Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርር ድን ብርሃን የሚታለቡ ብሊኖች የገና መብራት ሰዓ ብልጭ ድርግም ይላሉ በስመአብ ብዬ መብራት በክር ምንም የለም የሟቿ አክስቴ ትርክምክም ዕቃዎች እንይ ባስዬ ባልቴት በባዶ አፎቻቸው የሚስቁብኝ ይመስሉኛል ብን የድዓዳ ሳህን ትሬይ በቡና አተላ የጠቆረ ረከቦትና ስድስት ጉራ ሲኒዎች ጀበና ማንከሸከሻ የአክስቴ መ ጎፈስ ያረፈባችው ተራ ስለሚመስለኝ አውጥቼ ለመጣል አልደፈርኩም ትን እረገምኩ አርሲ ነገሌ ከትንሣኤ መልስ መባጠጤ በዛ መሰል አንድ ሌሊት ድንገት ስባንን በድንጋጤ ድርቅ ብዩ ቀረሁ ም ዲ ዓለማየሁ ገላጋይ ወደ መሬት የተንጠለጠለ እግሯን አንስቼ አልጋ አወጣሁት ከዚያ በኋላ ነው ጫማዋን ያወለቅሁላት ረሃቤ ተገኘ ያጣሁት ጥማቴ ተመልሰ የማፍቀርና የመፈቀር ጉጉቴ እጥፍ ድርብ ሆኖ ገባልኝ ፍቅር እስከ ትዳር እንኳን ደስ ያለህ አስተዳደሩ ሊያቅፈኝ ተንደረደረ እንኳን አብሮ ዴስ ያለን ለመታቀፍ ተዘጋጅሁ አቅፎኝ ተንፍሶ ይሄን ምሥራች ለመንገር ኃጉቼ በጠዋት መጣሁ በር በሩን ሳይ ነው የረፈደው ነፃነቴን ፍፁም ሲሆን እንደሆነ ይሰማኛል አምጳርጵር ጋር በእሪበከንቱዎች እንክብካቤ አንሰራራ የእሪበከንቱ ህዝብ ደሜ ባንተ ላይ ነው። ቃሠ ሃ ጐፍ ከራዕዩ ባሻገር ምን አለ።
አልኳቸው ወሪሳ ሠፈር ይባላል አሉኝ በነጠላቸው ጫፍ አፋቸውን እያበሱ ምን ማለት ነው እሱ ትንሹ ልጅ ለማዳ ቢጤ ነው መሰል ተጠግቶኝ የሱሪ ጨርቄን መጎተት ጀመረ አዘቅዝቄ አየሁት እቀፈኝ በሟል እጁን አንከርፍፏል ጥቂት አንገራግሬ አነሳሁኖ አቀፍኩት አንገቴ ውሽቅ አለ የህመምተኛ ልጅ ትኩሳትና ሁኔታ አለው ወሪሳማ ባልቴቷ ማብራራት ያዙ ወሪሳማ ወረረ ዘረዷ በዘበዘ ማለት ነው ደንገጥ አልኩ ታዲያ ይሄ እንዴት ለሠፈር ሥም የወሰደው ያህል ትብ ር ጸረ እንዲያም አይደል ናገ የወንዶች ሠፈር ሆኖ እንጄ ማለት። አልኩ በልቤ የመካሻ አጎት ነዎት አይደል አም አልኩ መካሻ የታሰረው የአክስቴ ልጅ ነው ይጠይቁታልን ኣሥ መፈቻው ደርሷል ይባላል ደሥጋ ዘመድ ብትት ት ያደርገኛል ሁለቱ አጎራባቾቼ ቤት ከጣሪያ ጉት አዎ የሆነ የአለኝታነት ስሜት ተሰማኝ ኩይሳው የሱሪውን ኪስ ደባብሶ ይህቺን ይበጡ አለ እጁን እየዘረጋ ከወሪሳ ሠፈርተኞች የተዋጣ ነው የህልም ቅብብሎሽ በመካከላችን ተከናወነ ላምን አልቻልኩም በወረቀት የተጠቀለለ ዳጎስ ያለ የብር ቅርዕ እጄ ላይ ለሽ ብሎ ተኝቷል ኩይሳውን ከኋላው ስመለከተው ሁለመናውን በትከሻው ጋርዶት አህያ የማይችለው ዝናብ የመጣ መሰለኝ ትንሣኤ ለካ ሳይታወቀኝ እኔም ወሪሳ ላይ ጥላዬን ጥዬ ኖሯል የአክስቴ ልጅ የአካባቢው የጎበዝና የጎበዛዝት አለቃ የታፈረ የተከበረ አድራጊ ፈጣሪ ብዙ ገባር ያለው መቼም ወሪሳ ላይ አይታረስ ወሪሳ ላይ መፍራት ቀርቶ ማስፈራራቴ ገነነ ትክ ብሎ ያየኝን መካሻን ጠየከው። እሰይ ከሥራ ስመለስ ከንትር ግሮሰሪ ጎራ ብዬ ከዚህ ቀደም የጋበዙኝን ሁሉ ጋበዝኩ ዛሬ እንዴት ነው የመካሻ አጎትን ሲሉኝ ደስ ብሎኛል አልኩ ወደ ቤቴ ስመለስ የጭልፊቷን ባልቴት በር አንኳኩቼ በዚች ቡና አፍሉ አልኳቸው እንደ ወፍ ጥርስ የሌለው መንቁር አፋቸው ውስጡ እስኪታይ ፈገግ ብለው ተቀበሌሉኝ ለጋስነቴን አብዝቼ አከናወንኩ ወሪሳዎች የሚቅሙበት ቦታ ድረስ ሄጄ ጫት ገዛሁላቸው ሲራ አከልኩላቸው መካሻ ስሙም ሳይነሳ እራሴን ብቻ ይፔ ወሪሳን ዞርኳት ትውልድ ልፋቴ ሜዳ ላይ አልቀረም እያንዳንዱ ወሪሳዊ እንደ አንድ ወሪሳዊ ይመለከተኝ ጀመር አንድ ቀን ጫት ላይ ይሔን ሰምቼ ገረመኝ ወሬው የተነሳው የባልቴቷ የልጅ ልጅ ልጀ ስንተኛ እንደሆን እንጃን ጫት የሚቃምበት ቤት መጥቶ ነው ዘንጧል እንደጥጥ ዘለላ የሌለው ቀይ ፀጉር እራሱ ላይ ብን ብን ይላል ስታድግ ምን ትሆናለህ በለው አሉኝ ማሙሽዬ ስታድግ ምን ትሠሆናለህን አልኩት ሌባ አለኝ በኩራ ለአፉ ነው ቷል ውሬ እንጂ ኋባ ከሆነ ቆይቷል አሉ ጫት እንዴትን ኣልኳቸው ይሄን ነገሩኝ የወሪሳ ጎረምሶች ይዘውት ወደ ባቡ አሁንም ለመሄድ ነ ር መንገድ ይወጣሌ ይጠብቅና ው የመጣው ትልቅ ሰው ኮት የለበሰ ኣባባ አሻግሩች ይላል ን ም ዓለማየሁ ገላጋይ ሙ። ይሌታል እማዬ ጋ ሲያሻግሩት እጁን ሲይዙት እፈራለሁ እቀፉኝ ይሳል እጁንም ለመታቀፍ ያንከረፍፋል ሰውየው ምንተፍረታቸውን ሲያቅፉት አንገታቸው ውስጥ ተወሽቆ አንጀታቸውን እየበላ የኮት ኪሳቸውን ይበዘብዛል የኪስ ቦርሳ ወይም ብር ይዞ ይወጣል ይደነቃል ወይም ይስቃል ብለው ይሄን ሲነግሩኝ እኔ ግን ፈዝዢ ቀረሁ ይሄ እፉዬ ገላ የሆነ ልጅ እኔንም እቀፈኝ ያለኝ አንገቴ ውስጥ ውሽቅ ታሪካዊቷ ወሪሳ ወረሳዊነቴ ከፀደቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሥራ እንደወጣሁ ወደ ቤቴ አመራሁ ሠፈሩ ጭር ብሏል ፊት ለፊት ያሉት ባልቴት በሰፌድ ላይ ምስር ክክ እየለቀሙ ነበር አይናቸው ስለደከመ ፊታቸውን ለሠፌዱ አቅርበው በአፍንጫቸው የሚለቅሙ መስለዋል ቀና ብለው አይተውኝ ፈገግ አሉ የልጅ ልጅልጅ ልጃቸው እንኳን ወደ ባቡር መንገዱ ተሰማርቶ የለም ወሪሳ በሰው ሐራራ እያዛጋ ነው የወር መዳረሻ ስለሆነ እንደ አንድ የአማርኛ መምሀር መጠን ተረት ለመመዝበር አቆበቆብኩ ባልቴቷን ቀረብኳቸው ለመድክን ሲሉ ጠየቁኝ ለመድኩ እንጂ አሁንማ ቤተኛ ሆፔ ታዲያ የለመደ በዚህ ሰዓት እዚህ ምን ያደርጋል። አባ ወሪሳ ቼስ ለመዝረፍም ቢሆን አገር መኖር አለበት በሟል ምኒልክን ተከተለ አጤ ምኒልክ አባ ወሪሳ አሁን በለጥከኝ አሌ ይባላል አባ ወሪሳ ጦርነቱን የጀመረው የአድዋውጡ ር ውጊያ ድዴምጡም ሳይሰማ ነው ተከታዮቹን ይክ ያውን ከጣሊያን ያገኘውን ም ዓለማየሁ ገላጋይ ተተተ ተተ ተ ዘራርፎ ወደ ሠፈሩ ጉድ ተባለ ጣሊያንም ግራ ተጋባ ማታ ያኖረው አዱኛ ለጠዋት አይገኝም ሲመሻሽ ያደራጀው ለጠዋት የለም ምንድነው ጉዱ። በአንዱ ላይ ለአስራአንድ ተሆኖ ይሳቃል ሌላው ይቀጥላል የጥዋ ማህበሩን ለማውጣት ሲል ሲል ዙሩ እኔ ጋ ደረሰ የፌዙ መነሻ ቤቴ ሰርሳሪ መግ ሽ ባቱ ነው ጫት ሁሉ እኔ የሰማሁት እያለ አወራ መሚ አውካካ ወሬው ስብጥርጥር ዓለማየሀ ገላጋይ ነው ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረ እኔ እንዲመች አድርጌ ላቅርብላችሁ ለዚህ መምህርነቴ ጠቅሞኛል አንድ ሺ መካቫ አጎት ቤት ሰርሳሪ ገባ የሰረሰረበትን ድጅኖ እንደያዘ የቤቱን ዙሪያ ገባ ቢመለከት ምንም የረባ ዕቃ አጣ ዕቃ ከጠፋ በልቼ ልሂድ ብሎ ሌማቱን ቢከፍት ባዶ ሆኖ አገኘው ፓስታ ቀቅሎ ይሆናል ብሎ ድስቱን ቢከፍተው ሸረሪት አድርቶበት አየ በዚህም ሀ በሀዘኔታ አለቀሰ ያሉ አሉ ለ ቀስቅሶ ይሄን ድጅኖ ሸጠህ ብላ ብሉ ሰጠው ያሉ አሌ ሑ አምስት ብር ቀዳዳ ሰሀን ላይ አስቀምጦለት ወጣ ያሉ አሉ ሁለት መካሻ አጎት ቤት ሰርሳሪ ገባ ሌሊቱን ሲለፋ አድሮ ሊነጋጋ ሲል ቀድዶ ገባ በድካም እያለከለከ ቢመለከት እሱ ከቀደደው የማይተናነስ ሌላ ነባር ቀዳዳ በትይዩ ግድግዳ ላይ ተመለከተ በልፋቱ ተናደደ ይበልጥ ያናደደው ደግሞ ቤቱ ውስጥ ምንም ባለመኖሩ ነበር ስለዚህ የመካሻን አጎት ቀስቅሶ ሁ መከረው ያሉ አሉ ለ ሰደበው ያሉ አሉ ሕ ገረፈው ያሉ አሉ በዚች ቀልድ ጥሎሽነት ከወሪሳዎች ጋር እንዳልለይ ሆፔ ተቀሳላቀልኩ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆንኩ በብሳ ተባላ ዘመን የብሳ ተባላ ሠፈር ሠፈርተኛ ሆንኩ ምዕራፍ ሁለት ግርሻ እንቅልፍ ለምኔን መተወን ጀመርኩ ፍርሃት እንደ ክፉ በሽታ አገረሸብኝ የአክስቴ ልጅ መካሻ ፍርዱን ሊያጠናቅቅ ወራት እንደቀሩት ነው አሉ ከዚህ በፊት ጥርሱን ያረገፈውና የዘረፈው አንድ ሰው የታሰረ ጥየቃ ከርቸሌ መሄድ እዚያው ማረሚያ ቤት መካሻን የእስረኞች ካቦ ሆኖ ከወዲያ ወዲህ ሲል አየው የተዘጋ ክሱን ቀስቅሶ መጥሪያውን አበጃጅቶ በማረሚያ ቤቱ በኩል እንዲደርሰው አደረገ አሉ ቢያንስ የአምስት ዓመት እስር ይጠብቀዋል ሲሌ ሰምቻለሁ አንድ የወሪሳ ሰፈር የሌቦች ህግ አማካሪ ከለላዬን ተገፍፌ ለወሪሳ ፀሕይና ዝናብ ተጋለጥኩ ወሪሳዎች እኔም ላይ የቆየ ክሳቸውን ቀሰቀሱ ያ የአፈር ቁልል የመሰለ ተጎራባቼ ኩይሳ ደጄ ላይ ተከምሮ ጠበቀኝ ፈገግ ብዬ ተረብኩት እሱ ግን ድድ የመሰለ ድፍርስ አይኑን አፍጥጦ ለሠላምታ የዘረጋሁለትን