Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የማስመሰል ወይም የታይታ ትህትና ከልብ ወይም ከአምነት ከመነጨ ትህትና ብዙ ልዩነት እንዳለውም ያብራራል ስለሆነም እምነት ብቻ እንጂ ። ምናልባት አፉን ከፍቶ የሚለውን ቃል ወስዶ ምን ለማለት ነው። ይህን ጥያቄ ለመመለስ በሁለት ነጥቦች ላይ እናተኩራለን። ሰዎችን ስትገናኝ በፈገግታ የሚቀበል ገጽታህባስትሰውር ዘንድ ይቻልነልን። ሰዎች ቢያዩትም። ስለሆነም መልካም ፍሬዎችንታፈራ ዘንድ ጸጋውን ያበዛልህንና ለዚህ ከፍተኛ መንፈሳዊ ብቃት ያደረሰህን አምላክ ዘወትር ያመሰግኑታል እምነትን ያደለህንም ጌታ ያወድሱታል። እግዚአብሔር አስቀድሞም አንዲህ በማለት ተናግሯል እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ ብርነንም ሆነ ዘፍ አሁን ደግሞ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ አለ ይህም ብርሃን በሰዎች ፊት ያበራል እግዚአብሔር ከአፌ የሚወጣ ቃል። ጌዔቷ ሰዎች ትኩሪታቸውን ወዴ መንግሥትና ወዴ ሟንግሥተ ሰሶማኗት እንዲያደርጉወዷል ማለትነው ጌታ በተራራው ስብከቱ መግቢያ ላይ ስለ መንግልተ ሰማያት እንዲህ ብሎ ነበርበመንፈስ ድሆች የሆት ብፁዓ» ናቸው መንግሥተ ሰማያት የእዕርሱ ናትና ማቴ አምላካጂዕ ሥራውን በጀመረ ጊዜም የመዓግሥትንም ወዕጌል እየሰበከ ኙ የሚል ቃል ቲጹፎለት እናነባለን ማቴ ይኸው ቃል። ለአደዛብሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ። በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል ማቴ መልካሙዘር የመንግሥት ልጆች ናቸው ማቴ እነዚህ አማኞች ፍቼው ማለት ነው።
እንዲህ ያለው ምግባር መልካም አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ልጅ ወደ አባቱ ቤት መመለስ የሚለው ነገር የለም እግዚአብሔር ምስኪኑን ቀራጭ ሲረዳ ወደ ኩሩው ፈሪሳዊ ግን አልተመለከተም እግዚአብሔር ሆይ ። እንደ ሌላ ሰው ሁሉ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ በማለት በልቡ ቀራጩን ከጠላው ይልቅ የተጠላው ጸድቆ እንደተመለሰ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ሉቃ እግዚአብሔር ከእርሱ በስተ ቀኝ በመስቀል ላይ ከተሰቀለው ወንበዴም ጋር ነበር ይህ ሰው በመስቀል ላይ ሳለ በእኛስ ይህ እውነተኛ ፍርድ ነው በማለት ነበር የተናገረወ በአንፃሩ ግን ሌላው ወንበዴ የሠራውን ኃጢአት ዘንግቶ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በድፍረት መናገሩን ስለቀጠለ ሊጠፋ በቅቷል ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔር ቡችሎችም እንኳ ከጌቶቻቸው ማፅድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ ማቴ በማለት በተሰበረ ልብ ከተናገረችው ከደሀይቱ ከነናዊት ሴት ጋር ነበር ይህች ሴት ራሷን በማዋረዲ እግዚአብሔር በመላዋ እስራኤል ያላገኘውን እምነት ከእርሷ ዘንድ አገኘ በእርግጥም ጌታ የመጣው ስለ ድሆች ነው የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ ለተማረኩትም ነፃነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል ኢሳ ስለ እነዚህ ስለ ድሆች ሲል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጣ እርሱ ለግብዞች ወይም በኩራት ለሚታጀሉት ወይም ደግሞ ራሳቸውን ከሌሎች ጋር በማነፃፀር ቅን አድርገው ለሚያመጻድቁም አልመጣም ስለሆነም እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረው በጣም ቅርብ ነውና በመንፈስ ድሆችና ትሁታን ሁኑ በአንድ ወቅት ሰይጣን ከጻድቃኑ ወገን የነበረውን አንድ ጻድቅ በከንቱ ትፅቢት ካሳመነው በኋላ ከእርሱ ጋር ውጊያ ሊከፍትወደደ ስለዚህም ወደዚያ ጻድቅ ሄደና በጎቹ እነማን ናቸው ። የመንፈስ ድህነት ከሥጋ ድህነት ጋር የተለየ እንደሆነ በጣም ግልጽ ነው አንድ በሥጋው የደከመ የደኸየ የተጎሳቆለና የታመመ ሰው ይኸው ሳያንሰው በዚሁ በታከተ ሥጋው ኩሩ ቁጡና በትዕቢት የተሞላ ሊሆን ይችላል በመንፈስ ድሀ የሆነ ግን በነፍሱም ድሀ ነው ይህም ማለት ይህ ሰው ትሁትና ገራገር ነው ማለት ነው እንዲህ ዓይነቱ ሰው ምንም እንኳ በማዕረጉ ከፍ ያለ ቢሆንም እርሱነቱ በትቢያና በአመድ ላይ እንዳለ ይቆጥራል ራሱን ከሌሎች በላይ ከፍ አያደርግም ራሱን በሰዎች ዘንድ እንደተከበረ አድርጎም አይመለከትም ሰዎችም ካለው ከፍተኛ ማፅረግ የተነሳ እንዲያከብሩትና እንዲያገኑት አይጠይቃቸውም የአባቶች ሁሉ አባት የሆነውን አብርሃምን እስቲ በምሳሌነት እንመልከት ይህ አባት በኖረበት ዘመን ታላት ሰው ነበረ ። ይህ ሰው በውስጡ ራሱን ያዋረደ በእግዚአብሔር ፊት በጸጸት የተሞላ በሰዎች ሁሉ ፊትና በርኩሳን መናፍስት ፊት ጭምር ልቦናው የተሰበረ ሊሆን ይገባዋል ይህ የነጠረ ሰው ነው መ ውሳጣዊ ድህነት በውሳጣዊው ሕይወቴ ድሀ የሆነ ሰው የራሱ መብት እንዲጠበቅለት አይናገርም ትዕቢተኛም አይደለም ራሱን ለምንም የማይጠቅም አድርጎ ይቆጥራል እርሱነቱንም ደካማና ኃጢአተኛ አድርጎ ይመለከታል ። ራሱን በትቢያ ላይ ያስቀመጠ ሰው እግዚአብሔር አብን በእውነትና በመንፈስ የሚያመልክ ሰው ነው ዮሐ አንዲህ ያለው ሰው ሁሉም ሰው እንደዚህ ትሁት እንዲሆኑ ይመርጣል ። ይኸው ሰው ይህ የዚህ ሰውዬ ባህርይ እውነት መሆኑን ሲያረጋግጥ ደግሞ ከፊተኛው ይልቅ ይጨምራል ምናልባትም ለእርሱ ያለውን ፍቅር ሊያጣ ይችላል በዚህ ጊዜ ሌላኛው ሰው ራሱን ነፃ ለማውጣት ሳይሆን የሰውዬውን ንዴት ለማብረድና ለእርሱ ያለውን ፍቅር እንዳያጣበት ሲል ሁሉን ነገር በግልጽ ይነግረዋል እንዲህ ያለው ድርጊት ከመንፈሰ ድህነትና ከጉስቁልና ጋር አይጋጭም በመንፈስ ድሀ የሆነ ሰው በእርሱ ዘንድ ያለውን ችሎታና ልምድ በተለይም እርሱን ከፍ ከፍ በሚያደርጉት ሰዎች ፊት ኣይናገርም ። እናቱም ይህንን ነገር ሁሉ በልብዋ ትጠብቀው ነበር ሉቃ በመንፈስ ድሀ የሆነ እርሱነቱን ከሌሎች ሁሉ በላይ ከፍ አድርጎ የሚያስቀምጠውን ንጽጽር አይፈጽምም ስለ ሌሎች ሰዎች ሲናገርም ይህ ሰው ከእኔ ይልቅ ጸድቅ ነው ያ ደግሞ ከእኔ ይልቅ አዋቂ ነው ይሄኛው ከእኔ በሁሉም ነገር የተሻለ ነው ይህ ሰው ደግሞ ጥንቃቄውና ትክክለኛነቱ ከእኔ የበለጠ ነው ይላል ሰዎች ምንም ዓይነት ስሀተት ቢፈጽሙም በትህትና ያወያያቸዋል እርሱ አስቀድሞ የፈጸመውን የስህተት ሥራ ያውቃልና የጠላት ውጊያ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይረዳዋል በሰውና በራሱ ዘንድ በመንፈስ ድሀ የሆነ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ድሀ ነው ። በማለት ይጸልያል በመንፈስ ድሀ የሆነ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ራሱን ይገባኛል ባይ አድርጎ አይቆምም ። ስጦታዎች ይታደሉት ዘንድ የሚጠይቀው ግን ራሱን ባለ ዋጋ አድርጎ ስለሚቆጥር በቀላሉ በከንቱ ክብር ይወድቃል ስለዚህ ከዚህ ክፉ ምግባር ራቅ መጠየቅ ከሚለው ቃል ይልቅ ይገባኛል የሚለው ቃል እጅጉን ይከብዳል የሚጠይቅ የሌለው ወይም ድሀ ነው ስለዚህም ከእርሱ ይልቅ ባለጸጋ የሆነውን ይጠይቃል ነገር ግን መብቴ ነው ብሎ ይገባኛል የሚለው የራሱ የሆነ ነገር ያለው ነው ስለሆነም እንዲህ ዓይነቱ ሰው መልሶ እንዲሰጠው የሚሰጠውን ሰው በጎ ፈቃድ ሳይመለከት መብቴ ነው ማለትን ብቻ ያከናውናል ይገባኛል የሚለው ቃል በባለ ዕዳው ሰውና በአበዳሪው በእግዚአብሔር መካከል ሊጠቀስ አይችልም ምክንያቱም መጠየቅ የሚገባው አበዳሪው እግዚአብሔር ስለሆነ ነው ሁሉን ችላ በማለትም ባለ ዕዳው ዕዳውን ለመክፈል ገንዘብ እንደሌለው አውቆ በፍቅር የሚያልፈውም እርሱ እግዚአብሔር ነው ሉቃ በመንፈስ ድሀ የሆነው ሰው አሁን በንስሓ እንደታደሰ ወደፊትም ምንም ኃጢአት እንደማይሰራ ሆኖ ለመታየት አይሻም በየዕለቱ ኃጢአት እንሰራለንና ። በየዋህ ሰው ንግግር ውስጥ ትክክል ነኝ ባይነትና ጩኸት ፍፉም አይገኙም ከሰዎች ጋር ሲነጋገር ድምፁን ከፍ አያደርግም አይቆጣም አያመናጭቅምም የዋህ ሰው ዝምተኛና መልካም ተፈጥሮ ያለው ነው ምንጊዜም ቢሆን የሚሻው በሰዎች የሚያስፈቅረውን ነገር ነው ፍቅር አይበሳጭም ኛ ቆሮ ስለዚህም የዋህ ሰው ምድርን ይወርሳል ። የዋህ ሰው በሰዎች ዘንድ የሰከነ መንፈስ እንዲኖር ያረጋጋል ይህ ሰው ልበ ቅንም ነው ሁሉን ሰው ደስ እያሰኘ በመልካም ግንኙነት አብሮአቸው መኖርን ይመርጣል ማንም ምንም ቢፈጥር አይቆጣም አንድ ሰው በእርሱ ምክንያት ከተበሳጨም ሰላም አያገኝም የታላቁን ጸድቅ የአባ እንጦስን ሁሉ ይባርክህ በረከትንም ያድልህ ። የበታቾቹን የሚመራው ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆኖ ነው እነዚህ ሠራተኞችም እንዲህ ያለው አለቃቸው የልብ ወዳቋቸው እንደሆነ ይታወቃቸዋል እንደ ታላቅ ወንድማቸው ሆኖ ያለ አንዳች ጋጠ ወጥነት እንደሚያስተላልፍላቸውም ይሰማቸዋል ስለሆነም ትዕዛዛቱን ሁሉ ያለ ግዴታ በውዴታና በፍቅር ይቀበላሉ የዋህ ሰው ስለ እርሱ ሰዎች ይከላከሉለታል እንጂ እርሱ አይከላከልም የተወሰኑ ሰዎች ቢያጠቁት እንኳ እነዚህ ሰዎች ከዚህ ከመልካም ሰው በስተቀር ሌላ የምታጠቁት ሰው የላችሁምን። የዋህ ሰው የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት የሚፈጽም ሰው ነው እኔ ግን አላችኋለሁ ክፉውን ሁሉ አትቃወሙ ማቴ ከዚህ ሰው ጋር የሚኖሩ ሰዎች ግን ይህ የዋህ ሰው ሲጠቃ የደረሰበትን ጉዳት ያለውን ሰላም ባለማጣት በትዕግስትና በርጋታ ሲቀበል ሲመለከቱ ይናደዱበት ይሆናል ምንም የከበደ መከራ ቢደርስበትም ያለ አንዳች ማጉረምረምና ስሞታ ሁሉን በትዕግስት በመቀበል ለእግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጣል ። ይላል ይህ እግዚአብሔርን ለማግኘት እንዲህ ምኞት ያለው ሰው ለቤተ እግዚአብሔርም ተመሳሳይ ናፍቆት አለው ስለዚህም ከነቢዩ ከዳዊት ጋር በመሆን እንዲህ ይላል የሠራዊት አምላክ ሆይ ማደሪያዎችህ እንደ ምን የተወደዱ ናቸው ነፍሴ የእግዚአብሔርን አደባባዮች ትወድዳለች ትናፍቅማለች መዝ ስለዚህም ወደ ቤተ እግዚአብሔር የሚሄደው እንዲሁ በልማድ ወይም መንፈሳዊ ሥራን ሠርቶ ለመመለስ ሳይሆን ነፍሱ ወደ እግዚአብሔር አደባባዮች ለመግባት ስለምትናፍቅ ነው ይህ ደግሞ መጠገያ ለማግኘት የሚፈጸም መራብና መጠማት ነው ስለሆነም ነቢዩ ጨምሮ እንዲህ አለ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝ በተጨማሪም በቤትህ የሚኖሩ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው በዓለምና ለዘላለምም ያመሰግኑሃል ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች አለ መዝ አሁንም ይኸው ክቡር ዳዊት እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ በማለት ተናገረ መዝ ዳዊት እነዚህን ሁሉ ሲናገር ስትሰማ ምናልባት ታላቁ ንጉሥ ሆይ አንተ በምቾትና በድሎት እየኖርህ ሳለህ ይህ የምትናፍቀውን ነገር ምን አስመኘህ። ሌሎችም ስለ መንፈሳዊው ፍቅር አርአያ የሚሆኑን ምሳሌዎችም አሉ ስምህ ጣፋጭ ነው የቅዱሳንህም አንደበት ብፁዓን ናቸው የሚል ቃል አለ ይህ በቀዳሚ ሰንበት በቤተ መቅደስ የሚዜም ነው ለዚህ ነው ነቢዩ ዳዊት በመዝሙር ውስጥ የተወደደው ስምህን ቀኑን ሙሉ እጠራለሁ ያለው ቅዱሳን የእግዚአብሔርን ስም ደጋግመው ከመጥራት ወመንፈሳዊ ሐሴትን ያገኛሉ የእግዚአብሔርን ስም መራብና መጠማት የጸሎት ሕግ ወይም መንፈሳዊ ሥርዓት ስለሆነ ብቻ ሳይሆን የልቦናችንን መጠማትና በውስጣችን የከበዱብንን ፍላጎቶች ስለሚያቃልልንም ጭምር ነው መራብና መጠማት ከፍቅር ጋር ሲሆን እንባችንን እንዲወርድ ያደርገዋል ስለሆነም በጸሎታችን መካከል ልናለቅስ እንችላለን እንዲህ ያለው የእንባ መፍሰስ ከኃይለኛ ናፍቆት የሚመነጭ ነው ይህም የአባቶች ሁሉ አባት የሆነው ያፅቆብ ለአሥር ዓመታት ያህል ሲናፍቀው የነበረው ልጁ ዮሴፍን ሲያገኘው እንባውን እንድናስታውስ ያደርገናል ባየውም ጊዜ በአንገቱ ላይ ወደቀ አቅፎትም ረጅም ገዜ አለቀሰ ዘፍ ይህ እንባ የደስታና የናፍቆት እንባ ነው እኒህ የእንባ ዘለላዎች ከቋንቋና ከቃላት በላይ ግልፅ በሆነ መንገድ የመራብና የመጠማትን ስሜት ይናገራሉ አንዳንድ ጊዜ የልቦና ናፍቆት ሲያይል ሊሸከሙት ያዳግታል በዚህ ገዜ ሰዎች በዓይናቸው በማየት ብቻ ሊወጡት ስለማይችሉ ያለቅሳሉ ይህ ዓይነቱ መራብና መጠማት በእንባ ካልሆነ በስተቀር ሊጠግቡት ወይም ሊረኩት አይቻልምና ነው ምናልባት የአብዛኞቹ ቅዱሳን እንባ የወረደው ያለ አንዳች መደናቀፍ እስከ ዘለዓለም ሐሴት ከሜያደርገበትና ከእግዚአብሔር ጋር በተመሠረተው ግንኙነታቸው ውስጥ እርሱን ከመጠማት በተለዩበት ጊዜ ይሆናል ረሀብና ጥም ናፍቆትና ጉጉትን ሊገልጽት ይችላሉ ስለ ናፍቆቱ ብሎ የሚጸልይ መጸለይ ስላለበት ከሚጸልየው ጋር አንድ አይደለም በተመሳሳይ መልኩ ናፍቆቱን ሊወጣ የሚጦመውና መጦም ስላለበት የሚጦመው ይለያያሉ ለሁለቱም ምሳሌ የሚሆነንን ቀጥለን እንመለከታለን ከበዓለ አምሳ በፊት ባሉት አምሳ ቀናቶች ውስጥ መጸምም ሆነ መስገድ እንደሌለ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ተደንግጓል ሆኖም አንድ ናፍቆት ያለበት መንፈሳዊ ሰው በእነዚህ ቀናት ውስጥ ይህን ማድረግ እየፈለገ ዖፉራራው ፅዝክቅ ባይችል እነዚህ ቀናት ተፈጽመው ጸመ ሐዋርያት በሚጀመርበት ጊዜ ምን ዓይነት ስሜት ይሰማው ይሆን። ይህም ዮሐንስ አጭሩን ባለ ግመሉ እየደጋገመ ሲጠይቀው አለመስማቱን የሚገልጸውን ታሪክ ያስታውሰናል እንዲህ ያለው ሰው ትኩረቱ ሁሉ የሚሰባሰበው በጸሎቱ ላይ ብቻ ስለሚሆን በህዋው ላይ ከእርሱና ከጌታው በስተቀር ማንም ያለ አይመሰለውም ሁኔታው ሁሉ በጣም ተርቦ በፊቱ የሚጣፍጥ ምግብ የቀረበለትን ሰው ነው የሚመስለው ሙሉ ለሙሉ ስሜታቸውን መስጠት የሚችሉ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለእግዚአብሔር ቅርብ ናቸው እነዚህ ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ከጀመሩ መላ ስሜታቸውን ወደዚያው ያጎርፉታል በመሆኑም እግዚአብሔር ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያመልከኛል ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው ማቴ በማለት የተናገረባቸው ሕዝብ ከሚያደርጉት ድርጊት የእርሱ በጣሙን የተለየ ነው ስሜቶቻችን ምን ያህል ወሳኝ እንደሆኑ የምናውቀው ዘማውያን የነበሩ ሰዎች ከኃጢአታቸው ተመልሰው ራሳቸውን ወደ እግዚአብሔር ሲመሩ ስንመለከት ነው እነዚህ ሰዎች በሚያስደንቅ ፍጥነት ቅዱሳን ሆነው እናያቸዋለን ይህ የሚሆንበት ዋናው ምክንያት በፍጽም ንስሐ ሄ ዖፉራራጮ ታዝጵታ አስቀድሞ ወደ ኃጢአት የመሯቸው ስሜቶቻቸው ን ሁሉወ ስለሚያደርጉና እግዚአብሔርን ብቻ መራብና መጠማት ስለሚጀምሩ ነውር የሰው ልቦና የተመላው በዓለማዊ ጉዳይ ከሆነ እግዚአብሔር አደርና ለን አይችልም ዓለምንና እግዚአብሔርንም አጣምሮ ሐወድ ለውምመውደድ የሚችለው ከሁለት አንዱን ነው ማንም ደግሞ የዓለም ወዳጅ ከሆነ የእግዚአብሔር ጠላት ነው ያዕ ማንም ከኃጢአት ከታገለ በኋላ ያን ኃጢአት የሚወደው ከሆነ እግዚአብሔርን መናፈቅ ም ስለ እርሱ መራብና መጠማት ሊጀምር አይችልም ስለዚህ እግዚአብሔርን ከመራብና ከመጠማት አስቀድሞ የሚመጣው ንስሐ ነው ከዚህ በኋላ ይህ ንስሐው ወደ ሁለተኛው መንገድ ይመራዋል በተመሳሳይ መልኩ እግዚአብሔርን መራብና መጠማትም ወደ ንስሐ ያደርሳል ታዲያ እነዚህን ሁሉ የምናደርግበትን ስሜ ቶች የምናገኘው መቼ ነው። እኔንም አልሰማችሁኝም ስለዚህ እነሆ ደሙ ይፈላለገናል አላቸው ዘፍ ከዚህ በኋላ ዮሴፍ እያንዳንዳቸው እንዲፈተሹ ካደረገና በቢንያም አበይት ውስጥ ጽዋው ከተገኘ በኋላ ይሁዳ በዮሴፍ ፊት ወድቆ እኛስ በምን እንነፃለን እግዚአብሔር የባሪያዎችህን ኃጢአት ገለጠ በማለት ተናገረው ዘፍ ኞ ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ እግዚአብሔር ባይጠይቁትም እን ለተበደሉት ምህረትን ያደርግላቸዋል ኦ የሚኖሩባትን ያቺ ጥቂት እንኳ ፍትህ ያጡባት ሕይወታቸው እግዚአብሔር ፍትህን እንዲሰጣት በራሷ ወደ እርሱ ትጮኻለች ለዚህም ነው እግዚአብሔር በግብጽ ያለውን የሕዝቤን መከራ በእውነት አየሁ ከአስገባሪዎቻቸውም የተነሳ ጩኽታቸውን ሰማሁ ሥቃያቸውንም አውቁአለሁ ከግብጸውያንም እጅ አድናቸው ዘንድ ወረድሁ ዘጸ ለው ያፉራራውጮ ፅቭዝዘፉ በተመሳሳይ መልኩ እግዚአብሔር አምላክ በዳዊት ላይ አድሮ ስለ ድሆች መከራ ስለ ችግረኞችም ጩኸት እግዚአብሔር አሁን እነሳለሁ ይላል አለ መዝ ይኸው መለኮታዊ ቃልና መመሪያ ከዚህ በተጨማሪ በመዝ ላይ እግዚአብሔር ለተበደሉት ይፈርዳል የታሰሩትን ይፈታል የወደቁትን ያነሳል ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋል ስደተኞችን ይጠብቃል ድሀ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል ይላል እግዚአብሔር የተበዳዮችን መብት ከበዳቶች እጅ አውጥቶ ለተበደሉት ይሰጣል ለዚህ ምሳሌ የሚሆነን ታላቁ ጻድቅ ቅዱስ መቃርስ ነው ቅዱስ መቃርስ ገና ወጣት ሳለ አንዲት ልጃገረድ ከዝሙት ጠንቅ የተነሳ አረገዘች። በመጨረሻ ግን ዳዊት በትረ ሥልጣኑን ጨበጠ ሆኖም ግን ከናባል ጋር እንደሚገባው ሊግባባ ባልቻለ ጊዜ እግዚአብሔር ይገስጸው ዘንድ አቢግያን ላከበት ኛ ሳሙ ቃየንም አቤልን በገደለ ጊዜ እግዚአብሔር ተቃውሞታል እግዚአብሔር ከቁጣው በኋላ ስለቀጣውም በምድር ላይ ኮብላይና ተቅበዝባዥ ሆኖ ኖረ ዘፍ ካልተመለሱም ለሌሎቹ ማስጠንቀቂያ ይሆናሉ ስለዚህ በሕይወት