Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የዚህ መፅሃፍ አላማ የስደትን ህይወት ማንፀባረቅ ወይም ስለ ስደተኞች ችግርና ሰቆቃ መተረከ አይደለም ይህ ቅፅ ከቀዳሚዎቹ ማስታወሻዎች የሚለየው ተራኪው ስደተኛ በመሆኑ ብቻ የቀልድ ኢላማ ሆና ነበር። ይህም ሰው እያደር አዲስ በመጣ በአራተኛው ቀን አካባቢ ወደ ከተማ ሄደን ቢራ ቤት አመሸን ወደ ካምፕ የተመለስነው እኩለ ሌሊት ካለፈ በሁዋላ ነው። አኩለ ሌሊት ላይ የሚቀሰቀስባት በሰራተኛዋ ላይ አንድ የሆነ ቂም ያለባት ነው የሚመስለው። ሌላው ሁሉ ፉርሽካ ነው። ግንዘቡ እጅሽ ላይ ሲገባ የምነገርሽ ቦታ ሄደሽ የወደቁ ልጆችን ታነሺያለሽ ብሎ ነገረኝ እነዚያን የተቸገሩ ልጆች አምላከ በሌላ ቀላል መንገድ ሊረዳቸው አይችልም ነበር። አያቶቼ እናቴን ለአንድ ሃብታም ነጋዴ ሊድሯት አስበው ነበር። ምን ሆፔ ነው እንዲህ ደሜ ሮጦ አናቴ ላይ የወጣው። ያም ሆኖ ብርዱን ለመከላከል የለበስኩት እንደ ድንኳን የተወጠረ ጃኬት ካጎፈረው ጢሜ እና ካነገትኩት ቦርሳ ጋር ሲደማመር አጥፍቶ ጠፊ ሽብርተኛ ሊያስመስለኝ የሚችል ነበር። ቅፅል ስም ቢጤ የለጠፈልኝም ቶም ነበር። ፀሃፊው ማለት ነበር። ከሰኞ እስከ እሮብ ማለዳ ላይ ነቅቼ ሳበቃ ከአገሬው ሰው ጋር ተደባልቄ በባቡር ወደ አምስተርዳም አጓዛለሁ በመጀመሪያው ሰሞን አምስተርዳም አስደንግጦኝ ነበር። ምክንያቱን ጠይቄ ነበር። የሚሮጡት ባቡር አንዳያመልጣቸው ነው። አርብ አና ቅዳሜ ማምሻውን ባር ዞይስ አልጠፋም በዚያው ሰሞን በባንኮኒው ዙሪያ ተደርድረን አየጠጣን ነበር። እንደ ወትሮው የተደባለቀ ነበር ወጋችን የሙዚቃ መምህሩ ከሪስ ለአረፍት ከሄደበት መመለሱ ነበር የሜከሲኮ ሴቶች ውበት ሲል አዳንቆ ነገረኝ አንዷን ላገባት ነበር። ከአንዱ ርአስ ወደ ሌላው እንዴት እንደምንዘል አይታወቅም የጦርነቱ ወሬ ተቋርጦ ስለ ጥርስ እያወራን ነበር። ለምን ጠየቅኸኝ ግን። የአፍሪቃውያን ጥርሶች ብዙ ጊዜ በጣም ነጫጭ ናቸው ምን አይነት ኬሚካል አየተጠቀሙ ነው ብዩ አስብ ነበር። ከፃፍኩለት በሁዋላ ምን ያደርግልሃል። አሳ አጥማጅ ነበር። ለሞምባሳ ጭምር አሳ ያቀርብ ነበር። ቤቱ ግን አላለቀም። ወደ ኔዘርላንድ የመጣው አስር ሺህ ዩሮ አጠራቅሞ ለመሄድና የጀመረውን ቤት ለመጨረስ ነው። የአፍሪቃ መሬት ጡት ነው ሲል በስሜት ነገረኝ የእናት ጡት ማለት ነው ትጠባዋለህ። በምድራችን ላይ ያለው አብዛኛው ሰው ጅል መሆኑን አባቴ ይናገር ነበር። እውነቱን ነው። ችግር ብቻ የሚያወራ እራሱ የችግሩ አካል ነው። በኛው ከፍለዘመን አውሮፓ ላይ አንዱ ሌላውን ለማስገበር በተደረገ ሙከራ የተገኘው ውጤት የሚሊዮናትን ሬሳ ማፈስና ቅርሶችን ማውደም ብቻ ነበር። ትበሳጫለህ መተንፈስ ችግር ባይኖርብኝ ሌላው ተስፋ አስቆራጭ ነበር። ያለፈውና መጪው ጨለማ መሆኑ ሳያንስ ዛሬን በጭጋጋማ በረዶ ውስጥ ማሳለፍ ዛሬን ከትናንት ወይም ከነገ ያልተሻለ እንዳደረገው እየተሰማኝ ነበር። ከኔ በቀር አፍሪቃዊ አልነበረምች ሁለት ሴቶች በመሃረም አይኖቻቸውን እያባበሱ ያለቅሱ ነበር። ቤትህ ውስጥ ሙቀትና መፅሃፍ ካለ ሌላ ምንም አያስፈልግህም ቤት ማግኘትህ አስደሳች ዜና ነው። በረዶው ብን ብን እያለ በመውረድ ላይ ነበር። የደጁን ብርድ የሚቋቋም እሳት በመላ አካሌ ውስጥ ተቀጣጠለ። ከርስቲና ከፍ ባለ ድምፅ ቀላቶቹን አንድ ባንድ እያስተማረችን ነበር። አጄን አወጣሁና ጥያቄ ጠየቅሁ በአንግሊዝኛ ስንማር ሂ አትነበብም ብለውን ነበር። በደች ግን ኸኒ ነው። ይሄ ደች ነው ላለፉት ሰላሳ አምስት አመታት ለምን እንደማትነበብ ባለማወቄ ተቸግሬ ነበር። የፊደሏ አለመነበብ ጉዳይ ጫማ ውስጥ እንደ ገባ ጠጠር የሚቆረቁር ነበር የሆነብኝ። ትንኝ ወይስ ፈረስ ዛሃ ሬ ኗዐቢፍጨ ሯፅከ ቋ ዕዐቨ ፀፀበ ሠቋ አጭሩ የትኛው ነው። ሆንድ ውሻ ነው። ሞንድ አፍ ነበር። አማራ አም ሃራ ሃም ሃራ ሁሉም ሃም የሃም ምንጭ ይል ነበር። አንድ ቀን ላይብረሪ ቁጭ ብዬ ቃላት ሳጠና በመሰላቸት ብዛት ብስጭት ስላልኩ ማልቀስ ፈለግሁ ሆኖም ላይብረሪ ውስጥ ማልቀስም ሆነ መሳቅ ስለማይፈቀድ ማታ ቤት ከገባሁ በሁዋላ አለቅሳለሁ ብዬ ወስፔ ነበር። እየሞከርኩ ነው። ደማቅ ፀሃይ አብርታ ነበር። ሜዳው ላይ ህፃናት ተሰብስበው ይጫወቱ ነበር። በጣም ቀላል ነው ዝምብለህ ተናገ ርግጥ ነው አልተረጋጋሁም ያለሁበት ሁኔታ ለመኖር ከሚደረግ ትግል የተለየ ሆኖ አልታይህ እያለኝ መቸገሬ አልቀረም መጥፎ ህልሞችን በተደጋጋሚ እመለከት ነበር። እና መሄድ እንዳለብኝ ልቤ አጥብቆ እየነገረኝ ነበር።
ወ ፐሬሬቧሃፀ ርፀል የደራሲው መብት በህግ የተጠበቀ ነው ኣኢጺእ አሳታሚ ኮሀዘሬከፀ ውሃ አኦኦ ደራሲውን ለማግኘት ፎዘል ዘየርከ ቀደምት ስራዎች ያልተመለሰው ባቡር የቡርቃ ዝምታ የቢሾፍቱ ቆሪጦች ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ ቅፆች በጋራ እፍታ ቅፆች በጋራ የጋዜጠኛው ማስታወሻ የደራሲው ማስታወሻ ማውጫ እንደ መግቢያ ጉዞ ወደ ገነት የአድአ ጥንቸሎች የተነቀሉ ዛፎች የማርታ ብልግና የጁገል ልባዊ ወግ በግ ነጋዴው ጫልቱ እንደ ሄለን አፀደ አድዋ ባልና ሚስት ራያን ስንሻገር የህይወት ጥሪ የጨለለቃ ዝይ ደስተኛ ዝይ የከላራ ፈጣሪ የሻምቡ ንጉስ የከብር ዋጋ የነገው ነፋስ አፅም እና ስጋ የጄኔራሉ ጎረቤት ናደው እና ታሪኩ መወ መዉ ኮከ የፍስሃፅዮን ፖለቲካ ጥቁር ፅጌረዳ አባት አገር ኦሮማይ በአሉ ሊነጋ ሲል ነጎዱ የሎሚ ተረት የጠፉ በጎች የሳባ ንግስት የማዕበሉ ወግ ፓሪስ እና ፖለቲካ የኢሃባ ስደት የአንድ አባት ልጆች ፍቅር በለጠ ህሊና እንደ አምላከ የፎቶ አልበም ትዝታ ስጦታው ሲከፈት የመለስ አረፍት የመሪዎች አሟሟት በረዶ ውስጥ ድህረ ታሪከ ፀ ሮ መግሺያ ሆ ማስታወሻ በሚል ርእስ የጀመርኳቸውን ቅፆች በዚሁ አበቃሁ። ጥሩ ሰዎች ናቸው። ልክ ነው ካለ በሁዋላ መልሶ አሱም ጠየቀኝ ኢትዮጵያ ነህ ወይስ ከኤርትራ። በርግጥ ምን አገር አለኝ። አገር ግን የለኝም አገር እና ህልም ያለው ሰው እንዴት ሻንጣውን ይዞ ካገሩ ይህን ያህል ርቆ ይሰደዳል። አዲስ አገር አዳዲስ ሰዎች አዲስ ገጠመኝ በርቀት የሚታየኝ አዲስ ተስፋ ግን አልነበረም በርግጥ ያለተስፋ ሰዎች አንዲትም ሌሊት ማደር አይቻላቸውም በርቀት የሚታይ ተስፋ ባይኖርም ግን በጨበጣ ተስፋ ማድረግ ለሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ነው። ለምን ያህል ቀናት። ምን ያህል ጊዜ እዚህ እንቆያለን። ደረጀ የሚሉት ቸግሮአቸው ጥቂት ካሰቡ በሁዋላ የማን ልጅ ነህ። እንዴት ያሉ ጥሩ ሰው። መልካም ቢጫ ሳቅ ከሳቀች በሁዋላ ቀልዱን ነገረችኝ ላይ አንድ ስደተኛ እዚህ ሆላንድ መጣና ጥገኛነት ጠየቀ ለምን ጥገኝነት እንደጠየቀ ሲጠየቅ ሣማገሬ ለስራ ጉዳይ ወደ ሩቅ ቦታ ልካኝ ነበር። አንድ ጊዜ ብልጭ ማለት። ያኔ ባለቁብን ወጣቶች ምከንያት ይኸው ዛሬም ድረስ የሃረሪ ሰው ትንሽ ነው ስደት ደሞ ተጨመረበት ቁጤ ምኒልክ ሃረርን ከያዙ በሁዋላ የሆነው ምን ነበር። ትልቅ ልጅ ነበርኩ። አስመራ ላይ የተፈፀመ ካለ በሁዋላ እሱም አጣፍጦ አጫወተን ባልና ሚስት የስድስት አመት ወንድ ልጃቸውን ይዘው ከአሜሪካ ወደ አስመራ ይሄዳሉ አንድ ተስያት ላይ ምሳ ተበልቶ ቡና ተፈልቶ አየተጨዋወቱ ነበር ትንሹን ልጅ ይጠይቁታል አስመራ ይሻላል አሜሪካ ማንን ነው የበለጠ የምትወደው አባትህን ወይስ እናትህን አንዲህ እያሉ ሲጨዋወቱ ሲስቁ እንደቆዩ ወደፊት ስታድግ ምን ለመሆን ትፈልጋለህ። ጥሩ ጊዜ ማሳለፊያ ነበር። የመፅሃፍ ቅዱሱ አቤሴሎም ተግባሩ ሲታይ ግን ለመልካም ስነምግባር አርአያ ሊሆን የሚችል ሰው አልነበረም አንዳንድ ወላጅ ለልጁ ስም ሲሰጥ ከስሙ ጀርባ ያለውን ታሪከ አያውቅም ለአብነት ኤልዛቤል ጋለሞታ ነበረች በዚህች ሴት ስም የሚጠሩ ብዙ ሴቶች አውቃለሁ። ሰው ነው። ከብዙ ምከር በሁዋላ ሸገር ሄዳ እንድትማር ተወሰነ ጫልቱ በርግጥ ነብር ብትሆንም በመላ ቆፍቱ ተወዳጅ ልጅ ነበረች። ጫልቱ ሚደቅሳ የሚለው ስም ከቁመናዋና ከቁንጅናዋ የማይስማማ በመሆኑ ስሟን ከነአባቷ ስም መቀየር እንደሚገባ ነገረቻት አና ሄለን ጌታቸው ተባለች ትምህርት ቤት ከመግባቷ በፊት ለአንድ አመት ያህል አማርኛ ቋንቋ አንድትለማመድ ነገረቻት አለሳልሳ አንዲህ ነበር ያለቻት ህን የመሰለ ቁመናና መልከ ይዘሽ ጫልቱ ተብለሽ መጠራት ይጎዳሻል። ጫልቱ ማለት ከሁሉም የምትበልጥ ቆንጆ ማለት ነው በጣም ትወደዋለች ስሟን እና አዲስ አበባ ሰዎች ይህን ስም ለምን ይሆን የጠሉት። አንድ አንዲት ናት። አከስቷና ባሏ ወደስራ ማሪቱ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ ከምሳ በሁዋላ ብዙውን ጊዜ ጫልቱ ከልጆቹ ጋር አቤት ትውላለች። ለምን እንደሚስቁ ሊገባት አልቻለም አንድ ጊዜ አንድ ተማሪ ጌጃ ባትሆፒ የቁንጅና ውድድር ታሸንፊ ነበር አላት። በርግጥ ጋላ የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማቸው አዲስአበባ ከመጣች በሁዋላ ነበር። እነዚህን ሁለት ቃላት በሰማች ቁጥር ከሰውነት አካሏ የሆነ ከፍል ተቦጭቆ የወደቀ ያህል መቆም እንኳ ትቸገራለች በአስተዳደጓ ስድብ አታውቅም ቆፍቱ ላይ አንዱ ሌላውን ያለምከንያት በፍፁም አይሰድብም እዚህ በጣም ግራ ያጋባት ጉዳይ ምንም ሳትበድላቸው ለምን እንደሚሰድቧት አለማወቋ ነበር። እግዚአብሄር የሰውን ልጅ ሁሉ እኩል ሰው አድርጎ ነው የፈጠረው ከጥቂት ዝምታ በሁዋላ ስቃይሽ የማይሰማኝ ይመስልሻል። እንዲያውም አንድ ጊዜ ጊዜ ቢኖረኝ ኦሮምኛ ታስተምሪኝ ነበር ብሎአታል። በዚያን ምሸት ስለ ሰው ተፈጥሮ አንድ አስገራሚ ነገር ማወቅ ችዬአለሁ። ወባ አየተመላለሰችባት እንደምትቸገርም አጫወተችኝ ህከምና ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ መምጣቷን ከሶስት ቀናት በሁዋላ ወደ ስራ ቦታዋ እንደምትመለስ ይህን መሰል ነገሮች ካወጋን በሁዋላ ማታ ራት ልጋብዛት ተቀጣጥረን ተለያየን ከተለያየን በሁዋላ ስለ አፀደ ጥቂት ማሰቤ አልቀረም። እኔ እንኳ ምን ጊዜ አለኝ ብለህ ነው። አልኩ ጢሜን እየጎተትኩ እንደምታውቀው እኔ የፖለቲካ ሰው አይደለሁም እንደሚፃፈው ከሆነ ግን የምንመኘው ዘመን በቅርብ ጊዜ የሚመጣ አይመስልም። ይህ አንድ ሚሊዮን ሰው የት ነው ያለው። ሰምቼው የማላውቀው ስም ነው አልኩ ከተማ ነው ስሜ ሰው ሁሉ ግን ከቴ ይለኛል። አንድ ቀን ከዮዲት ጋር