እጄን ወዲያ ኣለው ምምነውገ አልኩት የሌቦች ሠፈር አልከን አሉ ከ መቼ። ክሱን በድርጊት ማስተባበል እችላለሁ ለምሳሌ የቤቴን በር ሳልዘጋ ወለል እንዳለ ትቼ ወደ ሥራ መሄድ ወሪሳዎች እንዳመንኳቸው ይገባቸዋል በዚህ ዘዴ ሁለት ቀን ተጠቀምኩ የኔን ቤት መለስ ብሎም ያየ ወሪሳዊ የለም ለነገሩ ወና ቤት ለመጨፈር አይገቡ ማስተባበያ ዘዴዬን ቀየርኩ ትምህርት ቤት ሎከር ውስጥ ቆልፌ ያስቀመጥኳቸው ልብሶቼን አንድ በአንድ እያመጣሁ አጥቤ ደጅ ማስጣት በሬን ዘግቼ በጭላንጭል የማሚሆነውን አያለሁ ይሄ ዘዴዬ ያዘልኝ ፊት ለፊቴ ያሉት ባልቴት ግራ ቀኝ ሳይሌ ከእሳቸው በማይጠበቅ ቅልጥፍና ላጥ አድርገውት ይሄሂዳሌሉ ሌላ አጥቤ አሰጣለሁ የልጅ ልጃቸው እየዘለለ አልደርስበት ያለውን ባልቴቷ አውርደው ይሰጡታል ሊላ ልብስ ውሃ ውስጥ ነከር አድርጌ አሰጣለሁ እኒያ የተጠፈጠፈ ቆርኪ የመሰሉት አዛውንት ይመጡና መጀመሪያ ልብሱን ጎትተው ይጥላሉ ቀጥሎ ፈጣሪያቸውን ያመሰግኑና አንስተው ጋቢያቸው ስር ሸጉጠው ይሄዳሌ ወሪሳዎች የማስተባበያ ድርጊቴን ይቀበሉት አይቀበሌት ሳላውቅ ልብሶቼ ተገባደዱ ያንኑ ሰሞን ባልቴቷ ሌባና አዛውንቱ ሌባ በእኔ እሰርቅ በእኔ እሰርቅ ተጣሌ መጣላታቸው ለእኔ በጀ ወሪሳዎች በምን እንደተጣሉ ደረሱበት ተሳቀ በቀጣዩ ቀን ባልቴቷ ደጄን ቆረቆሩ ያ ኩይሳ መስሎኝ ደነገጥኩ ዓለማየሁ ጎላጋይ በሠላም። ይሄ ሰፈራችንኮ ፊት አባ ንጠቀው ነበር ታዲያ እንዴት ወሪሳ ተባለንገ አጤ ኃይለሥላሴ ናቸው አሉ በንጉሥ አገር አባ ንጠቀው ትሉ። እሱ ቀየረው ትርጉመ ግን አንድ ነው ንጉሙ ተሳሳ ናቸውና ትዛዜ ተፈጠመ መስሏቸው ደስ ተሰኙ አለ ሩም ነው አልኩ ጨዋታቸው እንዳይቋረጥብኝ ለማበረታታት ያልኩት ነው ይልቅ አባ ንጠቀውን አንድ ታሪክ ሳጫውትህ እሺ ተቁነጠነጥኩ ያ ዘግናኝ የድስት ድምፅ ተከተለ ዓለማየሁ ገላጋይ አባ ንጠቀው በአጤ ምኒልክ ገፈርሳ ላይ አልተያዘምገ። ተው አንተ ልጅ ተቀልብህ ሁን ብለው ጨርቅ አምጣ ላራግፍልህ አሉኝ እኔ አራግፈዋለሁ ጥላሸት ሲራገፍ ዘዴ አለው ይልቅ ዙር ብለው ደረቴን ደገፍ አድርገው አራገፉልኝ በእ ደህና እደር እንዲሁ ሲመቸኝ እየመጣሁ አጫውትሃለሁ ብለው ወጥተው ሄዱ የነገሩኝ ታሪክ አዝናንቶኛል አሁን እኔ ምኔ ነው አንዳች ነገር አይኔን ቀለለው ከቀልቤ ሆፔ ስቃኝ በፌስታል ያሰርኩት ልብስ የለም ክው ብዬ ቀረሁ የደነገጠችው ልቤ ስትፈራገጥ ቦርሳዬን አስታወሰችኝ እጄን ስሰድ የለም ለኩይሳ ለመስጠት ያዘጋጀሁት ብር እዚያ ውስጥ ነበር በተስፋ መቁረጥ መሬት ቁጭ አልኩ ዓለማየሁ ገላጋይ አንድ ለእናቱ ፅዳና ገል ተሸራርፎ ያልቃል ይባላል ታዲያ የገንዘብ ዕዳ እንጂ የአፍ ዕዳ አይደለም ተሸራርፎ የሚያልቀው በገንዘብ ወይም በንብረት ለመጣ ጥቂት በስጨት ከማለት ውጪ ይሁነኝ ብዬ ስናደድ የምውል ሰው አይደለሁም የትናንቱ የአዛውንቱ ድርጊት ግን አብሮኝ አደረ ተወኝ ብለው ሊተወኝ አልቻለም ከሆዴ አልወጣ ብሎ ሳጉላላው ያደርኩት የፌስታሉ ጉዳይ ነበር አሮጊቷ ይሄን ሲሰሙ ከኩይሳው ጋር አወሻክተው ያጋድሉሊኛል ተስፋ መቁረጥ ተጫጫነኝ ወደ ሥራ ልሄድ ራስጌዬ ያኖርኩትን ሱሪ ባየው ቂጡ እንደጠለሸ ነው ቅያሪ የለኝ የግዴን ከሥራ ልቀር ነው ለከሰዓቱ ክፍለ ጊዜ እንዲደርስልኝ አለቅልቄ አሰጣሁት ቂል አይደለሁ እውጪ የማሰጣው እዚያው ቤቴ ውስጥ አልጋዬ ግርጌ ላይ አሰጣሁት ያ ከአይን የፈጠነ ከምናምን የቀጠነ ጎረቤቴ ትውስ ስላለኝ ሱሪዬን በቁራኛ መጠባበቅ ያዝኩ እዚያው አልጋ ላይ ቁጭ ብዬ አይኔን ሳላረግብ እጠብቃለሁ በመሃሉ ሱሪው ከመድረቁ በፊት ያፈጠጥኩበት አይኔ ደረቀ ጨፈን ጨፈን አድርጌ አረጣጠብኩና ለማፍጠጥ ስዘጋጅ ማፍጠጫዬን አጣሁት አላመንኩም አይኔን አሸት አሸት አድርጌ በድጋሜ ብመለከት የተለወጠ ነገር የለም እርጥብ ሱሪዬ አንድያ ሱሪዬ መከራዬ እራሴን ተጠራጠርኩ እራሴ ከእኔው ላይ ካልሰረቀ በተር ዝር ያለ ሰው አልነበረም ብድግ ብዬ ራሴን ወደ ውጭ አሰገግኩ ወፍ የለም ወሪሳዎች ለሥራ የሚጣደፈውን ሊያጣድፉ ተሰማርተዋል ታዲያ። በፍፁም ቆይ ትርፍ አለኝ ልስጥህ ብለውኝ ወደ ውስጥ ገቡ ሽኮኮን የማንጠልጠል ያህል እያጣደፍኩ ጉዞ ወደ ወሪሳ ሆነ ብዙም ሳንጓዝ ከኋላችን የአንዲት ሴት ድምፅ ሰማን ስለጨለመ አላየናትም ስትቀርብ የአምጳርጵር ልጅ መሆኗን ለየሁ አባይ ለማንኛውም ይሄን ያዙ ብኋችኋል አለች እያለከለከች ገጀራ ነበር ገና እጄ ሳስገባው ፍርሃቴ ጨርሶ ጠፋ ለካ የጎደለኝ ልብ አልነበረም ገጀራና ጠጅ ለን የጠጅ ፈረሴን ጭሄፔ ገሰገስኩጉ ሽኮኮ ስካሩ ጠፍቶ በጥ ይከተለኛል ወሪሳ እምብዛም አልተሟሟቀችም ወሪሳዊ ከፊቴ ገለል ይልኖ የማደርገውን ለማየ ይከተለኛል የ ገጀራውን ይዝ ያ ት በርቀት የልብ ልብ ተሰምቶኝ የትናንት ትንቢት ጭንቅላቴ ውስጥ ይመሳለስ ጀመር ሠዓቴ በብዙዎች ሁሱ ላይ ነው አንድስ እንኳ ወደሌብነት የሜሄድ የለም ገጀራ በውጭ ሰድብና ማንጓጠጥ በውስጥ አለ በሜዳ ያለው በገጀራ ይሞታል ከእኔ የሟሸሸ ይሆናል ደጄ ላይ ደረስኩ ልገባ ካልኩ በኋሳ አንዳች ነገር ገፋፍቶኝ ወደ ኩይሳው ቤት ጠጋ አልኩ ምናልባት የሟከተሉኝ ወሪሳዎች ወደቤቴ ስገባ ለዚህ ነው እንዴ በማለት አሳንሰው እንዳያ ዩኝ ይሆኖል ያም ሆነ ይህ በያዝኩት ገጀራ በሩን ቆረቆርኩ ሲወጣ ምን እለዋለሁ። ወሪሳ ምጥ ይጠናባታል ይሄን ሰፈር ወና ነው የማደርገው እንደ ህዝብ ቆጠራ በመደዳ ነው የወንጀል ሪከርዳችሁ ያለኝ በቤተሰሳብ በቤት በመደዳ አባት ነህ እናት ነሽ ልጅ ነህ የልጅ ልጅ ነሽ አያት ቅድመ አያት የሞቱት ሁሉ አይቀሩኝም እንደገና ተዋርደው እንዲቀበሩ ኣስፈርድባቸዋለሁ ሽ ወሪሳ እራድች ጆቢራ ተላኩባቸው እንዳትቀርብኝዮ የዝንጀሮ መነኩሴ የሰንበ በእድሜ የአምአርጵር እኩያ ተመርጠው ዱላቸውን ወዴ ሌጥ አንካሴ አሉ የመጣውን ሁሌ አያስቀርቡም ባላጋራዬን ውለዱ ጆቢራው አነጣጠሩ እንዳትቀርበኝ ወሪሳን አስጨነቀው ያዙ አቀርቅረው ተመለሱ እሳቸውን ተ ልጅ ቀረባቸው እቀፉኝ ት እን አማማ ጉዶ የልጅ ልጅ ም ካካ ዓለማየሁ ገላጋይ ሥበ ተተ አንት የአይጥ ግልገል ዞር በል ካጠገቤ አሉት እሱም ላይ ዱላቸውን እየነቀነቁ የልጅ ምላጭ በደረቁ ይላጭ። እንደቸኮሉ ባውቅም ቢያጫውቱኝ ወድጃለሁና ነገር ማሰናሰሌን ቀጠልኩ ገሩ ረጅም ነው ነበሩ ደመኝነታቸው በሴላ አይደ ሁከት ክስ ይወዳል ታዲያ ማመልከቻ ነው ከስሶ ያስፈረደበትን የወ ሄዶ ሌላ መጥሪያ ይሰጠዋል በዚህ የኔ አባት አንጀታቸው ያራልና ሶታሶታውን ከወሪሳ መርጠው ሌት ወደ እረ በከንቱ ይሰዳሉ የሌላው ሳይነካ የአምጳርጵር አባት ቤት ወና ሆኖ ያድራል ሲደጋግም እንዲህ የሚያደርግኝ አባ ሰተቴ ነው ማለት ጀመረ አባ ሰተቴ የእኔ አባት ናቸው ጃንሆይ ድረስ የታወቁ ይሄ የኛ ሰፈር ስሙ አባ ንጠቀውም አልነበር እራሴን በአዎንታ ነቀነኩላቸው ጃንሆይ በንጉሥ አገር የምን አባ ንጠቀው ነው። ቀይሩ ሲሉ ወሪሳዎች ሁሉ እኛ የምንወደው አባ ንጠቀው ነበር ንጉስ ካልፈቀዱ አባ ሰተቴ ይባልልን አሉ ይሄኔ አባ ወሪሳ ጣልቃ ገብቶ ነው በራሱ ስም ያደረገው ንጉሙም ተላላ ናቸውና ተሰቴቴስ ወሪሳ ይሻላል አለ በዚህ የትነሳ ከጉዶ ጋር ቂም እንደተዋረስን አለን ተአንገት በላይ ሆድ ለሆድ እየተዋወቅን እንክእንክ እንባባላለን እሷ የወሪሳ የልጅ ልጅ አይደለችን ምሥ የአሱ አባትና የኔ አባት ደመኞች ለም የአምጳርጵር አባት ጠብ ነጋ ጭቅጭቅ ነው ጠባ ሪሳ ሰው ተከርቸሌ ድረስ ብቻ አንዱን ይፔ አንዱን ሆነ እንጂ ጃንሆይ አባ ሰተቴን በደንብ ያውቋቸዋል በወሪሳ በኩል ወደ ግምጃ ቤትም ወደ ባንኮ ዲ ሮማም ሲሄዱ ተዚሁ እኛ ደጅ ታለ ጥላ ሥር አረፍ ብለው ነ ጃንሆይ ለሰበቡ ግምጃ ቤት ባንኮ ዲ ሮማ ይላሌ እንጂ ሚመጡት ተአባቴ ዘንድ ነበር ይባላል ቁጭ ይበሉ አልኳቸው ጆቢራን ወሰድ መለስ በሚያደርግ ማመንታት ውስጥ ሆነው አልጋው ጫፍ ላ ተቀመጡ እሺሦ አልኳቸው ቹ ዓለማየሁ ገላጋይ የኛ አባ ንጠቀው ሰፈር ነበር አሳልኩህም። እንዴ። አባይ እንዳለ መቼም የጦር ቃልኪዳናችን አንዴ ፈርሷል ምነው በአባትነት እንኳን አልጠየቅም ጠይንገ እመጣለሁሃ እረ እመጣለሁ ጎድጓዳ ሰሀኑ እጄን ሊገነጥለው ደረሰ እየተሽኮረመመች ፊቷን አዙራ ሄደች መሬት የተንቀጠቀጠና የተንቀረቀብኩ መሰለኝ አንድ እግሯን መሬት ላይ በደንብ መትከሏን ካረጋገጠች በኋላ ሌላኛው እግሯን ስለምታነሳ ስትራመድ እጅግ ትዘገያለች እችን ልጄ ማለታቸው አምጳርጵር ተሸወዱ አልኩ የልቤን የሰማች ይመሰል ዞር አለች ደነገጥኩ ፊቷ ላይ ግን መሽኮርመም እንጂ መታዘብ አላነበብኩም አዲሲቷ ወሪሳ አምጳርጵር የላኩልኝን ቋጠሮ ወሪሳዎች ጫት የሚቅሙበት ቤት ሂጄ ፈታሁት አልጫና ቀይ የበግ ወጥ ነው በጠዋት ጫት የጀመረው ወሪሳዊ ሁሌ እየተጉመጠመጠ ገባበት ሁሉም እንደ ባህሪው አበላሉም ይወሰናል ድቁሱ ከምኔው ጠቅልሎ ከምኔው አንደጎረሰ ለማጤን የሚከብድ ፍጥነት አለው ሽኮኮ በዚህ ጠቅልዬ እንዲህ አድርጌ አንስቼ እንዲህ ብጎርስ እያለ ከቆየ በኋላ የሟተገብር ይመስላል ከማውቃቸው ወጭ በቅጡ ያልተግባባኋቸውን እንኳን በአባባላቸው ባህሪያቸው ለመገመት ችያለሁ ለምሳሌ ፈላስፋው የሚሌት ወጣት በአንድ እጅ ጎርሶ በአንድ እጁ ዒሙን እያሻሸ ይመሰጣል ያለው ድባብ ያስፈራል ሁለት ያህል እንደጎረሰ ተነሳ ፈሳሰፋው አትበላም። ፆጐዜጌኤጌ ዓለማየሁ ገላጋይ ሙ ሳቁ አልተቋረጠም ፍ አለችና ቀጠለች አንድ ወሪሳዊና አንድ የእሪ በር እሪ በከንቱ ልጅ ጀለሳሞች ነበሩ ለስ። ዓለማየሁ ገላጋይ አንድ ሰውዬ የበግ ቅልጥም ግጠ እሺ። እዚሁ ወሪሳ ቄስ ተማሪ ቤት ሀበክ ፀሪፍቄስ ትምህርት ቤት አለ እንዴ። እዚህ እላይ ወይራው የለም አዎ ከሱ ጥቂት ሄደት እንዳልክ ከቦኖ ውሃው ወደ ውስጥ ገባ ብሎ አስር ብር አውጥቼ ለእማማ ጉዶ ሰጠሁና ወደዚያው አቀናሁ ትምህርት ቤትና ተረት ሲሉኝ ለምን ልቤ እንደሚቆም እንጃ ከዚህ ቀደም እንዴት እንዳልሰማሁ አልገባኝም እንጂ ገና ቦኖ ውሃውጋ ስደርስ የልጆቹ ጫጫታ ተሰማኝ ሰበአሰገሎች ኮከቡን እየተከተሉ እንደሄዱ እኔም የውሪዎቹን ድምፅ እያዳመጥኩ ደረስኩ ትምህርት ቤቱ ዙሪያውን በሳጠራ ግድግዳ ተከብቦ ሲታይ ትልቅ ቅርጫት ይመስላል ዞርዞር ስል ፊት ለፊት የወህዴድ ጽቤት የሚል ፅሁፍ አነበብኩ በሩ ዝግ ነው ወደ ቄስ ትምህርት ቤቱ መምህሩ ልጆቹ ፊት ቆመው ማነው ጭራዬን የሰረቀ። ዝም የሰረቀኝን ይሄን እሸልመዋለሁ ብለው ከኮት ኪሳቸው ውስጥ ጥቂት የተነካለት ሽልጦ አወጡ ሌባው ህፃን አሳዘነኝ እኔ ልጅ ሳለሁ እንኳን የሰረቀ ትምህርት ቤት አልሄድም ያለ እንዴት በአለንጋ ይጎሳቆል እንደነበር አስታውሳለሁ አንድ አይነ ፈጣጣ ትንሽ ልጅ ይኸው እኔ ነኝ ብሎ ጭራውን ከፍ አደረገ ዓለማየሁ ገላጋይ ና ውጣ እዘሆ አሉት ልጁ ወጣ ቄሱ አናቱ ላይ እጃቸውን አስቀምጠው አይ ልጅ አይ ልጅ አሉ አንዴ አጨብጭቡለት ድገሙ ሰልሱ ይበቃል ይበቃል አያችሁ ይሄ አንድ ፍፌ ማቲ ከእኔ ካዛውንቱ በልጦ ከዚህ ቀደም ዘጠኝ ጊዜ ጭራዬን አንድ ጊዜ ዳዊቴን ሁለት ጊዜ ጥምጥሜን ሰርቆኛል ይኸው ዛሬ ደሞ ተንከርፍፌ በማየቱ ዝንብ እያባረርኩ ከእጄ ላይ ሲሰርቀኝ አላወኩም መቼም ግሩም ጥበብ ነው ያዝልቅለት እናንተም ከእሱ ብዙ ትማራላችሁ ተምታታብኝ ቄሱ ለልጁ ቃል የገቡትን ገማጣ ሽልጠ ሰጥተው ወደመቀመጫው ከሰደዱ በኋላ መፈክር እንደሚያወጣ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የተንከረፈፈ አሉ ልጆቹ በአንድ ድምፅ ተዘረፈ አሌ አያያዙን አይተው ቀጠሉ ቄሱ ጭብጦውን ቀሙት ተማሪዎቹ ዘነጋ ቄሱ ተወጋ ተማሪዎቹ ቤታቸውን ሳይዘጉ ሰውን ሌባ ይላሌ አባቱ ዳኛ ቄሱ ልጁ ቀማኛኛ የማንኮሪያ ልጅ መሰፈም ቀስ ብዬ በመጣሁበት አኳኋን ተመለስኩ የቄሱና የህፃናቱ ድምፅ ረጅም መንገድ ድረስ ተከተለኝ የሮጠም አመለጠ ቆመ የትምህርት ቤት ሰዓት ስ ወሪሳ ቀለጠ እማማ ጉዶ የልጅ ልጅ ልጃቸውን ፊደል አስይዘው በአጠገቤ አለፉ ወዮልሽ ወሪሳ ማለት አሰኘኝ ይህን በማድረግሽ ገ በድያለሁ አሁን ግን ታላቅ ስንፍና አድርጌያሁና የባሪያህ ሐጢአ ታስወግድ ዘንድ እለምናለሁ የምትይበት ቀን እነሆ ቀርቧል የነቢያት ቁጣ በላዬ ላይ ነደደ ኃይኳ ቢኖረኝ ኖሮ ቤተ እግዚአብሄር አፀድ ውስጥ እንደተገኙት እርግብ ነጋዴዎች ወሪሳዎ ችን ስለልጆቻቸው ፈንታ ከነቤታቸው በመነቃቀርኳቸው ነበር ወዮልሽ ወሪሳ ወሪሳን እንደለቀቅሁ ከየት መጣች ያላልኳት ጭፍን ፊቴ ላይ ገጭ አለች ዴደነገጥኩ ፀጉሯን እንደማከክ እያለች ጭንቅላቷን ግራ ቀኝ በቀስታ አማታች ጠርሮብኛል አለችኝ የወሪሳ ቃላት አበሳ ሆነውብኛል በየቀኑ ከሽኮኮ ሃምሳ ሃምሳ ቃላት እገዛለሁ አዳዲስ ቃላት መፈልፈሉ አልቆመም ምን ቸስቻለሁቸግሮኛል እናገ ሰው አርገኝ እሥ ልቀቅብኝ ምንድነው የምትይውን ገንዘብ ስጠኝ እያለች ገብቶኛል እንዳልገባኝ ሆሄ የማ ች እንደሆን ረም ፍላጎት ደግሞ አድሮብኛል ትንሸ ፍሉስ ፍራንክ ግፋልኝስጠኝ በቅፈላ ጊዜ አይኖቿ መሬት መሬት እያዩ ይቅለሰለሳሌ ለደረሰብኝ ለመገላገል ድፍን ኣስር ብር ር ዓለማየሁ ገላጋይ አውጥቼ ሰጠኋት ከፊቴ ዘወር አላለችም በአባቷ ላይ እንደምትሞላቀቅ አይነት እያረጋት ይሄን ምን አደርገዋለሁ። ለመሆኑ ማነው ጭፍን በ ዚህ መካከል የቤቴ ብርሃን ተጋረደ እንደ ጭፍን ቤቴም አይኗን ፎረ ጨፍና የሳቀች መስሎኝ ነበር ወደ በር ስመለከት አንድ ዓለማየሁ ገላጋይ ታል የአምጳርጵር የተንጠለጠለ ፊት ወደ ውስጥ አስግጎ ይመስለከ ልጅ ር ወይኔ ሰሀኑ ሽኮኮ ትዝ አለኝ ደነገጥኩ አምጳርጵር አዝነው ምግብ ቢልኩ ከነ ሰሀኑ ሯ ግቢግቢ አልኩ ገባች ቤቴን ሞላችው ጠባብ ቤት ውስጥ የቆመ ትልቅ ቁም ሳጥን መሰለችኝ ካለፈው አነስ ያለ ጉድጓዳ ሰሀን በጡቶች አስጠልላ ሆዷን አስደግፋ ይዛለች ሆዴ እንደ ለማጅ ማሲንቆ ገዘገዘ ጡሩሩሩሩሩ ሰሀኑን ልወሰድ ስመጣ አባዬ እንዴት ባዶ እጅሽን ትሄዳለሽ። ርእሱ አልገባኝም አልኳት ፍቅሮ ፍቅር ማለጊ ነው እሺ እስከ ያው እስከ ነው እሺ ቅብሮ ደሞ መቃብር ነው እንዴ። የእኔ ልጅ ናታፖ ሳልመልስሳቸው ገልመጥ ብዬ አየኋት ተነስታ አልጋው ላይ ተከምራለች የተራቆተ ገላዋ እንዳይታይ አንሶላውን ሰብሰብ አድርጋ ጋርዳለች ሥጋ የበዛው ፊቷ ስጋት ይኑር አይኑር አያሳብቅም አምጳርጵር ባለው ክፍተት ሾልከው ወደ ውስጥ ገበቡ ያዩትን ካለማመን ክው ብለው የድመት ሀውልት መሰሉ ከቆይታ በኋላ አስከትለዋቸው ወደመጡት ሰዎች ዘወር ብለው ጉዴን እዩ አለ ሺትርገጥ አባቷን ለምን እንደምትፈራ አሁን ገባባኝ የተዘጋ ቤት ውስጥ በአልሞትባይ ተጋዳይነት የገጠመ ድመት ምነ ምኑ ይመታል ይያዛል ተርበተበተች እንደማልቀስ ከጀላት የተጠሩት ሰዎች ገብተው ከአምጳርጵር ጀርባ ተሰለፉ አምጳርጵር ማብራሪያቸውን ጀመሩ ልብ ብላችሁ እዩ ልጄን እዚህ ቤት ስታገኙዋት እንዴት ተኮራምታ እያለቀሰች እንደነበር ለክራችሁ ትመሰክራላችሁ ሦስቱም በአንድ ቃል እሺ አሉ ህግ እያለ እንደሌሶ ጨለማን ተገን አድርጎ የ አዊ ክብር ገፍፎ እንደ በሬ በመጥለፍና አስገድዶ በመድ ር ጌት እገትረዋለሁ በድርብ ድርብርብ ወንጀል ኣንቀፅ ዓመት አክከናንበዋለሁ ሌሳው ቀርቶ አስራ ንኳን ይግባኝ እላለሁ እንኳን ለራሴ ለሰው ሰብ ፍርድ ቤ ጠቅሼ አሰራ አምስት አራት ዓመት ቢሆን እ ይዘፍናል አንገቴ አሉ ነገራቸው አልገባኝም የጠለፍኩና እንደተሳሳቱ ገባኝ ኣምጳርጵር ብዬ ስጀምር እስኪ መጀመሪያ የገባህበትን ወንጀል ተወጣ በወንጀል ላይ ወንጀል አትደራርብ ስሜ አምበርብር እንጂ አምጳርጵር አይደለም ተሸቆጠቆጥኩ ሺትርገጥኮ የመጣችው እርሶ ልትሰጠኝ ማይመስል ማመኻኛህን ተወው እሄ ምግብ ግዢ እንጂ ላንተ ስጪ አልወጣኝም ምግቡን ይዛ ስትመጣ ጩለማን ተገን አድርገህ መንግሥት እያለ ለምን እሷን አትጠይቁም። ፍርድ ቤት እንዳደረገህ መሆን ነዋ ወይ ታገባታለህ ወይ አርባ ብር ትቀጣለሀ እሳቸው የዘመናቸውን ደንብ ነው የሚያወሩት የደጉን ዘመን እኔም ገና አንድ ፍሬ ሳለሁ ተጠልፌ ነው የተዳርኩኬት አባ አደናግሬ ሌት ተነስቶ ለካ አድፍጦ ኖሯል ታዲያ እኔ ተረት እና ታሪክ እንዳላነፈነፍኩ ለጆሮዬ ተጠየፍኩ ኩይሳ ፊቱ ድንገት ስገተርበት ተርበተበተ ምነው። የአስር ልጆች አባት የሆነው አባቴ ቢያገኘው አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ይለው ነበር እንግዲህ በቅርቡ የወለደ መሆን አለበት ስል አሰብኩ አንድ ቀን ከስራ በኋላ ልጄን ካላሳየሁህ ብሎ ችክ አለ በ ተከተልኩት መንገድ ላይ ስለ ልጅ አስተዳደግ ይነዘንዘኝ ዓለማየሁ ገላጋይ ልጅን ምንም ሳትዋሽና ሳትደብቅ ማሳደግ ይጠበጎብ አንድ ልጅ ላ ቤቱ ደረስን ልጁ አራሰ መስሎኝ ነበር አምስት ለጫ ቆቅ ቅልቅል ነው እንደ አባቱ ትከሻው የጻሂ ይሆነዋል ስንተዋወቅ ሰሜን ሰነግረው