ሳለህ የተገፋህ እንጂ የምትገፋ አትሁን ተላልፈህ የምትሰጥ ሁን እንጂ አሳልፈህ የምትሰጥ አትሁን ኛ እግዚአብሔር ምህረቱ በደካሞች በተጋዙት በተጣሉትና ልባቸው በተሰበረላቸው ላይ ናት ጌታችን ልቡ የተሰበረውን ቀራጭ ጻድቅ ወደ ቤቱ እንዲመለስ ረድቶታል በተቃራኒው ደግሞ ሌሎችን ሲወነጅል የነበረውን ትዕቢተኛ ፈሪሳዊ ኮንኖታል ሉቃ ከዚህ ሌላ ኃጢአተኛ ነህ ለሚሉት ሰዎች ትኩረት ሳይሰጥ ጌታውን ይመለከት ዘንድ የሾላ ዛፍ ላይ የወጣውን ዘኬዎስን እግዚአብሔር ረድቶታል ሉቃ እግዚአብሔር የተጣለችውና ኃጢአተኛይቱ ሴት በማመንዘር ላይ ሳለች ተይዛ በፊቱ ስትቆም ይዘው ያመጧትን ልበ ደንዳና ሰዎች በመገሰጽ ለእርሷ ምህረትን አድርጎላታል እነርሱን ግን እንዲህ ነበር ያላቸው ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት ዮሐ ኛ የእግዚኣብሔር ምህረት የሚራራለት ባጣ ሰው ላይ ትገለጣለች እግዚአብሔር ይህን ምህረቱን ያደረገው ለ ዓመታት በቤተ ሳይዳ በምትገኘው የመጠመቂያ ሥፍራ ተጥሎ በደዌ ሲሰቃይ አንድም ወደ ጠበሉ የሚያደርሰው ሰው አጥቶ በማቀቀው በመፃጉዕ ላይ ነው ዮሐ ስለሆነም ለጸሎት በምንቆምበት ጊዜ ረዳት ላጡት ረዳታቸው ተስፋ ለሌላቸውም ተስፋቸው ነው እንላለን እንዲሁ እግዚአብሔር የሰዶም ሰዎች የሎጥን የቤቱን መዝጊያ ሰብረን ካልገባን ባሉ ጊዜ ምህረቱን አድርጎለት ድኗል ዘፍ ። ኛ ዮሐ ምክንያቱም ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለምና ኛ ዮሐ እንዲሁም የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአልና ያዕ ይላል ስለዚህ ዓለምን የማይወድ ሰው ከዓለም ጋር ለመወዳጀት ልቦናው ሙት ስለሆነ በእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ የተሞላ ይሆናል በልቦናውም ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር እየተፎካከረ የሚኖር አይቀመጥም ሐዋርያው ለጌታ ሲናገር እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ብሏል ማቴ በእርግጥም ልበ ንጽሕ ሰው ሁለት ጌቶችን ሊወድ አይችልም ልቦናው በእውነት ለእግዚአብሔር ይገዛል ከእርሱ ሌላ አስበልጦ የሚወደው ካለ ግን ለእርሱ ሊሆን አይችልም ማቴ ስለሆነም ልቦናው ከማንኛውም ስስት ይነፃል ማንኛውም የየዋህነት ፍቅሩም ከእግዚአብሔር ፍቅር ጋር ተዋህዶ ይገዛለታል እንጂ ለጌታው ካለው ፍቅር ጋር አይፎካከርበትም ረረ ዖፇራራውጮ ዕጵቃ ያፇራራጮ ፅዝጵቶ ር ም የንስሐ ሕይወት የልበ ንጹህ ሰው ንግግሩም ሆነ ቃላቱ ንጽሀን ናቸው በልብ ስለ ልብ ንፅህና በሰፊወ ልጽፍ አልወድ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና ሉቃ ነቢዩ ዳዊትም ልቤ በሚል መጸሐፍ ውስጥ በዝርዝር ስለ ጻፍኩት ከዚያ ማንበብ ትችላላችሁ ነ መልካም ነገርን አፈለቀ በማለት ተናግሯል መዝ አንድ ሰው በጣም በልብ ንጽህና ላይ ልምምድ ካደረግህ ልበ ንጹሀን ብፁዓን ናቸው ተቆጥቶ የማይገባ ንግግር ሲናገር ሌላ ሰው በእርሱ ቦታ ተገብቶ እርሱ እኮ እግዚአብሔርን ያዩታልና የሚለው ዋጋ ለአንተም ይሰጥሃል ልበ ንጹህና ባዶ ነው በማለት ስለ እርሱ ይቅርታ ይጠይቅ ዘንድ እንዲነሳ አልተፈቀደለትም ልበ ንጹህ ሰው ንጹሀን ቃላቶችን ብቻ ነው የሚናገረው አይበሳጭም አይቆጣምም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ቆሮንቶሳውያንን በትህትና የወቀሰበት ቃላቶቹ ምንኛ ድንቅ ናቸው። እግዚአብሔርስ ምን ያህል ታጋሽ ቢሆን ነው ቅዱስ ዳዊት እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም እንደ በደላችንም አልከፈለንም ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል አንዲሁ እግዚአብሔር ምህረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ እንዲሁ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ይራራል መዝ ያለው እስቲ ልበ ንጹሀን ከነበሩት ሰዎች መካከል ምሳሌ የሚሆኑንን ጥቂቶቹን እንውሰድና ልቦናዎቻቸው ምን ያህል ሰፊ እንደሆኑ እንመልከት መጸሐፍ ቅዱስ ስለ ነቢዩ ሙሴ እንዲህ ይላል ሙሴም በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሁት ሰው ነበር ዘጉ ስለ ጠቢቡ ሰሎሞን ደግሞ እግዚአብሔርም ለሰሎሞን እጅግ ብዙ ጥበብንና ማስተዋል በባሕርም ዳር እንዳለ አሸዋ የልብ ስፋት ሰጠው ኛ ነገ ይደንቀኛል። ለምሳሌ እንዲህ ያለው ሰው አርነት ትወጣለህ ትድናለህ በሚል ሽፋን መናፍቅነትንና መበረዝን የሚያናፍስ ከሃይማኖትና ከመልካም ምግባር ከመንፈሳዊ ሕይወት ውጪ ጥርጥርን የሚዘራ ወይም ሌሎች ሰዎችን ወደ ጥፋት የሚመራ ማለትም ፍሬ ቢስ እና ከንቱ ወደ ሆነ ሥፍራ የሚወስድ ነው ከእንደዚህ ዓይነቶች ጋር የሚፈጠረው ሕብረት ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ወዳጅነት የሚለይ ነው ሐ ሰላም በሰዎች መካከል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህች ዓለም በመምጣት በሰዎች መካከል ሰላም እንዲፈጠር ኣድርጊል ይህ የተፈጠረው ሰላም በመጀመሪያ በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ሲሆን በመቀጠልም በአይሁድና በሳምራውያን መካከል የተፈጠረ ሰላም ነው እርሱ የመጣው አሕዛብ በእግዚአብሔር ሞግዚትነት ሥር እንዲገቡ ነው በዚህም የተመረጠ ሕዝብ የሚለውን ኣጥፍቷል ከአሕዛብ ወገን የነበረውን የመቶ አለቃና ያቺን ከነናዊት ሴት አስመልክቶም እንደዚህ ያለ ታላቅ እምነት በእስራኤል ምድር አላገኘሁም በማለት ተናገረ ማቴ ሉቃ ጌታ ወንጌልን በሰማርያም ሰብኳል ለደቀ መዛሙርቱም ኤፍ በኢየሩሳሌም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቹ ትሆናላችሁ ብሎአቸዋል ሐዋ ከዚህ በተጨማሪ ወደ ዓለም ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ማር ሂዱ አሕዛብን ሁሉ እያጠመቃችሁና እያስተማራችሁ ደቀ መዛሙርት አድርጊቸው በማለት ተናግሯል ማቴ ቅዱስ ጳውሎስም ይህንኑ መርህ በመከተል በአንድ ወቅት ከአሕዛብ ወገን ለሆኑ ሰዎች እንዲህ በማለት አስተምሯል በዚያን ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ አሁን ግን እናንተ ከፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል እንግዲያስ ከእንግዲህስ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባለ አገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም ኤፌ ጌታ አይሁድን ከሳምራውያን አስታርቋል ይህንን በተመለከተም የደጉን ሳምራዊ ምሳሌ በማስተማር እውነተኛ የእግዚአብሔር ወገንነቱን መስክሮለታል ከሳምራዊቷም ሴት ጋር ተወያይቷል ሌሎችንም በብዙዎች ዘንድ ዖሥራራጮ ዕዝያፖ ጺዲ ኣኣ ዴዴ ዌስ ጻፍ ን መ ተጠልተውና ተንቀው የነበሩትን ቀራጮችና ኃጢአተኞች እንድ አድርጓቸዋልየፈሪሳዊውና የቀራጨንም ምሳሌ ሲናገር በፈሪሳዊው የተጠላው ያ ቀራጭ እንዴት በእግዚአብሔር ጸድቆ ወደ ቤቱ እንደተመለሰ አስተምሯልኃ ሉቃ እኛም ዘወትር በማያቋርጥ ዕርቅና ሰላም እንድንኖር ጠይቆናል ስለ ጠላቶቻችን እንኳ እንዲህ ነው ያለን እንዲከስህም እጀ ጠባብህንም እንዲወስድ ለሚወድ መጎናጸፊያህን ደግሞ ተውለት። አንድ ሰው የጽድቅን ሥራ ቢሠራ ይደክማል ይህ እውነታ በእያንዳንዱ ክርስቲያን ፊት በግልጽ ሊታይ ይገባዋል ጌታ እንዲህ ነው ያለው እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ ማቴ ከዚህ በተጨማሪ በመጸሐፍ ቅዱስ እንዲህ ተጽፎአል ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል ሐዋ ። በኃጢአታቸው ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ የጠፉት ሰዎች አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን ናቸው እግዚአብሔር ከዔድን ገነት በማባረር ወደ ሕይወት ዛፍ እንዳይቀርቡ አደረጋቸው ዘፍ ስለ ጽድቅ ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ የሞተው ደግሞ ጸድቁ አቤል ነው ቃየን አቤልን በምድር ገጽ ላይ ያሳድደው ነበር አቤል ጻድቅ ስለነበር ቃየን በመጨረሻ ጥቃት ሰንዝሮ ገደለው አቤል ከቃየን ይልቅ የሚበልጥን መስዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ በዚህም እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት ዕብ ከዚህ በኋላ ስለ ድቅ የሚሰደዱ ቅዱሳን ቁጥር እየጨመረ መጣ ገድላቸው በመጸሐፍ ቅዱስ እና በቅዱሳን አባቶች