Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ያም ቢሆን ከክል በፊት ከ በኢትዮጵያ መንገሥ አእየታወቀ ነገር ግን እንዲህ በገነነ ጊዜ ቅልከ ዐ ሂክሶስ በሚል መጠሪያ የሚታወቁ ነገዶች መጥተው የግብፆችን ነገስታት ገልብጠው አገር ያኩ። እነዚህ ፄክሶሥ የተባሉት እነማን እንደሆኑ ውሣኔ ላይ ባይደረስም ኢትዮጵያውያን መሆናቸው በብዙ ቦታ ተጠቅሶ ይገኛል ግዛታቸውም ለድፍን ዐዐ አመት የህል ባዶና ሠው አልባ ሆኖ ቆይቶ ነበር በማለት ህዝቡ ከ የት ፄዶ ነበር። እያሉ ጳጳስ ያስመጡበት ነበር ዛሪ ደፇም ቧይ ዕዳጎ ማሰመጫታሦ ወድ ሃይ ማመጋፇጫኑቻ ዳቦፉዛወረ ኣው ጎሃር ነያሮ ነውሁምይፖናሳም ምዕራፍ የግብፅ ግዛት በኢትዮጵያ ቅልክ ከ ቢ ዓመት ጀምሮ በኢትዮጵያውያንና በግብፃውያን መካከል ፀብም ናቅርም ሲስተናገድ ኖሯል ከ ወዲህ ግን ግብፆች እየገነነ በመጣው ስልጣኔያቸው አማካኝነት ግዛት የማስፋፋት ፍላጎት አደረባቸው በቱትሞሲሥ ኛና በሌሎች ከእርሱ በፊት በነበሩት ፈርኦኖች ጊዜ ደግሞ የኢትዮጵያ ነገስታት የነበሩት እነ አሜንምሐት እነ ጻውዕ በሰንጠረዣ ዝርዝር ኛና ኛ ላይ የሰፈሩት የኢትዮጵያ ነገስታቶች በዚያ ጊዜ የነበራቸው ፃይልና ገናናነት ከግብፅ አንዓር ሲታይ ደካማ ነበር።ፅ ገሰዮ ሰዓት ታንታሙን ቶማድዮን ፒያንኪያ ኛ ርሐ አሜን አሳሮ ኛ ፒያንኪያ አውጥዮ ኛ ። ጀመረ ከንግስተ ሣባ የሚነሳው የኢትዮጵያ የነገስታት ዝርዝር ዶክተር ሬይዝነርና ሌሎች የአገራችን ፀፃዛናት እንዲሁም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው የታሪክ መዛግብት ባየነው መልኩ ነው የሚዘረዝሯቸው የሁሉም መነሻ የአገራችን ክብረ ነገስትና ታሪከ ነገስት መሆነም ይታወቃል ምዕራፍ የንግስተ ሳባ ግዛት ስፋቱ በምስራቅ እስከ ማዳጋስካር እስከ ፋርስ ባህር በምዕራብ እስከ ነብብያ እስከ ምስርግብፅ ጠረፍ በደቡብ እስከ ኒያንዛ የቪክቶሪያ ባህር ድረስ ነው ይባላል በእርሷ ዘመን በኢትዮጵያ የዓረብ የግብፅ የህንድ የእየሩሳሌም ሰዎች የዘመኑን ሽቅጣሰቀጥ ልብስ ሽቶ እጣን ወርቅና ሌሉች አስፈላጊ ነገሮችን ይነግዱ ነበር። በዚሁ ዘመን ደግሞ በእየሩሳሌም የነገሰው የዳዊት ልጅ ሠለሞን ነበር።
እንዲህ ነው እንግዲህ የኢትዮጵያ ታሪክ። ትንሹ ልጁ ያፌት የዐዐ አመት እምቦሖቅላ እንደነበር ይታመናል ኖኀ ከ ቅልክ እስከ ዐዐ ቅል» ድረስ ለ አመታት ያህል የቤተሀቡ አለቃ ሆኖ ኖረ መተዳደሪያውም ግብርና ነበር ከጥፋት ውዛ በኋላ ኖኅና ቤተሠዞቹ ምድርን ይሞሏት ዘንድ ፈጣሪ ስፈቅድም ሴምና ያፌት ሁለት አህጉሮችን ይዘው ሲባኩ ናኀ ባለቤቱንና አንድ ልጁን ካምን ይዞ አንደመጣ ነው የሚታመነው ይህም ሲባል መርከቧ እዚያኛው አራራት ተራራ አረፈች ብለፀ በሚያምኑ ሀፃፍት ዘንድ ሲታሠብ ነው ወደፊት ባሉ ተከታታይ ምፅራፎች አንድ ድምዳሜ ላይ እስክንደርስ ይህንነ እምነት ይክን እንቀጥላለን ምክንያቱም ኖኅ ካምን ይኮ ወደቢህ ሊመጣ የሚችለጡ መርከቧ በእስያ አራራት ተራራ ካረፈች ነው በኢትዮጵያው አራራት ተራራ ካረፈች ሣን ሴምና ያፌት ከዚህ ተመርቀው ተሸኝተው ካምና ናኀ አዚህ ሲቀሩ ልናይ ስለሥንችል ነው ለማንኛውም ግን ለጊዜው ሴምና ያፌትን ትቶ ካምን ይዞ መጣ የሚለውን ይዝን እንጓዝ ንን ፍኀ በዚች አገር እየኖረ ሣለ ባለቤቱ እሜቴ አይከል ሞቱበት የሞቱትም ክጎንደር በስተምፅራብ በኩል በምትገኘውና ከከተማው ኪሜ ርቀት ላይ ባለችው ጭልጋ ተብላ በምትጠራው ምድር ነበር ጭልጋ ውስጥ እሜቴ አይከል የተቀበሩበት መቃብር እንደሆነ ከሚታወቀው ቦታ ላይም ትልቅ ዛፍ በቅሉበት እስከ ዛሬ ድረስ የቅማንት ብሒረህኾች ሀሉታቸውን ያደርሠበታል የመቃብራቸው ፃውልትም ዛሬ ድረስ ጭልጋአይክል ውስጥ ይገኛል በዚህ ታሪክ መነሻነትም የጭልጋ ዋና ከተማ በስማቸው አይከል ተብሎ እንደተሠየመ ዛሬ ድረስ ይጠራል አቶ ዮፃዛንስ ወልደማርያም የዓለም ታሪክ በተሠኝውና በ ዓም በታተመው መፃህፋቸው በኢትዮጵያ የካም ልጆች ነገዶች ተከታትለው መንገሣቸውን ይገልሁና የቐማንት ብሔረሠበ ምንጭም ከካም መውረዱንና ተወራርሶ መቆየቱን ቅማንት የሚለው ቃል መሠረታዊ አመጣጡ ክም ኽንት ማለትም አንተ ካም ከሚለው የመጣ እንደሆነ ይገልፃሉ በመሆኑም እነቪህ በጭልጋ በአይከል እና በዙሪያው የሚናሩ ህዝቦች የካምን ባህል እምነት ቋንቋ ዐበተ ሳይበርዙና ሣይከልውሁ ይዘው ይገኛሉ የሠንበት ቀናቸውም ቅዳሜ ነው ወደ ኖኅ ታሪክ ስንመለሰስና ቀደም ሲል የጠቀስው የጎንደር ታሪክ የሚለው መፅሃፍ ደግሞ እንዲህ ይለናል ኖኅ ባለቤቱ ከሞተችና ከቀበራት በኋላ የቀረችውን ጥቂት ዝመን ኖሮ እንደሁ አገላለፅ በዐ አመቱ እንደዚህ መዕፃፍ በዐ አመቱ በአሁኗ የጎንደር ከተማ ሲሞት በመቃብሩ ላይ ምንጭ ፈልቆ በርካታ ሠዎችን ይፈውስ ነበር ከቪያም ለኖኅ መታሠቢያ ይሆን ዘንድ አምላክ በቤተመንግስት አሣቦ የኖኅ የመቃብር ፃውልት እንዲታነፅ ፈቀደ ይህም በሏለኛው ዝመን በንጉሥ ፋሲለደስ የታነሀው የፋሲል ግንብ ነው የፋሲል ግንብን ታዓምራዊ አሠራር ዝመኑ ላይ ስንደርስ እናየዋለን ኖኅ ከ ቅልክ ለ አመታታ ቤተሠጭን ሲመራ በተመሣሣይ አገላለዕ ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር ኖሮ ሲሞትም ልጁ ካም ተተክቶ ቤተሠቡንና አገሩን መምራት መግዛት ቀጠለ የናኀ ልጅ ካም ከ ቅልክ ጀምሮ ሲያስተዳድር ቆይቶ ሲሞት ልጁ ኩሽ ተተክቶ ከ ቅልከ ድረስ የማስተዳደር ተግባ ሩን ተወጥቷል ከኖኅ ሶስት ልጆች አንዱ የሆነው የካም ነገድ በአፍሪካ ምድር እሃተባዛና እየተስፋፋ ሄዳጻል ኖጥሞሊባል የቃል ኪዳኑ ምልክት አብሮ ይነሣል የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ የሚል ርዕስ ያለውና በመሪ ራስ ኤኤም በላይ በ ዓም የተፃፈው መፅፃፍ ውስጥ እንዲህ የሚል ነገር የተካተተ ሲሆን የቃል ኪዳኑንና የቀስተደመናውን ሁኔታ ከሠንደቅ ዓላማችን ጋር አመሣክሮ ከነገስረዳት ጎን ለጎን እነ ኖኀ ስለ ቆላገጡት ምድርና ስለጠጡት ኀ ዐዐዲላፀላ ውፃ ወዘተ የማስረዳት ብቃት ስላለው እንጠቀምበታለን ዐፀዛፊው በደርግ ዘመን በጥንቷ የኢትዮጵያ መናገሻ ከተማ በደንጎላ በድንጋይ ሣጥን ውስጥ የተቀመጠና በኋለኛው ዘመን በሱባ ቋንቋ የተባፈ ሀሳድ አግኝተው ወደ አሜሪካ ወስደው እየዘገነ በመተርጎም ከ በላይ ትልልቅ መፃህፍት ሊዕፉ የቻሉ ናቸው እናም ከጉዳያችን ጋር የሚሄደውን መርጠን ስናይ በዐ ዓዓ የኢትዮጵያን ግዛቶችና አፍሪካን በሙሉ እስያን ጨምሮ ይገዛ የነበረው የኢትዮጵያ ንጉሀሠ ነገስት ይገዛቸው ለነበሩ ህዝቦችና አገሮች ሁሉ መተዳደሪያ የሚሆናችው ህግ ደንግጎ በሶስት ክባል የተከፈሉና ዛያ ስምንት አንቀፆች ያሱት አዋጅ አውጥቶ በበራና ላይ ፐሱባ ቋንቋ ፊደል አዕፎ ለሁሉም እንዲታደል አድርጓል በዚህ አዋጅ በአዋጁ ሶስተኛ ክፍል ስለሠንደቅ ዓላማ የተደነገገው እንዲህ ይላል። ምክንያቱም በአገራችን ተጠብቆ ሰትውልድ የተላለፈው ታሪክ የነገስታቱ ስም ዝርዝርና የገዙበት ዘመን ብቻ እንጂ ዝርዝር ስራቸው በተለይ የጥንቶቹ ተዕፎ ስላልተገኘ ነው ይህም ብቻ ሣይሆን መነሻቸውን ታሪከነገስት ያደረጉ ቀደምት ዐፃፍት መነሻ ብለው በጋራ የወሠኑትና የተስማመጮብበት መዳረሻ የለም እንደተባለው አንዳንዱ ከኖኅ ሌላው ከካም የቀረው ከኩሽ ሲጀምር በርከት ያሉት ከሰብታ ይነሣሉ በተጨማሪም የአንዱ መነሻ ንግስተ ሣባ ትሆንና ሲ አመት ተብሎ ሲወሠን ሌሎቹ የባቢሉኑ ግንብ ግንባታና የቋንቋ ድብልቁን እንዲሁም የህዝቦች ብተና በተከሠተ ጊዜ ከመካከለኛው ምስራቅ ፈልሠው የመጡ የኩሽ ዘሮች ኢትዮጵያን ቆረቆሯት ብለው ታሪኩን ወደ ሺ ዓመት አስጠግተው ይነሣሉ ይህን አቋም የያዙት ቀላል ቁጥር የላፐውም ሌሎቹ ደግሞ ከግብዕና ከሌሎች ቀደምት ታሪክ ካላቸው አገሮች በየጊዜው የነገደ ኩሽ ዘሮች ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ ለመገመት ይዳዳሉ ሌላውም ሌላ ጥቂቶቹ እንዳየነው ከኖኅ ጀምረዋል የሚ የሚያስኬደውም እውነታውም ያለው ከኖኅ ጀምረው በጻፉ ፀሃፍት ከንድ ነው ይህንኑ እውነታ እያጠነከሩና እያፀነኑ ለመቀጠል ያመች ዘንድም ስለባቢሎንና ስለግብፅ የሚመለከቱ ታሪኮችን ራሣቸውን የቻሉ አንድ አንድ ምፅራፍ በመሥጠት ለማየት አንሞክራለን ክት አ ሮግም ሌላ ምዕራ ስለተሠጣቸው ብቻ ከነገደ ካም ዘመነ መንግስት ታሪክ ወጥተን ሌላ ታሪክ ጀመርን ማለት አይደለም መስፈር ስላለባቸው ነው ለየብቻ ዐዐዲልርላ ምዕራፍ ኢትዮጵያና ባቢሎን በርካታ ቀደምት የኛሠሪክ ፀፃፍት ኢትዮጵያ በካም ኩሽ ነገድ መመስረቷን ያምናሉ ከአዳም ጀምሮ በሚቀጠረው የሠው ዘር አመጣጥ የሚያምኑ ፀፃፍት በዚህ መነሻ ይስማማሉ የነገደ ካም ነገስታ ብለውም ይዘረዝራሉ ነገር ግን የኢትዮጵያ መስራቾች የሆኑነ የካም ኩሽ ነገዶች ወደዚች አገር የመጡት ከባቢሎን ግንብ ጋር በተያያዘ በተከሠተው የቋንቋ መደባለቅና የህዝቦች ብተና አማካኝነት የመጡ ህዝቦች ያደርጓቸዋል እንደገና ደግሞ መልሠው የነገደ ካም ነገስታት ብለው ከዚያ ከዘመን በፊት እዚህ እንደነገሥ ይነግሩናል። ብለን ስንጠይቅ እዚያው በሚቀጥል ዓረፍተነገር አማካይነት አንዲህ የሚል ምላሽ ይሠጠናል የከነዓናውያንም ጠሠን ከሲዶን አንስቶ ወደ ጌራራ በኩል ሲል እስክ ጋዛ ድረስ ነው ዐደ ሰዶምና ወደ ገሞራ ወደ አዳማና ወደ ሰቦይም በኩል ሲል እስከ ላሣ ድረስ ነው የካም ልጆች በየነገዳቸውና በየቋንቋቸው በየምድራቸውና በየህዝባቸው እነዚህ ናቸው ብሎ በቁ ይዘጋውና በቁጥር የሴምን ትውልድ ይዘረዝራል የያፌቱን መዘርዘር አይጠበቅብንም የሲሥን በስፋት አእናገኘነቀለን አሁን ማተኮር ያለብን በካም ላይ ነው ከላይኛው ታሪክ ስንነሣ የካም ልጆች ኩሽ ሚሜጽራይ ፋጥ ከነዓን ሲሆነ የካም የመጀመሪያው ልጅ ኩሽ ደግሞ ሳባ ኤውላጥ ሠበታ ራዕማንና ሰበቃታን እንዲሁም ናምሩድን ወልጻል የአገራችን ታሪከነገስትም ሆነ ክብረነገስት የአገር ውስጥ ፀሃፍትም ሆኑ የኑጭ የብራናው ወዘተ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ንጉስ ብለው የሚጀምሩበት ዝርዝር ሠብታህን ነው በቢህ መፅሃፍና በሌሎች ጥቁት መፅፃፎችም ቢሆን ናህ ካም ኩሽ ተብሎ ሠብታ ብሎ ነው የተጠለው ባጭር አገላለዕ ከፍ ሲል ጥፐ ዝቅ ሲል ሠበታ አራት ነጥብ ይህ ከኩሽ ልጆች አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ንጉስ የናምሩድ ወንድም ነው ናምሩድም የኩሽ ልጅ ነውና ነገር ግን ከሠብታህ ቀጥሉ በነገደ ካም ነገስታት ዝርዝር ውስጥ እንዳየነው ተከታዩ ንጉስ ኤሌክትሮን ነፁ ይህም የሠብታ ልጅ ነው ከቪያ ነቢር አሜን ኛ አያለ ይተጥላል እንጂ ናምሩድ በኢትዮጵያ የነገድ ካም ነገስታት ዝርዝር ፀሀዙሁስጥ የለም ሊኖርም አይችልም እንግዲህ ናምሩድ የኩሽ ልጅ ሆኖ ሣለ ዝር ግን ከወንድሞቹ ተለይቶ ምናልባትም የዓባይን ወንዝ እያደነ ተክታትሎ በዚያው ወደ ባቢሉን ፄዶ ግዛት መስርቷል ሃያል ተብሏል ከሣለት ውጪ ሌላ አድል የለም። ይፄ ደግሞ ሙሉውን የኢትዮጵያን ታሪክ መናድ ይባላል ሰብታ ከክል በፊት ከ በኢትዮጵያ መንገሥ አእየታወቀ ነገር ግን የኢትዮጵያ መስራች የሆኑት ነገደ ካም ኩሽ ከባቢሎነ ግንብ መፍረስ ጋር ተያይዞ ቋንቋ ሲደባለቅና የሠው ልጆች ሲበተኩ ከመጡና ከሠፈሩ የባቢሎን ሙከራና ክሽፈት እንዲሁም የቋንቋ መደባለቅና የነገዶች ፍልሠት ከክልበፊት በ እና በ መካከል ነው ይህም ሲሆን አይደለም ከሰብታ ከ ባኬንደን መሊስ እንኳ ብንነሣ ልክ አይመጣም ስለዚህ ያለጥርጥር በኢትዮጵያ ያንነ አንድ ቋንቋ ይዞ የነበረ የነገደ ካም ኩሽ ህዝብ ነበረ ናምሩድ ከዚህ ገስግሶ ፄዶ እዚያው ፃያል ተብሎ እዚያው ተስፋፍቶ አዚያው ቀርቷል በትክክለኛው የመዕፃፍ ቅዱስ ያዘመን አቀጣጠር መሠረት የባቢሎን ግንብ ታሪክ ቅልክ መሆኑ ታውቋል ነገር ግን መፅዛፍ ቅዱስ ዝርዝር ነገሮችን መተንተን ስለማይጠበቅበት ዘመነ አልሠፈረም ይሁን እንጂ በምፅዕራባ ዐ ከላይያየናቸውን የነገድ ተዋረዶች እንደየወገነ ከዘረዘረልን በኋላ ነው ዝቅ ብሎ በምዕራፍ ስለባቢሎን የሚተርክልን የባቢሎነ ስራ ወይም ሴራ በምዕራፍና ከሠፈረ ደግሞ የዘመን ተዋረዱን እንደጠበቀ በቀላሉ አእንረዳለን ይህ በአንዲህ እንዳለ በፍልሠት መጡ ልንል ብንችል እንኳን ከወዲያኛው አገር ወደዚህኛው አገራችን ፈልሶ የመጣ የነገደ ካም ኩሽ ዘር የለም ግብፅን ያለፈ የለም ፈልሶ የመጣው ወደፊት እንደምናገኘው የሴም ዘር እንጂ የኩሽ ዘር የሚል በየትኛውም የታሪክ ሠነድ ተፈልጎ አይገኝም ነገር ግን ተስፋፍል ከሌላው ጋር ተዋልዲል ተዳተላ ል ተቀላቅሏል ይፄ አንዱ ነው። ከኖኅ ሞት በኋላና በፊት በነበሩት ብዙ መቶ አመታት የሠው ልጆች እጅግ በርክተው በዓለም ላይ ተሠራጭተዋል ምንም እንኳ የካምን ትክክለኛ እድሜ ለማወቅ ባይቻልም መፅፃፍ ቅዱስ ሴም ዐዐ ዓመት ሲኖር ያሳየናል ስለዚህም በዚያ ዘመን አንድ ሠው አንድ ሙሉ ወይም ግማሸ ሚሊኒየም ይኖር ስለነበር የህዝቡ ብዛትም በዚያው መጠን ሲሠላ መበርከቱ አይገርምም የኖኅ የልጅ ልጆችና ተከታይ ትውልዶች ልባቸው የፈቀደውን አምልኮ ማምለክ መሩ እንጂ ያባታቸውን የኖንኀን አምላክ በማምለክ አልቀጠሉም ከባቢሎን ግንብ በፊት በነበረው ታሪክ በመፅሃፍ ቅዱስ ስለነገዶች ስለትውልዱ አወራረድ ተዘርዝሮ ተጠናቆ ነበር ነገር ግን በምዕራፍ ቁ የባቢሎኑን ታሪክ ከደመደመ በኋላ ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ የሴምን ሁኔታ ያነሣና በቁ ዐ የሴም ትውልድ ይህ ነውፅ አያለ በመቀጠል ብዙ የሴም ተዋረዶችን ይዘረዝርና አብርዛም ሲወለድ ያሳየናል የሴምን ተዋረድ መልሶ ያነሣበት ምክንያት አብራምበሏላ አብርፃም የተባለው ፃድቅ ሠው ተወራርሶ መምጣቱን ሊገልዕን ነው አገሩ ሁሉ ጣኦት ሲያመልክ አብራም እውነተኛውን አምላክ ይዞ የሚቀጥል የእብራውያን ነገድ መስራች ሲሆን እአናያለን ከአሶራውያን መንግስት በስተደቡብ በኩል ካለው ከላውዲዎን ክልዲያ ከለዳውያን በተባለው አገር ከታራ ሲወለድ ነው የምናየዐ የተወለደበትን አገር ለቅ በምዕራብ በኩል ከነዓን ወደ ተባለው አገር ፈጣሪው እንዲሄድ ያዘዋል ይህም ሲሆን አምላክ ለኖኅ የገባውን ቃል ኪዳን ሲተገብረው አንመለከታለን በም ከቁ ጀምሮ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሣይ ምድር ውጣ ታላቅ ህዝብም አደርጋፃለሁ አባርክፃለሁ የምድር ነገዶች ሁሉ ባንተ ይባረካሉ ይለዋል አብራሃም ከዑር ከለዳውያን ወጥቶ ወደ ተባለው ምድር ወደ ከነዓን ሚስቱን ሦራን ሣራን ይዞ ይሄፄዳል እዚያም ሲደርስ ይችን ምድር ለዘርህ እሠጣለሁ ተብሎ ይነገረዋል የሄደባት አገር ከነዓን በኋላ ላይ ፓለስታይን የተባለቸው ናት አብራም በዚያው ሆኖ በአምላኩ ትፅዛዝ ወዲያ ወዲህ እያለ ጥቂት ዘመን ይኖርና በምድሩ ረፃብ ተከስቶ ወደ ግብዕ በእንግድነት የሚሄደውና ከፈርኦኑም የሚገናኘው ከዚያም ወጥቶ ወደ ከነዓን