ከእንቅ አንገት የሌለው ፍጥረት እንደባነነ ሆኖ አባቱን እየ ለዚህ ሰው ነግረኸኛል። አሉት አሉ እንደኔ ጭንቀት እብደት ሊሆንበት ቃጣው አሉ እንደኔ እሱ የተጠቀሰበት ወንጀለኛ መቅጫአንቀቅፅ የስድስት ወር ዘብጥያ ጌታ ነበር አሌ አንጳርጵር ያንሰዋል በሟል አውጠነጠኑና ሸኮኮን ላኩበት ዓለማየሁ ገላጋይ ሣሬ ማታ ና እና እንነጋገር የቀጠሩት ቤታቸው ነው ጩልጩሌ ነገር ሲቀል መስሎት ማታ ጭለማ ለብሶ አምጳርጵር ቤት ሂደ ስለከሰስኩት ሊገድለኝ ዝቶብኛል ብለው ሦስት ሽማግሌ ምክር አዘጋጅተው ጠብቀውት ኖሯል ቤታቸውን ሲቆረቁር እጅ ከፍጌ ተያዘ ተመሰከረበት መከሳከያ ምስክር ያቀረበው ሽኮኮ ፈርቱ አላውቅም አለ ጩልጨጩሌ መንግስት እያለ እንደሌለ በመቁጠር በህገ የተያዘን ነገር በመናቅ ጨለማን ተገን አድርጎ ባሳጋራው ቤት ድረስ ሄዶብዙ ማጠናከሪያ አንቀፅ ተጠቅሶበት አምስት ዓመት ተፈረደበት ያንሰዋል ይላሱ አሱ አምጳርጵር ሲወጣ ደዋ አዘጋጅቼለታለሁ ቶለና ቶሎ ጨለጥኩ መጠጥ ትራሱ መጠጥ ልብሴ የመጣው ቢመጣ አለመመለሱ ብዬ ፎከርኩ እገድላቸዋለሁ አልኩ ደግነቱ ስም አልጠራሁም አሉ ተው ያለችኝ ጭፍን ብቻ ናት ያንን ምሽት ፍፁም ሴት ሆና አመሸች እኔን ስትለማመጥ ቤቴ ከመድረሴ በፊት ግን ከስካሬ ባን ነበር ስላበዛሁት ጭፍን በጥፊ ብሳኝ ነው ስካሬ የበነነው እንዳፈጠጥኩ ነጋ የጫፉጫፍ ጠዋት ሰራ ልሂድ አልሂድ እያልኩ በመንገዋለል ላይ ሳለሁ በሬን ሽኮኮ ቆረቆቁረ ስከፍትለት ዛሬ ማታ ና እና እንነጋገር አለኝ ማን። አምጳርጵር ተቁነጠነጡ ቢሆንም የአሳቸውን ፈቃድ መጠበቄ አስደስቷቸዋል ሲርበኝ ታነቅሁ ሲጨንቀኝ ታረቅሁ መሆኑ አልጠፋኝም አሌኝ ዝም አልኩ ጥሩ አማካሪ አለህ በእናት ድርጅቴ መጣሀብኝ እንጂ እኔና አንተ አጥፊና ጠፊ ነበርን የድርጅቶች አባርነት እንዲጠናከር በማሰብ ነገሩን በእንጥልጥል ትቼዋለሁ ከእኔ ቀድሞ ሰውየው አመሰገናቸው ጉልበት ሳም እንጂ አሉ አምጳርጵር ጉልበቷን እንድትሳም ይመስሳል ይሄኔ ሺትርገጥ መጥታ ተሰየመች ከአምጳርጵር ቀጥሎ የእንግዳውን ጉልበት ሳምኩ ሳንገራግር ፕእሷንም ሳም አሉኝ ክምር ጉልበቷን ስስም ጭንቅላቴን ዳሰስ አደረገችኝ መላ ሰውነቴን ሸገገኝ እሱ የድርጅታችን እቢህዴድ ፀሀፊ ነው አሌኝ ከእንገቴ ቅንጥስ ብዬ አመሰገንኩ እኔ ደዋ የድርጅቱ ገንዘብ ያዥ ነኝ ድርጅታችን ለዚህ አስተዋፅኦ ወረታውን ይከፍሳል አለ ሰውየው ወረታው ክፍያ እኔን በማረድም ቢከናወን ተገቢ ነው እላለሁ የተሸከምኩት ጭንቀት ሲራገፍ ትከሻዬንም አብረው ያወረዱት ያህል ቀለለኝ ሲያዝሉት ነካሽ ሲያጠርዳ ት አልቃሽሸሽ ፖ አሌ አምጳርጵር የት አልቃሹ ነው ይሂ አለ ማሽ የካድኳቸው የጦር ቃል ኪዳን ትዝ አለኝ እንግዲህ ጥል ማለታቸው አይቀርም ከአስገድደ መድፈሩ ወንጀል ዓሰማየሁ ገላጋይ ለኛል ር ንቀጥሳለን ስን አስር ጊዜ ይሻለኛል እስትንያዝ እን ያዝም አባሪ ተባባሪ ስለሆንኩ ፍርዴ ከእሳቸው ዝቅ ይላል ። አውቀው ይግቡበት ሰውየው ብዙም ሳይቆይ እኔን መካክከሮኝ ሄደ አምጸጳርጵር እንደ አዲሰ እየጎፈሱ ማነብነብ ጀመሩ ዋእራበከንቱ ህዝቦች ዴሞክራሲዊ ድርጅት ቢባል እውነ መስሎሃል አንዱም የእሪ በከንቱ መንፈስ የለበትም አሁን ብፈልግ እንደ ዝንጅሮ መንጋ በሸመል ገብቼ እበትነው ነበር ል ታዲያ ምን ይሆናል በገንዘብ ያዥነቴ ጥቂት የጎደለብኝ ሰለለ እሱን በሀግ እንዳይጠይቁኝ ማለሳለሻ ያልኩት ኤ አማላጅነታቸውን የተቀበልኩት አፈር ሳልገባ እንተ ዋጋሀን ሳላሰጥህ እልቀርም አትየኝ አይንህ ይፍሰሰና እንኳን እይንሀ ይፍሰስ ማለት ቢያፈሱትም ነዳ ከመውጣቴ ጋሮ አይነፃፀርም ዝም አልኩ በል እስተዚያው ልጄን የምትክሰበትን እኔንም የምትዛመድበትን ሀሳብ ከጃማግሌዎች መኣረህ በዚህ ሁለት ቀን ተመለሰ አሉፅ እሺ አልኩ ከቤት እስክወጣ ቸኩዬ ወሪሳ ሽማግሌ የለም አማክራለሁ ብለህ ጭርሱን ገደል እንዳይሰዱሆቻ አሉኝ ደሞ አሰብበት ትፀድቅ ትኮነን ቢለው ቆይ መክሬ አስታውቃለሁ እንዳለው እንዳትሆን ኋሺ እሺ እሺ እሺ አይደለም ተልብህ ተቀልብህ ሁን ባለፈው ተመጡት ያቃቢ ሀግ ምሰክሮች ወደ ኋሳ ቀረት ብሎ አፍ ለአፍ ገጥሞ ያናገረህ እሦፖ እሱን አማክረኝ በለው