Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እውቀትን ታሪክን ባህልንና ወንን ሌላውን ቅር ሁሉ ለትውልድ ለማስተሳለፍ ይጻፋሉ የልብ ወለድ ጽሁፍ አለ ልቦለድ ያልሆነም አለ ሌሳው አገር ስለብዙ ነገር ይጻፋል። እንደአገራችን ሳይሆን ሳይንሱ ታሪኩ ጆግራፊው ስነአእምሮው አንትሮፖሎጂው ምግብ ኦቀቃቀሉ ልብስ አለባበሱ አተኛኘቱ ሁሉም በየዘርፉ የተጻፉትን ለመዘርዘር ወረቀትም ጊዜም አይበቃ ብቻ ስለወሲብ ከራስና ከሰዎች ጋር በመግባባት የታወቀ ነበር። ይህ ተሰጥኦ ያስገኘለት ምን እንደሆነ ተጠይቆ እንዲህ ብሎ መልሷል «ስለማንም ሰው መጥፎ ወሬ አላወራም አላማፖ ሆኖም ስለሰዎች የማውቀውን ጥሩ ነገር ሁሉ እናገርላቸዋለሁ። ጥሩ ሥራ ካየሁ ግን ከልብ የመነጨ ምስጋና ከማቅረብ አልቆጠብም» አቶ ሸዋብ ያደረጉት ይህን ነበር። አብዛኞቻችን ግን ተቃራኒውን ነው የምንፈጽመው አንድን ነገር ካልተቀበልን ትችታችንን እናዥጐደጉደዋለን ከተቀበልነው ግን ዝም እንላለን አንዳንድ ሰዎች የውዳሴ ከንቱ ረሃብና ጥም ስላለባቸው ያገኙትን ሁሉ ይቀበላሉ ጠኔ የያዘው ሰው ቅጠላ ቅጠልና ትላትል ከመብሳት እንደማይመለስ ሁሉ። ሰመሆኑ በምስጋናና በሽንገላ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው። ቀሳል ነው አንዱ እውነት ሲሆን ሊላው ከእውነት የራቀ ነው አንደኛው ከልብ ሲመነጭ ሌላው ከአንገት በላይ የሚሰነዘር ነው። ስለዚህ ሰዎችን ለማቅረብ በምድር ላይ ብቸኛ መንገድ እነሱ ስለሚፈልጉት ነገር ማውራትና እንዴት ሊያገኙት እንደሚችሉ ማሳየት ነው። ሆኖም አንድ እውነት አለ ብሩን የሰጠኸው ምናልባት ከሰውዬው አንድ የፈለግኸው ነገር ስለነበረ ነው ፕሮፌሰር ሀሪ ኤቨርስትሪት ስለዚህ ጉዳይ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ «ተግባር የሚመነጨው ከመሠረታዊ ፍላጉት ነው በንግድ በቤት ውስጥ በፖለቲካ ሰዎች አንድ ነገር እንዲያደርጉ ለሚመክሩና ለሚቀሰቅሱ የምሰጠው ትንሽ ምክር በመጀመሪያ ሰው ለዚያ ነገር በጣም እንዲጓጓ እንዲያደርጉ ነው ይህን ማድረግ የሚችል ሁሉም ይከተለዋል ያልቻለ ብቻውን ይቆማል» ከብዙ ዓመታት በፊት ኢስትማን የሙዚቃ ትቤትና ለእናቱ መታሰቢያ ደግሞ አንድ ኢንሹራንስ ቢሮ ውስጥ በቀን ሃምሳ ሣንቲም እየተከፈለው ይሠራ እንደነበር በሰፊው ተረከለት ኢስትማን በሚተርክበት ጊዜ አዳምሰን ቀስ ብሎ የሚራመድ ሩቅ ይሂዳል» ይላሉ ስለዚህ ሰዎች ሀሳብህን እንዲቀበሉህ ስትፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መመሪያ አስታውስ የተቃዋሚሀን ሀሳብ አስቀድመህ ተረዳና የአዎንታ መልስ በሚያስገኙልህ ነጥቦች ብቻ ንግግርህን ጀምር ዐፀ ከሃ መፅከሀዞከሀሬኗጻ ሹክቱስ ምዕራፍ ሰዎች እንዲቲባበሩን ስለማድረግ ሰዎች ከሚሰጡህ ወርቃማ ሀሳብ ይልቅ ራስህ ተመራምረህ የደረስክበትን ሀሳብ ይበልጥ ታምንበታለህ እንዲያ ከሆነ የኔን ሀሳብ ተቀበሉኝ ብሎ ሰዎችን ማስጨነቅ መጥፎ ነገር አይመስልህምን። ነገሩን በምሳሌ ለማስረዳት የአንድ መኪና መሸጫ ድርጅት ባለቤት የሆነ ሰውም ተመሳሳይ ነገር ፈጽሟል። አንድ ቀን ወደ ገበያ አዳራሹ ሲገባ አንድ ዕቃ ልትገቫቨ የመጣች ሴት ሂሳብ ለመክፈል ስትጠባበቅ አየ ሠራተኞቹ ግን አንድ አካባቢ ተሰብስበው ያወኩ ነበር። ሥራ አስኪያጁ የሴትዬዋን ሂሳብ ካጠናቀቀ በኋላ ምንም ሳይናገር ወደ ቢሮው ተመለሰ አንድ ሰው የሬዲዮ ትያትር ይጽፍና ለሚስቱ ያነብላታል ትያትሩ ትያትር ሊባል የሚችል አልነበረም ሚስትየዋ ስለትያትር ታውቅ ነበር ሆኖም የሚጠሉትን ሰዎች ካወቃቸው ወዳጅ የሚያደርግበት ዘዴ ነበረው ሄዮባርድ እንድ ጽሑፍ በጋዜጣ ላይ ቢያወጣና አንድ የተቆጣ አንባቢ ከሱ ጋር እንደማይስማማ ገልጾ ስድብ መልስ ቢጽፍ ሂዮባርድ ለሰውዬው እንዲህ የሚል ደብዳቤ ይጽፍለት ነበር «ሳስብበት እኔም በነገሩ ሙሉ በሙሉ አልተስማማሁበትም ትናንት የጻፍኩት ነገር ዛሬ አያስደስተኝምፎ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለህን አስተያየት ስረዳ ደስታ ተሰማኝፁ እንደአጋጣሚ ወደምኖርበት ብቅ ካልክ ነገሩን አንስተን እናበጥረዋለን ለጊዜው ግን በሩቅ እንጨባበየጥ» ምንጊዜም ያንተው አልበርት ሂዮባርድ እንግዲህ እንዲህ ያለውን ሰው ምን ትሉታላችሁ። ማድረግ ያለብን ነገሩን ጠለቅ ብሎ መረዳትና የያዝናቸውን ነጥቦች ከነመረጃቸው ማጥናት ያስፈልጋል ሚስጥራቸውን ሳንረዳ በመደጋገም ልንጠቀምባቸው የምንፈልጋቸውን ነገሮች ሚስጥራቸውን ተረድተን ከምናጠናቸው ነገሮች የበለጠ ጊዜ ይፈጃል። ለምሳሊ የተወለድክበትን ቀን አስታሠስ ወይም ፉሮ ለፅነ መቃዝረ ውስጥ ዋናው ገጸ ባህርይ ትዝ ይበልህ ብንለው በቀላሉ ሊያሰታውስ ይችሳል ምክንያቱም አእምሯችን የተወለድኩበትን ቀን የሚለውን ጠቋሚ ሐረግና በውስጡ የተቀመጠውን ቀን ወርና ዓመተ ምህረት ያዛምዳል እንዲሁም ፅፉቅሮ ላሰ መቃብረ ውስጥ ያለውን የና የላ ባህርይ የሚለው ሐረግ በአእምሯችን ውስጥ ካለው የገጸ ባህርዩ ሰም መር ይገናዘባል በእጠቃላይ የማገናዘብ ህግ ተከታትለው የሚመጡትን ሀሳቦች ሁሉ ካለፈ ልምዳችን ጋር የምናያይዝበት ህግ ነው የዳበረ የማስታወስ ችሎታ የሚኖረው የኑሮ ልምድን ወደኋላ መለስ ብሎ ደጋግሞ የሚያስብበት ሰው ነው ይህስ ሆነ ነገሮችን እርስ በርስ የምናዛምዳቸው እንዴት አድርገን ነው።
ከነ በክቤርክበር ፆን ጀሪ መሪ ርሻራሪሬጊ ጠብታ ማር በዴል ካርኔጊ «ከአንድ እንስራ ሀሞት ይልቅ ጠብታ ማር ብዙ ንቦችን ትስባለች» ትርጉም በባሴ ሀብቴና በደምሴ ዕጌ አዲስ አበባ ከነ በክቤቪርክክር ማውጫ ምዕራፍ ራስህን ፈልግ ራስህን ሁን አስታውስ በዚች ዓለም አንተን የመስለ ሌባ በው የሰም ያ ሰብፊሬህህሪሪ ያ መሪ ን ምዕራፍ ድካምና ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ አራት ጥሩ የአሠራር አሃዶች ር ተጨ ችው ምዕራፍ የድካም ስሜት ለምን እንደሚሰማና እንዴት ማስወገድ አንደ ዓጋ ን ባሽ ማቹ ምዕራፍ ድካምን ጭንቀትንና ቁጭትን የሚያስከትለውን ስልቸታ ስ መ አወ ብ በክ ምዕራፍ ተፈጥሮ ከለገሰችህ ፀጋዎች አንዱን እንኳን በሚሊዮን ብር የ ቸስ በበው ምዕራፍ የሞተን ውሻ የሚደበድብ እንደሌለ አስታውስ ምዕራፍ ይህንን ብታደርግ ነቀፋ አያሸብርህም ምዕራፍ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚረዱ ዋና ዋና መንገዶች ምዕራፍ ይህን ማድረግ የሚችል ሁለም ይደገግፈዋል የማይቸል ግን ርከ ከነ በቤቪርበበሮር ብቻውን ይቆማል ዓ ትእ ፋፋ እ ዖ ዓ ምዕራፍ ይህንን ካደረግህ የትም ተቀባይነት ታገኛለህ ምዕራፍ ከሰዎች ጋር እንዴት በቀላሉ መግባባት እንደሚቻልሪ ምዕራፍ ጠሳት ለማፍራት ምክንያት የማሆኑ ነገሮችን እንዴት ነገ የታለ ዜኣ ጨጨ ምዕራፍ ወደ ሰዎች የአስተሳሰብ አድማስ የሚመራ ጥርጊያ ር ከ ከእይኤቢ ዎታሇፕምች ኔም ዘጨ ምዕራፍ እሰይ በገ ፈሓ ጨ» ምዕራፍ በዎች እንዲተባበሩን ስለማድረግ ሀ ምዕራፍ ጥላቻን የሚያስከትል ትችት ስለመሰንዘር ምዕራፍ ከ ከከጋን ከ ሥ ምዕራፍ የማስታወስ ችሎታችንን ስለማሻሻል ። ራሴን ለማጥናትም ሞከርኩ ምን ዓይነት ሰው እንደሆንኩ ለማወቅ ርከር ከነ በክቤቪርክክሮር ጣርኩ በሚቻለኝ መጠን ስለልብስ ቀለሞችና ቅዶች ፋሽኖች ለማጥናት ሞከርኩ ከዚያ በኋላም የሚስማማኝን ዓይነት መልበስ ጀመርኩ ከዚያም በአንድ የሴቶች ማኅበር ውስጥ አባል ሆንኩ እነሱም አንድ ውይይት እንድመራ ፕሮግራም ሰጡኝ ይህም ፕሮግራም የነበረኝን ፍርሃት ሁሉ እንዳስወግድ ረዳኝ እንዲህ የሆነው ግን በአንዴ አልነበረም በተናገርኩ ቁጥር ድፍረት እያገኘሁ መጣሁ ዛሬ ግን በሕልሜ እንኳ ይቻላል ብዬ የማላስበውን ያህል ደስታ እያገኘሁ ነው ልጆቼንም ያሳደግኋቸው ከዚያ መራራ ኑሮዬ የቀሰምኩትን ልምድ እያስተማርኩ ነው እንዲሀም እላቸው ነበር የሆነው ቢሆን ምን ጊዜም ራሳችሁን ሁኑ ሌላውን ለመምሰል አትሞክሩ» «እራስን ለመሆን የሚደረገው ጥረት ረጅም ታሪክ ያለውና በሁሉም ሰው ውስጥ የሚገኝ ነው» ይላሉ ዶክተር ጃም ጐርደን አልኩ ይህ ሌሎችን ለመምሰል የመፈለግ ዝንባሌ በአብዛኛው ለአእምሮ ሀመምና ጭንቀት መነሻ ነው። እኒህ ሰው ከዚህ በፊት ከ በላይ ለሚሆኑ ሥራ ፈላጊዎች የቃለ መጠይቅ ፈተና የሰጡ ይህንንም በመመርኮዝ «ሥራ ለማግኘት የሚረዱ ስድስት መንገዶች » የሚል መጽሐፍ የጻፉ ነበሩና እንዲህ ሲሉ መለሱልኝ መበዘበሸሸሸሸሽ ርከ ከነ በክቤቪርክክሮር «ሥራ ፈላጊዎች የሚፈጽሙት ትልቁ ስህተት ራሳቸውን ላለመሆን የሚያደርጉት ሙከራ ነው። አይደለም የአብዛኛው ሠራተኛ ጠረጴዛ ለረጅም ጊዜ ተነክተው በማያውቁ ወረቀቶች የተሞላ ነው እንዲያውም ይግረማችሁ አንድ በኒው ኦርሊንስ ውስጥ የሚገኝ የአንድ ጋዜጣ አዘጋጅ እንዳወሳኝ ጸሐፊው አንድ ቀን ከጠረጴዛዎቹ አንዱን ስታጸዳ ለሁለት ዓመታት ያህል ጦ ዩቶባቸው የነበረውን አንድ የጽሕፈት መኪና እንዳገኘች ነግሮኛል። በእርግጥ ኃላፊነትን ለሰዎች ማከፋፈል ከባድ ነው ይህን በደንብ አውቀዋለሁ እኔንም ያስጨንቀኝና ያስቸግረኝ የነበረ ነገር ይህ ነው ኃሳፊነትም ለማይገባቸው ሰዎች አሳልፎ መስጠቱም አደገኛ እንደሆነ ከልምድ አውቄዋለሁ ቢሆንም አሠሪው ጭንቀትንና ውጥረትን ድካምን ለማስወገድ ከፈለገ ኃላፊነቱን ለሚገባቸው ሰዎች ማከፋፈል አለበት ርከር ከነ በክቤቪርክክሮር ምዕራፍ የድካም ስሜት ለምን እንደሚሰማና እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል የአእምሮ ሥራ ብቻውን አያደክምህም የሚል አስተሳሰብ አለ እንዲህ ሲባል የማይሆን ነገር ይመስላል ነገር ግን ሳይንቲስቶች የሰው አእምሮ ድካም ሳይሰማው ለምን ያህል ጊዜ እንደሚሠራ ለማወቅ ሞክረው ነበር ባደረጉትም ምርምር ያልጠበቁትን ውጤት አገኙ ይኸውም በሥራ የተጠመደ አንጐል ውስጥ የሚያልፈው ደም ምንም ዓይነት የድካም ምልክት አያሳይም። ሴትዬዋ እውነትን ፍለጋ ሳይሆን ከሷ እጅግ የላቀ አንድ ሰው መቦጨቅ እንዳለበት የሚገፋፋ እርኩስ መንፈስ ስላደረባት ነበር መራራ ደብዳቤዋን ወፈ ከሃ በክቤቪርክክር ወርውሬ ጥዬ ይችን ሰው ባለማግባቴ ዕድሌን አመሰገንኩ ደብዳቤዋ ስለ ጄኔራል ቡዝ ምንም አዲስ ነገር አልነገረኝም ግን ስለ ሴትዬዋ ብዙ እንዳውቅ አድርጉኛል ከአያሌ ዓመታት በፊት ሾፕንህወር እንዲህ ብሎ ነበር «ጋጠ ወጦች በትላልቅ ሰዎች ስህተትና ድክመት ካለመጠን ይደሰታሉ» አንድ የየል ዩኒቨርስቲ ብይዚችች ጋጠ ወጥ ይሆናሉ ብሎ ማሰብ ይከብዳል ሆኖም ቲሞዝ ዳዊት የተባለ የቀድሞው የየል ፕሬዝዳንት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ለመሆን ይወዳደር የነበረን አንድ ሰው ስሙን በማጥፋት ደስታ ያገኙ እንደነበር ታይቷል እኝህ ሰው ሰውዬው ፕሬዚዳንት ከሆነ «ሚስቶቻችንና ሴት ልጆቻችን ለሽርሙጥና እንደሚጋለጡ ክብራችንን ባደባባይ እንደምንገፈፍ በመጥፎ ነገሮች ሁሉ እንደምንበከል ይታየኛል ምክንያቱም ይህ ሰው ከስነ ምግባር የራቀ ባለጌ በእግዜርም በሰውም የተጠሳ ፍጡር ነው» እያሉ ያስጠነቅቁ ነበር ይህን ስታነቡ ሰውየው ስለ ሂትለር የሚናገሩ አይመስላችሁም። ስለዚህ እኔና አንተ ትክክል ያልሆነ ትችል ሲሰነዘርብን የሚከተለውን መመሪያ እናስታውስ ልታደርግ የምትችለውን ነገር ሁሉ አድርግ በተረፈ ግን ለሚሰነዘሩብህ ትክክል ያልሆኑ ትችቶች ዋጋ አትስጥ ስቀህ እለፋቸው መ ከነ በክቤቪርክበበሮር ዐር ከሃ መፅከሀዞህጴ ሹክቱስ ከኩስ ኩበት ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚረዱ ዋና ዋና መንገዶች ኬበር ከሃ ህቤዔርበክር ምዕራፍ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚረዳ ትልቅ ሚስጥር አንድ ሰው አንድ ነገር እንዲሰራ ለማድረግ የሚረዳ በምድር ሳይ ያለው ዘዴ አንድ ብቻ ነው ያ ምን እንደሆነ አሰበህ ታውቃለህ። ዘዴው በሰዎች ላይ የመስራት ፍላጐት እንዲያድርባቸው ማድረግ ነው አስታውስ ከዚህ ሌሳ ዘዴ የለም እርግጥ ነው አንድ ሰው ላይ ሽጉጥ ደግነህ ሰዓቱን ልትቀበለው ትችሳለህ ወይም አንድ ተቀጣሪሀን ከስራ አባርርሃለሁ እያልክ በማስፈራራት ብዙ ሥራ ልታሠራው ትችላለህ አንድን ልጅ አለንጋ በማሳየት አንድ ነገር ልታሠራው ትችላለህ ሆኖም እነኝህ አስጨናቂ መንገዶች አስፈላጊ ያልሆኑ አለመግባባትን ያስከትላሉ እኔ አንተን አንድ ሥራ ለማሠራት የምጠቀምበት ዘዴ ሥራውን በፍሳጐትህ እንድትሠራው ማድረግን ብቻ ነው ዝነኛው የሥነ አእምሮ ሊቅ ሲግመንድ ፍሮይድ ከሁለት ነገሮች እንደተገኘን ይናገራሉ እነሱም የወሲብ ግፊትና ታላቅ ለመሆን መመኘት ናቸው ፕሮፌሰራ ጆን ዲዊ የተባሉት ታላቅ ፈላስፋ ይሀን የፍሮይድን አባባል ትንሽ ለየት አድርገው ያቀርቡታል። እንድን ነገር ለምን እንደሚፈጽሙ ለመረዳት እንጣር ይህ ጥረት ከመኮነንና ከመተቸት የበለጠ ፍሬያማ ሆኖ እናገኘዋለን ስለሰዎች ያለንን መጥፎ አስተያየትም በመለወጥ ለሰዎች ሚዛንና መቻቻልን ርህራሄን እንድንማር ያደርገናል ሁሉን ማወቅ ሁሉን ይቅር ማለት ነው ሰዎችን በማግባባት በችሎታቸው ታዋቂ በመሆናቸው በአመት አንድ ሚሊዮን ብር ደሞዝ ያገኙ የነበሩት አቶ ቻርልስ ሽዋብ ስለ ችሎታቸው ምስጢር ሲያስረዱ እንዲህ ይላሉ የአንድን ሰው ችሎታ ለማዳበር ያንን ሰው ማመስገንና ማበረታታት በጣም አስፈላጊ መሆኑን አውቃለሁ» «በችሎታ ልቀው ከሚገኙ ሰዎች እንደሚሰጥ ትችት የአንድን ሰው የመስራትንና የማደግ ጉጉት የሚገድል ነገር የለም በበኩሌ ማንንም ተችቼ አላውቅም በሰዎች በፍሳጎት መስራት አምናለሁ ሁልጊዜ ለማመስገን ጉጉት አለኝ ስህተት ሳይ ይቀፈኛል። ሆኖም አንድ እውነት አለ ብሩን የሰጠኸው ምናልባት ከሰውዬው አንድ የፈለግኸው ነገር ስለነበረ ነው ፕሮፌሰር ሀሪ ኤቨርስትሪት ስለዚህ ጉዳይ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ «ተግባር የሚመነጨው ከመሠረታዊ ፍላጉት ነው በንግድ በቤት ውስጥ በፖለቲካ ሰዎች አንድ ነገር እንዲያደርጉ ለሚመክሩና ለሚቀሰቅሱ የምሰጠው ትንሽ ምክር በመጀመሪያ ሰው ለዚያ ነገር በጣም እንዲጓጓ እንዲያደርጉ ነው ይህን ማድረግ የሚችል ሁሉም ይከተለዋል ያልቻለ ብቻውን ይቆማል» ከብዙ ዓመታት በፊት ጉሮሮዬን አሞኝ ያፍንጫና የጉሮሮ ሀኪም ዘንድ ሄድኩ ሀኪሙ ገና እንደገባሁ ስለ ጉሮሮዬ ሳይሆን ስለሥራዬ ጠየቀኝ በሸታው ምን ያሀል እንደጸናብኝ የማወቅ ፍላጐት አልነበረውም ፍላጐቱ ከኒ ምን ያህል ገንዘብ ሊያገኝ እንደሚችል ማወቅ ነበር። ልጅቷ እናቷ የምትሠራውን መሥራት ትወድ ነበር መይል አንድ እናቷ አዋቂ መስላ መታየት ትፈልግ ነበር አንድ ቀን ጠዋት ለቁርስ ሻይ ሲቀርብ ከዚሀ በፊት እናቷ እንደምታደርገው ሻይ ውስጥ ስኳር እንድትጨምር ፈቀዱላት ዳቦውም ቀረበ አባትና እናት ድርሻቸውን ሲያነሱ ልጅቷም ሻዩን አማስላ ዳቦውን አንስታ እያማገች ትገምጠው ጀመር ከዚህ ቀን ጀምሮ ቁርሷን በፍላጐት ትበላ ጀመር ስለዚህ ሰዎች አንድ ነገር እንዲያደርጉ ከፈለግህ የሚከተለውን አስታውስ «በመጀመሪያ ሰውየው የፈለግኸውን ነገር እንዲያደርግ ለዚያ ነገር ከፍተኛ ጉጉት እንዲያድርበት አነሳሳው» ይህን ማድረግ የሚችል ሁሉም ይከተለዋል ያልቻለ ብቻውን ይቆማል ምዕራፍ ይህንን ካደረግህ የትም ተቀባይነትን ታገኛለህ ይህን መጽሐፍ ለምን ታነባለህ። መልካም ከኤስኪሞዎች መካከል አብዛኞቹ እቤትህ ተቀጥሮ ከመሥራት ይልቅ በረሃብ መሞት ወይም በየመንገዱ መንከራተትን ይመርጣሉ በነሱ አስተሳሰብ ፈረንጅ የሚለው ቃል ራሱ እጅግ ቀፋፊ ነው እያንዳንዱ ከሌሎች አገሮች የመብለጥ ስሜት አለው ወኔና አርበኝነትን ጦርነትን የሚያመጣው ይኸው ስሜት ነው ሀቁ ግን የምታገኘው ሰው ሁሉ በአንድ መንገድ ካንተ የበለጠ ሆኖ ይሰማዋል ስለሆነም ለስለስ ባለ መንገድ ተፈላጊ መሆኑንና ይህንንም ከልብህ እንደተረዳህለት መግለ ከሰውየው ጋር ልብ ለልብ ለመገናኘት የሚረዳህ ፍቱን መንገድ ነው ኤመርሰን ያለውን አስታውስ «የማገኘው ማንኛውም ሰው በአንድ መንገድ ከኒ እንደሚበልጥ አውቃለሁ ስለሆነም አንድ ነገር ከሱ እማራለሁ ስለሱም ለማወቅ ይረዳኛል» የሚያሳዝነው ነገር ግን አብዛኛው ሰው ያለው ዕውቀት በአንዳንድ ጉረኞች አባባልና ነቀፋ ይዋጥና እኔ ለዚህ ሥራ ብቁ አይደለሁም የሚል ስሜት እንዲያድርባቸው ያደርጋል ሊያቆጠቁጥ የሚችል ውስጣዊ ችሎታቸውን የውጪው ጫዳታና ግርግር ትዕቢትና ተጽእኖ ያጠፋዋል እነኝህን ሰዎች ኑሮ ታቅለሸልሻቸዋለች። » አለው «ከጣሊያን ዋርካ ትንሽ ለየት ይላል» አለ «አዎ ከእንግሊዝ አገር የመጣ ዋርካ ነው የመረጠልኝ አንድ የእንጨት ዓይነቶችን የሚያውቅ ጓደኛዬ ነው» አለ ኢሰትማን ከዚህ ቀጥሎ በክፍሉ ውስጥ የሚገኙትን ከእንጨት የተሰሩ ዕቃዎች እያመለከተ ስለአመጣጠናቸው ስለቀለም ቅባቸው እንዴት በእጅ ተቀርጸው ጌጥ እንደወጣላቸውና ስለሌላውም ሁኔታ ካስረዳው በኋላ ዕቃዎቹ በሚሰሩት ጊዜ ዲዛይን በማውጣትና በመገጣጠም ሥራ ላይ እሱም እንደተሳተፈ ነገረው በክፍሉ ውስጥ እየተዘዋወረ ዕቃዎቹን እያደነቁ አንድ መስኮት አጠገብ ቆም አሉ ጆርጅ ኢስትማን በተለመደው ለስላሳ አነጋገሩ የሰውን ልጅ ለመርዳት ያቋቋማቸውን አንዳንድ ድርጅቶች ለምሳሌ አንድ ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል የመጦሪያ ቤት የህፃናት ሆስፒታል የመሳሰሉትን ነገረው አዳምሰን ለእንደዚህ ዓይነት በጐ ተግባር ገንዘቡን የሚያወጣ ሰው ደስ እንደሚያሰኘውና እንዲህ ዓይነት ሰው በማግኘቱም ይበልጥ እንደተደሰተ ገለጸለት ጆርጅ ኢስትማን ባለመስታወት ኮመዲኖ ከፍቶ ካሜራ አወጣ። መሳሳቱን ለማሳየት ደግሞ እስኪ ነገሩን እንመርምረው ትለዋለህ ውይይቱ በመግባባት መንፈስ ይቀጥላል ከሰማይ በላይ የመጣም ቢሆን ከመሬት በታች የፈለቀም ቢሆን ወይም ከባህር ውስጥ የሚኖር ነገር ተሳስቻለሁ ካልከው አይቃወምህም አንድ ሳይንቲስት ያደረገው እንደዚሀ ነው አንድ ጊዜ ስቲፈንሰን የተባለውን የታወቀ አሳሽና ሳይንቲስት ይ አነጋግሬው ነበር ስቲፈንሰን ለአሥራ አንድ ዓመታት ያሀል አርከቲክ ዋልታ አካባቢ የቆየና ለስድስት ዓመታት ያሀል ሥጋና ውሃ ብቻ በመመገብ የቆየ ሰው ነው አንድ ትልቅ ሙከራ እንዳከናወነ ሲነግረኝ ምን ለማግኘት ሙከራውን እንደሰራው ጠየቅሁት መልሱን መቼም አልረሳውም እንዲሀ ነበር ያለኝ። ስንሳሳት ስሀተት መሆኑን ራሳችን እናውቀው ይሆናል እናም በለዘብታና በዘዴ መሳሳታችንን ከተናገርን ስህተት መስራታችንን በማንም ሰው ፊት ለማመን አናፍርምነ እንዲያውም ስህተት መስራታችንን ለመናገር በመድፈራችን ኩራት ይሰማናል ቤንጂያሚን ፍራንክሊን በወጣትነቱ ተከራካሪና እውነቱን በግድ ለማሳመን የሚጥር ሰው ነበር ታዲያ አንድ ቀን ከጓደኞቹ ጋር ሲከራከር አንድ ፌዘኛ ጓደኛው ለብቻው ጠርቶ እንዲህ አለው «ቤን አስቸጋሪ ሰው እኮ ነህ የሚቃወሙህን ሰዎች ሁሉ በነገር ጥፊ ታጮላቸዋለህ ጥረትህ የሰዎችን እምነት ለመለወጥ ስለሆነ ማንም ሊሰማህ አይፈልግም እንዲያውም እንዳየሁት ጓደኞችህ ተዝናንተው የሚጫወቱት አንተ ሳትኖር ነው እርግጥ ነው ብዙ ታውቃለህ ስለዚህ አንተን መምከር ያስቸግራል እንዲያውም ማንም ሰው ምንም ነገር ሊያስረዳህ አይሞክርም ምክንያቱም ኃይለኛ ከርክር እንደሚገጥመው አስቀድሞ ያውቃል ስለዚህ ከአሁን በኋላ ባለህ ዕውቀት ላይ የምትጨምር አይመስለኝም