Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚህ የመማር ዕድል ያለው የውጭ አገር ዜጎች አዲስ አበባ ወዳፄ ምኒልክ ላክዋቸው። ሕዝቡ ሳፍንቱን ወዳድ ሲሆን መሳፍንቱ በየራሱ የሥልጣን ምኞት የተዋጠ በግዴታ ካልሆነ በቀር ለሌላው መታዘዙን የማይወድ ነው። ለጊዜው ታማኝ ቢመስልም ጊዜና ወቅት አማርጦ የሚሸፍት ስራትም ግዞትም የማይበግረው ስለሆነ ጠቅላላው ሕዝብ የጸጥ ታና የሰላም ጊዜ ያገኘበት ዘመን በጣም አጭር ነው ። የኢትዮጵያ ም ከጠቅላላ ታሪኩ ሰባ በመቶውን የያዘው የጦርነት ታሪክ መሆኑ ሳዛኝ ነው ። ስለዚህ ሥርዓተ ቀብራቸው በታላቅ ሥነ በዓል መሳፍንትና መኳንንት የወጭ መላክ ተኞች በተሰበሰቡበት በወግ በማዕረግ ሊፈጸም በተገባ ነበር ። በዚህ ምክን ያት የሞተን ንጉሥ ግርግር እንዳይነሣ አቻኩሎ በድብቅ መቅበርና ከዚያ ምቹ ወቅት ጠብቆ የሞትንም እኛ ያለንም እኛ ብሉ ዐውጆ ተወላጁን ማንገሥ የኢትዮጵያ ዓይነተኛ መልክ ነው። ባለፈው በኢትዮጵያ ታሪክ ንጉሥ በታመመና ከሕ መም ወደሞት በተሻገረ ቁጥር ወራሹ በዙፋኑ እስኪረጋጋ ድረስ ያለው የቤተ መንግሥታችን ደንበኛ ሁኔታው ይህ ነው ። በዚህም ሰበብ የሚሞተው የሚሰደደውና ንብረቱ የሚባክነው ብዙ ነው። ይኸንንም የሚወዳቸው ሕዝብ በንጉሠ ነገሥቱ ሞት እንዳይገነግን ሆነ ብለው ነወ። እያለ በየቤቱ ያለቅስ ነበር ። ይኸም በዚያን ዘመን የምኒልክንና የእርሳቸውን መተማ መን የሚያስረዳ ነው ። ራስ ጐበና ዳጩ ጐበና ያባታቸው ስም ዳጩ የእናታቸው ስም ጐራዲት የፈረስ ስማቸው አባ ነፍሶ ነው። የበለጠ እንደራስ አባተ የሚታወቁት በወታደራዊ መስክ ነው። በንግሥት ዘውዲቱ ዘመን በክብርና በታላቅ ማዕረግ ሲኖሩ ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጋር ስምምነት ስለ አልነ። ፅድነት የራስ ወርቅ አስረው አክሱምን ጭምር ያስተዳድሩ ነበር ። ዓም ።
ቤት ታተመ ክፍል አንድ የዐፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት አዣዥማመር ምዕራፍ የደጃዝማች ምኒልክ ከመቅደላ ማምለጥ ከአቶ በዛብሀ ጋር ተዋግተው ማሸነፋቸውየሸዋ ንጉሥ መባላቸው ምዕራፍ የንጉሥ ምኒልክ ጉዞ ወደ ወሎ ያፄ ዮሐንስ ዕረፍት መሰማት ለምኒልክ የገቡላቸው መሳፍንትና መኳንንት ምዕራፍ የኢጣልያ መንግሥት ከውጫሌ ውል በፊት ካፄ ምኒልክ ጋር ያደረገው ስምምነት ምዕራፍ የኢጣሊያ ጦር ከረንንና አሥመራን ስለመያዙበኢጣሊያና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገ የውጫሌ ውል ምዕራፍ የደጃዝማች መኩንን ጉዞ ወደ ሮማከጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍራንቼስኮ ክሪስፒ ጋር ያደረጉት ስምምነት ገዝ ብ ምዕራፍ የሹም ተምቤን ምርጫና የእንደርታው የባልጋዳ አርአያ ቤት ምዕራፍ የንጉሥ ምኒልክ ሥርዓተ ንግሥወዶ ትግሬ ያደረጉት ጉዞ የራስ መንገሻ ላፄ ምነዶ። መግባትና በትግሬ የተደረገ ሹም ሽር ጢያ ጢ ጢ ቴዔ ክፍል ሁለት የኢትዮጵያና የኢጣልያ ጠብ ምዕራፍ ከውጫሌ ውል ውስጥ ኛው አንቀጽ ያበቀለው ጠብ ምዕራፍ አንቶኔሊ ያቀረበው የማስፈራሪያና የማባበያ ማስታወሻ ፍሬቢስነት ምዕራፍ ድርጎ በገጸ በረክት አንጻር ምዕራፍ በኛው አንቀጽ አለመሳካት የነአንቶኔሊ ወደ አገራቸው መመለስ ምዕራፍ የውጫሌ ውል በግራዝማች ዮሴፍና በግለኞች ላይ ያደረ ሰው ኝግር ምዕራፍ ከነአንቶኔሊ መመለስ ወዲህ የኢጣልያኖች አያያዝ የራስ መንገሻና የዝኔራል ጋንዶልፊ መረብ ላይ መስማማት ምዕራፍ የኢጣልያን መንግሥትና ራስ መንገሻን ለማለያየት የተደ ረገ የፖለቲካ ዘዴኢጣልያኖች መንገሻን ከድተው ወደ ምኒልክ እንደዞሩ ምዕራፍ የነፊታውራሪ ጉልባጌ ይማ የራስ መንገሻ ጠይቀውና ታርቀው ወደ ዐፄ ምኒልክ ሠኀኅኑ ምሕረት ምዕራፍ የኮሎኔል ፍሬዲሪኮ ፒያኖ መላከና ምንም ፋይዳ ሳያገኝ ወደ መጣበት መመለስ ምዕራፍ የደጃች ባሕታ ሐጐስ ከኢጣልያኖቹ ጋር በኃይላ ተዋግ ተው መሞት ምዕራፍ በኢትዮጵያ የተሠራጨው የኢጣሊያኖች የስለላ ሥራ ምዕራፍ የዝኔራል ባራቲዬሪ ዓድዋ መምጣትና መመለስ ራስ መንገሻና ኢጣልያኖች ኮዓቲትና ሰንዓፌ ላይ ያደረጉት ጦርነትና የራስ መንገሻ መሸነፍ ምዕራፍ የፔኔራል ባራቲዬሪ ሮማ ደርሶ መመለስ ምዕራፍ የደብረ ኃይላ ጦርነት ምዕራፍ የኢጣልያ መንግሥት የኢትዮጵያን መሳፍንት ከፋፍሎ ስማስነሣት ያደረገው የመጨረሻ መከራና ያፄ ምኒልክ ያጸፋ መልስ ምዕራፍ ስስ ዋግሹም ብሩ መያዝ ስለ መሐንዲሱ ካኾቺ መታሰር ቱ ቁ ቀ ቁ ቁ ቀ ቁ ዌቄ ቁ ቆ ፃ » ምዕራፍ የኢትዮጵያና የመስኮብ ግንኙነት ክፍል ሦስት የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት ምዕራፍ የክተት ዓዋጅየንጉሠ ነገሥቱ ጉዞ ወደ ትግሬወታ ደራዊ ድርጅትና አቅዋም »» ምዕራፍ በራስ መክ። » ምዕራፍ በመቀሌ ምሽግ ለሁለተኛ ጊዜ የተደረገው ጦርነት ምሽጉን በሰላም ለማስለቀቅ የተደረገ ስምምነት ምዕራፍ የመቀሌው ጦሮርዱት በቿ በክል በልጠ ሰነድ ኘ ጋልያኖ ጦር ከመቀሌ ወደ አዲግራት መሔድ ከፍል አራት የዓድዋ ጦርነት ምዕራፍ የኢትዮጵያ ጦር ከመቀሌ ወደ ዓድዋ መዛወር ስለ እርቅ ጉዳይ ማኙር ሳልሳ ተልኮ ወደ ዐፄ ምኒልክ እንደ መጣ ምዕራፍ የነራስ ስብሐት ወደ ኢትዮጵያ ጐራ መመለስ የአንቶኔሊ ማስጠንቀቂያ የኢትዮጵያ ጦር በሜዳ የኢጣሊያ ጦር በምሽግ ስውጊያ ስለ መፈላለጋቸው ምዕራፍ የኢጣልያኖች ተታላይነትና የፔኔራል ዳቦርሚዳ ደብዳ ምዕራፍ የመጨረሻው የኢጣሊያኖች ተስፋ ልጅ ጉግሣ ዳርጌ ምዕራፍ የአውሳ ጦርነትና የመሐመድ አንፋሪ መሸነፍ ምዕራፍ በኢጣሊያኖች ዘንድ የጦርነት ምክርበሰላይ ተታለው ከምሽግ ወጥተው ለመዋጋት እንደ ቆረጡ ምዕራፍ የዋናው ጦርነት አዝዙማመርና ፍጻሜ በጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ ጽሑፍ» ምዕራፍ የኢጣሊያኖች የሌሊት ኒት ጉዞ ተገፈው አሃገችር ኣሜ ፔኔራል አልቤርቶኒ መማረክ ምዕራፍ የመጀመሪያው ብርጌድ ጦር ተዋግቶ ስለ መሸነፉየፔዢኔ ራል አሪሞንዲና የኩሎኔል ጋልያኖ ፍጸሜ ምዕራፍ የቀኝ አዝማቹ የብርጌድ ጦር ተዋግቶ መሸነፍየዝፔኔራል ዥሴፔ ዳቦርሚዳ አሟሟት » ምዕራፍ የዳግማዊ ምኒልክ ከጦሩ ግንባር ወደ ሠፈር መመለስ ምዕራፍ በዓድዋ ጦርነት ከኢትዮጵያ ወገን የሞቱትና የቆሰሉት ምዕራፍ የኢጣልያ ጦር መፍረስና ቅጥ ያጣ ሽሽት ምዕራፍ ሌተና ፔኔራል አንቶኒዎ ባልዲሠራ አዲስ ጦር ይዞ ምጥዋ እንደገባ ማፐር ቶማሶ ሳልሳ ስስ ዕርቅ ጉዳይ ወደ ምኒልክ አንደመጣ ሌተና ሮቬርሲ ባይኑ ት የኢትዮጵያ ሠፈር የዕርቁ ለጊዜው አስመሳካት ምፅራፍ የዓድዋ ድል በኢጣልያና በአውሮፓ ተሰምቶ ያደረ ሰው ስሜትና ረብሻ ብ «« ምዕራፍ የፔኔራል ባራቲዬሪ ፍጻጸሜ ምዕራፍ በምክር ቤት የተነሣው ሁካታበሮማ የመንግሥት ለውጥ ። ያዲሱ መንግሥት አዲስ ፖላቲካ የክሪስፒ ፍጻሜ ምዕራፍ ዳግማዊ ምኒልክ መረብን አልፈው ምክንያት ያልሔዱበት ምዕራፍ የኢጣሊያ ወታደር በሆኑት ያገር ተወላጆች ላይ የተፈጸ መው ቅጣት ምዕራፍ ዘና ለመስክ ን ት ሮም ላለ ምዕራፍ የኢጣሊያ ምርኮኞችና ወደ አዲስ አበባ ጉዚቸው ምዕራፍ ፋቸላጥ ነገሥቱ ወደ አዲስ አበባ መመለስ ያዲስ አበባው ምዕራፍ የአዲግራት ምሽግ መለቀቅ ምዕራፍ የመስኮብ የቀይ መስቀል ሐኪሞች አዲስ አበባ መድረስ ያበረከቱት የሕክምና አገልግሎት ህክ ምዕራፍ ስስ ምርኮኞች ነጻነት የሮማ ሊቀ ጳጳስ ልዮን ኛና ዳግማዊ ምኒልክ የተለዋወጡዋቸው ደብዳቤዎች ምዕራፍ ማር ቼዛሬ ኔራሲኒ የመዋዋል ሥልጣን ተቀብሎ ወደ አዲስ አበባ እንደ መጣ»» ምዕራፍ የጦርነቱ ኪሣራ ጥያቄበኢትዮጵያና በኢጣሊያ መካከል የተደረገው ውል ተ። ዕጩሀከ ሃ ቦዜ ከ ኛ ፍ ገጽ በኋላ ንጉ ላ ንጉሥ ምኒልክ ክርስትና አንሥተው ራስ ኃይለ ማርያም የተባሉት ርከ ነባ ልከ ሙ ንጉሥ ምኒልክ ከቤተ መንግሥት መዝገብ ቤት ምዕራፍ ሁለት የንጉሥ ምኒልክ ጉዞ ወደ ወሎ ያፄ ዮሐንስ ዕረፍት መሰማት ለምኒልክ የገቡላቸው መሳፍንትና መኳንንት ከዚህ በፊት እንዳመለከትነው ዐፄ ዮሐንስ አንደኛ በጥንት ወዳጃቸው በእንግሊዝ ተገፋፍተው የደርቡሾቹን ጠላቶች ግብጾችን ረድተው ባገራቸው በትግረና በትግራይ እንዲያልፉ ፈቅደውና ሸኝተው ወደ ምጥዋ አደረሱዋቸው ። ሰገራት ከወረይሉ በሰሜን በኩል የሚገኝ ወረዳ ላሴ ገጽ ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ጹት ገብረ ሥ ዋግሹም ብሩ ያፄ ተክለ ጊዮርጊስ ወንድምና የዋግሹም ጓንጉል ቅሐ ናቸው ገብረ ሥላሴ ምዕ ገጽ ርከርህ ህ እእእጺ ኮ ምዕራፍ ሦስት የኢጣሊያ መንግሥት ከውጫሌ ውል በፊት ካፄ ምኒልክ ጋር ያደረገው ስምምነት በአንኮበር እነ አንቲኖሪ እነቼኪ መጥተው የኢጣሊያንና የኢት ዮጵያን ወዳጅነት ለመመሥረት ካፄ ምኒልክ ጋር ግንኙነት ሲወጥኑ ከእን ደበታቸው የሚፈልቀው በወዳጅነት የንግድን ጉዳይ ከማስፋፋት በቀር የኢጣልያ መንግሥታችን እንደ ሌሎቹ እንደ እንግሊዝና እንደ ፈረንሳይ መንግሥታት የሰውን እገር ለመውረር አይመኝም የሚል ነበር ። ምኒልክ ይኸን የማይቀበሉ ሲሆን ምኒልክን በዮሐንስ ላይ እንዳስታጠቅን አሁን ደግሞ ምኒልክ መስ ፋፋታችንን የሚቃወሙ ከሆነ ራስ መንገሻንና የትግሬን መሳፍንት በማስማማት አስታጥቀን በምኒልክ ላይ ማስነሣት በዚህ ዓይነት እርስ በርሳቸው ሲዋጉ ለኛ በቀጥታ ያለምንም ደም ከጊንዳ አሥመራ ከአሥመራ መረብን አልፈን ለኢጣልያ ሰፊ ግዛት እንመሠርታለን የሚል እምነት እንደ አደረባቸው በየመጽሐፋቸው ይነበባል ይህ አሳብ በሮማ ያለው የጠቅላይ ሚኒስትሩና እንደዚሁም በም ጥዋ የሚቀመጠው የጦር ጠቅላይ አዛ ሲሆን ሸዋ ንጉሥ ምኒልክ ዘንድ የኢጣልያ ወኪል ሆነው የተቀመጡት እነ አንቶኔሊ እነትራ ቬርሲ ግን ከዚህ ዓይነቱ መከፋፈል በመጠኑ ለየት ይላሉ ። የይት ግን ከዚያ ወዲህ አራት ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ ገጽ ሙ ደጃዝማች መኩንን በዚህ ዓይነት ክብርና ደስታ ከቆዩ በኋላ ከከተማዎቹ ጉብኝት ቀደም ባለው ጊዜ ውስጥ በአስተርጓሚው በግራዝማች ዮሴፍ እየተረዱ ስለ ግዛት ስለ ንግድ ስለ ገንዘብ ብድር ጉዳይ ደጃዝማች መኩንን ስለዳግማዊ ምኒልክ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ክሪስፒ ስለ ኢጣልያ ንጉሥ ኡምቤርቶ ሆነው የውጫሌን ውል በማሟ ላት ተዋዋሉ። በዚህ ምከንያት ራስ መንገሻ ያባታቸውን ስም ወደ ጎን ትተው ራስ መንገሻ ወልዱ ለዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የሚል ማኅተም አሠርተው በዚሁ ይጠሩ ዥመር። ከዚህ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ ዳግማዊ ምኒልክ ጥቅምት ቀን የራሳቸውን ጥቅምት ቀን የባለቤታቸውን ሥርዓተ ንግሥ ካከበሩ በኋላአጎታቸውን ራስ ዳርጌን ላገር ጥበቃ ትተው ባለቤታቸውን አስ ከትለው በታኅሣሥ ቀን ከእንጦጦ ወደ ትግሬ ለመሔድ ጉዞ ጀምረው አለቃ ተክለ ሥላሴ የእጅ ጽሑፍ ገጽ ኳ ታሪክ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ምዕ በታኅሣሥ ደሴ ገቡ ። ከንጉሠ ነገሥቱ በፊት የወሎው ገዥ ራስ ሚካኤል የየጁና የበጌምድር ገዥ ራስ ወሌ የራስ ዳርጌ ልጅ ደጃች ደስታ የራስ መኩንን ወን ድም ደጃች ኃይለማርያም ቱርክ ባሻ ታምሬና ሌሎችም ቀድመው ትግሬ ግዛት ገብተው የንጉሠ ነገሥቱን መምጣት ሲጠባበቁ ንጉሠ ነገሥቱ በጥር ቀን ጉሊማ ደርሰው ከዚያ በየካቲት ቀን መቀሌ ገቡ። » የደጃች መሸሻ ወርቄ አሺሺም በኢጣልያ ባለሥ ልጣኖች ዘንድ እንደ ወኪል ሆነው ስለ ወለኑም ክልል እንዲጨርሱ በኢጣልያኖቹና በራስ መንገሻ በደጃች ሥዩምና በራስ መንገሻ መካ ከል ጠብ እንዳይነሣ የንጉሠ ነገሥቱ ወኪል ሆነው እንዲጠባበቁ ነው በዚህም ጊዜ ደጃች ሥዩም በሹመቱ ስላልተደሰቱግርግር አን ሥተው ንጉሠ ነገሥቱ ሲመለሱ ራስ መንገሻን ሊወጉ ነው ስለለ ተባለና ይኸው ስለ ተረጋገጠእጃቸው ተይዞ ወደ አዲስ እበባ እንዲ መለሱና ጠቅላላው የትግሬ ገዥነትም በራስ መንገሻ እጅ እንዲ ረጋ አደረጉ ። በውጫሌ ከተዋዋሉት ውስጥ ኛውን አንቀጽ መሠረት በማድ ረግ በኢጣልያ መንግሥት አማካይነት ንጉሠ ነገሥት መሆንዎ ካልተላለፈልን አንቀበልም ከማለቱ በቀር አድራሻውን ለግር ሜዊ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ በማለት ፋንታ ለልዑል ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የሚል ቃል አለበት ። በዚህም ጊዜ ባፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ከብዙ ጊዜ ዣም ረው ከንጉሠ ነገሥቱ ተዋውቀው የተላመዱ ፈረንሳዮችና መስኮቦች በፊተኛው ጊዜ ኢጣልያኖቹ የምኒልክ ባለሟል ሆነው ሽር ጉድ ሲሉ በሩቅም ሆነው በቅናት ይመለከቱ ነበር ። ረ ድዎ ላይ የተሰማ ጊዜ በኢጣልያና በኢትዮጵያ መሐል ተምሮ የነበረው ውል ደግሞ ተነሥቶ ብዙ ቀን ተነጋግረንበት የውሉ ቃል እንደገና ተነቦ ሲያበቃ ንጉሥ ምኒልክ ከሚል ቃል ፋንታ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የሚል ቃል ተጻፈ። ንጉሥ ምኒልክ የሚል ቃል ተሰርዞ ንጉሠ ነገሥት የሚል ቃል ተጻፈ ማለቴ ነው። ጣይቱ በቀር ራስ መንገሻ አቲከም ራስ መኩንን ደጃች መሸሻ ወርቄ ዋናው አስተርጓሚ ግራዝማች ዮሴፍ ንጉሜ ናቸው። በዚህ ምክንያት እነአንቶኔሊ በየካቲት ወር የስንብት ደብዳቤ ጽፈው ወዳገራቸው እንደ ተመለሱ ራስ መንገሻ ቀድሞ ምኒልክ ባፄ ዮሐንስና በኢጣሊያኖች ጠብ የተጠቀሙትን መጠን አሁን ደግሞ በፋንታቸው በምኒልክና በኢጣልያኖች ጠብ ለመጠቀም ሲሉ በሐምሌ ወር መዝመሪያ ላይ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ካፄ ምኒልክ ደብቀው ከኢጣልያ ንጉሥ ለመጣላቸው ደብዳቤ መልስ ሰጡ። ጴጩከኪፌዕ የቨር ሀሀሀል ጁሃ ዉ ሙ ባፄ ምኒልክ ላይ ከራስ መንገሻ ጋር በመረብ የተዋዋለው ዢፔኔራል ጋንዶልፊ ሊኢታሊያ ኢን አፍሪካ ሙ ምዕራፍ ዐሥራ አራት የኢጣልያን መንግሥትና ራስ መንገሻን ለማለያየት የተደረገ የፖለቲካ ዘዴ ኢጣልያኖች መንገሻን ከድተው ወደ ምኒልክ እንደዞሩ ንጉሠ ነገሥቱ ከመዣፕመሪያው ወቅት ላይየራስ መንገሻን ክዳት በትክክል አያውቁም ነበር ነገር ግን የኢጣልያ ወኪል አንቶኔሊ ኣ ከእንግዲህ ወዲህ ከናንተ ጋር ጦርነት እንጂ ሰላም የለም ብሎ ፎክሮ ከሔደ በኋላ እንደ ራስ መንገሻ ያሉትን ለማስነሣት እንደማ ይመለስ ያውቃሉ። በተለይ ደግሞ ዐፄ ምኒልክ የሠጉት ራስ መኩንን ከኢጣልያ አገር ገዝተው ያመጡት ሚሊዮን ጥይት በአሰብ በኢጣልያኖቹ እጅ እን ደተያዘዚ ነበርና አሁን ኢጣልያኖቹ ከራስ መንገሻ ጋር በተስማሙበት ሰዓት እንደዚሀ ቁጥሩ የበረከተው ጥይት እንዳይቀርባቸው ነው ። ራስ መንገሻ ባሁኑ ጊዜ ጠን ። አንደኛው በ ዓም እነ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ሲገቡ እርሳቸው እምቢ ብለው ራስ አሉላን ይዘው ባመፁ ጊዜ እንጦጦ ላይ በ ዓም የንጉሠ ነገሥትነት ዘውዳቸ ውን ከደፉ በኋላ ወደ ትግሬ ራስ መንገሻን ለማስገበር ዘምተው ያለ ጦርነት ራስ መንገሻን አሳምነው ተመልሰዋል ። ራስ መንገሻ መቀሌ ሆነው ካፄ ምኒልክ ጋር ሲላላኩ በዚህም ጉዳይ የጸስምቱ ገዥ ራስ ሐጎስ ተስግምተው አብረው ባሉበት ሰዓት ራስ አሉላ ደግሞ የራስ መንገሻን ወደ ሸዋ መሔድ በመቃወም ራስ ስብሐትን ይዘው በራስ መንገሻ ላይ አድማ ዥምረው ነበር። የአክሱም ካህናትም ለም ልጃና ለማስታረቅ ሥዕለ ማርያምን ይዘው አብረው መጥተው ነ ም በጉዞው ጊዜ አዲስ አበባ ስንደርስ ተይዘን እንታሰር ይሆን ይስ ሁላችንንም አዲስ አበባ የቁም እስር አድርገው በትግሬ ሌላ ይኾሙ ይሆን የሚል ጥርጣሬ በአንዳንዶቹ ላይ ሲያድር ራስ መንገሻ ደግሞ ንጉሠ ነገሥቱ ካዲስ አበባ ወጣ ብለው ባንደኛው ከ ማቸው ላይ ሆነው ይቀበሉኛል የሚል እምነት ነበራቸው ይባላ ጉ ይሁን እንጂ እስራቱም ግዞቱም በሙሉ ምሕረት መለወ ንና ንጉሠ ነገሥቱም ከአዲስ አበባ ከቤተ መንግሥታቸው አለመነቃነ ቃቸውን አዲስ አበባ ሲደርሱ ተረዱት። ከሰጡት ዝርዝር ሐቀታ ዐፄ ምኒልክ በሥርዓተ መንግሥት ሆነው ናቸው ተቀምጠው ራሶችም ራስ ዳርጌ ራስ ሚካኤል ራስ ወዘ እነዚህ ተ ጥው። ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ ጮ ራስ መንገሻ ዮሐንስ ካፄ ምኒልክ ምሕረት ለመጠየቅ አዲስ አበባ የገቡለት ለቱር ዲሞንድ ምዕራፍ ዐሥራ ስድስት የኮሎኔል ፌሬዲሪክ ፒያኖ መላክና ምንም ፋይዳ ሳያገኝ ወደ መጣበት መመለስ በኢጣልያ አር ምጥዋ ከተያዘበት እኤአ ከ ዓም ሇምሮ ደ ፕረቲስ አጉስቲኖ ፍራንቼስኮ ክሪስፒ ዲሩዲኒ አንቶኒዮ ጂዎሊቲ ጂዎሻኒ እንደገና ከሪስፒ እየተከታተሉ በተቀራረበ ጊዜ ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል ። ጣል በዚህ ጊዜ ዐፄ ምኒልክ ራስ መንገሻም ተስማምተው ኢጣሪ ያን ለመውጋት የሚዘጋጁበት ጊዜ መሆኑን ያውቁ ስለነበረ ላዩን ከኢጣልያኖች ጋር ሆነው ውስጥ ውስጡን ከራስ መንገሻና በርዳ ቸው አማካይነት ካፄ ምኒልክ ጋር ይላላኩ ጅመር ። ራስ መንገሻን ከራስ አሉላ ጋር ካፄ ምኒልክ አናጥሎ የማዋጋቱ ጉዳይ ከከሸፈ በኋላ ንጉሠ ነገሥ ቱም ኛውን አንቀጽና የመረብን ወሰን አልቀበልም ካሉ ወዲህ ክሪስፒ ለባራቲዬሪ በላከው ምስጢራዊ መመሪያ መሠረት ሁሉንም መሳፍንት በተለይ ደግሞ ራስ መንገሻንና ራስ መኩንንን በዐፄ ምኒልክ ላይ ለማስነሣት ልዩ ልዩ ሙከራ ተደረገ። በክረምቱ ጊዜ በነርሱ ሥልጣን ውስጥ ያሉትን ሹማምንት ራስ መንገሻ ወደ ራሳቸው ለመሳብ ያባብሉ ሙ እንደ ነበርና በዚሁ መሠረት ደጃች ተድላ አባ ጉበን ራስ መንገሻ አሰ ረዋቸው ሳለ ከአራት ወር በፊት ማር አሜሊዎ ከእስራት አው ጥቶ በማር ቶዜሊ ውስጥ ከፍተኛ ሥፍራ ተሰጥቷቸው የነበሩት በአሁኑ ጊዜ አምልጠው ከራስ መንገሻ ጋር እንደ ተደባለቁ ያስ ረዳል ። ባሁኑ ጊዜ ከራስ መንገሻ ጋር ያሉት የጦርና ያስተዳደር መኩን ኖች በፊት ከነበሩት ከነሹም አጋሜ ተስፋዬ ከነራስ ሐጐስ በቀር አዳዲሶቹ ካፒቴን ቤቲኒን ገድለው ወደ ሸዋ የመጡት ደጃች አበራ ደጃች ተድላ አባ ጉበን ከሸዋ በቅርብ የመጡት ቀኛዝማች ኃይለ ማርያም ፊታውራሪ ንጉ ቀኛዝማች አንዳርጋቸው ግራዝማች ኃይለ ማርያምና ባላምባራስ በየነ አሉ ሠ እ ቋ ልስ ከ ጅ ጅ በዚህም ጊዜ በፔኔራል ባራቲዬሪ ውሳኔ ከሦስት የተ በሦስት መስመር ከዚህ እንደሚከተለው ከ ብፈለ ጦር አንዲዘምት ተደረባ አዲግራት ወደ ደብረ ኃይላ ኛው የግራ ከፍል ጦር በማር ቶዜሲ መሪነት ኛው በመካከል የሚዘምተው ዋነኛው ጦር በጋልያኖ እየተመፁ ግን ባር ቀደም ሆኖ ከአዲግራት በአጉላዕ በኩል ወደ ይሎ ከዚያ በሸሊ ቆት በእንጣሎ በኩል ኛው ያገር ተወላጅ ጦር ያለበት በማር አሜሊዎ የሚመራው በሐውዜን በኩል ተጉዞ እኤ አ ጥቅ ት ቀን ዓም ደብረ ኃይላ ደረሰ። በዚህ ሁኔታ ቀደም ባለው ጊዜ ዐፄ ዮሐንስ በትንሹ ዐፄ ምኒልክ በትልቁ ተታለው እንደነበረ የታወቀ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ ከወላሞ ወላይታ ጦርነት እንደ ተመለሱ ጸ ሹም እጋሜ ተስፋዬ ከራስ መንገሻ ተልከው መጥተው ንጉሠ ነገሥቱ ወደ ወሎ ብቅ ቢሉ ወደፊት ገፍቶ ብዙ እገር የያዘጩ የኢጣልያ ጦር ወደ መጣበት ሊመለስ ይችላል ብለው በነገሯቸዉ ጊዜ ላዩን አዲስ የሚሠራውን የግሼን ማርያምን ቤተ ክርስቲያን ለመጐብኘት አስመስለው ውስጡን ኢጣልያኖቹን ለማስፈራራት ወረይሉ ሔዱ ። እነፊታውራሪ ዳምጠው አዲስ አበባ በመስከረም ወር ዓም እንደ ደረሱ ወዲያው ምንም ያህል የዕረፍት ጊዜ ሳያገኙ ለዓ ድዋ ጦርነት የክተት ዓዋጅ ተደርጎ ንጉሠ ነገሥቱ ጦራቸውን አስ ከትለው በጥቅምት ቀን ካዲስ አበባ ወደ ሰሜን ለዘመቻ ሲጓዙ ፊታውራሪ ዳምጠውም የራሳቸውን ጦር ይዘው የዣፕግንነት አሟ ሟት ወደሚጠብቃቸው ወደ ዓድዋ አብረው ዘመቴ ። ራስ ወልደ ጊዮርጊስ ጦርነቱን ለመካፈል መጥተው የነበሩት ጀጌ ላይ ንጉሠ ነገሥቱ በሰፈሩበት ሰዓት ተሰናብተው በቆጫና በገሙ በኩል እድርገው ከፋ ከግዛታቸው ገቡ ዐፄ ምኒልክ ከወላሞ ሲመለሱ ከራስ መንገሻ ተልከው የመ ጡት ሹም አጋሜ ተስፋዬ ራስ መንገሻ በኮዓቲትና በሰንዓፌ ከኢ ጣልያኖች ጋር ሁለት ጊዜ ተዋግተው ስለ ተሸነፉ የትግሬን ግዛት ለቀው ወደ ራስ ወሌ ግዛት መግባታቸውን በዝርዝር ለንጉሠ ነገሥቱ አስረዱ ። በሁለተኛው ክፍል ከንጉሠ ነገሥቱ ዣምሮ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ራስ መንገሻ አቲከም ራስ መኩንን ደጃች መሸሻ ወርቂ አፈ ንጉሥ ነሲቡ አቶ ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ሁኔታውን በማመዛ ዘን ነገሩን በለዘብታና በዘዴ ይዘው ሰላማዊ መንገድ የሚፈልጉ ናቸው ። ሦስተኛ ራስ መንገሻ ዮሐንስ ራስ አሉላ ራስ ሐጐስ ባሁኑ ጊዜ የተወረረው አገር የትውልድ አገራቸው ስለሆነና የኢጣልያ መንግሥት ስለከዳቸውም ጦርነቱን አጥብቀው እንደሚፈልጉት ግልጥ ነው። አዲስ አበባ ላይ ባለፈው የተመለከትነው የክተት ዓዋጅ ከታ ወጀ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ በጥቅምት ቀን ዓም ከአዲስ አበባ ተነሥተው በጊዳ በኩል አድርገው በጥቅምት ቀን ወረ ይሉ ከተማ እንደገቡ ራስ ሚካኤልን ራስ ወሌን ራስ መንገሻ አቲ ከምን ራስ መኩንንን ራስ አሉላን ዋግሹም ጓንጉልን ደጃች ወልዴን ፊታውራሪ ገበየሁን ፊታውራሪ ተክሌን ሊቀ መኳስ አድ ነውን ቀኛዝማች ታፈሰን ቀድማችሁ ወደ አላጌ ዝመቱ ። የሆነ ሆኖ ይህ ግንባር ቀደም ጦር በራስ መኩንን አበጋዝ ነት ከወረይሉ ተነሥቶ በመጓዝ ላይ እንዳለ ከደብረ ኃይላ ጦርነት የመጡት ራስ መንገሻ ከነጦራቸው በአሸንጌ ሲጠባበቁ ነበርና ከነ ራስ መኩንን ጋር ተገናኝተው ሁሉም ጉዚቸውን ወደ አላጌ ቀጠሉ። እርሳቸውም ባንድ ወገን ከዚህ በፊት በዶጋሊ ጦርነት ራስ አሉላ እንዳሉት ለጌታዬ ላፄ ምኒልክ ድግስ እንጂ የጦር መስተንግዶ እንዲጠብቃቸው አላደርግም በማ ለት በሌላ በኩል ደግሞ የቶዜሊ ጦር ፊት ለፊት መድፍም እየተ ኮሰ እያላገጠም ስለ አበሳጫቸው ከጠቅላይ አዣዝ ከራስ መኩንን ትእዛዝ ሳይጠብቁ ጦርነቱን ከፈቱ ። ማኅተም ራስ መንገሻ ወልዱ ለዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የጦር የበላይ አዛዝ ራስ መኩንን እያሉ ራስ መንገሻ የጦርነ ቱን የድል ወሬ ለመግለጽ ወደ ንጉሠ ነገሥቱ ደብዳቤ የላኩበት ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ ሺዐዌ ጅጅ ዕቪፎ ጅ ከፓሪስ ቤተ መጻሕፍት ክሞንዶን ቪዳዬ ዶሲዬ ቁ ምክንያት ለአንባቢም ለሰጸሐፊም ግር ሳይል ዳ አ ቢሆን ምንም እንኳን ራስ መኩንን የጠቅላላው የወር አፈን የመ ራክ ንገሻ ደግሞ የንጉሠ ነገሥቱ የዐፄ ዮሐንስ ልጅ በመ ሆዋ ዓሥኑ። በዚህም ጊዜ ጸ« ነፍጥ ጐበዝ አየሁ የጠመንጃ ስም ክአሽክር ገበየሁ የ ጦር ኩንንም ዘንድ ጦርነት በንጉሠ ነገሥቱም በራስ መ እንዳልተፈለገና ንጉሠ ነገሥቱ የአላጌን የጦርነት ወሬ አዲስ አበባ ላሉት በአሳብም በምክርም የጦር መሣሪያም በማቀበል ለሚረዱዋ ቸው ፈረንሳዮች በላኩት ደብዳቤ ላይ ገልጸውታል ። ፓሪስ ቤተ መጻሕፍት ቤት ከሞንዶን ዶሲዬ ቁ ዳግማዊ ምኒልክ በዚህ ደብዳቤ ውስጥ ራስ መንገሻ ዮሐንስ የጻፉላቸውን ደብዳቤ በራስ ዳርጌ አማካይነት ለሞንዶን ቪዳዬ መላ ካቸውምናልባት በዚህ ጊዜ ኢጣልያኖቹና ወገኖቻቸው እነንጉሥ ተክለ ሃይማኖት እነራስ ሚካኤል ንጉሠ ነገሥቱን ከድተዋል ። ዳሩ ግን ራስ መንገሻ ባለፈው ዓመት ሁለት ጊዜ ከኢጣልያ ጦር ጋር ተዋግተው ያን የመሰለ የመ ሸነፍ አደጋ ደርሶባቸዋል ። ከዚያም ንጉሠ ነገሥቱና ሠራዊቱበብዙ ችግር ጠባቡን መንገድ በታኀሣሥ እና ቀን አልፈው በ ቀን ጨለቆት ሰፍረው ሙ ሳሉ ወደፊት ቀድመው የነበሩት ራስ ሚካኤል ራስ ወሌ ራስ መን ገሻ ዮሐንስ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ራስ መኩንን ራስ ኦሉላና ደጃች ወልዴ ወደኋላቸው ተመልሰው ጨለቆት መጥተው ንጉሠ ነገሥቱን እጅ ነሥተው ተገናኙ ። ራስ መኩንን ራስ ሚካኤል ንጉሥ ተከስ ሃይማኖት ራስ መንገሻ ዮሐንስ ራስ ወሌ ብጡል ራስ መንገሻ አቲከም ዋግሹም ጓንጉል ያፄ ምኒልክ ዘበኞች የልፍኝ የእቴጌ ጣይቱ ጦር የደጃች ገሠሠ ጭምር የዕቃ ቤት የጠጅና የሥጋ ቤት የንጉሠ ነገሥቱ ዕውቅ የሆነው ጦር ባቶ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ የሚታዘዘው በበጅሮንድ ባልቻ የሚታዘዘው በሊቀ መኳስ አባተ የሚታዘዘው ራስ ወልደ ጊዮርጊስ አውሳ የዘ ደጃዝማች ተሰማ ናደው መቱት ራስ ዳርጌ አዲስ አበባ ጃች ሉል ሰገድ ለጥበቃ የቀሩት ድምር አዲስ አበባ የቀሩትና አውሳ የዘመቱት ሲቀነስ በሰ ሜን የዘመተው ጦር መሆኑ ነው ። የአ ላጌ ጦርነት ከመደረጉ ከአንድ ወር በፊት በዚሁ በመቀሌ የነርሱው አገር ተወላጅ ናሬቲ በሠራው ባፄ ዮሐንስ ቤተ መንግሥት ተቀምጦ ሳለ ሊቤሪኖ ለሚባለው ኢጣልያ አገር ላለው ወዳጁ እንደዚህ የሚል ደብዳቤ ጽፎ ነበር። ከምሽጉ በምዕራብ በኩል በደብሪ የሸዋ ጦር በምሥራቅ በኩል የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትና የራስ መንገሻ ዮሐንስ ጦር በጋምቤሳ በኩል የራስ መንገሻ አቲከም የራስ ወሌ የደጃች ወልዴ ጦር ወደ ጨለቆት በሚወስደው መንገድ ላይ የንጉሠ ነገሥቱ የራስ መኩንንና የፊታውራሪ ገበየሁ ጦር ጦሩ በዚህ ዐይነት ከሰፈረ በኋላ ስለ ጦርነቴ አጀማመርና አመራር በስፍራው የነበሩት ጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ የሚከተለውን ጽፈዋል ። በዚሁ ጊዜ ፊልተር የሚባለው ከኢጣልያ አገር የተነሣው የኢጣልያ ጦር ውስጡን አዲግራት እስኪደርስ ድረስ ጊዜ ለማግኘት ላዩን ሁለቱን መንግሥታት ለማስታረቅ በራስ መኩንን ጥሪ መጥቶ ። ይኸን ጊዜ ዐፄ ምኒልክ ክፉኛ ተቆጡ። ከዚያ የኢጣልያ ጦር ጠቅላይ አዛዥ የንጉሠ ነገ ሥቱን አሳብ መቀበሉን የሚያስረዳ አንድ ደብዳቤ ላፄ ምኒልክ ምሽ ጉን ስያዘው ለኩሎኔል ጋልያኖ እንድ ደብዳቤ ስጥቶኝ ሁለት ጊዜ ወደ ጠላት ሰፈር ተመላለስሁ ። ይሁን እንጂ ከዚህ በፊት በአ ላፄጌ ጦርነት ላይ እንደ ተመሰከትነው አዲስ አበባ የሚቀመጡ ብዙ የውጭ አገር ሰዎች የኢትዮጵያና ያፄ ምኒልክ ወዳጆች ነበሩ ። በኋላም ባራቲዬሪ ስለ ሰላም ልመዋዋል ትልቅ ሰው ይላካል ያለውን በማመን ዳግማዊ ምኒልክ ተክለ ሃይማኖት ከነራስ መንገሻ አቲከም ይልቁንም ጉዳዩን ተግባር ከሚፈጽሙት ከራስ መኩንን ጋር ተመካክረው ጮ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ደብዳቤ ለኢጣልያ ንጉሥ ጽፈው ለካ ላኩለት ። በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያና የኢጣልያ ጦር አንዱ ቅኝ አገር ለማ። በዚያ ሳሉ ምናልባት ኢጣልያኖች መጥተው በድንገት ውጊያ የገጠሙ እንደሆነ በማለት ለጥንቃቄ ራስ መንገሻ ዮሐንስ ራስ ሚካኤል ራስ ወሌ ራስ ቢት ወደድ መንገሻ ራስ መኩንን ግንባር ቀደም ሆነው በእባ ገሪማ በኩል ። ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ ገጽ ሙ ራስ ወሌ ብጡል ከልጃቸው ከደጃዝማች ዓመዴ ጋር ከካርሎ አናቶሪ መጽሐፍ ራስ መንገሻ ዮሐንስ በዓድዋ ዘመቻ ጊዜ ከኤሪትሪያ ኔልፓሳቶ በጦርነት ሰዓት የኢጣልያኖችን ጐራ በስውር ለቀው ወደወገናቸው ወደ ዓፄ ምኒልክ ጦር መጥተው የተደባለቁት ራቦ ስብሐት ሙ ፅ ምዕራፍ ሠጻሳ አምስት የኢጣልያኖች ተታይላነትና የፔኔራል ዳቦርሚዳ ደብዳቤዎች ከዚህ በፊት እንዳልነው ፈረንጆች ከቆዳ ቀለማቸው የበለጠ በሥ ልጣኔያቸው ስለሚመኩ ባልሠለጠነው በእስያና በደቡብ አሜሪካ ይል ቁንም ከመልኩ መጥቆር ጋር በሥልጣኔ በጣም ወደኋላ ቀር በሆነው በአፍሪካ ላይ ከጥላቻ ጋር የተደባለቀ ንቀት መኖሩ በየጽሔፉ ላይ ይነ በባል። ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ከሆኑ ወዲህ በመጀመሪያው ጊዜ ይኸው መልካም ግንኙነት አላቋረጠም ነበር ። ከዓድዋ ጦርነት ከብዙ ቀን በፊት በራስ መንገሻ አቅራቢነት ከዐፄ ምኒልክ በተገናኘ ጊዜ ሃምሳ ብር ጉርሻ ተቀብሎ ራስ መንገሻ ሊያውቅ የሚፈልገውን አየመረመረ በመግለ ጽና እንደዚሁም ራስ መንገሻ የሚለውን ለባራቲዩሪ በመንገር ጠን ክሮ አንዲሠራ ከምኒልክ አደራ ተቀብሎ ተስናበተ ። የኢጣልያን ጦር ያወጣጡን ሁኔታ የጦርነቱን አሇዥማመርና የጉዞውን ፍጸሜ በሚቀጥሉት ምዕራፎች ፍ ጀከ ጅጅ ምፅራፍ ሠላሳ ዘጠኝ የዋናው ጦርነት አሇማመርና ፍጻሜ በጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ ጽሑፍ የኢጣልያ ጦር በ ዓም በኮአቲትና በሰንዓፌ ራስ መንገሻን ደብረ ኃይላ ላይ እነቀኛዝማች ኃይለ ማርያምን በጦርነት ያሸነፈ ጊዜ ከዚህ በኋላ የኢጣልያንን ጦር ማንም ሊመልስው አይችልም የሚ ዋጋንም ቢኖር ሁልጊዜ አሸናፊዎቹ እኛ ነን የሚል ጽኑ የየዋህነት እምነት ሮማም ለቅኝ ግዛት በመጡትም ኢጣልያኖች ዘንድ አደረ ። ወዲያውም በጅሮንድ ከተማ ማለት ከዓድዋ ድል ወዲህ አንድ ጊዜ አፈ ንጉሥ ቀጥሎ ደጃዝማች ተብለው ያገር ግዛት ሚኒስትር የነበሩት ናቸው ። ደጃች አመንሸዋ ሲሞቱና ጦራቸው ለራስ መኩንን ሲሰጥ እርሳቸውም ወዶ ራስ መኩንን ዞረው ባፄ ምኒልክ ፈቃድ ደጃዝማች ተብለው ጨርውዉርን ይገዙ ነበር ሠ ፊታውራሪ ወልደ ሚካኤል የሜታው ባላባት የፊታውራሪ ገረሠሁ ልጅ ቀኛዝማች እባይነህ የቀኛዝማች ታፈሰና የደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ አባት ቀኛዝማች ተገኘ ወርቅ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የታወቁ ዣግና ታሪክ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ ። በኛም በኩል የኢጣልያ ጦር ዓድዋ ድል እንደሆነ ዐፄ ምኒልክ ወዲያው ወደ አሥመራ ቢገሠግሠ ኖሮ የኢጣልያን ጦር አጥፍተው የምጥዋን ወደብ እጅ ያደርጉ ነበር እያሉ ያንጊዜም ዛሬም ብዙ ሰዎች ሲናገሩ በኢጣልያኖችም በኩል አዲስ ጦር ተልኮ እንበቀል ሲሉ በዚያን ጊዜ የነበረውን ዝርዝሩን ችግር ለማይመለከት ወይም መመልከት ለማይፈልግ በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ቀና መስሎ መታየቱ የታወቀ ነው። እንደዚህ በመስለ ጉዳይ በሥልጣናቸው በመጠቀም ከራሶቻ ቸው የተለየ ውሳኔ ማድረግ በዳግማዊ ምኒልክ ዘንድ የተለመደ አይደለም መሙ ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ ገጽ አንዳንድ ጊዜ ራሶቹ በርሳቸው ሲመሩ ብዙውን ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ በራሶቹ ፈቃድ ይመራሉ ። ሠ ነገሥቱ ወደ ዓድዋ በዘመቱበት ሰዓት አዲስ አበባን የሚጠብቁት ንጉታቸው ራስ ዳርጌ መሆናቸውን እርሳቸውም አዲስ አበባ ባሉት ፈረንጆችና በንጉሠ ነገሥቱ መካከል ሆነው ከንጉሠ ነገሥቱ ለፈረንጆቹ የሚላከውን ከፈረንጆቹ ወደ ንጉሠ ነገሥቱ የሚ ሔደውን በመቀበል ያስተላልፉ ነበር ። አሁንም ባፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተቋረጠውን ወዳጅ ነት ለመቀጠል በ ዓም ሊዎንቴቭ የሚባለውን አንድ ሐኪም አንድ የመድፈኛ ሹም አንድ የቤተ ክህነት ሰው ጨምሮ አዲስ አበባ ልኮ ዐፄ ምኒልክም ለዚሁ መልስ በዐድዋ ጦርነት ሕይወታቸውን የሠ ውትን ፊታውራሪ ዳምጠውን ዋና መልክተኛ እድርገው ልከው እንደነበረ የሚታወስ ነው። በዚሁ ወዳጅነት ዳግማዊ ምኒልክ ከዓድዋ ድል በኋላ ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ መቀሌ በነበሩበት ሰዓት ስለዓድዋ ጦርነትና ስለድሉ አንድ ደብዳቤ ጽፈውላቸዋል ። በዚህ መካከል ከራስ መንገሻ ጋር ተጣልተው ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ ለኢጣልያኖች ገብተው የነበሩትና በኋላ ወዳፄ ምኒልክ መጥተው የዓድዋን ጦርነት የተካፈሉት ራስ ስብሐትና ጓደኛቸው ደጃች ሐጐስ በዚህ ጊዜ ከንጉሠ ነገሥቱ ምን እንደ ተሾሙ የሚናገር ጽሑፍ አልተ ገኘም ። ያፄ ምኒልክ ከዓድዋ ወደ አዲስ አበባ መመለስ ለጊዜው የኢጣ ልያ መንግሥት ከዓድዋ ድል በኋላ አሳቡ በትክክል ስለ አልታወቀ ጥቂት ጊዜ ዕረፍት አድርገው እንደገና አዲስ ጦርም ስንቅም ጨማ ምረው ከአዲስ አበባ ወደ ትግሬ በመሔድ ኢጣልያኖቹ እርቅ እምቢ ብለው ጦርነቱን የቀጠሉ እንደሆነ ለመዋጋት መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ ። ደጃች ሥዩም አባ ጐበዝ የሚባሉት ንም ዋና የራስ መንገሻ ባላንጣ ራስ መንገሻን እንዳያስቸግሩ ባፄ ምኒልክ ትእዛዝ በግዞት እንዲቀመጡ ተደርጎ በጠቅላላው የራስ መንገሻ ሥልጣን በትግሬ አገር ተረጋግጦ ነበር ። ስለዚህ ጉዳይ ንጉሠ ነገሥቱ ለጻፉላቸው መልስ የጐጃሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጥቅምት ቀን ዓ ም በጸፉት ደብዳቤ እንደዚህ ብለዋል ። ዐፄ ምኒልክ ከራስ መኩንን ጋር ራስ ሚካኤልን ዋግሹም ጓን ጉልን ደጃዝማች አባተን አድርገው ወደ ትግሬ ሲልኩ ዐውቆ እጁን ቢሰጥ ይዛችሁት ኑ እምቢ ካለ ውጉት ብለው መመሪያ ከሰጡ ወዲህ ከሸዋም የሔዱት ራስ መኩንንና ደጃች አባተ ከዋግ ሹም ጓንጉልና ከራስ ሚካኤል ጋር ተገናኝተው ወደ መቀሌ ሲጓዙ ራስ መንገሻ መቀሌን ለቀው ኢጣልያኖች ከዓድዋ ጦርነት ቀደም ብለው መሽገውበት ወደ ነበረው ወደ እዳጋ ሐሙስ ሔደው በዚያ ለመከላክል አሰቡ ። የእንግሊዝ መንግሥት በበኩሉ እኤአ በግንቦት ቀን ዓም ጀምስ ረኔል ሮድ በእንግሊዝ ንግሥት በቪክቶሪያ ስም ካፄ ምኒልክ ጋር የንግድና የወዳጅነት ውል ባደረገ ጊዜ በሁስተ ኛው አንቀጽ ላይ ሁለቱ ወገኖች በወኪሎቻቸው አማካይነት በእን ግሊዝ ሱማሌ ያለውን ወደ ሐረር የሚዘልቀው መንገድ ሁልጊዜ ክፍት እንደሚሆን በእራተኛው አንቀጽ ስለቀረጥ በእምስተኛ ውና በስድስተኛው አንቀጽ ስለጦር መሣሪያ አገባብና አወጣጥ በጽሑፍ አስፍረውት የነበረውን መሠረት በማድረግ አሁንም ረኔል ሮድ በእንግሊዝ መንግሥት ስም ራስ መኩንን ስለ ዳግማዊ ምኒልክ ሆነው በደብዳቤ ልውውጥ የእንግሊዝ ሱማሌንና የሐረርን ግዛት በመካለል ተስማምተዋል ። የዐፄ ምኒልክ እማካሪ እንጂኒዬር አልፍሬድ ኢልግ ከክሪስፒ መጽሐፍ ምዕራፍ ስድሳ ስምንት ያፄ ምኒልክና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የቅርብ ግንኙነት ዐፄ ዮሐንስ ከሞቱ በኋላ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ያለ ምንም ማንገራገር በቅድሚያ መጥተው ላፄ ምኒልክ እንደ ገቡላቸው ከዚያም የኢጣልያ ጦር በሰሜን ኢትዮጵያ ተስፋፍቶ የመጨረሻው ጦርነት በዓድዋ በኢትዮጵያ አሸናፊነት በተፈጸመበት ሰዓት ሁለገ እንደ ታላቅና ታናሽ ወንድማማች እየተመካከሩ ሁሉንም ይሠሩ እንደነበረ በየስነዱ ላይ ይነበባል ። ራስ በዛብህና ደጃዝማች በለው ካባታቸው ከንጉሥ ተክለ ሃይ ማኖት ተጣልተው አዲስ አበባ በነሩበት ሰዓት ንጉሠ ነገሥቱ እንደ አማላጅ ሆነው ለንጉሥ ተክለ ሃይማኖት መልስው ለመላክና ከን ጉውሠ አባታቸው አንዳንድ ጉልት ተቀብለው እዚያው ጐጃም እንዲ ቀመጡ ባሳስቡዋቸው ጊዜ ከንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የተሰጠው መልስ እንደዚህ የሚል ነበር። ከዚህ በኋላ ለንጉሠ ነገሥቱ የወንድም አሽከር ሆነው ከልብ ማገልገላቸው ወደ ኢጣልያ አገር ለመዥመ ሪያ ጊዜ ተልክው መሔዳቸው ከዚያ ሲመለሱ በሐረር ላይ ጨርጨር ተጨምሮ ራስ መባላቸው ከኢጣልያ መንግሥት ጋር ባለው ግንኙ ነት በውጫሌው ውል ምክንያት ክርክር በተነሣበት ሰዓት እንደ አንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሥራታቸው ክርክሩ ወዴ ጦርነት በዞረበት ሰዓት በአላጌው ጦርነት ለአራት ራሶች የበላይ አዝማች ሆነው መዋጋታቸው በመቀሌው የክቢ ጦርነት ብዙ ጭፍራ አልቆባቸው ራሳቸው መቁሰላቸው ለመሞት ወደፊት ሲገፉ በራስ አሉላ ጉተታ መዳናቸው ይነገራል ። ከዓድዋ በፊት ራስ ወልደ ሥላሴና ልጃቸው ደጃዝማች ነጋሽ ሸፍተው ሳለ ፊታውራሪ ዘውዴ ይዘው ወዳፄ ምኒልክ ከላኩዋቸው ወዲህ ራስ ወልዴ ሥላሴ አዲስ አበባ ሲቀሩ ነጋሽ ለራስ መኩንን ተል ከው በሐረር ይኖሩ ነበር። ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ የኢትዮጵያ ታሪክ ከዐፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀ ኃ ሥ ነኛ እትም ገጽ ምዕራፍ ሰባ የዓድዋ የሰባተኛው ዓመት የድል በዓል አከባበር ከዓድዋ በፊት በተለይ ንጉሠ ነገሥቱ ዘውድ ከመቀዳጀታቸው እንድ ዓመት ቀደም ብሎ በ ዓ ም ስመ ጥሩ የጦር አበጋዛቸው ራስ ጐበና ፀርፈዋል። ከዓድዋ ጦርነት ዓም እስከ ንጉሠ ነገሥቱ ሕመም ዓም ድረስ ያለው የፀሥራ ሁለት ዓመት ጊዜ ኢትዮጵያ ከርስ በርስ ጦርነት የተላቀቀችበት ጊዜ ነበር ። ክፍል ስድስት የንጉሠ ነገሥቱ መታመም ምዕራፍ ሰባ አንድ ያፄ ምኒልክ በሕመም መውደቅ የጀርመን ወኪሎችና ሐኪሞች ችግር መፍጠር ዐፄ ምኒልክ ከ እስከ ዓም የሸዋ ንጉሥ በመሆን ከ እስከ ዓም በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥትነት በገዙበት ዘመን በውስጥም በውጭም አንድም ጊዜ የመሸነፍ ውርደት ሳይገጥማቸው በሕዝብና በወታደር ዘንድ እንደ ተወደዱ ኖረዋል ። ራስ መንገሻ እጃቸውን ለራስ መኩንን ሰጥተው ወደ አዲስ አበባ በመጡበት ጊዜ የደጃዝማ ችነት ማዕረግ አግኝተዋል ። የራስ መንገሻ ልጅ ደጃዝማች ሥዩምና የወንድማቸው የራስ አርአያ ልጅ ደጃዝማች ጉግሣ ሸፍተው በዚያው በትግራይ የቆዩትን በማስፈራራትም በማባበልም በየተራ ወደ አዲስ አበባ አምጥተው ላፄ ምኒልክ ያስገቡ ደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ስለሆኑ ባፄ ምኒልክ ዘንድ ተወደው ራስ ሊባሉ ሲሉ በእቴጌዩቱ ተቃውሞ ቀረ ይባላል ። ከዚህ በኋላ ራስ ወልደ ጊዮርጊስ ከቤጌምድር ጦር ይዘው ወደ ዓድዋ ሲዘምቱ ገብረ ሥላሴ አሥመራ ሔደው ተቀመጡ ።