባላሉ። ገፅ የእንስሳት አብዮት ሰኔ ገባ። ገፅ የእንስሳት አብዮት ሪቫኖች አለ ስኖውቦል የሰው ልጅ ምልክቶች በመሆናቸው እንደ ልብስ ይቆጠራሌ። ገፅ የእንስሳት አብዮት ዶች አለ ስኖውቦል። ገፅ የእንስሳት አብዮት በዚህ ሁሉ መካከል ለተወሰነ ጊዜ ተደብተው የቆዩት ሶስቱ ላሞች የጭንቀት እምቧ ድምፅ አሰሙ። ገፅ የእንስሳት አብዮት ቦክሰር በሁሉም ዘንድ የሚደነቅ ነበር። ገፅ የእንስሳት አብዮት የተቀሩት እንስሳት ግን ከኤ በላይ መዝለቅ ተስኗቸዋል። ሁሉም አሳሞች ስኖውቦል እና ናፖሊዮን እንኳን ሳይቀሩ በአፕሎቹ ጉዳይ አቋማቸው አንድ ነበርና። ገፅ የእንስሳት አብዮት ምንም ፀፀት አይሰማህ ጓድ ሲል ጮኸ ስኖውቦል። አሳሞቹ ለሚቀጥለው ገፅ የእንስሳት አብዮት የእርሻ ወቅት ፕላን በማውጣት ተጠመዱ። ገፅ የእንስሳት አብዮት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ስኖውቦል የዊንድሚሜሉን ፕላን ነድፎ ጨረሰ። ገፅ የእንስሳት አብዮት በዊንድሚል ግንባታ ጉዳይ ከተነሳው ውዝግብ ሌላ የእርሻው ጣቢያ የመከላከያ ጥያቄም አጨቃጫቂ ነበር። ገፅ የእንስሳት አብዮት ጓዶች ሲል ጀመረ ስኩለር ጓድ ናፖሊዮን ተጨማሪ የስራ ሃላፊነት በመውሰድ ስለከፈለው መስዋእትነት ሁላችሁም ከልባችሁ የምታደንቁለት ነው ብዬ አምናለሁ። እነሆ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ናፖሊዮን ሁሌም ትክክል ነው የሚል መፈክር ጀመረ። ስኖውቦል በተባረረ በሶስተኛው ሳምንት እሁድ እለት ናፖሊዮን ዊንድሚል ይገነባል ብሎ ሲናገር እንስሳቱ በጣም ነበር የተገረሙት። ያን ምሽት ስኩለር ለሌሎቹ እንስሳት እየዞረ ናፖሊዮን ዊንድሚሉን የተቃወመው ከልቡ አልነበረም። ገፅ የእንስሳት አብዮት ምእራፍ ስድስት ዊንድሚል ግንባታ ሙሉውን አመት እንስሳቱ እንደ ባሪያ ሰሩ። ሁሉም እንስሳት እንዲያ ያሉ ውሳኔዎችን ገፅ የእንስሳት አብዮት ማስተላለፋቸውን ያስታውሳሉ። በዚህ ሁሉ መኻል ግን እንስሳቱ ራሳቸውን በራሳቸው ገፅ የእንስሳት አብዮት በማስተዳደር ችሎታቸው በተወሰነም ደረጃ ቢሆን ከፍላጎታቸው ውጪ ከበሬታን ይሰጧቸው ጀምረዋል። እንስሳቱ ይህንን መኖሪያ ቤት አስመልክቶ በቀድሞው ጊዜ አንድ የጋራ ውሳኔ ማስተላለፋቸው ትዝ ይላቸዋል። ይህንን ልትረዱልን ገፅ የእንስሳት አብዮት ይገባል ጓዶች። ገፅ የእንስሳት አብዮት እንስሳቱ እስከ አሁን ከዊምፐር ጋር ምንም አይነት አካላዊ ግንኙነት አልነበራቸውም። ገፅ የእንስሳት አብዮት ይህ ሁሉ ሲደረግ የስኖውቦል ድምፅ አልተሰማም። ገፅ የእንስሳት አብዮት እውነተኛ ምክንያቱ ምን እንደሆን ታውቃላችሁን። ገፅ የእንስሳት አብዮት አኻ ይህማ ሌላ ጉዳይ ነው። አለ ቦክሰር። ገፅ የእንስሳት አብዮት ጥርት ያለ የፀደይ ምሽት ነበር። በጓድ ናፖሊዮን ልዩ ትእዛዝ የእንግሊዝ አራዊት መዝሙር ከእንግዲህ ታግዷል። ገፅ የእንስሳት አብዮት ምእራፍ ስምንት ኢኮኖሚስት ስኩለር በተካሄደው ግድያ ሳቢያ የተፈጠረው መሸበር ጋብ እንዳለና ጥቂት ቀናት እንዳለፉ እንስሳቱ ስድስተኛውን ትእዛዝ አስታወሱ። አለው ቦክሰር። ገፅ የእንስሳት አብዮት እሱኮ ነው ድላችን በማለት መለሰለት ስኩለር። ከአንድ ሳምንት በኋላ ናፖሊዮን በአስተላለፈው ትእዛዝ ከፍራፍሬው እርሻ ማዶ ለጡረተኞች ተከልሎ የነበረው የግጦሽ መሬት ገፅ የእንስሳት አብዮት እንዲታረስ ወሰነ። ገፅ የእንስሳት አብዮት በየካቲት ወር ውስጥ አንዱን ቀን ከሰአት በኋላ ከትልቁ መኖሪያ ህንፃ ጓሮ ከሚገኘውና በዘመነ ጆንስ ከግልጋሎት ውጪ ከነበረው መጥመቂያ ክፍል ከዚህ ቀደም እንስሳቱ የማያውቁት የምግብ ፍላጎትን ቀስቅሶ አንጀት የሚያንሰፈስፍ ሽታ ሜዳውን አቋርጦ ሸተታቸው። ናፖሊዮን ባስተላለፈው ትእዛዝ መሰረት በሳምንት አንድ ቀን ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል። ገፅ የእንስሳት አብዮት እንስሳቱ እስከዛን ጊዜ እንደሚገምቱት ስኖውቦል በላምበረቱ ጦርነት ስትራቴጂካዊው ግቡ እንዲሸነፉ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ጦርነቱን ይዋጋ የነበረው ከጆንስ ጎን ሆኖ ነበር ተባለ። ገፅ የእንስሳት አብዮት እንደተባለውም ወሬው እውነት ነበር። ገፅ የእንስሳት አብዮት ቤንጃሚንና ክሎቨር ከቦክሰር ጋር መሆን የሚችሉት ከስራ መልስ ብቻ ነበር። ቦክሰር። ቦክሰር ስትል በሚያስፈራ ድምፅ ጮኸች ክሎቨር ቦክሰር በአስቸኳይ ውጣ ሊገድሉህ እየወሰዱህ ነው ሁሉም እንስሳት ቦክሰር ውጣ። ገፅ የእንስሳት አብዮት የቦክሰር ፊት ዳግም ወደ መስኮቱ አልተመለሰም። የበለጠ ጠንክሬ እሰራለሁ እና ጓድ ገፅ የእንስሳት አብዮት ናፖሊዮን ሁሌም ትክክል ነው በሚሉት። ገፅ የእንስሳት አብዮት ምእራፍ አስር ሁሉም እንስሳት እኩል ናቸው ነገር ግን እነሆ አመታት አለፉ። ገፅ የእንስሳት አብዮት ይህም ሆኖ እንስሳቱ ከቶም ተስፋ አልቆረጡም። ገፅ የእንስሳት አብዮት እንስሳቱ ሃያ ሜትር እንኳን ሳይሄዱ ቆሙ።