የምታውቀው ደግሞ በጣም ትንሽ ነው» ስለቤንጃሚን ፍራንክሊን ከማውቃቸው መልካም ነገሮች አንዱ ይህንን የሚቆጠቁጥ ዘለፋ አዘል ምክር በጸጋ መቀበሉን ነው ቤንጃሚን ፍራንክሊን አዋቂና ትልቅ ሰው ስለነበር ይህን ወደ ውርደትና ውድቀት የሚያመራውን ሁኔታ ለመገንዘብና በወቅቱ ለማረም ችሷል። «ቡጢ ጨብጠሀ ብትመጣብኝ ይሳል ዊድሮው ዊልለን «እኒ ደግሞ ካንተ የበለጠ ተዘጋጅቼ እንደምጠብቅህ ቃል እገባለሁ ነገር ግን በጥሞና ቀረብ ብለህ እስኪ እንመካከር በሀሳብ ካልተግባባን ያልተግባባንበትን ነጥብ እንመርምረው ብትለኝ ወዲያውኑ ብዙም እንደማንራራቅ ይገባኛል የምንግባባቸው ነጥቦች ከማንግባባቸው ነጥቦች እንደሚበልጡ እረዳለሁ በዚህ ላይ ትዕግስትና ችሎታ ሲታከል ሁለታችን ልንስማማ እንችላለን» አብርሃም ሊንከን እንዲህ ይላሉ «ከእንድ እንስራ ሀሞት ይልቅ አንድ ጠብታ ማር ብዙ ንቦችን ትስባለች የሚል የቆየ ተረት አለ ይህ ተረት ለሰዎችም ይረዳል አንድ ሰው ያንተን አላማ እንዲከተል ለማድረግ በመጀመሪያ የልብ ጓደኛው መሆንህሀን እንዲያምን አድርግ የሰውዬውን ልብ ለማግኘት የሚረዳህ የማር ጠብታ ይህ ነው የሰውዬውን ልብ ማግኘት ማለት ወደ አስተሳሰቡ አድማስ የሚመራ ጥርጊያ መንገድ ነው በአንደበተ ርቱዕነት የታወቀው ዳንኢል ዌብስተር የተባለው ጠ በቃ ፍርድ ቤት ቀርቦ አንድ ነገር ለማስረዳት የሚጀምረው በሚከተሉት ሐረጐች ነበር «ጉዳዩን ክቡር ፍርድ ቤቱ ባይስተውም የተከበራችሁ ዳኞች ይህ ነገር ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ መስሎ ይታየኛል ምንም እንኳ ለክቡር ፍርድ ቤቱ የተሰወረ ባይሆንም አንዳንድ ነጥቦችን እንዳቀርብ ይፈቅድልኝ። ስለዚህም መነሳቱ በጣም አስፈላጊ ነው» ነገር አዋቂ የሆነ ሰው «ሲጀምር አንስቶ» የአዎንታ መልሶች ይደረድሩለታል በዚህም የአድማጮቹን አእምሮ ወደሚፈልገው አቅጣጫ ይመራቸዋል ወደሚፈልገው አቅጣጫ በኃይል ስለሚገፋቸውም አድማጮቹ ለመቃወም ይቸገራሉ ያመኑበትን ነገር መልሶ መጀመር ከፍተኛ ጥንካሬ ይጠይቃል የአእምሯቸው ሁኔታ እዚህ ሳይ ግል ይሆናል አንድ ሰው «አይሆንም» ካለ እና ይሀን ያለው ከምሩ ከሆነ መናገሩ ብቻ ሳይሆን መቃወሙም ነው የሠራ አካላቱ ለተቃውሞ ይዘጋጃል በስብሰባ ላይ ብዙ ጊዜ በትንሹ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በከፍተኛ መጠን ስብሰባው እንዳልጣማቸው በአካል የሚያሳዩ ጦይም ስብሰባውን ረግጦ እስከመውጣት የሚደርሱ ሰዎች ይታየሉ ማለትም አካልም አእምሮም የተባለውን ነገር ላለመቀበል ይዘጋጃሉ ማለት ነው በተቃራኒው ግን አዎ የሚል መልስ ከተሰጠ ከስብሰባው ራስን የማግለሉ ተግባር አይኖርም ስለዚህም ሲጀምሩ በርከት ያሉ አዎንታዎችን ማግኘት የሰዎችን ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ ይረዳል አንድ ሰው ሌሎችን በአንድ ጉዳይ ላይ ሊያሳምናቸው ፈልጐ ከፍተኛ ተቃውሞ ካስነሳ ጥቅሙ ምንድነው። ሰዎች ማበሳጨት ደስ የሚለው ከሆነ ደካማነቱ ነውና ይቅር እንለዋለን ነገር ግን ፍላጐቱ ማሳመን ከሆነ ቂል እንጂ ሊላ ሊባል አይችልም አንድን ሰው ተማሪም ሆነ ባለሱት