Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሻ አንግዴሀ ከላይ እንዳነበባችሁት ግጥሞቹን የሰበሰቡት ኣቶ ኣማረ ማሞ ንና ቢያንስ ኣንድ ሌላ ሰው ናቸው።» የሜል ኣንድ ስንኝ ነው። ያን ጊዜ ነው። ነፃነት ለቆመ ጉልበት ተጨርሶ ዘመን ያልፋል ዘመን ህሊና ይወቅሳል እምነት ሲያወላውል ሃላፊነት ከባድ ያገር ንፁሀ ውሃ መች ይደፈርሳል ጠላት በወንዛችን እንዴት ይታጠባል ድል የድል ድል ነው። የጀግናው ልጅ ኣጥንት የተከሰከሰው ምሽግ ነው። ያለም መራራነት የሚያቆራምድ ነው የሚያኮራምት። ሰው ሊኖር ባለም ላይ መች ተፈጠረ መንገደሻ እንግዳ መሽቶበት የመጣ ሰራተሻ ኣገልጋይ ነው የተቸገረ። የድሮ የፅሀፈት መኪና ስለሆነ የ«ያ» አግር ከፍ ብሎ ታትሞ ነው አእንጅ «ያ» ነው። «ከሰው በስተቀር ሌላው ሁሉ ስአል ነው። የሰው ልጅ ኣንድ ባንድ ስታንሸራሽረው ሁል ጊዜ እንግዳ ነው። ቅዥት ነው ዘፈንሽ ዜማሽ እንጉርጉሮሽ ጭጋግ ነው ውበትሽ። ግን ብየዋለሁ። «አይታዩም» በአጅ ፅሁፍ የተጨመረ ነው። «ኣሉ» ኣራሚዎች ያስገቡት ወሽመጥ ነው። ኣራሚዎች «አረፍትና ድካም»ሄን ነው የመረጡት። ሙዚቃ ተፈጥርዋል። ኣለ ትልቅ ጆሮ ኣለ ሌላ ጆሮ ለቅሞ አያከማቸ ሰብስቦ ኣስተባብሮ የሚሰማው ኣለ የሚወደው ኣለ። ልንሳፈፍ ልቃኘው ለኔ ኮከብ ጠጠር ኩዋስ መጫወቻ ነው። የመሬት ቁራጭ ነኝ ታሪክዋን የምፅፍ በጥቁር ወረቀት በሰማይ ብራና ስጉዋዝ አየተሞ ላሁ በጠፈር ላይ ፋና «ሞትም እንደሁ» ተብሎ ታርሞ ነበር። ለስነ ፍጥረት ያላቸውን ፍቅርና ኣድናቆት ከብዙ ግጥሞ ቻቸው ውስጥ ገልፀውታል። «ውጡት» ነበር። አሳት ኣንድደናል ፍሙን ተርኩሰናል በርድዋት ተኮራምታ ሀፃንዋ ጨረቃ ፊትዋ ደም ሲመስል ፀሃይ ተዘቅዝቃ ሁሉንም ኣይተናል በሁሉም ስቀናል ህይወት እንደዚህ ነው ኣለም ነው። በዘመናዊ ስአል ውስጥ ይሀ ኣሰራር የተለመደ ነው። ቀ ለቡጊ በግሬ ጣራ መርገጥ ሙዚቃ ሲጋልብ መውጣት መውረድ መፍረጥ ኣይኔን ማገላበጥ መርበትበት መንቀጥቀጥ መላጋት መንገድገድ አንደሰከረ ሰው የናፈቀኝ ይህ ነው። ታውቃለህ ብዙ ነው። ሞት እንደንቆቅልሽ ጅምሩ ማለቂያው መካከሉ ዳር ነው። ነበር። ጤንነት ሳይሆን ኣሁን ጊዜው ሲመሽ የድሜ ሳት ተቃጥሎ ከሰል ሲሆን ሀይወት ኣሁን በዝምታህ ኣሁንም ኣያለሁ ኣያለሁ በፊትህ ኣይኔ በንባ ርሶ የውበት ፈገግታህ ኣልጠፋም ጨርሶ ትዝታህ ኣልጠፋም ደግነትሀ ኣለ። ቀቆ መሠስከረም ኣም ይሀ ግጥም ሁለት ቦታ ተፅፍዋል። «ሰው ራሱ የደመቀ ፀሃይ ነው። ግን የኣካባቢውን ስንኛች ስንመለከት «ሰው ከፀሃይ ይበልጥ የደመቀ ፍጡር ነው። ያካባቢው ስንኞች የሚገልጹት ያማሩና የደመቁ ቀለሞ ችን ስለሆነ ቃሉ «ጐሚት» ይሆናል ብየ ኣስቤ ነበር። ግን «ጉዋሚያ» የተሻለ ምርጫ ነው። የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለውጥ ነው።
«ጥበብን» ነበር የሚለው። «ምስጢሩን» ነበር የሚለው። «ለሚነዘንዘው» ነበር የሚለው። ይሄ ስንኝ «የቱ ነው ኣዲሱ» የሚለው ግጥም ውስጥ የለም። «የሀልፈት» ነበር የሚለው በእጅ ፅሁፍ ታርምዋል። «ጎመራ» ነበር የሚለው። «አንዳዶከብሬ» ነበር የሚለው። ገረመው ደነቀው ሰው ኣፈር ነበረ ሰው ሸክላ ነበረ «ዞር ብሎ» የሚለው በእጅ ፅሁፍ ታርምዋል። «ልቡንም» ነበር የሚለው «ም»ን ኣራሚዎች ሰርዘውታል። «ወይ» ነበር የሚለው ኣራሚዎች «ወይም» ብለውታል። «ኣይኔ» ነበር የሚለው። » ነበር የሚለው። «ድርቀት» ነበር የሚለው። «የሞት» ነበር የሚለው። «ኣድርጎታል» ነበር የሚለው። «ሲያጠፈጥፍ» ነበር የሚለው። «ሲያስካካ» ነበር የሚለው። «ጉዞ» ነበር የሚለው። «ፍጥነት» ነበር የሚለው። «የኣለማትን» ነበር የሚለው። «የማያይበት» ነበር የሚለው። «በጠቆረው» ነበር የሚለው። «የለም» ነበር የሚለው። «ሳት» ነበር የሚለው። «ነበር» የሚለው በእጅ ፅሁፍ ታርምዋል። «ትመጫለሽ» ነበር የሚለው።