Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህ ደግሞ እንደ ሀገር ግጭትና ጉዳት ለእኩልነት ለሰላምለ ዲሞክራሲ እና ለህዝቦች አንድነት ትልቅ ጠንቅ እየሆነ መሆን ለመረዳት የምርምር ወረቀት አያሻውም የጥላቻ ንግግር ምንድን ነው። ዛሬ ላይ ተነስተን ትተን በዘር እና በጎሳ ሆ እያልን ትናንት አባቶቻችን በደ ሰሜን ብንሄድ ዛሬም ድረስ ከ እውቀት ይልቅ በስሜት ከሀገር ፍቅር ይልቅ በ በሳንካ የታመመ ወገናቸውን ይዘው ህክምና የሚያስሱ ብሄር እየተቧደንን እርስ በርስ በመናከስ ብዙ መስራት ብዙናቸው ንጹህ ውሀ አጥተው ከ እንሰሳት እዳሪ ጋር የምንችልበትን ወርቅ ግዜ ለትንሽ ስሜት እናታሪክ ድ ራሁራሑ እየተጋፉ የሚጠጡ በሁሉም ክልል አሉ እየተራቡ ተወቃሽ በሚደርገን ስህተት ውስጥ ስንሰምጥ እያየን ክፍል ውስጥ ቁጭ ብለው ስለ ሚበሉት የሚያስቡ ነው። ነዖነት ራዕይ ማለት የተፈጠርንበት ምክንያት ነው። እንዲ ብሎ ማመን ትልቅ ኪሳራ ነው። ህልም የምንለው ሰባት የህይወት ክፍሎችን በእያንዳንዱ ለራሳችን ብኖር ብለን የምናስበው ለምሳሌ ቤተሰብ ብለንምን አይነት ቤት ውስጥ ምን አይነት ትስስር መስርቼ መኖር ነው ምፈልገው። አገልግሎት ራዕይ እንዴት ነው ማገለግለው። በምን መልኩ አገልግዬ ነው የሰዎችን ህይወት የምለውጠዉ።ከገንዘብ ይልቅ ዋጋህዐፀህፎ የሚያስቀድም ለዋጋው ህዐሀርፀ የሚሞት ስነስርዓት ያለው ሰው ለኔ ኢትዮዲጴያዊ ነው የሚገባኝ እሱ ነው። ሰዐቱን ሲያይ እንደሌላው ጊዜ አልደነገጠም ቀኑና ምሽቱ ተገለባበጥውበት ከሰው በተቃሪኒ መኖር ከጀመረ እንደቀልድ አንድ አመት ሊሞላው ነው። ሶኒ ቶሎ ና አስቸኳይ ነው እባክህ ስልኩን ዘግቶ መስታውቱ ላይ አፈጠጠ። ብዙም ሳይቆይ የተደወለለት ጓደኛው ሶኒ በሩን ከፍቶ ገባ ሮጥ ብሎ ወደ መኝታ ቤት ሲገባ ቃለአብ ከመስታውቱ ጋር እንደተፋጠጠ ነበር። የጀመርኩት መንግድ መሄጃ እንጅ መመለሻ የለውም አለ ቃለአብ ጥቁሩ ምስል ላይ እንዳፈጠጠ። በ። ሀት በያብስራ ካሳ አጃኢብ የትውልዳችን አዕምሮ ልሂቃን በአለማችን በርካታ አስገራሚ አዕምሮ ያላቸው ሰዎች ይገኛሉ። አይኪውርነር ማለት የአይምሯችንን የአስተሳሰብ ፍጥነትን ይለካሉ ተብለው የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመመለስ ያገኘነውን በመቶ ተባዝቶ የሚመጣ ነው ። የአዕምሮ ብቃቱ አይ ኪው መሆኑም ተጠቅሷል የ አመቱ ኪም በትውልድ ሀገሩ ሺሻም በሚባል ዩንቨርስቲ በማስተማር ስራ ላይ ይገኛል ፖል አለን ከአለማችን ቁጥር አንዱ ባለጠጋ ከቢልጌት ጋር በመሆን የአለማችን ግዙፉን የኮምፒውተር ሶፍትዌር ካምፓኒ ማይክሮ ሶፍትን የመሰረተው ፖል አዕምሮውን ወደ ገንዘብ የቀየረ ስኬታማ ሰው መሆኑን በርካቶች ይመሰክሩለታል ፓል በህይውት በነበረበት እና በስከት በኖረባቸው አመታት በየአመቱ ቢልዮን ዶላር ለበገ አድራገት ያውል ነበር ። ሪክ የመለወጥ ባህሪ እንደሚኖራቸው የፃፈበት ነበር እሰጪ። ሃሪ ሀኃረጊ ያይረዐ ሀኃረ ሰለሞን ለማ ሶልጂነሕ ኢንትጥርል ሰበ ኽይጾ አዚጀ ትች ያያ መብ ሽ ኒ በ ። ሙዚቃ ማለት ምን ማለት ነው። ቐቹነዲል ገፅ ምስጋና ከሁሉ አስቀድመን በመፅሔታችን መከናወንን ለሰጠን በብዙ ላገዘን እና ለረዳን ጥበቃውንምህረቱንና ቸርነቱን ላበዛልን ሀያሉ እግዚብሔር ምስጋና ይድረሰው ቀንዲል ዲጂታል መፅሔትን ስናዘጋጅ ሞራል የሰጡንን ያበረታቱንን በሙሉ ምስጋናችን በያሉበት ይድረሳቸው እንዲሁም መፅሔታችንን ይበልጥ ዲጂታላይዝ ለማድረግ በምናደርገው እንቅስቃሴ ውድ ጊዜያቸውን እና እውቀታቸውን በነፃ ሰውተው የቀንዲል መፅሔት ሞባይል መተግበርያ ለሰሩልን የኢጉዮ ስፓርክ ባለቤት ሄኖክ መንግስቱ ምስጋናችን የላቀ ነው።
ን ብ ይጢ ብቻ ቀዳሚ የኔ ብሄር ክብር ከተማረ ስለሌላው ምን ሆ ከማለት ሀ ማለት ይበልጣል በሚል ርዕስ ሁውአገባኝ በሚሉያልበሰሉ ሀሳቦች በብዙ እሳት ተፈትና በአሁኑ ሰዓት በመላው ሀገራችን የሚታየውን የወጣቶች በበሰለች ሀገር ላይ በስሜት ሆ ብለን ስናራምድ ስሜታዊነት ለመቃኘት እና ለወደ ፊት ይበጀናል የምለውን ልናፍር ይገባል እስቲ ትናት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ብሎም እኛ ወጣቶች ሀገራችንን እንዴት ከስሜት ነጽተን ተማሪ እያለን ከፍ ሲልም ዩኒቨርስቲ ገብተን ማንነታችን ከተጋረጠባት ፈተና ማዳን እንዳለብን ልጽፍ የወደድኩት ሰውነት ብቻ መሆኑን አውቀን በፍቅር የተጫወትናቸው ጠዋታዎች እኮ ለአንድነታችን ምስክር ናቸው አንድ በሀገራችን ታሪክ ከታላቅ ገድል ስልጣኔ ዘመነ የዩኒቨርስቲ ዶርም ውስጥ ከሰሜን ከደቡብ መሳፍንት ሽኩቻ እስከ ፅዐ የተማሪዎች አብዮት ከምስራቅ እና ከምዕራብ የሀገራችን ክፍል ተሰባስበን እንዲሁም ከ ቅርብ ግዜ ማስታወሻ ዓም እና ከቦንጋ የመጣው ማሩን በፍቅር ሲያካፍለን ከደበብ ከ ዓም ጀምሮ በሀገራችን ከታዩት የወጣቶች የመጣው ጭቆ ሲያጎርሰን ከሰሜን የመጣው በሶ የለውጥ ተቃውሞ ጀምሮ የወጣቶች ተሳትፎ እጅግ ሲያጋራን ያኔ ለምን የኔ ብሄር ዘር የሰራው ስላልሆነ የላቀ እና የማይካድ ሀቅ ነው ነገር ግን ከዚህ በፊት አልበላም አልጠ ጣም አላልንም ምክንያቱም ሀ ብለን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ሀገር ሀ ብለን እወነት ሀ ብለን እውቀት እንጂ እንደ አሁኑ በሚታዩት የስሜት ተከታይነት የጥላቻ ንግግር ዋነኛ ዘመን አመ ጣሽ የዘር በሽታ ሆ ብለን ብሄር ሆ ብለን ዘር መራመጃ እየሆኑ ያሉት ወጣቶች ናቸው። የዘረኝነት ጉሸ ያሰከረው ትውልድ ለይ ን ሺ ቕያ ክሽን ሪ ጮ ቀኾጉን ከሚገፋ ጋቹ አለቅልቆ አተላውን ይድፋ ይሽ በለይ ከ ጋ የማይመለስ የለም ኢትዮጺያ ለዘላለም በህዝቦቿ ፍቅር ትኑር በታምራት ታደሰ ደነቀ ሃዐቦር በ ይ ለዕ ዩስዮፀያፔዐበስገፀስሂ ን ጅሬ ያ የፎዐፔበሼይ ስዐያ ወገ ይፎዕርሠሆፔፍ ወበቦይ ማንበብ ከመዝናኛዎች ሁተ ሰዎጋው ርረካሻጃ ደሰታዉ ደግም ለመናት የሚታወፅ ነው ሐዲ ሌም ደብው ሞንታጉ ለመሆኑ የማያነቡ ሰዎች ምን ዓይነት ባህሪ ሊኖራቸው ይ ችላሉ ብለው ገምተውና አስበው ያውቃሉ የማያነቡ ሰዎች የመሪነት ብቃታቸው እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው መሪ ቢሆኑም በተሰጣቸው የሃላፊነት ቦታ ላይ ለውጥ ለመፍጠር ያላቸው ችሎታ ዝቅተኛ በመሆኑ ሰዎች እንዲረዷቸው ይፈልጋሉ የሰዎችን ሃሳብ ይከተላሉ እንጂ በውስጣቸው የራሳችን የሚሉት አዲስ ሃሳብ የለም ቀናቸው በሙሉ ስለሰውና ሰለሚያዩት ክስተቶች ሲያወሩ ይዉላሉ አዲስ ሃሳብ ከውስጣቸው አይፈልቅም የፈጠራ ችሎታቸውም እጅግ ዝቅተኛ ነው በህይወት የሚገጥማቸውን ችግር የመፍታት ብቃት ስለማይኖራቸው ስለ ግል ህይወታቸው ውሳኔ ሁልጊዜ የሌሎችን እገዛ ይፈልጋሉ ለህይወታቸው ዕቅድ ስለሌላቸው ሌሎች የሚያደርጉት ትክክል ይመስላቸዋል ያንኑ በመኮረጅና በመድገም ይኖራሉ ዓዕምሮአቸው አንድ ጉዳይ ብቻ ሲያወጣና ሲያወርድ ሥለሚውል ተፈጥሮ ያደላቸውን አቅምም ሆነ ዝንባሌ ባለማወቅ የቤቱ ቁልፍ እንደጠፋበት ፈዘው በመዞር ጊዜአቸውን ያጠፋሉ ሃሳበ ግትር ከመሆናቸውም በላይ ነገሮችን በተለያዬ አቅጣጫ ማየት ማስተዋልና ማመ ዛዘን ስለማይችሉ ህይወት አማራጭ የሌላት አድርገው ያስባሉ። ሰውን ይንቃሉ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅና ሕግን አያከበብሩም ፈጣሪያቸውንም አያውቁትምና አይ ፈሩም የማያነቡ ሰዎች በመጨረሻው ዘመን ለሃገርና ለትውልድ ትተውት ወይም ሠርተውት የሚያልፉት አንዳችም ነገር የለም በማንበብ ዓእምሮአቸው ያልበሰሉ ሰዎች ከሌሎች ጋር የሚገጥማቸውን ችግር የሚፈቱት በረጋ አዕምሮና ማስተዋል ሳይሆን በመናናቅ በመሟጫሟህ ከሃላፊነት በመሸሽና ከዚያም አልፎ በመካሰስ በመጨረሻም በጦርነት ሊሆን ይችላል ገዕብዌ ር አእምሮአቸው በማንበብ ስላልበሰለ የመጠየቅና የመመርመር ችሎታቸው ዝቅተኛ በመሆኑ ተፈጥሮንና የፈጣሪን ጥበብ ወደዚህ ምድር የመጡበትን ዓላማ ሳይረዱና ለማወቅም ጥረት ሳያደርጉ ወደማይቀረው የፍፃሜ ሞት ከሌሎች ጋር ተሰልፈው ለአንዴና ለመጨረሻ ወደ መቃብር ይወርዳሉ ያለማንበብ ከሚያደርሰው ጉዳት ለምሳሌ ያህል መጥቀስ ቢያስፈልግ አንዲት እናት ወይም አንድ አባት በዚህ ዘመን የተወለዱ ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት እናትና አባታቸው ወይም አያት ባሳደጋቸው የልጆች አስተዳደግ ዘዴ ከሆነ በዘመኑ ልጆቸ እንደ ችግር ፈጣሪና ምንም እንደማያውቁ ተደርገው ይቆጠራሉ ለዚህም ዋናው ምክንያት እናት ወይም አባት ምንም ዓይነት የማንበብ ዝንባሌም ሆነ ፍላጎት ቢኖራቸውም የማንበብ ባህሉ በጥልቀት ያልሰረፀ ከመሆኑም በላይ በኑሮ ጫናና በሌላም ሁኔታ እራሳቸውን ከማንበብ ጋር ለማቆራኘትና በልጆች አስተዳደግ ወይም ልጆች የሚያልፍበትን የአካል የሥነ ልቦና የአእምሮ ዕድገት ለውጥንና ባህሪያቸውን ለመረዳት ዕድሉ ስለማይኖር በቀላሉ ለመግባባት ይቸገራሉ በዚህም ምክንያት ወላጆች በልጆቻቸው ላይ በአእምሮ ብቃት የበላይነት ስለማይኖራቸው በዕድገታቸው ላይ የሚኖራቸው ተፅዕኖ እጅግ ዝቅተኛ ከመሆኑ የተነሳ በበተሰብ ውስጥ የሚኖረው መግባባት ጥያቄ ውስጥ ይወድቃል ይህም ሁኔታ ለብዙ ቤተሰብ መፍረስና መበታተን ለህፃናትና ልጆች