ሺ ጋ ወሪሳ ሌሳ ጫፍ አራሴን ቤቴ ኣገኘው ይመስል እዛ ደርሼ የምስራቹን መንገር ተቻኮልኩ እዚያ በጭንቀት ተቆርጦ የቀረ ፈው ሳይኖሮ አይቀርም ደሰታው አልሟላልህ አለኝ የእሪ በከንቱን ወንዝ በፍርሃት ሳልገሳመጥ ተሻገርኩ ሁ በአንቅልፍ ልቧ የምታልጎመጉም ትመለላለች እሷም ወደኔ ያልተቋጨ ጉዳይ እሆዷ አድሮባት ይሆናል ወደ ወሪሳ ለመግባት አቀበቷን እንደጀመርኩ አንዳች ነገር ከወደ ሰንሰሉ ብቅ አለ ከድንጋጤ ብዛት መፎከርም መጮህም ተሰኖኝ ደርቄ ቀረሁ ጭለማው ሳይ እንዳፈጠጥኩ እንዴት ሆንክ። አለችኝ ጭፍን ምንም ዓለማየሁ ገላጋይ ብታቅፈኝ ብዬ ጐ አልኳት ለአጭር ጊዜ ዝም ብላ ተኛች ተናደድኬ ሳልታኑ ነገር በፈሪነት መመዝገቤ ቆጨኝ ዩ ፈራህ። ቢሉት ውቃቢያቸው እና አምጳርጵር በህይወታቸው ላንተ ሲለሳለሱ ማየቴ ነው የጠየቁትን ቢያጡ እጥፍ ድርብ ጠላትህ ሆነው የሆነ ያልሆነውን ጨማምረው ከወህኒ የሚወጣው እሬሳህ ነጡ ጭፍን ትዝ አለችኝ ይጣልህ መገልበጥ እያለልህ ይባላል ሸ የ በላቸው ከዚያስ በተረጋጋ ኣሁን እሺ እሺ ትፈታለህ መንፈስ ስር ስሩን የታሰረብህን አምጳርጵር ከሺ ብረት ሆኖባቸው ሳይሆ ትርገጥ ጋር የሚኖሩት ዝምድና እግር ይሆን አይቀርም እነሆ በእሳቸው ሽምቀቆ ዓለማየሁ ገላጋይ እንድገባ ወጥመድ አበጁብኝ የኩነኔ ኑሯቸ አስተላለፉብኝ ን ዙሪያዬ አደጋ ባረገዘ ካብ ታጥሮአል ልዝለሏ ተንዶ ይገድለኛል ያለኝ መውጫ ኣንድ ነጡው ሀ መጤ ብለኩ ትርገጥን ማግባት ግኒ እግዜር ይይልዎት አምጳርጵር ከዚህ ሌላ ትዝብት ውረሱ ሳይነጋ እንዳሰመሹብኝ ጊዜና ትውልድ ይፍረደን ሳልነቃ እንዳስረፊዱብኝ የባለቅኔን አንደበት ተዋስኩ ሥጋትና ቅናት የእሪበከንቱውን ሰው ከዳይሬክተሩና ከአስተዳደሩ ፓዣ አያይዝ ወደ አምጳርጵር በአማጭነት ላኩዋቸው እአምአጳርኗ የማሰቢያ ጊዜ ይሰጠኝ አሉ አሉ ለሳምንት ቀጠሮ ተያዘ በድንጋይ ከተካበው ወህኒ በስጋ ወደተገነባው ዘብፃያ ለመውረድ አንድ ሳምንት ቀረኝ ህልሜ ሁሉ በሺትርጥ ተሞላ መሬት ስቆም ተራራ እላይዋ ላይ ስወጣ ገጾል ሆና ትታየኛለች የሰላም እንቅልፍ ጠፋ አንዳንዴ ደሞ እንደ ደብረ ዳሞ ተራራ በመጫኛ ገላዋ ላይ ስጎተትባት ይታየኛል ቀና ስል ጎታቼ አምጳርጵር ናቸው ወደ ላይ መውጣቱም ወደ ታች መውረዱም ጭንቅ የሆነበት አጋግሽ ላይ እንዳለሁ እነቃለሁ እንኳን ከእንቅልፌ ከአፍላ ፍቅሬ ተናጠብኩ ጭፍንን ካየኋት ሁለት ቀን አለፈ በጭንቀት መካከል እንደ ክረምት ፀሀይ ትውስታዬ ሳይ ብልጭ ብላ ትጠፋለች። ዝም አልኳት ጸረ እንዴ ይሄ ሼም ውርደት ነው። ይሄ። ትንጂን ነዋ አሉ አምጳርጵር እጅ ክተት አላውጅም አንተ ሌላ ሥራ ከነአባቱ እኔ እበቃለሁ እፎይ አልኩ እኔ ለመጣባቸው ልጅ ጦርነት ተጠባባቂ ቦር መሆኔ እረፍት ሰጠኝ ስል ሺትርገጥ በጥፊ ለጠፈችብኝ እኔም መቼም ለመጣባቸው አለህ ለመጣባቸው ልጅ ሥረ መሠረት ሞቸ ልጅ ከእሪበከንቱ ከጠፋ ሁለት ቀን ሆኖታል የዝ ን ዱላቸውን ይዘው በአሳቻ ሰዓት መጣባቸው ቤት ዘው ከስ አ አ በ አምጳርጵር ገና አሁን እኩያቸውን አገኙ ስል ርክ ር ርር ን አጥቂ ሆፔ ዕለታዊ ጉዳ አረቄ ድርጐ ይዝ እሄዳለሁ እሳቸው ወደ አናዳጁ ይ ሲጐተቱ እኔ ወደ ታሪክ እስባቸዋለሁ እዚህ ነው የተወለዱት። ነኝ ሆን አንድ አይበቃፍ ሦስት ጊዜ አተ እንዴ። ለገቢ ፆን ላይ የፈረንጆች እስር ቤት ሲጠበቅ ዘ ቸ በሸንበቆ ሾጣጣ የዶሮ ቤት መሳይ ሰሩ የእስር ቤቱ ስል እላዩ ላይ የሚከራይ ብለው ለጠፉ ይኸን ካከናወኑ በኋላ ወደእኔ መጡ በኩራት እንደምታየው ከእግዚአብሔር ጋር ይሄን ቤት አጠናቅቄያለሁ አሌኝ እሺ አልኳቸው በዚህ ሸንበቆ ቤት ስራ ላይ እግዚአብሔር መሳተፉ እየገረመኝ ተአሁፈ ሁም ው ቤትን መስራት ብቻውን ፋይዳ የለፀ ስ ውት መፈንጫ ይሆናል እንደው እግዚአብሕር ተራድቶ አከራይቼ በወር በትንሹ ሦስት ሺ ብር ባገኝ አምልርጽር ሁለት ነገር ሳቱ የመጀመሪያው ሽኮኮ እንጂ እግዚአብሔር ተከራይ አፈላላጊ አይደለም ሌላው ቢያነሱት እንደዶሮ ቤት በትከሻ የሚንጠለጠል የሸንበቆ ወጋግራቸውን በዚህ ሁሉ ብር የሚከራይ የለም ሳልፈራ ነገርኳቸው ምንም ያሮጌ ልጅ ብትሆን ያንተን ያህል ማሰብ አቅቶኝ ማለት።