ገድላት ላይ ተጽፎ እናነባለን ከእነዚህም መካከል እኛ መከራ ሲያጋጥመን በእነርሱ እንድንጽናና ይረዳን ዘንድ እንድንማር ጥቂቶቹን ከዚህ በመቀጠል ለአብነት ያህል ወስደን እንመለከታለን ሊ የተጋዙና የተሰደዱ ቅዱሳን አርአያዎች ነቢዩ ዳዊት ዳዊት በሰውም ሆነ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሰው ነበረ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ ከሚበልጡት ከሰባት ወንድሞቹ መካከል ነው የመረጠው ስለሆነም ሳሙኤል የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ መካከል ቀባው ኛ ሳሙ ። የዕድገት ደረጃ እስከ ለይኛው ቢደርስም ልቦናው የተሰበረ ስለሆነ የትዕቢት መንፈስ በእርሱ ዘንድ ፈጽሞ አይታይም ስለዚህም ትህትናው የመልካም ሥራዎቹ ሁሉ ጠንካራ አጥር ሆኖ ይኖራል ይህም በመሆኑ ምግባራቱን በሚገባ ያስጠብቃቸዋል አንድ ሰው ደግሞ መልካም ምግባራቱን አስጠብቆ ስለሚደርስበት የልብ ንፅህና ደረጃ በእርሱና በጌታው መካከል በሚፈጠረው ሰላም ርኩሳን መናፍስት እጅጉን ስለሚቀኑ ስለ ጽድቅ ሥራው ያሳድዱት ዘንድ ይነሳሱበታል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልበ ንጹሐን ብፁዓን ናቸው ካለ በኋላ የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው አለ ከዚህ በኋላ ነው ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው ያለው መንፈሳዊ የሆነ አንድ ሰው መሰደድን ከታገሰ የተሸከመው የክርስቶስ መስቀል መሆኑንና በዚህም በመንግሥተ ሰማያት ዋጋው ታላቅ መሆኑን ስለሚረዳ ሐሴትን ያደርጋል ጌታችን እነዚህን ሁሉ የብፅዕና ደረጃዎች ከዘረዘረ በኋላ በስተ መጨረሻ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ አለ ማቴ እዚህ ላይ ሊገልጽልን የሚወደው በግል መልካም ምግባሮቻችን ርካታን አግኝተን እንድንቀመጥ ሳይሆን በሌሎች መካከል የምንፈጽመው ተልዕኮ እንዳለን ነው የመንፈስ ድህነት የዋህነትና የልብ ንጽህና የራስ ተግባራት ናቸው ይህ ከሆነ ታዲያ የእኛ ተልዕኮ ምንድርን ነው። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና ዮሐ ቅዱስ ጴጥሮስም ይህንኑ በመመርኮዝ እንዲህ አለ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ኛ ጴጥ በተመሳሳይ መልኩ ቅዱስ ጳውሎስም እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ኛ ቆሮ በዚህ መሠረት አባቶቻችን ሐዋርያት የዓለም ብርሃን ሆነዋል ሌሎችም መልካም ምሳሌዎች ሆነዋል ስለዚህም ሐዋርያው በመንፈስ የወለዳቸው ልጆቹ እርሱን ይመስሉት ዘንድ ከአንድ ጊዜ በላይ አሳስቦአቸዋል ኛ ቆሮ ኛ ተሰ እኛም እንደ ምሳሌ እንደምንሆንላችሁ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ ፊል ማንም ቢሆን የጌታን መንገድ በብርሃን እንጂ በጨለማ ቢመላለስ አያገኘውም ስለዚህም ነው የዓለም ብርሃን የሆኑት የቅዱሳን ተልዕኮ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር እስኪደርሱ ድረስ ያለውን መንገድ ለማሳየት ምሳሌዎች የሆኑት መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ማቴ ። በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ ሮሜ ይህንኑ ዘርዘር አድርጎ ሲጽፍም በጌታ ፊት ብቻ ያይደለ ነገር ግን በሰው ፊት ደግሞ መልካም የሆነውን እናስባለንና ኛ ቆሮ ብሏል ያሦራራጮ ዕዝያምሦ በዚህ ረገድ ነው የአማኝ ሕይወት ለሌሎች ብርሃን ሊሆን የሚችለው ብርሃን መሆንም ሦስት ዐበይት ጠቀሜታዎች አሉት ኛ ይህ ሰው ተግባራዊ የሆነ መንፈሳዊ ምሳሌን ለሰዎች ስለሚያሳይ ለሌሎች ከፍተኛ ጠቀሜታን ይሰጣል ኛ በሌላ መልኩ ደግሞ ለማንም የማሰናከያ ድንጋይ አይሆንም ኛ ይህ መልካም ሕይወቱም ጌታ እንደተናገረው ሰዎች በሰማያት ያለው አባታቸውን እንዲያከብሩ ይመራቸዋል ስለዚህ አንተ መልካም ሕይወት ካለህ ሰዎች ሃይማኖታቸውን እንዲወዱ ታደርጋቸዋለህ በተቃራኒው መጥፎ ሕይወት የሚኖርህ ከሆነ ደግሞ ሰዎች እግዚአብሔርን በአንተ ምክንያት የሚሳደቡ ይሆናሉ። ያፅዕ ከዚህ በማስከተል የዓለም ጨውና ብርሃን የሆኑ ሰዎች ስላላቸው ዐቢይ ጠቀሜታ እንመለከታለን መ ከሞቱም በኋላ ምሳሌ መሆን ብቻ ለእምነቱ ታላቅ ፍቅር ያለው ሰው በሕይወት በምድር ሳለ አይደለም ከሞተም በኋላ ሰዎች የእርሱን ፈለግ ይከተላሉ ስለዚህ ከሞተም በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ሁሉ መልካም ምሳሌ እንደሆነ ይኖራል። በማለት ራሴን እጠይቅ ነበር ስለሆነም በዚህ ሰው ባህርይ ምክንያትነት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ስለዚህም ማንኛውም መንፈሳዊ ትርጓሜ ልንረዳው ቢያዳግተንም እንደነዚህ ባሉት ሰዎች አማካይነት እናየዋለን ያፇራራው ፅዝክቅ ለምሳሌ ትህትና የሚለውን ቃል ትርጉም ልንረዳው ቢያዳግተን ትሁት ከሆነ ሰው በሚገባ በተግባር እንረዳዋለን ስለዚህም መንፈሳውያን የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች የመልካም ምግባር ሁሉ መገለጫዎች ስለሚሆኑ ሳይናገሩም ሆነ ሳይሰብኩ ሰዎች ከሕይወታቸው ይማራሉ ሠ ጨውና ብርሃን ለምን ተለይተው ተመረጡላ ለም የሚጣፍጥበት ጨው ናችሁ ጨው ዓለምን በመለወጥ ና ለእ የሚስማማ ያደርጋታል እናንተ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሰው መንገድ ላይ የምታበሩ ብርሃን ናችሁ እዚህ ላይ ጌታ የአድማጮቹን ስሜት ከፍ በማድረግ እነርሱ ዓለምን የሚያጣፍጡና የሚባርኩ እንደሆኑ ተናግሮአቸዋል። ሃይማኖቱ ይህ እንዲደረግ ይፈቅዳል ይላሉ ክርስትና ግን ይህን አይፈቅድም ቀ እግዚአብሔር በስሙ ይጠራናል ጌታ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ ማለቱ ድንቅ ነገር ነው የሰጠን በእርሱ ስም ላይ የተቀደሰውንና ለእርሱ የሆነውን ስም ነውና እርሱ ስለ ራሱ ሲናገር እኔ የዓለም ብርሃነን ነኝ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሏል ሐዋ በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ ዮሐ በማለትም ተናግሯል ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃንይልቅ ጨለማን ስለወደዱ ፍርዱ ይህ ነው ዮሐ የሚል ቃልም አለ እግዚአብሔር ብርሃን ነው እኛም ብርሃናት ነን ይህ እንዲህ ከሆነ በእግዚአብሔር ብርሃንና በእኛ ብርሃን መካከል ያለው ልዩነት ምንድር ነው። ነ ወደ ውጪ መጣል እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ በማለት ሕዝቡን ያበረታታው ጌታ ይህንኑ በተናገረበት አንደበቱ በቀጥታ ያለ አንዳች ማወላወል ጨው ካልጣፈጠ የሚመጣበትን ችግር ጨው አልጫ ቢሆን ወደ ውጨ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ምንም አይጠቅምም አለ እዚህ በምድር ሳለ ከቤት ወደ ውጪ ይጣል እንጂ በወዲያኛው ዓለም ለዘላለም በገሀነም እሳት ውስጥ ይጣላል ማለት ነው ለዚህም ነው በምድር ሳለ እንዲህ ስላለው ጨው ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ በኛ ዮሐ ሲጽፍ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት ያለው ው የቅዱስ ጳውሎስ ረዳት በነበረውና በአገልግሎቱ ሁሉ ይላከው ና በዴማስ ላይም የደረሰው ይኸው ነው ዴማስ በአንድ ወቅት ሰባኪ ጨው ነበር ነገር ግን የጨውነት ጣዕሙን ባጣ ጊዜ ራሱን ከአማኞች ህብረት በማግለል ወደ ውጪ ጣለ ስለ እርሱ ቅዱስ ጳውሎስ ሲጽፍ ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና አለ ኛ ጢሞ መልኩ የሚመላለሱትን ቤተ ክርስቲያንም ከጉባኤ ሼ ሠ ደሀም ሁኳንና የተለያየ መልክ ያላቸውን የመናፍቃን ድርጅቶች ከአማኞች ህብረት መለየትን ያጠቃልላል የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስ ቃል ሁሉንም ይመለከታልና ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌል ቢሰበክላችሁ የተረገመ ይሁን ገላ ይህ ማለት ከቤተ ክርስቲያን ህብረት እንዲለይ ተወገዘ ወይም ወደ ውጪ ተጣለ ማለት ነው ። እግዚአብሔር አስቀድሞም አንዲህ በማለት ተናግሯል እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ ብርነንም ሆነ ዘፍ አሁን ደግሞ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ አለ ይህም ብርሃን በሰዎች ፊት ያበራል እግዚአብሔር ከአፌ የሚወጣ ቃል።