የሚመለሠዑ ወዘተ በዘፍጥረት ም ላይ ይተረካል በምዕ ቁ ጀምሮ ደግሞ አይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሠሜን እና ወደ ደቡብ ወደ ምስራቅና ወደ ምዕራብ እይ የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም እሠጣለሁና ይባላል ደቡብ ወደ ቀይ ባህር አቅጣጫ ነውነ በምዕ ቁ ላይም አምላኩ አብራምን ሲያነጋግረው ዘርህ ለእርሠ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ ባሪያዎች አድርገው አራት መቶ አመት ያስጨንቋቸዋል ይለዋል በዚሁ ምዕራፍ ሌላ ቃል ኪዳን ይንገባለታል ከግብፅ ወንዝ ምሮ እስከ ጥልቁ አስከ ኤፍራጠስ ወንዝ ድረስ ይችን ምድር ለዘርህ ሠጥቻሁ ብሎ ምዕ ን ይዘጋል በምዕ አብራም አብርሐም ይባላል ቃል ኪዳኔ ካንተ ጋር ነው ለብዙ አህዛብም አባት ትሆናለህ እጅግም አበዛፃለሁ ህዝብ አደርጋዛለሁ። አምላክም እሆናቸዋለሁ ምፅ ከቁ አብርፃም ለዓረቦችም ለአይሁዶችም አባት መሆኑ ይታወቃል ከዚህ በኋላ ነው አብርፃም ይስሃቅ ያዕቀብ አየተባለ ዳዊት የሚነሣው ዳዊት ሀሠላለሞንን ይወልድና አዜብ ደቡብ ማለት ነው በግዕዝ ንግስተ አዜብ ወይም የሣባ ንግስት ንግስተ ሣባ ማክዳ ከምትባለዋ ንግስት ጋር አቆራኝቶ ምኒልክን ሊወልድ የምናየውና ኢትዮጵያ የ ሺ አመት ታሪክ ያላት የምንባለው ነገር ግን ከአብርፃም ዘመን በፊትም ሆነ ከባቢሎኑ የቋንቋ ድብልቅ ዘመን በፊት በኢትዮጵያ የመጀመሪዎቹ ህዝቦች ይኖሩ የነበረ መሆኑን ከላይ ካየነው ሀተታ በቀላሉ እንረዳለን ሙ ዐዐዲልላርላ ምዕራፍ አሮጌው ስልጣኔ ከኢትዮጵያ ወደ ግብፅ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጠንከር ያለ እውቅና የተሠጠው ታሪክ ዐፃፊ ግሪካዊው ሄሮዱተስ ነው ዓባይን የግብፅ ህይወት ነው እያለ ደጋግሞ የሚያነሣውም እሠ ነበር የግብፃውያንን የቀደመ ታሪክ ለመፃፍ መነሻዬ የናይል ዴልታ ድፍድፍ ነው ይላል ፄሮዱተስ ፄሮዱተስ የተወለደበተ ዘመን ቅልክ ዐ ላይ ነው አርሠን ጠቅሠው የኢትዮጵያን ታሪክ የዓፉትም በእውነታው ያምናሉ የቱ የነጋ ወልደ ስላሌ ባለታሪክ ኢትዮጵያ የተሠኘው መፃህፍ አንዱ ነው በዚህ መፃፃፍ በምፅራፍ ሶስት ቀደምቶቹ ግብፃውያን ይህን የናይል ወንዝ ዴልታ የማል ስም ሠጥተውት ነበር ይለናል ዓረቦቹ ደግሞ የጥንቱን የናይል ስም ይዐ ናይል ወይም ናይል ምስር ብለው ሀጠሩታል ከ ሺ ዓመታት በፊት ታላቁ የናይል ወንዝ ለግብፆች ህይወት አንደበረ ሁሉ አሁንም ህይወት እንደሠ ነው የናይል ውፃሃ ግብዕ ከመድረ በፊት ሲ ተራሮችንና አረንቋማውን ክፍል የኑብያን ግዛት አቋርጦ ይጓካል ሸለቆዎቹ ውስጥ የሚገኙትን ህዝቦች በአንድ ሠንግስት ጥላ ስር እንዲዋፃዱ የናይል ወንዝ አስተዋፅኦ ማድረጉን ሀፀፃፍት ሁሉ በአንድ ድምዕ ይስማሙበታል ኢትዮጵያውያን ከግብፅ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት ፄሮዱተስ ልዩ ጥናት ከማድረጉም በላይ ዲሞክሪቲየስ የተባለው የግሪክ ፈላስፋም እስከ መርዌ ድረስ ተጉዞ ፄዒዩሮግላፊ ስለሚባለው ስዕላዊ ፊደል አጥንቶ የምርምር ዘገባውን አቅርቧል እርሱ እንዲህ ይላል ኢትዮጵያውያን የስልጣኔ እርሾ ስለሰጧቸው ግብፃውያን የኢትዮጵያውያን ውለታ አለባቸው ከክልብፊት ሺ አመታት ቀደም ብሎ በናይል ወንዝ ሸለቆ ይኖሩ የነበሩ የተለያየ አምነት አስተሣሠብና ባህል የነበራቸው ህገዞች በአንድ የዝክር መንግስት ሲኖሩ ከሌሎች በገጠር መንግስት ከሚተዳደሩ ህዝቦች ጋር ተጣምረው አንድ ሌላ ላቅ ያለ መንግስት ማቋቋም ነበረባቸው እነዚህም መንግስታት ከሌሎች ጋር በመዋፃድ በጊዜ ሂደት የላይኛውና የታችኛው ግብዕ በሚል ስያሜ የሚጠሩ ሁለት መንግስታትን መፍጠር ቻሉ በቀደመው ዘመን ጥቁር ነብያንስ የተባሉት ኢትዮጵያውያን አሮጌውን ስልጣሄ በግብፅ ከመሠረቱ በንጊላ ነው ከመካከለኛው ምስራቅ አጎራባች አገሮች የመጡ ነገዶች ተባብረው በንጊለኛው ዘመን የተባበረ መንግስት መመስረት የቻሉትና እየገነነ የፄዱት ፈርኦን ማለት የተባበረ ወይም ጉብበር ማለት ነው በአነሀ ቋንቋ ከላይ የተጠቀሠው መፅፃፍ በጥንት ጊዜ የናይል ፈሠስ ሸለቆ የመጀመሪያው የስልጣኔ አንቀልባ ሆኖ ያገለገለ ምድር ነው በዚህ በለሙ የናይል ሽለቀ አካባቢ የሠፈሩ አያሌ ጎሣዎች ነበሩ ይህም ዘመኑ ከሺ አመት በፊት ነበር እነዚህም ጎሣዎች ኑሮዋቸውን በዚህ ሸለቆ አካባቢ በማድረግ አንድ ላይ ሆነው መቀመጥ ጀመሩ በዚያ ዝመን በቪህ አካባቢ የሚገኙ የነበሩ ነገስታት አካባቢውን በአጠቃላይ ለመግዛት ፍላጎት ስለነበራቸው በመካከላቸው ጦርነት ያካሂዱ ነበር እነዚህም ጎሣዎች ነገደ ኩሽ የሚባሉት ኢትዮጵያውያን ነበሩ ይለናል ወደሌላው የመረጃ ምንጫችን ስናልፍ የ ዓምቱ የተከለፃድቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ነብያ ናፓታ መርዌ ኛ መፅፃፍ በምዕራፍ እንዲህ የሜል ፃተታ እአእናገኛለን የታሪክ አባት የሚባለው ስመጥሩው ሄሮዱተስ ወደ ግብፅ መጥቶ ዐባይንም ጎብኝቶ በባዛፈው የታሪክ መፃህፍ እንደዚሁም ዲዮዶር የሚባለው የሮማ ፀፃፊ ከግብፅ በፊት ስልጡንና ገናና የነበረችው ኢትዮጵያ መሆኗን ህዝቦቿም ደግ አንግዳ ተቀባይ ሠሳማዊ በጦርነት ጊዜ ጀግና ጎበዝ መሆናቸውን እያጋነነ ፅፈዋል ኢትዮጵያም በአገር በጂምዎግራፊ አቀማመጧ ከፍተኛ ላዕላይ ግብፅ ግን ወደ ታች ታህታይ ስለሆነች ዓባይም ከላይ ከኢትዮጵያ ወደ ታች ዐወደ ግብዕ እየፈሠሠ እንደሚያጠጣት አፈርም እያቀበለ እንደሚመግባት እንደዚሁ እንደውፃው አወራረድ ስልጣኔን ለግብፅ መጀመሪያ የሠጠች ኢትዮጵያ መሆንዋን እነዚሁ የታወቁት የጥንት ፀፃፊዎች እነሠሥንም የተከተሉት ሁሉ አስፋፍተው ዕፈዋል በኋላ ግን ግብፅ ደግሞ ከኢትዮጵያ ያገኘችውን ስልጣኔ ይበልጥ አስፋፍታ እንደገና የኛውና የኛው ዳይናስቲ ነገስታት ኢትዮጵያን መልሠው እንደገዙ ከዚያ ወዲህ ደግሞ ኢትዮጵያውያኖች አይለው እንደገና ግብፅን ይዘው የኛውን ዳይናስቲ እንደመሠረቱና እንደገዙ ተዕፏል ይሉናል አንድ ሌላ ተቃራኒ መነሻ እንጨምር የዴቪድ ላምብ ፐከ ል በነብዩ እያሥ አረቦችና እስራኤል ተብሎ ተተርጉሟል በግብፅ ምድር በጋዛ የሚገኙት ፒራሚዶች ከመሠራታቸው አንድ ሺ አመት ቀደም ብሎ በ ቅልክ ወደ አረቢያ በመምጣት የተዳቀለውና የተዋሃደው ህዝብ በተከታታይ በቡድን በቡድን እየፈለሥ ከሠላጤው ምድር በመውጣት እንደ አዲስ ዘር ወደ ሰሜን ሠፈሩ በዚህ በኤፍራጠስና ጥግሪስ ወንዝ ሸለቆዎች የመጀመሪያውን የሠው ልጅ ስልጣኔ ፈጠሩ አውሮፓ ዘላን ጎሣዎች በጭቃ ጎጆዎች የሚኖሩበት አካባቢ በነበረበት ጊዜ ግብፃውያን ታሪካቸውን በራሣቸው ፊደል ይፅፉ ነበር ለመስኖ ልማት ቦዮችንና ፈሠሶችን በመዘርጋት የቅየሣ ስልትን ፈጠሩ። ምናልባትም በጊኋላ የቴምር ዛፎችን በእንስሶቻቸው እየለወጡ እየገኩ ከላይኞቹ ጋር ሣይስማመሙ አይቀርም የመጀመሪያው ግብር ታችኞቹ ገባሪ ላይኞቹ አስገባሪ ሆነው የተጀመረው በዚያን ጊዜ ይመስላል ኑብያንሶችምየነኑብያ ኢትዮጵያውያን ወረድ እያሉ ምርታቸውን ያዩ እንደነበር በብዙ ተዕፏል በእርግጥ አንድ አይደሉም አማልክቶቻቸው የታችኞቹ ጥጁኮርማ ነበር የላይኞቹ ብዙ አይነት ነበር አሞራና እባብ ይዘወተራል ኒል ዓባይ የጋራ አምላካቸው እንዲሆንም ተስማምተው ነበር ይባለል ይሉናል ካየናቸው ሀተታዎች የምንረዳው የመጀመሪያዎቹ የኑብያ ኢትዮጵያውያን ከዛሬው ኢትዮጵያ አልፈው እስከ ላዕላይ ግብዕ ግዛታቸውን አስፍተው ሲኖሩ ከመካከለኛው ምስራቅ አገሮች በየራሣቸው ነገድ እየተመሩ ልዩ ልዩ ግዛቶች ላይ ህዝቦች ሲሠፍሩ የጊለኛዋን ስልጡን ግብፅን የመሠረቷት ነገዶችም ወደ ጋዛ እና ወደ ላሣ እየተጠጉ በመጨረሻም በታህታይ ግብፅ መምፊስ አእንደሠፈሩና የአማልክት መቅደሣቸውን በመምፊስ ሠርተው ባልሠለጠነ የጎሣ አለቃ ሲመሩ አንደቁዩና የሳዕሳይ ግብፅ መስራቾች በቴብ የአማልክታቸውን መቅደስ አቋቁመው በዓባይ ላይ የበላይነትን ይዘው መጤዎቹን ሲያስገብሩ እንደቆዩ ታችኞቹ ከላይኞቹ ግብርናን እንደተማሩ እየቆዩ ሲፄዱም ከጥገኝነት ለመላቀቅ መሠልጠንጉ እንዳለባቸው በመረዳት ለዚህም የአካባቢው ትንንሽ መንግስታት መተባበር እንደሚኖርባቸው በመገንዘብና ተግባራዊ በማድረግ ላዕላይ ግብፅን መጠቅለል መቻላቸውን ነው ከድንጋይ ዘመን ወደ ወርቅ ዘመን እስኪሸጋገሩ ድረስ ብርቱ ሆነው መደራጀታቸውንም በቀላሉ እንረዳለን ቀደም ሲል ኢትዮጵያዊ ነገስታት ግብፅን ገዝተዋል የሜል ነገር አይተናል ይህ ሲባል ግን በዳይናስቲ ከሚሠላው ውስጥ የሚካተት አይደለም የመጀመሪያው ዳይናስቲ አና የመጀመሪያው ፈርኦን ፍፁም ተደራጅቶ ከመመስረቱ በፊት የነበሩ ታሪኮች ናቸው እነዚህን ሁለት የግብፅ መንግስታት ተብለው በላይና በታች የተከፈሉትን ጥቂት ፀሃፍት ሁለቱ ተባብረው ታላቋን ግብዕ መሠረቱ ይሉናል ነገር ግን የበርካቶች አገላለፅ ከዚህ የተለየ ሲሆን ይኸውም ታችኞች በራሣቸው ላይና ታች ሠሜንና ደቡብ በሚል የተከፋፈለ አሠፋፈር ሠፍረው በባላባቶቻቸው ሲመሩ እንደኖሩና ዋናው የበላይ ንጉሠነገስትና አስገባሪያቸው የላዕላዩ ግብፅ የጥቁር ኑብያንሱ ነባር መንግስት የነበረ መሆኑን ነው እነቪያን ባላባቶች አስተባብሮ ነው ማኔስ የተባለው የመጀመሪያው ንጉስ የግብፅን መንግስት ለመመስረት የቻለው ግብፆች በአንድ በተባበረ መንግስት ከተጠቀለሉ በኋላ ነው ተደራጅተውና አይለው ኢትዮጵያውያንን ከላዕላይ ግብፅ ከቴብ በሃይል ያባረሩዋቸውና ነዓ መንግስት መስርተው ታላቅ መባል የጀመሩት ማኔስ የመጀመሪያውን መንግስት መስርቶ ንጉስ የሆነበትን ጊዜ የግብዕን ጥንታዊ የሂዩሮግላፊ ዕሁፍ በመተርጎም የታወቁት ጆሴፍ ፍላቭየስ ማኔቶን ሻምፖሊዮን ሙሴ ማርዮት ወደ ቅልክ ሺ ዓመት ሲያደርሥት ቀይተው ነበር በመጨረሻ አሜሪካዊው ሚስተር ብሪስትድ ጠለቅ ያለ ምርምር አድርጎ ቅልክ ዐዐ አደረገው በመጨረሻው መጨረሻ ስቴይንዶርፍ የተባለው የጀርመን ሲቅ የጨረቃውን የዓመት አቆጣጠር ቀኑን እናየዐፃይ አቆጣጠሩን ግኝት ቀን ከ ሠዓቱንአመሣክሮ ቅልክ ዐዐ ዓመት ላይ ወሠነው ዛሬ ድረስ እዚህ ላይ እንደቆመ ይገኛል ስለዚህ ከግማሽ ሚሊኒየም በላይ በሆነ አድሜ የተባዛው የነገድ ካም ህዝብ አሮጌውን ስልጣኔ በላዕላይ ግብፅ መስርቶ ነበር ማለት ነው አሮጌውን ስልጣኔ በዐባይ የተቀበሉት የሏኋለኞቹ የታህታይ ግብፅ መስራቾች ደግሞ አሮጌውን አድሠው በፃይል ላዕላይ ግብዕንም ሲጠቀልሉ የአሮጌው መስራቾች ወደ ኑብያ ኢትዮጵያ ማለትም ወደ ናፓታ ተሸጋሸገዋል ናፓታ የኢትዮጵያ የመናገሻ ከተማ የሆነችው ለመጀመሪያ ጊዜ ቅልክ ዐዐ ሳላይ እንደሆነ በሂዩሮግላፊ ፅሁፍ ያለአንዳች አወዛጋቢ ሁኔታ የተረጋገጠ ነው ምናልባት የውጪ አገር ዐፃፍት ዐዐ ር ብለው ስለዓፉትና የአገር ውስጥ ፃፃፍትም በተመሣሣይ ዐዐ ቅልክ ብለው በመፃፋቸው በዘመናችን አቆጣጠር የ ወይም የ አመት ልዩነት ካልኖረ በቀር ትክክለኛዉ ጊዜ የተጠቀሠው ነው ከዚህ ዘመን በፊት ግን ቴብ መናገሻቸው ነበረች የመጀመሪያው ፈርኦን እነዚያን ሁሉ ነገዶች አደራጅቶ ኢትዮጵያውያኑን ከቴብ አባረረ ስለዚሀ ወደ ናፓታ መጡ በዚህ መሠረት ከዐዐ ሮ በፊት የነበረው ስልጣፄ ሁሉኔ ምንም እንኳ አሮጌ ቢሆን የነብያንሥ ነው የፈርኮኑ ምስረቃ መምልፈሲ ስለነበር እንደማለት ዐዐዲልሪዕላ በርካቶች ይህን ዘመን ያሠፍሩና ግን እንዴት። ጥሩ ነው ልክ ነን ስለዚህ አዳምና ፈጣሪው የተነጋገሩበት ቋንቋ ነበረ እብራይስጥኛ እንደሆነ ብዙዎች ያምናሉ ግዕዝ ነው የሚሉ ብዙዎችም አሉ ዓረብኛ ነው የሚሉም በርካታ ናቸው ምንም ይሁን ብቻ ግን የሚነጋገሩበት ቋንቋ ነበራቸው ኖኅም ከአዳም ኛ ግንድ እንደመሆነ መጠን ያው የድሮውን ቋንቋ ነበር የሚናገረው ከፈጣሪው ጋርም በዚያው በሚሠማው ቋንቋ ይነጋገሩ እንደነበር ግልፅ ነው ፊደል ግን የለም ፊደል ያለመኖሩም ሌላ እውነት ያስጨብጠናል ከቋንቋ መደባለቅ በፊት በነበረው ጊዜ በሐይማኖታዊውም ሆነ በሣይንሣዊው ምርምር የተረጋገጠው ስዕል እንጂ የመፃፊያ ፊደል አልነበረም እስከ ቅልክ ዓመት ድረስ የሠ ው ልጆች ወጥ ሆኖ በሚነበብ ተከታታይ ሆሄፄ ፊደል የፃፉት ነገር የለም የግብፅ ቀዩሮግላፊ የግራክ ፒክቶግራም ብቻ ከልደት በፊት ሺ ዓመት ድረስ ይታወቃሉ አእነሠም በአንድ ስዕል ብዙ መልዕክቶችን የሚገልዑ ሆነው የተዘጋጁ ናቸው ግሪክ ስንል የኋለኛዋን አይደለም ሲዶን በምትባል ጌዜ ነው አቴናውያን ስፓርታውያን ገና ሣይታወቁ የካም ነገድ በሆነው በከነዓን የበኩር ልጅ የተመሠረተውን ክተማ ነው ስለግሪክ አመሀሠራረት ከተክለዓድቅ መኩሪያ ሐተታ እንረዳና ወደ ፊደሉ ስንመለስ ነገሩ ግልፅ ይሆናል ዛሬ ግሪክ በሚባለው ስም የተጠቀሰው ህዝብያን ጊዜ ግን ዘሩም ቋንቋውም የተለየያ ነበር የኑሮውም ጊዜ በግምት የሚታወቀው ከክልበዐዐ ዓመት ጀምሮ ነው ግሪኮች የሚባሉት በምዕራብ በኩል ባለው አገር ተቀምጠው ሳለ ደግሞ ከምስራቅ የመጡት የዮኒክ ቋንቋ የሚናገሩ ዛሬ አቴና ባለበት አቲካና አውቢያ በሚባለው በምስራቅ ወገን ተቀመጡ። ካልን ወይም መሠረቱን ከጠየቅን ሁለት ቀደምት አገራት ሰለሚነሠ ነው የግሪክን አመሠራረት ከላይ ለማየት የተገደድነው አናም ከግብዕ ከግሪክ ከባቢሎንና ከሌሎች አጎራባች ቀደምት አገራት ክብ ውስጥ አንወጣም ሙሴ በሲና ተራራ የተፃፈ ህግ የተሠጠው ቅልአ ዐዐ ባለው ጊዜ መካከል ነዐ እስራኤላውያን በግብዕ በባርነት ያሣለፉት ከዑ ቅልክ ድረስ ለዐቦ አመታት ያህል ነው ግብዕ ስዕላዊ ፊደል ያገኘችው ዐዐ ቅልክ ላይ ነው ፔበን የራሷ ያደረገትውም በዚህ ዘመን ነውኔብ ማለት የአማልክት ቤት ማለት ሲሆን በጥንታዊው ስዕላዊ ፊደል ቤት ብለው ዕፈውበት ነበር ግብፅ አገር ከመሆኗ በፊት የመጀመሪያው ስዕላዊ ፊደል መስራቾች ግብዛውያን መሆናቸው በይፋ ይታወቃል ተብሏል ሚዩሮግላፊ አሉት ከዚያ ግሪኮች ፒክቶግራም አሉትና ቀጥለው ቅዱስ የፊደል ቅርፅ የሚል ስያሜ ሠጥተው ከዚያው ከስዕል ያልወጣ ፊደል ቁጥራትውን በርከት አድርገው አሣደጉት ግብፆች ሺ ዓመት ላይ ዛዮራቲክየቀሣውስት ፊደል አሉና አሁንም አሣደጉት በጥቅሉ ከሺ ሺ ዓመት ቅልክ በቤተመንግስትና በካህናት አለቆች ብቻ ይታወቅ የነበረውን ስዕላዊ ፊደል ለአባባፍ እንዲመች ሆኖ ነገር ግን ያው ስፅልነቱን ሣይለቅ እሰከነሙሴ መነሣት ድረስ ቐይቶ ወደፊት ታሪኩን እንደምናገኘው በመጨረሻ በነብያ ኢትዮጵያ በናፓታ ቆይቶ በነገሠው በቲፃርቃ ጊዜ ዲሞቲክየህዝብ ፊደል ተብሉ ተሻሸሉ ይሠራበት ጀመር ይህ ኢትዮጵያዊ ንጉስ ግብፅንም ሊቢያንም መካከለኛው ምስራቅንም የገዛ ንጉስ ነበርና ዲሞቲክን በደንብ እንዲስፋፋ አድርጎ ነበር በኋላ ላይ ታላቁ አስክንድር ታላቅ ተብሎ ግብዕን ሲይዝ የግሪኩና የዲሞቲኩ ተቀላቅሉ ኮፕት የሚባለው ፊደል ይሠራበት ጀመር ይህም ቅልክ ዐዐ ላይ ተጀምሮ ለሲ አመታታ ያህል ቆቀየና በዐዐ ዓምህረት ክእስልምና መፈጠር በሏላ ግብፅ በዐረቦች ስትያዝ የአርበኛ ፊደልና ጽሁና ተተካ በኑብያና በግብዕ ፀንቶ ቀረ ወደነጥባችን ስንመጣ በጥንቱ በፓፒረስበልጥ ብራና ይባናፍ የነበረው ስፅላዊ ፊደል ምንም አንኳ ለብዙ ኪ ዓመታት ተለዋወጠ ቢባልም መነሻውንም ይዘቱንም አምብዛም አልለወጠም ከጥቂት መከረባበት በስተቀር አሥ ይቆየንና ግን ፊደላቱ ሁሉ መሥነጩ የተባሉት ከግብፅ ከግሪክ እልፍ ሲል ባቢሎን እነዚህ አገራት ቀደምት ታላላቅ መንግስታት የተመሠረተባቸው አገራት ናቸፀዐ እነዚህ ሁሉ አገራት ቋንቋ ከመደባለቁ በፊት ያንኑ አንድ ቋንቋ የያዘ ህዝብ የሠፈረባቸው ናቸው እነዚህ ሁሉ አገራት ከኢትዮጵያ በፄዱ ጥቱር ህዝቦች የተመሠረቱ ናቸው እነዚህ ሁሉ አገራት ከቋንቋ መደባለቅና ከህዝብ ብተና ጋር በተያያዝ ልዩ ልዩ በተለይ የሴም ነገዶች ፄደው የታጨቁባቸው አገራት ናቸውጡ ታላላቅና አዳዲስ መንግስት መስርተው ከመግነናቸው በፊት ግን ነገደ ካም ኩሽ በጣም ያልሠለጠነና አሮጌ ስልጣኔ የሚባለውን መስርተዋል የገጠር መንግስት የሚባለውን አቋቁመዋል ፊደልንም ሣይቀር መስርተዋል ቀደም ሲል በመግባቢያችን ላይ ካካተትናቸው የልዩ ልዩ ፀዛፍት ዛተታዎች ውስጥ የዶክተር ተወልደ ትኩዕን መፃህፍ ጠቅሠን እንዲህ ሲሉ አንብበን እንደነበር የሜታወስ ነው የካም ዘሮች ያልሠፈሩበት ቦታ አልነበረም ሔሮዱተስ የግሪክ ቀደምት ነዋሪዎች የካም ዘሮች ነበሩ ብሏል የሚል ነገር አይተን ነበር ስንቀጥል የጥንት ግብፃውያን ስልጣኔ የነጮች ስልጣኔ አንዳልሆነ የሜከራከሩ ወገኖች የሲፊኒክስን ሄዛውልት ፊት ማየት በቂ ነው ይላሉ ያ ፊት ደግሞ የጥቁር ፊት ነው አሜሪካ በሚገኘው አፍሮ ሴንተሪዝም ማዕከል አንዳውም በግሪካዊነት የሚታወቁት ሶቅራጠስ ሆሜር የሂሣቡ ሊቅ ፓይታጎረስና ኢኩለሊድ ሁሉ ጥቁርች እንደነበሩ ያስረዳሉ በስነ ፅሁፍ ረገድም ቢሆን የግዕዝ ሳብዕ ፊደላት የተለየ ድምዕ ተሠጥቷቸው በቁማቸው ከኢትዮጵያ ፊደላት የተቀዱ ናሻው ይህ በተጠየቅ ወይም በሎጂክ ያለ እውነታ ነው እንደቢሁም በዚህ በኢትዮጵያችን ላላው ሃይልና ለተሠሩት ትልልቅ ስራዎች ተጠያቂ የሆነ ትውልድ ነበረ አለም ይኖራልም ይህ እሣተ ነበልባል ትውልድ ነው ጥበብንና እውቀትን ከመጀመሪያው ጀምር ለዓለም ህዝብ በግብዕ አድርጎ ወደ ግሪክ በመላክ የታላቅ ስልጣኔ ባለቤት አስማተሪና መሪ የሆነው የሚል ነገር እናደምጣለን ወይም እናነባለን ይህ ስለተባለ ብቻ ሣይሆን የመጀመሪያውን ስፅላዊ ፊደልን ጥቁር ነብያንስ ባሠራቸው መቅደሶች ላይ ቤት የሚል ዛሬ የበፊደል ቹርዕ ያለው ፅሁፍ ጸግብዕ ምስረታ በፊት ተዕፎበት የነበረ በቁፋሮ ተገኝቷል አንባብያን ከመዕፃና ቅዱሀሠ ወጥቶ የተዘረዘረውን የካም ኩሽ ነገድን መለስ ብላችሁ ብታዩ ታሪካችን ፍሠቱን ጠብቅቐ ከላአሳይ ወደ ታህታይ መፍሠውጮን በቀላሉ ታረጋግጣላችሁ አላለሁ ግልጽ ነው ፈገግም ያሠኛል የኖኅ መርከብ በጣናውበኢትዮጵያው አራራት ተራራ አረፈች ማንም አረፍ ሊለኝ አይችልም እዚህ ላይ ብትሉኝም አላርፍም ተግባብተን እንደመጣነው እዚህኛው ትረናላ አዚያኛው ትረፍ በታሪካችን ላይ ቅንጣት ተፅእኖ አያሳድርም አንባብያን በመሠላችሁ ልትዐስነ ትችላላችሁ ምክንያቱም ከሶስት ነገር አያልናም ታሪኩ። ታሪኩ የተፃፈው በኋላኛው ዘመን ስለሆነ ቋንቋቸው ግን ልዩነት ነበረው ከነዋሪው ህዝብ ጋር ይህን ስያሜ ማንም ይስጣቸው ማን እነሀ በነበሩበት ዘመን የተሠጠ ስያሜ እንጂ የኋለኛው ዘመን ፀዛፊ በቃ አጋዝያን አንበላቸው ብሎ ታሪካቸውን አይዕፅፍም ከዚህ አንባር ከዚያው ከነበሩበት አገር ይዘውት የመጡት ነው ማለት ይሆናል ቀደምት ሀፀዛፍትም ይፄንን ነው የሚሉን በኋለኛው ዘመን በመጡ የሴም ነገዶች ተከትቦ የተገኘ በርካታ የታሪክ ሠነድ እንደበረ አይተናል እነሠሬቭ»ዑ ከመምጣታቸው በፊት የነበረው የኢትዮጵያውያን ታሪክ ደግሞ በጥንቱ በግብፃውያን ፊደል የተከተበ ነው ተብሏል እነዚህን የመሠሉ ሌሎች ነገዶች ከሠለጠኑት አገሮች ከባቢሎን ከአሶር ከፊንቂ ጢሮስ ከእብራውያን ወዘተ ሲገቡ አማልክቶቻቸውም ባህላቸውም ቋንቋቸውም ፊደላቸውም መሠረቱ ከተዘረዘሩት አገሮች ይሆንና ወደ ደቡብ አረብ ዐወደ የመን ከዚያም ባህር ተሻግረው ወደ አሁኗ ኢትዮጵያ እንደገቡ ግልፅ የመሆኑን ያህል ነገዳቸው ሴማዊ መሆኑ የመታወቁን ያህል ስልጣኔ ቋንቋና ፊደሉም አብራቸው እንደገባ ይዘውት እንደገቡ ታምናበታል የኢትዮጵያ መጠሪያ ስምና የግዛት ስፋት በአፍ ሲጠራም ሆነ ሲፃፍ ከቀይ ባህር ወዲያና ወዲህ ከግብፅ ደቡብ እስከ አሁኑ ሠሜናዊ ሠዳን ያለውንና የዛሬውን ምስራቃዊና ምዕራባዊ ድንበር የሚያካትት ሆኖ በሁሉም አይነት ፅሁፍ ኢትዮጵያ ተብሏል በእብራይስጥ ኩሽ ሲባል ኦሪት ሲተረጎም ወደፊት እንደምናገኘው ኩሽ የሚለውን በፅርዕ በግሪክ አይቶፒያ ተብሎ ተተርጉሞ ከግሪክ ወደ ግዕዝ ሲተረጎም ኢትዮጵያ ከግዕዝ ወደ አማርኛም ኢትዮጵያ ተብሏል በሏለኛው ዘመን የመጡ የሚባል ቃል ታሪክ ንግግር አቃም ይሁን ቋንቋ ፊደልም ይሁን ምን ከኢትዮጵያ ጋር ሲቆራኝ ሁሌም ጥያቄ ያስነሣል ሁሌም ውዝግብ ይናኖራል ምክንያቱም ከዚህ ፄዶ ተመልሶ ስለመጣ ነው የተባለውን ጥያቄ እናንሳና ከሠንጠረዝ በጊላ ሌላውን እንደርስበታለን ጥንታዊው የሳባ ቋንቋና ፊደል ለግዕዝ አባት ነው ግዕዙ ለአማርኛ አባት ነው የግዕዝ አያት ማነው። ሁት የነገስታት ስም እና የገኙኩበት ዘመን ከአክናሁስ ሳባ ኛ እስክ ማክዳ ንግስት ያሉት ያየናቸው ናቸው ዐደ ሌላ ጉዳይ ከመግባታችን በፊት አንድ ነገር ልጠቁማችሁ ሁሉም ፀሃፍት እነዚህን ነገስታት ሲዘረዝሩ በተራ ቁጥር ላይ የሠፈረውን ኦሪ ብለው ነው የሚያልፉት የብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደ ስላሴ ዋዜማ ላይ ግን ኦሪ ኛ ተብሎ ነው የሠፈረው አንደሚታወቀው ኛ ሲባል ያው በዚህ ስም ቀድሞ የነገህ ካለ ለመለየት ነው ኑሪ ብለው ኛ ያሉበት ምክንያት ግልፅ ነው በነገደ ካም ነገስታት ዝርዝር ኦሪዐ የሚል የለም በራሣቸው ዝርዝር ላይ እንኳ ነገስታትን ከሰበታ ጀምር እስከ ሏኦሪ ሲዘረዝሩ ኦሪ የሚል አላስገቡም ይፄን ግን ኛ ብለውታል በቅንፍ ያስገባሁትም ይህንነ አግራሞቴን ላካፍላችሁ ነው ኦሪ ማለት ከአዳም የዘር ግንዶች አንዱ ነው አዳም ሴትን ወለደ ሴት ፄኖስን እያለ የዘር ዓንድ ዘርዝሮ ዐኛ ላይ ኖኅን እንደምናገኘው ሁሉ የሁለተኛው ግንድ የሴት ቅርንጫናፍ ውስጥ የሚገኝ ንዑስ የነገድ አባት ነው ኦሪ ስለዚህ በመግባቢያችን ላይ እንዳየነው የነገደ ኦሪ አባት የሆነው ራሠ ኦሪ ከጥፋት ውዛ በፊት በኢትዮጵያ ነግሶ ነበር ስለተባለ ነው አሠን መረጃ ላገኘ አልቻልኩም እሣትውም ማንም አያምንም ብለው እንዳልፃፉት ነግረውናል እናም ኦሪ ከጥፋት ውፃ በፊት አዳም በተፈጠረ በ አመት በኢትዮጵያ ነግሶ ነበር ተብሎ ስለተፃፈ ምንም እንህ ባያምነበትና ባያካትቱት ከዚህኛው ኦሪ በፊት ሌላ ኦሪ መንገሠን ሣይገልዑ ማለዛ ከብዲቸው ይፄኛውን ኦሪ ኛ ብለውታል ማለት ነው ይፄን ሁሉ ትተን ነው ከኖነ ከትናንቱ ታሪክ የጀመርነው ስንቀጥል በኢትዮጵያ ታሪክ የግዛት ዘመን ክፍልፋይ መሠረት ተወስኖ የተቀመጠ ነገር እናገኛለቱ የነገደ ኖጎ ካምኩሽ ዘመነ መንግስት የአጋዝያን ዘመነመንግስት ከክልበፊት የአጋዝያን ዘመነመንግስት ከክል በኋላ የነገደ ዛሁዬ ዘመነ መንግስት የሸዋ ነገስታት የጎንደር ዘመነ መንግስት የሸዋ ዘመነመንግስት ተብሉ ይከፋፈላል የመጀመሪያውን የነገደ ካም ዘመነ መንግስት የነገስታት ስም ዝርዝር ቀደም ሲል ያየነው ነው አሁን ደግሞ ተተኪዎችን የአጋዝያን ከዮቅጣን ዘር የወረዱትን አይተናል ሌሉችንም ዐዉደ ፊት እናገኘቸዋለን በብዙዎች እይታ ነገደ አጋዝያን