መጎዳት የተለያዬ ጥቃት መድረስ ምክንያት ሲሆን በአጭሩ ትውልድ አቅጣጫ እንዲያጣና ሃገር ደካማ አንድትሆን አስተዋፅኦ ያደርጋል ይህ እንደምሳሌ ተጠቀሰ እንጂ አለማንበብ በሁሉም የሀገራችን ዙሪያ በሁሉም የሥራ መስክና የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ አንደ ዋና ችግር ተንሰራፍቶ የሚገኝና ሊሰራበት የሚገባ ትልቅ ጉዳይ ነው ስለዚህ የማንበብ ባህልን ለማስፋፋትና በማህበረሰቡ ያለውን የማንበብ ፍላጎት ለመጨመር እንዲሁም የወደፊት አንባቢዎችን ለመፍጠርና በሰፊው ለመድረስ እንዲቻል አለማንበብ የሚያደርሰውን ጉዳት በስፋትና በጥልቀት ለህብረተሰቡ ማሰገንዘብ አማራጭ የሌለው መንገድ በመሆኑ ሁላችንም በሃላፊነት መሥራት አለብን በተለይ የግልና የመንግሥት ትምህርጉ ተቋማት የቤተ መፃሕፍት ባለሙያዎች መምህራን የተማረውና ማንበብን ባህሉ ያደረገው ምሁር ወዘተ የማንበብ ባህል በሃገራችን እንዲዳበር ያላሰለሰ ጥረት ማድረገ ይኖርበታል ተሔዥ በማንበብ አዕምሮው የበሰለ ሰው ባህሪ ምንድነው። ሃምንም የሃሳሪነትና የሃገገት ደረጃ ይ ቢሆንም መፅሓፍን ማን ከሟወድ ሰው የሰያቭ ደሰዖኖና ጾም ጄኤላንግፎርድ በማንበብ የታነፀ አዕምሮ ያለው ስሰው የሚታወቀው በሚፅፋቸው ጽጵሑፎች በሚያፈልቃቸው ሃሳቦች ውስብስብ ችግሮችን በመፍታት ችሎታውና ሰፊ ትዕግስት ያለው እንዲሁም በማናቸውም ሁኔታ ለሚገጥሙት ችገሮች በማሰተዋልና በመመርመር መፍትሄ መኖሩንና ነገም ሆነ ወደፊት አዲስ ሃሳብ ከአእምሮው እንደ ምንጭ ውሃ በማፍለቅ ለቸግሮች መፍትሄ መሰጠት የሚችል መሆ የሚረዳና በራሱ የሚተማመን ጊዜውን ትርጉም ባለው ሁኔታ መጠቀም የሚችልና ዕውቀት ገደብ እንደሌለው በመረዳት እራቡን ዘወትር በማንበብ ማነፅ ማሳደግና ያላወቀውን ለማወቅ ጥረት የሚያደርግ ነው በማንበብ በትክክል ዓዐምሮውን ያዳበረ በው እራቡን ዝቅ ያደርጋል ሌሎችን ከእርሱ ያነሱትን ይረዳል በግል ህይወቱም ይሁን በሥነምግባሩ እንዲሁም በተሰጠው የሥሯ ሃላፊነት የተዋጣለት ሰዎች እንደምሳሌ የሚጠቅሱትና የሚያከብሩት ሙሉ ሰው ይሆናል እንደነዚህ ያሉ ሰዎች በቀላሉ የሌላ ሰው የተዛባ ሃባብና ዓላማ ማበፈፀሚያ ወይም መጠቀሚያ ሊሆኑ አይ ችሉም የሚያነቡ ሰዎች የሰሙትን ሁሉ ይመረምራሉ ያመዛዝናሉ ውሳኔያቸውም ሚዛናዊነት ይኖረዋል የሚያነቡ ሰዎች በአዕምሮ ፈጣን የሌላውን ሃሳብ በቶሎ የሚረዱ ንቁና በአስተሳስብ ጤናማ ሲሆኑ ረጂም ዕድሜም እንደሚኖሩ ይገመታል ገፅዕብ ኣጫ። ም ም ል ፈላስፋ አሪሰቶትል ስለሚያነቡና ስላማያነቡ ስለተማሩና ስላልተማሩን ሰዎች በአጭሩ እንደሚከተለው ገልፆታል በሚያነብና በማያነብ በተማረና ባልተማረ ሰው መካከል ያለው ልየዩነት በህይወት በሚኖርና በህይወት በማይኖር ሰው መካከል ያለውን ልዩነት ያክል ነው በአጭሩ አለማንበብ ከፍተኛ ጉዳት ሲኖረው ማንበብ ግን ይገራል ዕውቀትን ያሰፋል ጥበብን ያስተምራል ከሥራ ፈቶች ይነጥላል ከሃሳብ ያሳርፋል ስኬትን ይጠቁማል ድክመትን ያሳያል ክብርን ይጠብቃል ሰውን ሙሉ ያደርጋል ስለዚህ ማወቅ ያለብን ማንበብ ከዚያም በላይ መሆን እንደሚያስችል ነው እዚህ ላይ ሳልጠቅሰው የማላልፈው ጉዳይ ቢኖር በማንበብ እጀግ ብዙ ጥቅም ማግኘት ሲቻል ይህ ካልሆነ ግን አንባቢው አንባቢ ለመባልና ባነበባቸው መፅሐፍት ውስጥ ባሉ ተዋናይ ሰዎች ህይወት ባህሪያት ውስጥ ሲዋዥቅና ሲቃዥ ቆይቶ የመጣ እንጂ ልምጻዳቸውን ከራሱ ህይወት ጋር ከአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማገናዘብና በማጣጣም ለራሱም ሆነ ለህብረተሰቡ ችግር መፍቻ ጥቅም ላይ ያላዋለ ሰው ስለሆነ ከማያነብ ሰው የተሻለ አይደለም ቹቼንዲል ኝ ሠ ን ፐ ዊ ዲፍ ምክ ን ኾ ዒ ሣ ። የሰቆቃ ዜና ሁሉንም ተመለከትኳቸው ማንም ምንም አለመሰለው እንደ ወትሮው ከንፈር የሚመጡ እናቶች እን ዝምታን መርጠዋል ሁለተኛው ዜና ሲነበብ በትላንትናው እለት ከእንትን ወረዳ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ተፈናቀሉ በርካቶችም ህይወታቸው አለፈ ማንም የገረመው ሰው አጣሁ ሁሉም በዝመታ ነው ደንገጥ ያለ እንን የለም ሶስተኛው ዜና ቀጠለ በትላንትናው አለት በንትን ከተማ በረካታ ሰዎች ለተቃዉሞ ወጥተው ከፀጥታ አካላት ጋር በተደረገ አለመግባበት በዐ ሰዎች ሞቱበርካታ ህፃናት በደረሰባቸወ አደጋ ሆስፒታል መግባታቸው ታወቀ አሁንምሁሉም ዝም። ከዛ በኋላ ለረጅም ጊዜ ስለአይምሮ ማወቅ መማር ሰዎች የሚፈልጉትን ውጤት ማምጣት እንዲችሉ ከልቤ እመኝ ስለነበረ ካሊፎርኒያ በሚገኘው ኮ ተምሬ ባሁን ሰአት ሂፕኖቴራፒስት ነኝ ማለት ነው። ሰዎች ቢቀበሉትም ማመን። ጎዖንት በወጣትነትም እድሜም ከዛ በኋላም በማንኛውም ጊዜ ማሳካት ይቻላል መቼም ብዙ ሰዎችለኔ ስኬት እያለ ያስቀምጣል እንጂ ቃል አንድ ነው ትርጉሙ ብዙ ስው አሁን አሁን መዝገበ ቃላትን አይጠቀምም ቃል ህይወት ከሆነ መዝገበ ቃላት ማለት መዝገበ ህይወት ማለት ነው። ዲዛይን አደረኩት እና ብዙ ሺ ሰዎችን አሰልጥኛለሁ ባለፉት አስር አመታት ብዙ ሺ ሰዎች ውጤት አምተውበታል ለማንኛውም አንድ ሰው በየቀኑ ከመተኛቱ በፊት የሚፈልገውን ነገር በስዕል ለጥፎ ለ ደቂቃ ቁጭ ብሎ ስዕሎቹን አይቶ አይኑን ጨፍኖ በህሊና ውስጥ ሲሳካለት የሚሰማውን ስሜት የሚኖረውን ሁኔታ እያሰበ በአይነ ህሊናጽው ቢያይ ብዙ ድግግሞሹ አምነት ያመጣለታል ሚስጥሩ እምነት ነው ማለት ነው እሱ ውጤት ይሰጣል ማለት ነው በዛ መልኩ ስኩትን መጎናፀፍ ይቻላል። ከዛ ከፅ ወር በኋል ገቢያችንም ተሻሻለ ብዙ በህይወታችን ትልልቅ ነገሮች አሳካንእና ሰው በተፈተነ ሰዓት በጎ ህሊናውን ይቻላል የሚለወን መንገድን ተስፋውን የሚያስበውን ህሊናውን እሱን ማሰብ ማመላለስ መቀበል ትልቅ ሚስጥር ነውብዙ ፈተና ቢኖርም ይቺኛዋ ታስተምራለች ብዬ ስላሰብኩ ው ቕንዲል የአውደብሩሀን ገፆች ቀንዲል ራዐዕይኒሌዕዐበ ህልም ሀጭጪከበ ። ህልም የምንለው ሰባት የህይወት ክፍሎችን በእያንዳንዱ ለራሳችን ብኖር ብለን የምናስበው ለምሳሌ ቤተሰብ ብለንምን አይነት ቤት ውስጥ ምን አይነት ማቴሪያሎችን ጨምሮ ብቻ ሳይሆን ጨምሮ ረ መንፈሳዊ ህይወት ምን አይነት መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ አገልግሎት ከፈጣሪዬ ጋር በአመት በወር በሳምንት እለት እለት ምን አይነት ትስስር መስርቼ መኖር ነው ምፈልገው። ፅ ማህበራዊ ህይወት በዙሪያዬ ካሉ ሰዎች ጋርምን እየሰራሁ በምን አይነት ፍቅር ሰላም ጤና መኖር እፈልጋለሁ ጤና ነው ምን አይነት ተግባራትን ለጤናዬ መተግበር እፈልጋለሁ። ቴዲ አፍሮ ትልቅ ከፍታና ቫይብሬሽን ያለው ሰው ነው ከሱም እማራለሁ ብቻ በተለያየ መልኩ ብዙ አሉ ቀንዲል መፅሀፍ ታነባለህ ወይ ካነበብካቸው መጽሀፍቶች ውስጥ የሰዎች ህይወት እድገት ላይ ተፅኖ ይፈጥራል የምትለውን አንዱን እስቲ ለአንባቢያን ጠቁምልን ነፆነት መፅሀፍ አነባለሁ። ከራሳችን ሆነከሌሎችጋር በሚኖረን ግንኙነት ውስጥ የሚሰሙንን የተለያዩ ስሜቶች በትክክል መረዳት ይኖርብናልበዕለት ተዕለትህይወታችን ውስጥ የሚሰሙን ስሜቶች ሊያሳድሩብን የሚችሉትን ተፀፅዕኖአስቀድሞ መመርመርና መረዳት እንዱሁም በስሜታችን ጫና ብቻ ውሳኔዎችን እንድንወስን ያግዘናል የራስን ማንነት ለመፈተሽ መሠረታዊ የሆኑማንነትን ለመረዳት የሚረደ ጥያቄዎችራስን መጠየቅአስፈላጊነው ትክክለኛ የራስ ግምገማ በተለያዩጊዜያትና ሁኔታዎች ውስጥ የሚሰማንን ስሜት ማወቅአስፈላጊ ቢሆንምበቂግን አይደለም ገዕቭ ሌሎች ስለራሳችን ማወቅ ከሚገቡን ነገሮች ስለራሳችን ጥንካሬ ድክመት የሚያሳስቡን ጉዳዮች ያለን መልካም አጋጣሚ ማወቅ ይገባናል የራሳቸውን ደካማ ጎን የሚያውቁ ሰዎች ገንቢ አስተያየት የሚቀበሉና ከሌሎች ለመማር ዝግጁ የሆኑ ናቸው በዚያው መጠን ሰዎች ጠንካራ ጎናቸወን ማወቅና መጠቀም ይኖርባቸዋል እራስን ማወቅና የራስን ትክክለኛ ግምገማ ማድረግ ለራስ ትክክለና ግምት ወደ መስጠት ያመራል በራስ መተማመን ማለት አንድ ሰው ስለራሱ በሚኖረው በቂ እውቀትና ትክክለኛ የሆነ ግምገማ በማካሄድ ካለው ጥንካሬ በመነሳት ስለራሱ የሚያዳብረው ብቃት እምነት ነው በአፍላነት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ልጆች በራስ መተማመን እንዲያዳብሩ ስላላቸው ጥንካሬና ድክመቶች መረዳት እንዲችሉ እድል ልንፈጥርላቸው ይገባል ይህም በቂ ጊዜ ወስደው ስለራሳቸው ማሰላሰል ጠንካራና ደካማ ጎኖችን መመዘኛ መሥፈርትን እንዲያወጡና በዚህም ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን አንዲለዩና በየጊዜው ይህን ልምምድ እንዲተገብሩ ልናግዛቸው ይገባል ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖረው ውጤታማ ግን ኙነት ባለው የራስ መተማመን ብቃት ላይ ይመሠረታል አዋቂ ሰዎች ለምሳላ ወላጆች የበተሰብ አባላት መምህራን እና ጓደኞች ከዛ ሰው ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት የሰውዩውን በራስ መተማማን ስሜት ለመገንባትም ሆነ ለማፍረስ ከፌተኛ አስተዋጽኦ ይኖዋረዋል በዚህም የተነሳ የአንድ ሰው የራስ መተማመንን ክህሎት ለማጎልበት ከሰዎች ጋር የሚኖር አዎንታዊ ግን ኙነት በጣም