Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅሞ ኣለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ቤተ ተክለ ሃይማኖት በርሱቃል። ወበአሐዱ እመዋዕል ተባአሰ ምስለ ወልዱ ወውእቱ ወልድ እኩይ ብእሲ ውእቱ ። ወእንዘ ይትባአሱ ዝኩ ወልድ አኀዘ በመዓት አግረ አቡሁ ጦወ ጠነ ይስሐቦ በላዕለ አአባን ወአሥዋክ እንዘ አቡሁ ይበኪ ወይ ኬልሕ በድኩም ቃል ። ኢያምርርክምሙ ጠባ ይፆሙ መዐትም ወነዳዲ እስመ ኢያእመሩ ዓዲ ፈሊጠ ሠናይ አምእኩይ ዞ። ወፈትሐ ላዕሌሁ ኩነኔ ሞት ። ትርጓሜውም የኔ ገረድ በጉያ ብስ በጉምብስ ትኹዳለች ማለት ነው ። ሞዜማ ቅኔ ዞ። ሥላሴ ።
ቅሞ ኣለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ቤተ ተክለ ሃይማኖት ። ፆያ ኪያሁ ውእቱ ባረክ አንተ ባረኮ ሎቱ ። ተክለ ሃይማኖት ነዓዊ ዐዳኝ ተክለ ሃይማኖት ለቀቲለ ነጌ ኢአሚን አለማመን ዝዣዓን ለመግደል ኩናተ ወንጌል ነሥአ ። ተክለ ሃይማኖት ሊቅ መጽሐፈ አእምር አንበበ ። ተክለ ሃይማኖት ዐዋዲ በአግረልቡ ደብረ ጸሎት ዐርገ ። ሊቅ ተክስ ሃይማኖት ዕውቀት መጣፍን እነበበ ። ተክስ ሃይማናት ቦዋጅ ነጋሪ በልቡ እግር ። ጽርሐ ሣህለ ነፍስ አተወ በመድሎተ ልቡ ወርቀ ሃይማኖት ደለወ ። በትረ ሣሀለ ነፍስ አኀዘ « እግረ ኅሊናሁፁ በዕፍረተ ጥበብ መዝመዘ ሀ ከርቤ ምግባር በአንፈልቡአምዐዝ። እምግብርናተ ሞት ቅኑያነ ነፍስ አግዐዘ ገቦ ሰብአናሁ ዥጀ በልቡ እግር ወደልትሶ ቁሳ ወረደ ። በእግረልቡ ፍኖተ ጥበብ ተመርሐ ። እምፍኖተ እበድ ውስተ ፍኖተ ጥበብ ነስሐ ። በርእሰልቡ ሥፅርተ ንጽሐ ነፍስ አንኀ ተክለ ሃይማኖት ባስልኤል ታቦተልቡ በወርቀ አሚን ለበጠ። በልቡ እግር የጥበብን መንገድ ተመራ ኹደ ። ሃይማኖት ልብስን ተጐናጸፈ ። በልቡነራስ የነፍስ ነጽሕና ጠጐርን አረዘመ ባስልኤል ተክለ ሃይማኖት ታቦትልቡንዕ በሃይማኖት ወጦርቅ ስበጦ። ተክለ ሃይማኖት ወይጉ ማየ ጥበብ ተሰቅየ ። ወይን ተክስ ሃይማኖት ጥበብ ውሃገ ጦጣ ። በእግረልቡ ገዳመ ጸሎት ዔለ ። በአደልቡ ልብሰ ሃይማኖት አነመ ። ልስሐተ ልቡ በጹወ ጥበብ ቀሰመ ውስተ ጽርሐ ቃሉ ሠርዌ ስባሔአቀመ ተክለ ሃይማኖት ሊቀ በቃለ ዚኣሁ መጽሐፈ አአምሮ ተርጐመ ። በልቡ እግር ጸሎት ዱርኘ ዞረ ። ሃይማኖት ልብስን ሠራ። ተክለ ሃይማኖት ለቅ በትረ መዊአ ሞት አጽንዐ ። በልቡ አለት ሳይ ፍቅር አዳራሽነ ሠራ ። በልቡ እግር ሃይማኖት ዱርኘ ነ ገሠገህ ። ሊቅ ተክስ ሃይማኖት የሞት ማሸነፍ በትርን አጠና ። በቃሉእጅ ጥበብ መጋረጃን ገለጠ ። በአግረልቡ በልቡ እግሮ ዓኖተ ጥበብ ኅለፈ ። ጥበብ መንገድን ቦስፈ ። በኩኩሐልቡ በልቡ አለት ማኅፈደ ሰላም ሐነጸ ። በእግረልቡ በልቡ እግር ደብረ ጸሎት ቀነጸ ። በአግረልቡ በልቡ እግር መርሕበሰላምሮጸ። በበትረ ስርየት በስርየት በትር ባሕረ ኀጢአት ገሠጸ ። በበትረ ስርየት ባሕረ ኀጢአት ሠጠቀ ። በእግረ ሕይወቱ ፍኖተ ጥበብ ሖረ ። ተክለ ሃይማኖት ሊቅ በቃለዚኣሁ ሕገ ቃለ መጽሐፍ ፈከረ እምቃለ ኢያዜር መምህር መጽሐፈ ሰቄቃው ተምህረ ። ሊቅ ተክለ ሃይማኖት በርሱቃል። በልቡ እጅ ሃይማኖት ዘርፍን ዳሰሰ ። ተክለ ሃይማኖት አበኩልነ ሕፎኑመ ጸድቀ እንዘ ይከውን ፍጹመ ።