Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በመዝናናት ሰውነትን ደስ የሚያሰኝ ሥራ በመሥራት የማሳልፈው ጊዜ ጥቁት ነበር ። የጠላታችን ወጥመድ ባገር ውስጥ ሽብር ለመጠቀም መሆኑን ገና የመንግሥቱን ሥራ ሳልይዝ አውቀው ነበር። ደጃዝማችነት ከተሾምሁበትእስከ አባቴ ዕረፍት በኋላ የሐረርን ግዛት እስከ ተሾምሁበት ዘመን ቿ ዓ ም ። ሚኒስትሮች ስለ መሻራ ቸውና በአዲስ አበባና በሌላው የኢትዮጵያ አውራጆች ለዘመቻ የሚጓዙ በት ወራት ይበዛ ነበር ። ወዲያውም ያገሩን ጸ ዓመት ያህል በትግሬ ተሾመው ቆ ማዊ ኤድዋርድ ኛ የዘውድ በ ሁሉ ላይ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚባለውን ከውጭ አገር መንግሥ ታት ጋራ የሚያገናኘውን ጉዳይ ሁሉ ከዐፄ ምኒልክ ጋር ለመመካከር እየተጠሩ በየዓመቱ ወደ አዲስ አበባ አንድ ወር ያስሔድ ነበር። አባቱ ሁለት ጊዜ ወደ አውሮጳ መጥተው የአውሮጳን ሕዝብ ሥልጣኔ ስለ አዩ ወደ ኢትዮጵያም ከሚመጡት ከአንዳንድ የውጭ ሰዎች ጋር በመ ነጋገር ትምህርት የሚገኝ መሆኑን ስለ ተረዱት እኔ የውጭ አገር ቋንቋ እንድማርላቸው አጥብቀው ይመኙ ነበር ። በሐረር ከተማቸው መጀ መርያ ሆስፒታል ማቆማቸውም ስለዚሁ ነበር። ስለሆነም ከዶክተር ቢታልያ በቀን አንዳንድ ሰዓት መማራች ሳድግ እንደርሳቸው ለማድረግ መንፈሳዊ ምኞት እንዲያድርብኝ ራሴን ለመግዛት ይመራኝ ነበር ። አባቴም ዝንባሌዬ ሁሉ ወደ ትምህርት እንደ ሆነ ስለ ተመለ ከቱ በፍቅራቸው መጠን ደግሞ ደስታቸው እየበዛ ይሔድ ነበር። ው ፍቅር በጣም ልዩ ነበርና እስካ ታዛዥ በመሆኔ ዘወትር ይመርቁኝ አባቴ በኔ ላይ ያላቸውን ፍቅር በር ጋራ ይወዱኝ ነበር። ሁሉ ጸሎት በመጸለይ ገንዘባቸ በመስጠት የታዘዘውን የክርስ ሲተጉ እመለከት ነበር ።
በ ዓምዐዬ ምኒልክ ታመው ከቤት ስለ ዋሉ ከዚያም ወዲህ የልጅ ኢያሱ እንደራሴ ራስ ቢትወደድ ተሰማ በቶሎ ስላረፉ ስድስት ዓመት ያህል መንግሥቱን ለመምራት ሥልጣን የተቀበሉት ልጅ ኢያሱ አላፊነቱን ለመሸከም ስለ አልቻሉ በሀ ዓ ም አላፊነቱን በተቀበልሁ ጊዘ ስድስት ዓመት ሙሉ የተበላሸውን ለማቅናት ያልተጀመረውንም ሥራ እንዲጀመር ለማድረግና አዲሱን ሥልጣኔ ለማግባት አሳቤና ይልቁ ንም አሮጌውን ልምድ ለሚወደው ሕዝብ አጋዥ ስለ ነበረው በሁለት ብረት መካከል እንዳለ እንጨት አጣብቀውኝ የተቻለኝን እየሠራሁ ጊዜ ውን አሳለፍሁ ። ይህንንም ሁሉ የጥንቃቄ ሥራ እየሠራን ሕዝባችንን ወደ ሥልጣኔ መንገድ ለመምራት ስንጀምር ጠላታችን በግፍ ተነሥቶ አዲሱን መሣሪያ የያዙ ብዙ ወታደሮችና ብዙ የጦር አይሮፕላኖች ብዙ ታንኮች ወደ አገራ ችን ልኮ የመንግሥታትንም ቃል ኪዳን አፍርሶ በመትረየስና በመድፍ በጥራቱም በብዛቱም ከእኛ መሣሪያ ብዙ ጊዜ በሚበልጥ ባዲሱ የጦር መሣ ሪያ ስለ ወጋን ለዓለም መንግሥታት ማኅበር አቤቱታ እያቀረብን ልባችን ሳይሸበር የጦር ሠራዊታችንን ልብ እያጽናናን በጥንካሬ ብንመክትና ብንከላከል ትልቅ ጉዳት ለማድረግ የሚችለውን በኢንተርናሽናል ሕግ የተከለከለውን ልዩ ልዩ የሆነ መርዝና የጋዝ ጢስ ስለ አፈሰሰብን ብዙ ቦምብም ስለ ጣለብን በቦምብና በመትረየስ የቆሰሉት በመርዝ የታፈ ኑት እንዳይታከሙና እንዳይድኑ የዓለምን የቀይ መስቀል ማኅበር ሐኪሞ ችን ከነመድኀኒቱ በቦምብ ስለ ደበደባቸው እኛም ስለ ነፃነታችን በጦር ነት ውስጥ እንደ አንድ ወታደር ተዋግተን እንደ ጦር አለቃ አሰልፈን ለመሣሪያ መግዣ የብድር ገንዘብ እንኳ ባለማግኘታችን ምክንያት ከጥቂት አዲስ መሣሪያ በቀር ለመከላከያ የሚበቃ መሣሪያ ስለሌለን ከአርባ ዓመት በፊት በነበረ አሮጉ መሣሪያ እስከሚቻለን ከተከላከልን በኋላ በማያ ሳፍር አኳኋን ለጊዜው ድል ሆነን ወደ አዲስ አበባ የተመለስንበት ከአ ዲስ አበባም ወደ ውጭ አገር የወጣንበት ምክንያትና ሌላውም ይህን የመሰ ለው ሁሉ ወደ ፊት በየስፍራው ተጽፎ ይገኛል። ጣ ምዕራፍ ፅ የሕፃንነቴ ታሪክ ደጃዝማችነት እስከ ተሾምሁበት ቿጓቿ ዓ ም ኢመፎጭበክክጠበ ሽመመመመመ አባቴ ልዑል ራስ መኩንን የታላቁ የሸዋ ንጉሥ የሣህለ ሥላሴ ልጅ የልዕ ልት ተናኘ ወርቅ ልጅ ናቸው። ዓመት ያህል ካባታቸው ጋራ ቆይተው ያጎታቸው የንጉሥ ኃይለ መለኮት ልጅ ዳግማዊ ምኒልክ ገና የሸዋ ንጉሥ ሆነው ሳሉ አባታቸው ደጃዝማች ወልደ ሚካኤል ወስደው ይህ ልጅ ከአክስትዎ የወለድሁት ነውና ከርስዎ ጋራ በቤተ መን ግሥትዎ ይደግልኝ ብለው ሰጧቸውና አጋጣሚ ሁኖ ከዝምድናው በቀር ልዩ ባለሟል አደረጉዋቸው። እናቴ ወይዘሮ የሺ እመቤት ገና የሠላሳ ዓመት ዕድሜ ሳሉ በቿጅፄ ዓመተ ምሕረት መጋቢት ቀን ዐር ፈው ሐረር በጥምቀተ ባሕር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ። መንገዱም እን ከሐረር እስከ አዲስ አበባ አንድ አባቱ ሁለት ጊዜ ወደ አ ስለ አዩ ወደ ኢትዮጵያም ከሜ ነጋገር ትምህርት የሚገኝ መ እንድማርላቸው አጥብቀው በሐረር ከተማቸው ውስጥ አንድ የሚባለውን ሐኪም ከፈረንሳይ ቅ ተው ነበርና እርሱ በሽተኞችን ንድ ሰዓት የፈረንሳይ ቋንቋ እን ጀመርን። አባቴ በአውሮጳ ያዩትን የ ሕዝቡን ለማስለመድ ብርቱ ምኞ መርያ ሆስፒታል ማቆማቸውም ከሞቱ ከ ዓመት በኋላ የፈረን ፍራንክ በሚከተለው ውል የገዛው ሞዓ አንበሳ ዘእ ይድረስ ከደጃዝማች ይልማ ይመስገን ደኅና ነኝ ። ሐረርጌ ራስ መታመሚያ የሆስፒታል ቤት የ ያገራችንን ሕመምተኛ ሊያስ ሙሉ ሥልጣን ምንስቴር ሙሴ ክ ሬፔብሊክ ሆኖ ገዝቶታልና ያንኑ ውራጃዋ ገዥና የጦር አለቃ ሆነው ደግሞ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገ በጅ ዓመተ ምሕረት በሚያ ቾ ክርስቲያን ሥርዓት በቃል ኪዳን ወይዘሮ የሺ እመቤትን በዘመቻው ጦርነቱ ተጨርሶ አገሩ ሰላም ለመ ን አገር አቀኑ ። ይኸውም ዛሬ ቤኒ ሸንጉል በቿ ዓ ም የትግሬው ገዥ ራስ መንገሻ በዐፄ ምኒልክ ላይ ሸፈቱ ስለ ተባለ ወደ ትግሬ ተልከው ራስ መንገሻን ከዐፄ ምኒልክ ጋር አስ ታርቀዋል። ይኸውም ሆስፒታል አባቴ ከሞቱ ከ ዓመት በኋላ የፈረንሳዊ መንግሥት ከዳግማዊ ምኒልክ በሺ ፍራንክ በሚከተለው ውል የገዛው ነው። አባቴ በቶሎ የፈረንሳይ ቋንቋ እንዳውቅላቸው ቸኩለው ነበርና ዶክ ተር ቢታልያ በቀን አንዳንድ ሰዓት ብቻ የሚያስተምረን ወደ ፍጻሜ እንይ ማያደርሰን ስለ ተረዱት በሐረር ከተማ ውስጥ ካሉት ከአባ እንድርያስ ጋራ ተነጋግረው በዚያው በሚሲዮናቸው ቤትእየተማረ ያደገውን አባ ሳሙኤል የሚባለውን ኢትዮጵያዊ አመጡልንና እርሱ በትጋትና በጥንቃቄ ያስተም ረን ጀመር ። አባ ሳሙኤል የሚባለው አስተማሪያችን የአለቃ ወልደ ካህን ልጅ ነው። ከ ዓመት ዕድሜዬ ወዲህ ግን ምንም እንኳ የሥጋዬ ኃይል ባይበረታ የነ ፍስ ዕውቀቴ ኃይል እየበረታ ለመሔድ በመጀመሩና የዚህ ዓለም የመግቢ ያው በር በመከፈቱ ምክንያት ሞግዚቱ ሳያዘኝ እኔ በፈቃዴ ይህ ሥራ ሌላ ውን ሰው ያስቀይማል ይህ ሥራ ግን ደስ ያሰኛል ይህ ጉዳት ነውይህ ግን ጥቅም ነው እያልሁ ክፉና በጎ እየለየሁ ለመሥራት የዓለም መግቢያ ውን መሰላል ለመውጣት የጀመርሁበት ዘመን ስለሆነ ነው። ው ፍቅር በጣም ልዩ ነበርና እስካ ታዛዥ በመሆኔ ዘወትር ይመርቁኝ አባቴ በኔ ላይ ያላቸውን ፍቅር በር ጋራ ይወዱኝ ነበር።