አስፈላጊ ነው ቹንዲል አዕምሮ ጤና ሰዎች ስለችሎታቸውና በማህበረሰብ ውስጥ ስላላቸው ቦታ ሲያዉቁ ለራሳቸው ያላቸው አክብሮት እንዲሁ እየጨመረ ይመጣል ለራስ ትክክለኛ ግምት መስጠት አንድ ሰው በውስጡ ያለውን ጥሩ ነገር የማወቅ ውጤት ነው ይባላል። ኸክኔ ዐሀኮ ህሾ ሄጪርከ ኬ ዕፀሾ ኣህዕሾቪከ ሀያ ሀኃ ጋ ረኃዐ አለማችን ላይ በርካታ ሰዎች ብቸኝነትን መርጠው በብቸኝነት ሲኖሩ እንዲሁም አንዳንዶች እንደውም ብቸኝነትን በተለየ መንገድ በተለይም ሰው ከሚኖርበት ቦታ በመገለል በጫካ ውስጥ እና ሰው ከሚኖርበት አካባቢ ተገለው ሰዎች ከማይኖሩባቸው ቦታዎች ላይ ለመኖር እና ብቸኝነትን ለማጣጣም የሚፈልጉ እና የሚወዱ በርካቶች እንደሆኑ ይታወቀል በርካቶች በተለምዶ ብቸኝነትን ሰላም እና ደስታን እንደሚሰጥ እንዲሁም ከብዙ ነገሮች ተቆጥቦ ለመኖር አማራጭ የሌለው መፍትሄ እንደሆነ ሲናገሩ ይስተዋላል ነገር ግን በቅርቡ ታዋቂው መፅሔት ሪደርስ ዳጀስት ሄልዝ አምዱ ላይ ሰፋ ባለ መንገድ ባወጣወ መረጃ ላይ እንደጠቀሰው ብቸኝነት በርካታ የጤና ጉዳትን እንደሚያስከትል ባለሙያዎችን እና ጥናቶችን ጠቅሶ ገልፆል በተለይም በዚህ ዘገባ ላይ እንደተቀመጠው የዚህ ዘርፍ ባለሙያዎች እንደሚገልፁት ብቸኝነትን ምርጫቸው ያደረጉ እና በብቸኝነት ህይወት ውስጥ ያሉ እንዲሁም ብቸኝነት ጥሩ ነው ብለው ሽንጣቸውን ገትረው ለሚከራከሩ እና ስለብቸኝነት ጠቀሜታ የሚያወሩ እና በዛ ህይወት ውስጥ ያሉ ሰዎች የተሸሸጋቹህበት እና ምርጫቹህ ያደረጋቹህት ብቸኝነት ጉድ ይዞባቹህ መጥቶል ይላል የጥናት ውጤቱ በዚህም መሰረት ብቸኛ ሰዎች ለበርካታ የጤና እንከኖች ይጋለጣሉ ከዛም በተቃራኒው ደግም ጓደኞች ያላቸው ሰዎች ከጓደኝነት ህይወት ከሚጠቀሙት ነገር መካከል በተለይም ጓደኛ ያላቸው ሰዎች ከጭንቀት እና ከድብርት ከመሳሰሉ በሽታዎች የዳኑ ናቸው ተብሎል እንዲሁም የአስተሳስብ ደረጃቸው እንዳይደክም እና እንዲሁም ለልብ በሽታ እንዳይያዙ ያደርጋል የጓደኝነት ህይወት ይላሉ የዚህ ዘርፍ ተመራማሪዎች በጓደኝነት ህይወት ውስጥ ያላቹህ እናንተ ሳትረዶቸው እና ሳታውቆቸው በርካታ ነገሮችን ከጓደኞቻቹህ እየተጠቀማችሁ ነው ይላል ጥናቱ ተጀ በተለይም በዚህ ጥናት ላይ እንደተቀመጠው በአሜሪካን ሀገር ሴንሰስ እንደተቀመጠው በአሜሪካን ውስጥ በርካታ እድሜያቸው የገፉ ሰዎች በብቸኝነት ህይወት ውስጥ እንዳሉ ተቀምጦል እንዲሁም ቆራይ የሚሁኑ ሴቶች እና ፐርሰንት የሚሆኑት ወንዶች በብቸኝነት ህይወት ውስጥ እንዳሉ ተጠቅሶል እንዲሁም ከ እስከ ፋ ፐርሰንት የሚደርሱ እድሜያቸው ከፅ»ዓ በላይ የሆኑ ሰዎች በመሀበረሰቡ ውስጥ በተለያየ ምክንያት የተገለሉ በመሆናቸው የተነሳ በብቸኝነት ውስጥ ያሉ እንደሆኑ ተቀምጦል በተጨማሪም ብቸኛ ያለመሆን ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል የተስተካከለ አመጋገብ እና የተስተካከለ እንቅልፍ እንዲኖረንም ጭምር የሚያረግ ነው ተብሎል በዚሁም ጥናት ላይ እንደተጠቀሰው በሜርላንድ ዩንቨርስቲ በሶሻል ወርክ ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር የሆኑት ጂፈሪ ግሪፍ ሰዎች ለምን ጓደኝነት ለመመስረት እና ከብቸኝነት ለመላቀቅ ዳገት እንደሚሆንባቸው በተለይ ከአስተዳደግ እና ከአኖኖር ጋር በተያያዘ ጓደኝነት ለመጀመር ድክመት የሚሆንባቸው በውስጣቸው በገነቡት የተጎዳ ስሜት መሆኑን ጠቅሰዋል በተለይ ይህ የማይለወጥ አመለካከት ወይም ፐፎዕቲሃዞርወ ከከ። ከን ለብቸኝነት ባህሪ መዳበር እና በዛ በሀሪ ውስጥ ተቃኝቶ ለመኖር ከሚነሱ ምክንያቶች ማካከል ግንባር ቀደሙ ነው ይላሉ ፕሮፈስሩ በቦስተን ክሊኒክ ሳይኮሎጂስት የሆነችው እና በሪሌሽን ሺፕ ወይም በጓደኝነት እና በአብሮነት ላይ ስፔሻላይዝድ ያደረገችው ጄና ኮርቲዝ በርካታ የሚሆኑ ሰዎች ለምን ጓደኛ እንዳልኖራቸው እና በብቸኝነት አለም ውስጥ እንደሚኖሩ ስታብራራ በርካቶች ጓደኞች እንዲኖራቸው ይፈልጉና ግን በውስጣቸው ያለው ዘከየፎበዐ በኒሃ የብቸኝነት ስሜት የተነሳ እራሳቸውን ያገላሉ ይህ ስሜት በጣም በርካቶችን ብቻቸውን እንዲሆኑ እና ለድብርት እና ለሌሎችም በርካታ ህመሞች እንዲጋለጡ አድርጎቸዋል ነገር ግን ፍርሀት በተፈጥሮ ማንም ሰው ላይ ያለ ቢሆንም ያንን ለማስወገድ የሚደረግ ጥረት አንድ ሰው ሁሌም ሊተገብረው የሚገባ እና ብቸኝነት የሚያመጣቸውን ማህበረዊ እንከኖች እንዲሁም ያን ተከትሎ ለሚከሰት ህመም ከመጋለጥ በራስ ጥረት እና በባለሙያ በመታገዝ ከብቸኝነት ስሜት በመውጣት በብዙ ነገሮች እንጠቀማለን ይለሉ ባለሙያዋ በዶክተር አሌክስ ሊከርማን በሳይኮሎጂ ቱደይ ላይ ጓ ደኝነት ስላለው የጤና ጥቅም ሲገልፁ በተለይም መህበራዊ ጤናን በይበልጥ እንደሚያግዝ ይገልፃሉ ይህ የጓደኝነት ህይወት ብቸኝነት ከሚሰጠው ደስታ የበለጠ ሰዎች ከራሳቸው እና ከሌሎች ሰዎች ጋር ጤነኛ እና ደስተኛ ግዜያትን እንዲያሳልፉ ከማድረጉም ባለይ ከጓደኞቻቸው የሚያገቿጃቸው እውቀቶች የስራ እና የህይወት ክህሎቶች በህይወታቸው በርካታ ጠቀሜታዎች ያላቸው ናቸው በተጨማሪም ሃሃከጃ። በተለይም ሀዘንተኛው ከሀዘኑ እንዲፅናና በጓደኞቹ እና በቤተሰቦቹ አማካኝንት ብቸኛ እንዳይሆን የማህበረሰቡ በባህል ለረጅም ጊዜ ልክ እንደ ልማድ ቢያስቀምጠውም ነገር ግን ይህ ባህል ሰውች ከብቸኝነት ወጥተው በራሳቸው ጥንካሬ እንዲያገ ኙ እና ጥሩ የሆነ ስነልቦናን እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል ይህም የጎደኝነት ትልቁ ጠቀሜታ ነው ምክንያቱም ማህበራዊ እና ግላዊ ህይወትን ይበልጥ ጥሩ እና መልካም እንዲሆን ያደርጋል እነዚህ ከላይ ያነሳናቸው የጥናት ውጤቶች እና የተለያዩ ባለሙያዎች ሙያዊ ትንታኔ መሰረት ብቸኛ ከሆኑ ሰዎች በርካታ የሆኑ ማህበራዊም እንዲሁም ከዛ ጋር በተያያዘ ለተለያየ በሽታዎች ይጋለጣሉ ነገር ግን ከብቸኝነት ወጥቶ ጥሩ ጓደኝነት መመስረት እና የጓደኝነት ህይወት ውስጥ መኖር ግላዊና ማህበራዊ ህይወትን ከማስተካከሉም በተጨማሪ በህይወት በኩትን እንድንገናፀፍ የደርገናል እንደሚሉፐጐ የዚህ ዘርፍ ባለሙያዎች ከብቸኝነት አብሮነት እና ጓደኝነት ይሻላል መልክታችን ነው ሰላም።