ህፃንም ሆነ አዋቂ ሚስትም ሆነች ባል «አይሆንም» ብሎ እንዲጀምር ካደረግኸው ሀሳቡን ለማስቀየር የዚችን ዓለም ጥበብና ትዕግስት ሉ ተጠቅመህም ግብህን መምታትህ ያጠራጥራል ጀምስ ኤበርሰን የተባለ የባንክ ሠራተኛ አንድ ቀን ስላጋጠመው ችግርና እንዴት እንደፈታው አጫውቶኛል አንድ ሰው ገንዘብ ለማስቀመጥ ወደ ባንኩ ይመጣል ኤበርሰን ቅጽ ይሰጠዋል ሰውዬው ቅጹን በከፊል ከሞላ በኋላ የቀረውን ለመሙላት እንደማይፈልግ ይገልጻል በዚህ ጊዜ» ይላል ኤበርሰን ረጋ ባለ ሁኔታ በቅጹ ላይ የዘለላቸው መረጃዎች ለባንኩ ይህን ያሀልም አስፈላጊ እንዳልሆኑ ገለጽኩለት በመቀጠልም «ሆኖም» አልኩት «ገንዘቡን ተቀብለን አስቀመጥንልህ እንበል ባጋጣሚ ከዚህ ዓለም በሞት ብትለይ ማንኛውም ሰው እንደሚያውቀው ገንዘቡ ለቅርብ ዘመድህ መሰጠት አለበት። እንዲያውም አንዱ ሠራተኛ በቀን አስራ አራት ሰዓት ለመሥራት ፈቃደኛ እንደሚሆን ገለጸ ስብሰባው አዲስና ጠንካራ መንፈስ በሠራተኞቹ ላይ በማሳደር ተፈጸመ «ከዚያ ጊዜ ጀምሮ» ይላል የድርጅቱ ባለቤት «የገባሁላሳቸውን ቃል እስካከበርኩ ድረስ እነሱ ቃላቸውን ሳያጥፉ ሥራቸውን ቀጠሉ የሠራተኞቹን ፍላጉትና ምኞት መጠየቁ ራሱ ሞራላቸውን ለመጠበቅ የሚረዳ ፍቱን መድኃኒት ሆኖ ነው ያገኘሁት» ማንም ሰው አንድ ነገር ሸጥኩልህ ሲሉት ወይም ይህን ነገር አድርግ ሲሉት አይወድም ሁላችንም አንድ ነገር ገዛን ወይም ይህን ነገር አስበን ሠራን ማለትን እንመርጣለንፁ ስለምንፈልገውና ስለምንመኘው ነገር እንዲሁም ባንድ ጉዳይ ላይ ስላለን አስተያየት ስንጠየቅ ደስ ይለናል አቶ ዌሰን የተባለ የልብስ ዲዛይን ነዳፊ ጊዜ በተደጋጋሚ ዲዛይኖቹን ለአንድ የልብስ ስፌት ድርጅት ለመሸጥ ጥሮ ሳይሳካለት ይቀራል በዚህ ጊዜ ዌሰን ጉድለቱ ከራሱ መሆኑን ይገነዘባል። ሰዎችን የሚያግባባበትን ዘዴ ይፈልጋል በሳምንት አንድ ቀን እኔም ዘንድ እየመጣ ምክሮችን ይቀበል ነበር ከዚያም የልብስ ስፌት ድርጅቱን ሥራ አስኪያጅ ከዚህ በፊት ባልሞከረው መንገድ ሊቀርበው ይወስናል አንድ ቀን ስድስት ያሀል ያሳለቁ ዲዛይኖችን ይዞ ሄደና ባለቤቱን ፈቃደኛ ከሆንክ አንድ ነገር ላስቸግርህ አለ «እነዚህ የምታያቸው ያላለቀላቸው ንድፎች ናቸው። ነገር ግን ስህተትን ማመን ከፍተኛ ደስታ ይሰጣል አልበርት ሄዮባርድ የተባለ ደራሲ አንድ ሑፍ በጻፈ ቁጥር ብዙ ሰዎችን ያስቆጣ ነበር ሆኖም የሚጠሉትን ሰዎች ካወቃቸው ወዳጅ የሚያደርግበት ዘዴ ነበረው ሄዮባርድ እንድ ጽሑፍ በጋዜጣ ላይ ቢያወጣና አንድ የተቆጣ አንባቢ ከሱ ጋር እንደማይስማማ ገልጾ ስድብ መልስ ቢጽፍ ሂዮባርድ ለሰውዬው እንዲህ የሚል ደብዳቤ ይጽፍለት ነበር «ሳስብበት እኔም በነገሩ ሙሉ በሙሉ አልተስማማሁበትም ትናንት የጻፍኩት ነገር ዛሬ አያስደስተኝምፎ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለህን አስተያየት ስረዳ ደስታ ተሰማኝፁ እንደአጋጣሚ ወደምኖርበት ብቅ ካልክ ነገሩን አንስተን እናበጥረዋለን ለጊዜው ግን በሩቅ እንጨባበየጥ» ምንጊዜም ያንተው አልበርት ሂዮባርድ እንግዲህ እንዲህ ያለውን ሰው ምን ትሉታላችሁ። አንድ ጊዜ ማየት ሺህ ጊዜ የመስማትን ያህል ነው» ይላሉ ቻይናውያን ሲተርቱ።