እያወጋን ሳለ ቀስቶ ሲመጣ በሩቅ ተመለከትነው። ሌላው ደሞ አባብለህ አንድ ቦታ ውሰድና አስረግዛት ከዚያ እሷን ወደ ውጭ አገር ይልኳታል። ከብዙ ጊዜ በሁዋላ በድጋሚ ይህን ጉዳይ ከመፃህፍት ለማግኘት ሞከሬ እንኳ የሚያጠግብ ምከንያት ሳላገኝለት እንዲሁ ቀረ። አንዳንድ ጊዜ ስለ ደደብ ሰዎች እፅፍ ነበር። ከሃይቁ ዳርቻ ቁጭ ብለን ሳለ ሁለት ጊዜ ያህል አጊኝቶናል። ወንጀለኛው ሰው ቀደም ሲል ብዙ ሰው ገድሎአል። ሃረር ሳለሁ ግን አንድ ጊዜ ደብዳቤ ፅፌላቸው ነበር። ከ አመታት በሁዋላ። ግልፅ ሰው ነበር እሱ። የሌሊቱን ህይወት ለማየት በሚል አንድ ቀን አደርኩበት። በዮዲት መኖሪያ ቤት ግድግዳ ላይ ከዚህ ነጭ ሰው በቀር ሌላ ፎቶግራፍ አልነበረም ይሄ ሰው ማነው ዮዲት። በህይወት ውስጥ ግን ብዙውን ጊዜ ሰዎች ለሶስተኛ ጊዜ አይገናኙም ስል ቀለድኩ። በርግጥ በወጣትነት እድሜ መደሰት ያስፈልጋል ወደፊት በጎልማሳነት ዘመን አንድ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ። ጀግና ልጅ ነኝ ጀግና ልጅ። አብረን ገና መምጣታችን ሳለ እዚህ ምን ያህል ጊዜ ነው የምንቆየው። ካነጋገራቸው የቤት ሰራተኞች አንዷ አንድ ፍንጭ ሰጠት ኮጐሎኔል እዮብ ሌላ ሰው ቤት ስራ አጊኝተውልኛል ብላ ስትናገር ሰምቻለሁ። ስለዚህ ሚስትየዋን አነጋገርኳት የሰው ልጅ ናት ለምን አንዲህ ትደበድቢያታለሽ። አንድ ቀን ቀደም ብሎ ግን በአጋጣሚ ጄኔራል ይርጋአለም ከከረን ተመልሶ አዲስ አበባ መጣ። በሌላ ጊዜ ደሞ በአንድ የሃዘን ቤት ተቀምጠን ሳለ ኮሎኔሉ በአጋጣሚ ከሃዘን ቤቱ ስለነበር አስተዋወቁኝና ጥቂት ተጨዋወትን አነጋገሩ እና ጠባዩ ልከ ሰነዱ ላይ አንደሰፈረው ነበር። ከወታደራዊ ሳይንስ እውቀቱና ብቃቱ ባሻገር ጄኔራል ታሪኩ በሚመራው ሰራዊት ተወዳጅ መሆኑ የተለየ ያደርገው ነበር ይላሉ በርግጥ በጦርነት ወቅት አንድ ጄኔራል ቀርቶ አንድ ተራ ወታደርም ቢሆን ልዩነት ማስከተል ይችላል። መንግስቱ ስለ ጄኔራል ታሪኩ ሲገልፅ ከአብዮቱ በፊት ወጣት መኮንን ሆፔ ኦጋዴን ውስጥ ሳገለግል ጄኔራል ታሪኩ የዘጠነኛ ብርጌድ የዘመቻ መኮንን ከነበረ ጊዜ ጀምሮ አውቀዋለሁ ይላል በዚያን ወቅት የጄኔራል ታሪኩ ባለቤት ሃረር ላይ የመጠጥ ግሮሰሪ ቢዝነስ ነበራት። ሰዎች በተፈጥሮ የሚንቃቸውን ሰው ገድለውት እንኳ ርካታ አያገኙም ርግጥ ነው በዚህች አለም ላይ ንቀትን በፀጋ የመቀበል ችሎታ ያለው ሰው ሊኖር አይችልም የሰው ልጅ የሚኖረው ለከብር ነው። ይሄ እብድ የሆነ ሰው አንድ ጊዜ ዘክ ፖዘቲቭ ከሆነች የጓደኛው ሴት ልጅ ጋር ወሲብ ስለመፈፀሙ ጋዜጠኞች ሲጠይቁት የሰጠው መልስ በጣም አስገርሞኝ ነበር በርግጥ ዘከ ፖዘቲቭ መሆኗን አውቅ ነበር። ኤርትራን በደንብ አላውቃትም ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁዋት ከአስር አመታት በፊት ጄኔራል ስብሃት ኤፍሬምን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ለሶስት ቀናት አስመራ በሄድኩ ጊዜ ነበር። እንዲህ ባንድ አፍታ ልቡን የሰቀለችውን ልጅ ለማየት እአስከጓጓ ድረስ ስለ ልጅቱ ተረከልኝ እዚህ አገር ውበት ማየት የሚችል አይን የለም ስለ ቁንጅና ሲያወሩ ቀይ ረጅም ይሉሃል። አንድ ልጅ አንድ ስንኝ። አንዳንድ ጊዜ ታሪክ እድል ይሆናል። በርግጥ በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩ ሴቶች ብዛት የላቸውም አባሻውል ገብቶ ቁጭ የሚል ሰው አስመራ መሆኑን ጨርሶ ይረሳዋል። ግን አንድ ምስጢር ልንገርህ። አንድ ጊዜ ከቀመሱት በሁዋላ ግን ወፎቹን ማስቆም አስቸጋሪ ነበር። የምሳ ሰአት ካለፈ በሁዋላ እንደ ማጭድ ጎብጩ ወደ እርሻዬ ተመለስኩ ዳፍላ ዳንኤል ትረካውን አቋረጠ ከጥቂት ዝምታ በሁዋላ ምን ያህል ጊዜ ሆናቸው ከዚህ ከተሰደዱ። ለመሆኑ አዚህ አገር የምታውቀው ሰው አለህ። ሰለሞን በቀን አንድ ሴት እያስተናገደ ቢዘልቅ አንድ ዙር ለመጨረስ ሶስት አመታት ይፈጅበታል። መቸም ባንድ ቀን ያረገዙ እንደመሆናቸው የገረዷ ነገር እምን እንደደረሰ ማወቅ ፈልጌ የተፃፈ ነገር ላገኝ አልቻልኩም የተወለደው ልጅ ብይነ ለሃኪም የጠቢብ ልጅ የሚል ስም ተሰጥቶት ነበር የሃበሻ ታሪክ ፀሃፊዎች ግን የልጁን ስም ወደ ምኒልክ ለመቀየር እንዲመቻቸው ስሙ ኢብነ መለክከ ነበር ይላሉ ይህን ታሪከ በተመለከተ ጥንታዊ ማጣቀሻ የሚባሉት ሁለት መፃህፍት ናቸው። የተፀነሰው ልጅ አባት ማን መሆኑን ማረጋገጥ ስለማይቻል በእንጥልጥል በመተው ትረካችንን እንቀጥል አግዚሃሪያ ከመቶሎሚ ወደ ቀድሞ ባሏ ከተመለሰች በሁዋላ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ወለደች ስሙም ፍስሃፅዮን ተባለ የፍስሃፅዮን የልጅነት ታሪከ አስገራሚ ነበር ገና በማህፀን ውስጥ ሳለ ቅዱስ ሚካኤል በህልም ተከስቶ ለእናቱ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ብዬ የነገርኩሽ በማህፀንሽ ተፀነሰ። ፍስሃፅዮን ተአምር መስራት የጀመረው እንደ አየሱስ ከርስቶስ አመት ከሆነው በሁዋላ አልነበረም ገና አንድ አመት ሳይሞላው ማማተብና የፀሎት ቃላት ከአንደበቱ ማፍለቅ ጀምሮ ነበር። አንተ ከጣና ስትነሳ እኔ የአስር አመት ልጅ ነበርኩ ይኸው እዚህ ተገናኘን ምን አይነት ጉዞ ነው ጃል ውሃ እና የንስርን መንገድ ከቶ ማንም አያውቀው። ልጅ ተከሌ በሚል የብእር ስም መፃፍ የጀመረው ከወያኔ የደህንነት ሰዎች ከትትል አምልጦ በኬንያ በኩል ካናዳ ከገባ በሁዋላ ነበር። የሚል ጥያቄ አእምሮዬን አቋርጦ አለፈ ከዚያ በሁዋላ ለሰአታት ያህል ርእሰ ጉዳያችን ስለ ስድሳዎቹ ፖለቲከኞች አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ጉዳይ ሆነ አለመታደል ሆኖ እነዚህ ቀደምት የፖለቲካ ሰዎች በአመለካከት ሲለያዩ የእግዚአብሄር ሰላምታ እንኳ ያቆማሉ ከዚያም አልፈው አንዱ ሌላውን መቃብሩ እስኪገባ ድረስ ያሳድደዋል። ኦሮሞ አንድ ባህል አንድ ታሪከ አንድ ቋንቋ ኖሮት አንድ መሆን አይቸልም የሚል ከርከር የሚነሳ ከሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የተለያየ ታሪከ ቋንቋ እና ባህል ያላቸው ህዝቦች እንዴት አንድ መሆን ይቸላሉ። አንድ ጊዜ ነጭ በነጭ የለበሰ እንግዳ ወደ ጋራቦሩ ሲጓዝ ጉድ ሆኖአል። ን ፍቅር በለጠ አንደ ተንጣለለ እንደ ውብ ከተማ ባንድ ጎንህ ብርሃን በሌላው ጨለማ ግማሸህን ገልጠህ ግማሽህን ግጠም ልከ እንደ ጨረቃ ተደበቅ ግድየለም ይበቃኛል በርግጥ ግማሽህን ማየት ግማሽ በመሆኑ ሰው የመሆን አውነት ግጥም ማረፊያ በቀለ ዕእዝ አቆጣጠር አሜሪካ በሄድኩ ጊዜ ዋሸንግተን ዲሲ አንድ ሳምንት ተቀምጩ ነበር በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የምትሰራ አንዲት ሴት ለዘመዷ የታሸገ ፖስታ እንዳደርስላት ልካኝ ነበር። የአስር አመት ልጅ ሳለ ከአባቴ ጋር ያደረገው አንድ ወግ ይታወሰኛል። ልከ ነው የኔ ልጅ። ሌላ ቀን ደሞ ሰፊ ጊዜ ነበረኝና በሰፊው አወጋን። የስራ ሰው ነኝ። ቴሌቪዥኑን ካስተዋወቀ በሁዋላ ንግግሩን አሳረገ እዚህ መካከላችን እናቴን የሚያውቅ አንድ ሰው አለ። አንድ አመት ከታሰረ በሁዋላ ከአስር ቤት አምልጦ ወጣ። ቢራውን ከተጎነጨ በሁዋላ ራሱን ይቃወም ጀመር ያለሴቶች ደሞ ህይወት ብርድ ናት ሴት ልጅ የመጀመሪያ ቀን ስታገኛት አይኗ ውስጥ የሚታይ ወብ ብርሃን አለ። አንድ ቀን ቀደም ብሎ እዚህ ቤት አንድ የመሸኛ ፕሮግራም እናዘጋጃለን ከተመቸህ ብቅ በል። ስለ ቶም እያሰብኩ ብዙ ደቂቃዎች በፀጥታ ቁጭ አልኩ ልቤ ላይ የሚጫነኝ አንድ ከባድ ስሜት ነበረ። አንድ አመት ወይስ አንድ ቀንሃ ሀበ ፀ በገፍ። አንድ ጊዜ ውሻው ነጭ ነው ማለት ፈልጌ አፉ ነጭ ነው አልኩ።