ከገቡ በንላ ስልጣኑ መንግስቱ ከእነሠ ዘር አልወጣም በቪህ መፅፃና ደግሞ የምንቶጥረው የነገድ ተዋረድ አይደለም አሠን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ታሪኩን ከስሩ ለማምጣት የግድ ሲሆን በአርግጥም አስፈላጊ ሆና የሚገኝበት አጋጣሚ ይበረክታል ያኔ አእንፃጥራለን በተረፈ የኢትዮጵያን ታሪክ ነው የምናየውም የምንቆጥረወም የኢትዮጵያን ብቻም አይደለም የአፍሪካን የአፍሪካን ብቻም አይደለም የጥቁሮችን የጥቁሮችን ብቻም አይደሰም ዛሬ ጥቁር ህዝቦች የሠፈሩባትን ምድር ወዐይም መሬት ነው ለማለት የተፈለገው ጥቁር ህዝቦች መሠልጠን የመሩት ስልጣኔን ከነጮች ይዘው በየጊዜው በገቡ ነገዶች መሆኑ ተደምድሟል በዚህ መፅዛፃፍ ግን ያ ዛሠት ነው ከዚህ የፄደው ነው ተመልሶ የመጣው የሚለውን ለማሣየት ነው የሚጣረፁ ይሄንን አውነታ በደንብ የምንረዳው ኛ እስካሁን ባየናቸው ታሪኮች መነሻነት ኛ በዚህ ምፅራላ ስር በምናየጡ ኛ በቀጣዩ ምዕራፍ በምናነበው ኛ በቀጣዩ ቀጣይ ዕነ መዉስሁጩወሪጩ ሙ ወፀይዐዐዲዴጳሪፀላ ምዕራፎች በምንመለክተውጡ ይሆንና ከዚያ በኋላ መደበኛውን የኢትዮጵያ ታሪክ በመደዳ መቀጠል ነው ያኔ ምንም የምንገረምበት ነገር አይኖርም እንትን መጣ እንትን ፃደ እዚያ ነገህ እዚህ ነገሠ እየተባለ ቢተረክ እንግዳ እንዳንሆን እንደማለት አግዓዚያን ተባለ ቋንቋቸውም ግዕዝ ተባለ ማን አለው። ነው ጉዳዩ ይፄም ብቻ ሣይሆን ሌሎችም ብዙ አሉ በነጮች ፀፃፍት እይታ እነጮንም ተከትለው በዛፉ ምሁራን አመለካከት የአሁኗ ኢትዮጵያ መስራቹች አክሀማውያን ስልጣኔን ብቻ ሣይሆን ፊደልንም ከሠለጠኑት አገሮች ከባቢሉን አሶር ከለዳውያን አካድያን ወዘተ እየፈለሠሁ ወደ ደቡብ አረብ እየተጠጉ በየጊዜው ባህር ተሻግረው በገቡ ጊዜ ያመጡተ ነው የአሁኗን ኢትዮጵያ በተመለክተ ጉዳዩን በዚህ ሲደመድሙ የቀድሞዋ ኢትዮጵያ ነብያውያን ደግሞ ስልጣኔን ከግብፅ እንደወረሠ አድርገው በመደምደም ያገጣጥጮታል ስለዚህ ከዚያ ወደዚህ እንጂ ከዚህ ወደዚያ የሚሄድ ነገር እንደሌለ ያግምኑናል አጣንና ከርቤ ብቻ ከዚህ ይሄድ ነበር በማለት አክህሩማዐያን ለምሣሌ ፊደልን በኋላኛው በመን ከግሪክ ሲወርሠ እናያለን የግሪኩ ፊደል ስልጡኑ ኤቢሲዲ የኛ የአሃዝ ቁጥር መሆኑን ክደው የኛ አዛዝ ቱጥር ከአነሠ እንግሊዝኛ ሲወሠድ ይነግሩናል ያሣዩናልም ይሄ እንግዲህ በ ኋላ ላይ ነው ቁጥር የመጣው በኋላ ግዕዝ የነበረው በፊት ሊሉን አይችሉም በጥቅሉ የነብያ ኢትዮጵያ ታሪክ በግብፅ ተውጦ ሲነኝ የአክሠሙ ደግሞ በግሪክ ተውቦ ይገኛል ምክ ካ ሁለቱ አገርች ግራና ቀኝ ያለውን ታሪክ በየራሣቸው ፊደል እንደልባቸው ፅፈዐኑት ስለሚገኝ ነው ይህ የሆነው ከኢትዮጵያ የሄደውን የመጀመሪያ ፊደልና ቋንቋ የበለጠ አሻሽለው አሠልጥነው በመገኘታቸው ነው የራሣቸውን ታሪክ አዳበረው ከፃፉ በጊላ ነው የኛን ታሪክ መባና የጀመሩት ስለዚህ አኛ የነገስታቱን ዝርዝር ስምና የገዙበትን ዘመን ብቻ ይዝንልንቀር ግድ ሆጻል የግብፅን ቀደምት ታሪክ ማንም ሊክደው አይችልም በደንብ የተዛፈ ታሪክ አላት በዚህም ላይ አህጉራ አፍሪካ ቢሆንም ነጮች ናቸው። ከዚያ ወደ ዋናው ጉዳይ እናልፋለነ ዛሬ በአንድ ኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊ ስም የሚታወቀው የአገራትችንና የህዝቦቿየነገዶቿ ስያሜ የቀድሞ መጠሪያዎች በርካታ ነበሩ በኦሪት ዘፍጥረት እንደተቀመጠው የኖህ ልጆች ሴም ካም ያፌት መሆናቸውን የካም ልጆች ኩሽ ሜዕራይም ፋጥ ከነዓን መሆናቸውን እንደሚገልፀው የኩሽም ዘር ተራብተውና በርክተው ከዛሬው ሠዳን ጀምሮ እስከኤርትራ ባህር ድረስ ያለውን አገር ይዘው ይኖሩ ነበር ስለዚህም ቅልብቭ ከ ዓመታት መካከል ካሉት ጊዜያቶች ጀምሮ ግብፆች በሐውልታቸውና በፓፒረስበለጥ ብራና ፅሁፋቸው ላይ እንደፃፉት ኢትዮጵያን ብዙ ጊዜ የኩሽ አገር አንዳንድ ጊዜ የኾንት አገር እያሉ ይጠሩት ነበር ኩሽ ሲሉ ያው የነገድ አባትን ስያሜና የዘሮቹን መኖሪያ ምድር መሠረት አድርገው ነው አባ ጋስፖረኒ ደግሞ ፋጥ የሚለውን ጵጥ ካሉ በኋላ ኾንት አሉት ይሉናል አንዳንድ ጊዜም የደቡብ ምድር ወይም የነህሴ አገር እያሉ ሲጠሩት ኖረዋል ንት የሚባለው አገር ከሠሜናዊ ኢትዮጵያችን ጀምሮ እስክ ኤልማንደብ የየመንንም ግዛት የሚጨምር ነበር የሚሉን ደግሞ ተክለዛድቅ መኩሪያ ናቸው ነህሴ ማለት ደግሞ ከነገደ ካም ኛው ንጉስ ተብሉ የተመደበ ስለሆነ በመሪው ስም የነህሴ አገር ማለታቸው ነው በማቴዎስ ወንጌል በምዕራፍ ቁ ላይ እንደሚገኘው ደግሞ ንግስተ አዜብ ይህን ህዝብ ለመፋረድ ትነሣለች የሰለሞንን ጥበብ ለማየት ከምድር ዳር መጥታለችና የሚለጡን በኛ በግዕዝ ቋንቋ አዜብ ማለት ደቡብ በደቡብና በምፅራብ መካከል የሚገኝ ማለት ነው ይህም ጥንታዊ ግብፆች የደቡብ አገር ከሚሉት ጋር ይገናኛል የሆነ ሆኖ ግብፆች የኩሽ ህዝብ የሰፈረበትን አገር የደቡብ አገር የኩሽ አገር የቱንት አገር እያሉ ጠርተውታል የሴም ዘሮች መጥተው ከተቀላቀሉ በንላም የሰፈሩበትን የኢትዮጵያን ሰሜናዊ ክፍል በቀድሞ መጠሪያው ኙንት እያሉ ነበር የሚጠሩት ሌሎች ደግሞ እንደዛሬው አጠራራችን ኢትዮጵያ በማለት ሲጠራት አንደኖሩ እናያለን አቢሲኒያ የሚለው ደግሞ የኩሽ የልጅ ልጅ በነበረው በናምሩድ ልጅ በአቢስ ስም የተሰየመ ነው ግሪካዊው ሊቅ ሆሜር ቅልክ ከ የነበረው በኤልያድ ስ በምዕራፍ በተለይ ኢትዮጵያ እያለ ደጋግሞ ይጠራል የታሪክ አባት የተባለው ፄሮዱተስ ቅልክ ኢትዮጵያ ይላታል ከእስራኤሎችም ወገን ተመሣሣይ አጠራር እናገኛለን ቅልክ ላይ የነበረው ዳዊት በመዝሙሩ ኢትዮጵያ ሲል በኛው ቅልክ የነበረው ኢሣያስ ደግሞ በትንቢቱ በምዕራፍ እና ሶፎንያስ በምዕ ቁ የኩሽ አገር እያሉ ነው የጠራት። ያኔ አይኦቶፒያ ለ ተብሎ የሚነበብ ያልሰለጠነ ፊደል ነበር የነበራቸው የኋለኛው ዘመን ግሪካዊ ሊቅ ፄሮዱተስም ቅልክ ላይ የተወለደው ኢትዮጵያውያን ወይም የኢትየጵያ ነዋሪዎች ከሰዎች ሁሉ የተዋቡና ታላላቆች ቁመናቸው ያማረ ፃያላን ናቸው ይላል ኛ መፃህፍ ምጋ ቁ ይሄ ሁሉ በቀድሞው ባልሰለጠነው ፊደልና ቋንቋ ውበትን ለመግለዕ ሲጠቀመበት የኖሩት ቃል ነው ቀደም ሲል የነጋ ዐልደስላሴ ዛለታሪክ ኢትዮጵያ ገፅ ላይ ያየነውን አንድ አንቀፅ አንድገመው የግሪክ አፈ ታሪክ እንደሚለው ከሆነ የተቃጠለ ፊት ያላቸው ሰዎች ለሚለው አነጋገር ትርጉም ሲሰጥ ወራሪ ጠላት ገብቶ አገሩንና ንብረቱን ከመውሰዱ በፊት በአካባቢው ያለውን ንብረት ሁሉ ማውደም ማለት ነው ይላል በማለት የእነፄሮዱተስ ዕሁፍ ላይ የራሰ ን ፅሁፍ ጨመረ የተባለውን ማኔቶን ጠቅሰው ጠቁመውናል ማኔቶ ቅልአ ላይ እንደነበረም አይተናል ምንም አንኳ ይህ መፅሃሳ ከቪህ ያለፈ ነገር ሊነግረን ባይችልም ለኛ በቂ ነዐ ይህ ወቅት ማለትም ቅልክ ዐ ማለት አስገራሚ ዘመን ነበር ታላቁ እስክንድር ታላቅ የተባለበት ዘመን ግብፅን ያስዋበበት ዝመን የእስክንድርያን ከተማ በስመ ሰይሞ ሰአት መብራት የሜበራባት ከተማ አድርጎ ያሽበረቀበት ዘመን ነበር አስክንድር ያልያዘው ኢትዮጵያንና ህንድን ብቻ ነበር ነገር ግን እሉ የሞተው በ ነበርና የጦር አለቀቹ ሙ ዐዐዲልሪፀላ ግዛቱን ሲከፋፈሉ ገድለውታልም ይባላል ከእሱ ዓላማና እቅድ ውጪ የሆነ ተግባራትን እንደፈፀሙ ታሪክ ይነግረናል እስክንድር የሆሜር ፍፁም አድናቂ እንደነበርም ይታወቃል ኢትዮጵያንም የሚያውቃት እነሆሜር በፃፏትና ባዩባት አይን መሰረት መሆኑ ግልፅ ነው በጥቅሉ እስከእርሱ ዘመን ድረስ ኢትዮጵያ የተዛባ ትርጉም አልነበራትም የሆነ ሆኖ ከእርሱ ሞት በኋላ ታሪክ ተለዋውጧል እናም ያ ዘመን የኑብያ ኢትዮጵያው ፊደል ከዲሞቲክ የህዝብ ፊደል የተቀላቀለበትየአዶሊስ ወደብ የተሰራበት ወደቡ ከእስክንድር ተከታዩች አንዱ በሆነው በኘቶሎሚ በጥሊሞስ ስም የተሰየመበት አክሱማውያን መግነን መታወቅ የጀመሩበት ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመናዊ ወደብ የተሰራበት በግብፅ ጥንታዊው ፅሁፍ ቀርቶ ኮኝት ተግባራዊ የተደረገበት የአፃዝ ቁጥርን ለመጀመሪያ ጊዜ ከግሪክ ፊደል ወረሱ የተባለበትአንደ እውነቱ ከሆነ ዳግም የተፈጠሩበት ታሪካቸውን በግሪክ ቋንቋ መፃፍ የጀመሩበት በደቡብ አረብ በየመን የእነ ዜውስ ጣኦት የተተከለበት ዘመን ነበር ማኔቶ ግሪካዊ ሆኖ ሣለ የግብዕ ካህን የሆነበት ዘመን ነው ደራሲም ነው ፈላስፋም ነው ታሪክ ፀፃፊም ነው አፈታሪክ የሆነውን ነገር ያውቃል የእነፄሮዱተስን ፅሁፍ የማሻሻል የመጨመር ብቃትም እውቀትም ስልጣንም ነበረው የግሪክ አዲሱ መዝገብ ቃላት የተዘጋጀበት ዘመን ነው ነብያም የተያዘችበት ዘመን ነው እስክንድር ግን የአማልክት መቀመጫ የእነዜውስ አገር እየተባለች በእነ ሆሜር የተገለፀችውን አገር በጦር መያዝ አልፈለገም ግብዕን ከያዘ በኋላ እንኳ ነብያን አልነካም ይልቁንም ከልጅነቱ ጀምሮ ያስተማረው አርስቶትል በመከረው ምክር መሰረት የዓባይን ምንጭ አስመረመረ እንጂ በኋላም መጥቶ ለኢትዮጵያዊቷ ንግስት የአክብሮት ሰላምታውን አቀረበ እንጂ ስለቪህ የትርጉም ለውጥ ማለትም ማውደም ማቃጠል የሚለው እግረ መንገዱን የተቃጠለ ፊት ወዘተ እየተሰኘ ተሻሻለ እንጂ ጥንትማ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ነበረች አፈታሪኩን ይዘን አይደለም ይህን ያምንለው እሱን እንደ አንድ ተጨማሪ ማዳበሪያነት እየተገለገልንበት ነው ገና አልጨረስንም ኢትዮጳስ ኛ ኢትዮኢስ ኛ የሚለው ስም ግሪክ ከመታወቋ ሺ አመት ቀድሞ እዚህ የነገስታት መጠሪያ ስም የነበረ ነው ኢትዮኒስ በአማርኛም በግዕዝም በሱባም በእንግሊዝኛም በምንም ቢለዋወጥ ያው ኢትኦፒስ ነው ያው ነዋ። ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ የሜነገሩት ከ የሚበልጡ ልዩ ልዩ ቋንቋዎች ሁሉ ከተጠቀሁት እናት ቋንቋዎች አንደመነጩም ይታወቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ተሠባጥሮና ተቀላቅሎ መስፈር ከቋንቋዎች ስርጭትም አኳያ ሊገለዕ ይችላል በጥቅል ሲታይ የኢትዮጵያ ህዝብ ተወራርሷል ተጋብቷል ተዛምጂል በጋራም የረጅም ታሪክ ባለቤትነቱን በጦርነትና በሠላም ጊዜ ተጋርቶአል ባሃር ላጵሶ ዓም ከዚህ አንፃር በኑብያ ኢትዮጵያም ሆነ በአክህሠሁሙ ኢትዮጵያ የነገስታቱ የቨር ፃረግ አመዛዘዝ ወጥ የሆነና ተዋረዱን ጠብቆ የተከታተለ አነጋገስ ነበረ ብሎ ማሠቡ ብዙ አያስኬድም ይህ ምናልባት በኋለኛው የአክሠም ዘመን ተግባራዊ የተደረገ ቢሆን እንጂ በጥንቱ ዝመን ሆኖ ነበር ለማለት አይቻልም የአሁኗ ኢትዮጵያ መስራቾች አክሠማውያኑ መሆናቸው ይታወቃል ነገር ግን ታሪክ የሚነግረን ከጎናቸው ያለው መንግስት እየደከመ ሲፄድ የናጀታና የመርዌው አክሥማውያነ አክሥሥምን እአያተነ እያገነነ መነሳታቸውን ነው ዛሬ በካርታ ተከልለው ሁለት የጎረቤት አገራት የሆነት እነሺህ ህዝቦችና መንግስታት በጥንቱ ዘመን አንድ በነበረው ግዛታቸው በአንድ አይነት ስም ሲጠሩ ያሣለፉ ናቸው ልዩነታቸው በነብያ በኩል ኩቦች መበርከታቸው በአክሀጮ በኩል ሴማውያን መበርከታቸው ሲሆን በባህል በልማድ በቋንቋና በአምልኮ ላይ የተመሠረተ ሆኖ እናገኝዋለን ይህም ሲባል የናፓታና የመርዌዎቹ ከግብፅ እንደመዋሠናቸው መጠን ሙ ወይዐዐዴጳሪላ ቋንቋና ባህል ወግና ልማድ አምልኮና መሠል ነገሮቻቸው ከግብዕ ጋር የተወራረሠ ነው በአክሥም በኩል ደግሞ ከደቡብ አረብ እንደመዋሠናቸው መጠን የተጠቀውሠት ነገርች ከደበብ አረብ የሚወራረሥ ናቸው ደቡብ ዓረብ ስንልም በየመን አድርገው ቀይ ባህርን ተሻግረው የገቡ ያልናቸውን የሴም ዘሮችን መሆኑ ነው ይህ በአንዲህ እንዳለም ዓረብ ስንል ከእስልምና በፊት ቦታን ከእስልምና በጊላ የሀይማናቱ ተከታዮች የሰፈሩበትን ቦታ መወከል መጀመሩን አንዘነጋም በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚነገሩ ቋንቋዎች በምሁራነ እይታ በ የተከፈሉ መሆናቸው ይታወቃል የኩሽ ቋንቋዎች አገውኛ ቤጂኛ ብሌን ሀድይኛ ከምባትኛ ደራሲኛ ኮንሶኛ ሲዳምኛ ሳሆኛ አፋርኛ ሱማለሊኛና በሠፊው ኦሮምኛ የሚገኘበት ሲሆን በጠቅላላው ያህል የኢትዮጵያ ብፄረህዞቦች የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎች ናቸው የኦሞ ቋንቋዎች ያህሉ የኢትዮጵያ ብሔረሠቦች የሚናገሩበት ቋንቋ ሲሆን ከነዚህ መካከል ከፍኛ ጃንጃሮኛ ወላይትኛሽሸናሽኛ ጊሜርኛ ኮሉኛ ሁንታ ማጂኛ ዶርዚኛ ይገኙባቸዋል የሴም ቋንቋዎች አማርኛ ትግረ ትግርኛ አርጎብኛ ጉራግኛ ጋፋትኛ ሐረርኛን ጨምሮ አስራ ሠባት ብሔረሠቦች የሴም ቋንቋ ተናጋሪዎች ናቸው ተብሎ ተዝቨርዝሯል በዚህ መሰረት ስለ ልዩነት እና ስለአንድነት ስናነሳ ለምሣሌ በአፄ ዮዛንስ ኛ ዘመን ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያ ተብለው የነገሠትና የሚታወቁት ራሣቸው አዔ ዮሐንስ ነበሩ መቀመጫቸውም መቀሌ አድዋ ነበር ልክ በቢያው ዘመንም አፄ ምኒልክ የሸዋ ንጉስ ነበሩ አፄ ምኒልክ የሸዋ ንጉስ ቢሆኑም ግን ለማእከላዊው መንግስት መገበራቸው አልቀረም የንጉስ እና የንጉሠነገስትን ልዩነት ሳንዘነጋ እነዚህ ሁለት ነገስታኑ የሚያስተዳድሩት ህዝብ በቋንቋ በባህል በጂኦግራፊ አንዲሁም በሌሎች ዘርፈ ብዙ ነገሮች የተለያየ ህዝብ ነበር በብሔርም አእንዲሁ ሁለቱም የየራሣቸው ሠራዊት ነበራቸው ሁለቱ ነገስታት አንዲሁም የሚያስተዳድሩት ህዝብ ግን በአንድ ኢትዮጵያ ስር የሚካተቱ ናቸው የሚገናኙት በአመትም በሁለት አመትም ወይም ጦርነት ሲኖር አሊያም በሌላ ጉዳይ ብቻ ነበር ሌላው ቀርቶ ምኒልክና ዮፃንስ በብፄርምእናት ቋንቋቸው አንድ መሆኑን ሣንዘነጋ በሚናገሩት ቋንቋም ልዩነት ነበራቸውጡ። በማለት ይጠይቃሉ የሆነ ሆና ፄክሶሶች ለዐዐ አመት ግብፅን ገዝተው በኛው ዳይናስቲ ተካተው ይገኛል ብዙ የስልጣኔ ስራ እንደሠሩም ይነገራል ስማቸውም የነገስታቱ የብዙዎቹ በፃውልት ላይ ተገኝዢል አፒፒ ይባላል የአብርፃም የልጅ ልጅ የያዕቆብ ልጅ ዮሴፍ ወዐንደሞቹ ስጠውት የመጣውና የታሠረው በህልም አፈታት ምክንያት ተፈትቶ እንደራሴ የሆነውም አባቱን ያዕቆብንም ከነቤተሠቡ ከከነዓን ወደ ግብዕ ያስመጣው በነዚሁ በሂክሶሶች ነገስታት ዘመነ መንግስት ጊዜ መሆነ የተረጋገጠ ነው ታላቁ መፃህፍ በሃዋርያት ስራ ም ቁ የአስራኤል ህዝብ በምስርበግብፅ በረከተ ሌላ ንጉስ ዮሴፍን የማያውቅ እስኪነሣ ድረስ ይህ በዘመዶቻችን እየደረሠ ያለው ስለዚህ ነውየሚለውም ቀደምት ፈርኦኖች በሌላ ነገስታት መባረራቸውን ያስረዳል የግብፅ ህዝብ ምንም እንኳ የኒክሶሥ ነገስታት በርካታ ስራዎችን ቢሠሩም በዐጥታ ሊገዛ አልፈለገም አመፅ በረከተ ስለዚህ የቴብ የአሞን ካህናት ከላዕላይ ግብፅ ሹማምንት ጋር ተስማምተው ሳቅኑሪ ኛ የተባለውን ግብፃዊ መሪ አድርገው አፒፒ የተባለውን ከዛክሶሥ ወገን የሆነ ፈርኦን በነገሠበት ዘመን ውጊያ ጀመሩ ሳቅኑሪኛ ተሸንፎ ተባረረ አሁንም ውጊያው ቀጠለ እናም ከ ድረስ የቆዩትን ነገስታት በአህሞሲሥ መሪነት ከግብፃውያን ተወላጆች ጋር በመተባበር በሽሽት ያለው ሠራዊት ተደራጅቶ በመግጠም ሂዚክሶሶችን ማሸነፍ ተቻለ እነርውጮም ከነህዝባቸው ተበተነ ግማሹ ወደ ምስራቅ የቀረው በየመንገዱ በከነዓን አገር ተበተኑ ቀዳማዊ አህሞሲሥ ድል አድርጎ ስልጣን ከያዘ በጊላ ፄኒክሶሶች የመሠረቷቸውን አዳዲስ አምልኮ ጣኦቶችን እያፈራረሠ የቀድሞዎችን እየተካና እያደሠ በደንብ አሠራው ከዚህ በጊሳ ነው ግብፃውያን እንደአዲስ ተደራጅተው አገር መውረርና ግዛት ማስፋፋት የቻሉት የግብፅ ጦር ሠራዊት የሞዓባውያንን የኤዶማውያንን የዓ ልስጤማውያንን የፄቲትን ፓለስታይንን የዓረባውያንን ሠሜናው ክፍል ሁሉ ከአሶርና ከባቢሎን በስተቀር ታናሸ እስያንቱርክን የነብያ ሠሜንን በሙሉ ወግተው እያስገበሩ በየአገሩ የሚገኘውን ወርቅ ብር መሣሪያና ልዩ ልዩ ሀብት በዘረፋም በግብርም እየሠበሠቡ የግብፅን ቤተ መንግስት በዛፃብት አጥለቀለቁት ነገስታቱ ሁለ ነገራቸውን በወርቅ ማሠራት የጀመሩበት ዘመንም ይህ የአህሞሲስ ዘመን ነበር ከአህሞሲስ በኋላም ቱትሞሲስ በሚለው ስም ነገስታት የተከታተሉ ሲሆን በቱትሞሲስ ኛ ጊዜ ግብፅ የዓለም አገሮች የበላይ የሆነችበት ዘመን ነበር ባለታሪክ ኢትዮጵያ የተሠኘው መፅፃዛባ ቀዳማዊ ቱትሞሲሲ በነበረበት ዘመን በሞሶፖታሚሜያ ውስጥ የነበሩትን አሶራውያንን ባቢሎንን ድል በመምታቱ ስሙና ዝናው የገነነ ነበር ይለናል አናም አቢደ በተባለው ታላቅ ቤተ መቅደሥ ውስጥ የተገኘው ፅሁፍ የሌሎችን ውጤት ጨምሬያለሁ ከኔ በፊት በነበሩት ነገስታት ጊዜ የነበሩት አማልክት በደንብ ተመልኮባቸዋል መቅደሣቸውም በጥሩ ሁኔታ አሸብርቀው ታይተውሳቸዋል የግብፅን ዳር ድንበር ፀሃይ እአስከምትደርስበት ድረስ ከማስፋቴ በላይ ግብፅን ከሌላ አገር የላቀች አገር አድርጌያታለሁ ይላል ስለዚህም ግብፃውያን ከድንጋይ ዘመን ወደ ወርቅ ዘመን የተሸጋገሩት ከኛው መቶ አመት ቅልክ ሲሆን እስከዚህ ዝመን ድረስ ኢትዮጵያውያንን ለማስገበር ደፋ ቀና ሲሉ ነበር እንጂ ተሣክቶላቸው አልያዚትም ከዚህ ዘመን በኋላ ግን ለ አመት ያህል ልንገብርላቸው ሣንገደድ አንቀርም ከዚያ በፊት ግን ስለጠንዛችን ስለ ዓባይ ቀደምት ፀሃፍት ካሉት ተነስተን ዛሬ ያለበትን ሁኔታም ጨምረን ጥቂት ነገሮችን እንይ ዓባይ ከሚያምር አዳራሹ ወጥቶ በሠረገላ ተቀምጦ እየተጎማለለ ግራና ቀኝ የደስታ ድምፅ ሰሚያሠማው ህዝብ ፈገግታ እያሣዬ ለረጅም ዝመን እንደሚዓዝ መስፍን የዓባይም ውፃ ከአዳራሹ ከጣና ወጥቶ ለነብያና ለግብፅ መሬት ህይወት እየሠጠ ከረጅም ጉዞ በጊኒላ ከቤተዘመዱ ከሜዲትራኒያን ባህር ይገባልና አረፍ ይላል ይተኛልም በጉዞው ወቅት ሁልጊዜ አግረ መንገዱን ለአሸዋማው ለግብዕ አገር የአፈር ስንቅ እንዳቀበለ ይኖራል ለዚህ ውለታ ግብፃውያኑም ነኑብያዎችም ሣይቀሩ ለዓባይ የአምላክነት ደረጃ ስጥተው በህይወት ላይ ህይወት ከምትጨምርላቸው ከፀፃይ እኩል እያመለኩ የነጭ በፊ መስዋዕት ሲያቀርቡለት ናረዋል ጥንታውያን ግብፆች ከኛ ይበለጥ ዓባይን በመውደድና በማክበር ያመልኩታል ስሙን የአማልክቶቻቸው ካህናት ይኸውም ማሰት የቀለም ሠዎች የሆትት የተማሩት ሐፒ ቅዱስ ወንዝ ሊሉት ያልተማሩት ህዝቦች ደግሞ አቱር ወይም እውር ወንዝ ብለውት ይገኛል የግብዕ አገር ራሥ የደቡብና የሠሜን አገር እንደሚባለው ንጉሥም የደቡብና የሠሜን ንጉስ አንደሚባለው ዓባይንም የደቡብና የሠሜን ዓባይ ብለው ምስሉን ለምለም ነገር በራሣቸው ባሠሩ በእጃቸው ለአማልክት የሚሠጥ የፍራፍሬ ስጦታ በያዙ ሠዎች ተስሎ ይታያል አንዳንድ ጊዜም ብቻውን ይሣላል ከምስሉ ቱ በሉዘር ሙዝየም ኢ ወይዐዐዲዴጳሪላ የተቀመጡትን ተመልክቻለሁ ይሉናል የዚህ መፅሃፍ ዋነኛ ምንጫችን ክቡር ተክለባድቅ መኩሪያ እናም የአማልክቱ ካህናት ዓባይ ከኦስሪስ በጎ አድራጊው አምላክ ክንድ እየፈሠሠ ለፍጥረት ሁሉ ህይወትን የሚሠጥ ራጮ ከፀፃይ የሚወዳዳር አምላክ ነው ብለው ለዚሁ ለበጎው ተግባሩና ለአምላክነቱ የሚገባ መዝሙር ደርሠውለት መዝሙሩን ማስፒር የተባለው ፈረንሣዊ ፀፃፊ ወደ ፈረንሣይኛ ተርጉሞታል የአማልክት አገር ከሚባለው ክኢትዮጵያ ከሚመነጨው ዓባይ ህይወታቸውን ደጅ የሜጠኑ የጥንት ከተሞች መርዌናፓታቴብሔሬክሊዮፖሊስመምልፊስ በሚያልፍበት መንገድ ላይ ተኮልኩለው ይታያሉ ከአነዚህ ውስጥ መርዌና ናፓታ የነብያ ኢትዮጵያሔሬክሊዮፖለስፄሌሴዎፖሊስ መምፊስ የግብፅ ከተሞች ናቸው ባለመቶው በር ከተማ ብሎ ፄሮዱተስ የሠየማት የቴብ ከተማ ግን በሁለቱ አገሮች መካከል ሆና የደከመ ግብፃዊ ፈርኦን ሲለቃትየበረታ ኢትዮጵያዊ ንጉስ ሲይዛት እንደ ካምቤዝ የሶርያ ንጉስ ጨካኝ የሆነ ወራሪ ሲያፈርሳትከወረራ በጊላ በኢትዮጵያውያነ ወይም በግብፃውያኑ ነገስታት መልሳ ስትሠራ የኖረች ናት ቴብ መከረኛ ከተማ ነበረች ለማንኛውም ግን ዓባይንና ምንጩን ለመያዝ ያላሠፈሠፈ ነገስታት አልነበረም ዓባይ ያኔ አምላክ ተብሎ ይሠገድለታል መስዋፅትም ይቀርብለታል ይመለካል በጊለኛው ዘመን ደግሞ የኢትዮጵያውያን ነገስታት ማስፈራሪያ ሆኖ በማገልገል ዋ። ነገር ግን የነብያ ኢትዮጵያና የአክሱመሙ ኢትዮጵያ አንድ አገር ነበሩና ልንል የምንችለው ግብፆች ክፊሉን ኢትዮጵያ ገኩቡ ከፊሉን ደግሞ በርቀት ሆነዐው አስገበራቸው ነው በእነዚያ ዘመናት በኑብያ ያሉት ኢትዮጵያውያን ውስጥ ለውስጥ የነባነት እንቅስቃሴ ሲያደርጉና ያገኙትን የመንፈሳዊና ስጋዊ አስተዳደር ስልጣን ተጠቅመው የግብፅን ግዛት ነቅለው ለመጣል ሲሞክሩ ቀይተዋል ከረጅም ጊዜ በኋላም ተሳክቶላቸው የግብፅን ስራዊት ጠራርገው ለማስዐጣትና ነፃነታቸውን ለመተዳጀት ችለዋል በአጠቃላይ የግብፅ ግዛት በኢትዮጵያ የቆየው ክከ ቅልክ እንደነበር ታውቋቷል ይህም ማለት ለ አመታት ያህል መሆኑ ነው የኢትዮጵያውያን ሐብት በከፍተኛ ሁኔታ የተዘረፈበት ዘመን መሆኑም የታወቀ ነውና ናፓታ ለጊዜው ቀዝተዝ ብትል አይገርም ምዕራፍ ከንግስት ሳባ እስከ ንጉስ ባዚን ያሉት የኢትዮጵያ ነገስታት ዝርዝር የግብፅ ግዛት በኢትዮጵያ በቆየበት ወቅት ግብፆች ሲመጡ መመከት አቃታቸው ካልናቸው ከአሜን አምፃት ኛና ከፃውአ በኋላ እንዲሁም ግብፆች እስከወጠበት እሰከ ድረስ የነበሩት የኢትዮጵያ ነገስታትና ከእነርሱ በኋላ እስከተዘረዘሩት እስክ ተዋስያ ዴውስ ማለትም ከንግስተ ሣባ በፊት እስካለውና ከ እስከ ድረስ እስከነገሰው ያሉት የኢትዮጵያ ነገስታቶች በግዛት ዘመናቸው ምን እንደፈፀሙም ሆነ ስለ ሌላ ተያያዥ ታሪካቸው የሜገልዕ ማስረጃ ከስም ዝርዝራቸው በቀር አልተገኘም ምናልባትም የነብያ ኢትዮጵያ ከግብፅ ቀንበር ከተሳቀቀ በኋላ እየቀዘቀዘ ፄዶ ከኤርትራ ባህር ወዲህና ወዲያ ያለው ግዛት ገነን እያለ ሣይፄድ አልቀረም ለማንኛውም እስካሁን ያየናቸው ታሪኮች ሁሉ የተከናወኑት ከንግስተ ሣባ በፊት በነበረው በመን ነው ቀጥለን ከምናየው የነገስታት ዝርዝር በኋላም ከንግስት ሣባ ጀምሮ ያለውን ታሪክ ይሆናል የምንመለከተው እነዚህን ነገስታት ስናይም በሠሜኑ ኢትዮጵያችን በኋላ የገነነውና አሁን ድረስ ገናናነቱን በክፃውልቱና በፅሑፉ ያወቅነው የአክሱም መንግስት እስካሁን ማለትም ቢያንስ ከሺ ቅልክ ጀምሮ እስከ ክርስቶስ መወለድ ጊዜ ድረጳ ጥቂት ቀደም ብሎ ባለው ዘመን እጅግ አለመግነኑንና አለመታወቁን ስንረዳ ነገር ግን ከዚህ ዘመን በፊት በክልሉ በአክሱምና አካባቢው እንደነበረ በብዙ መረጃ የተረጋገጠ ነው በመጀመሪያ ናፓታ ቀጥሉ መርዌ ከዚያም አክሱም የኢትዮጵያ ነገስታቶች መናገሻ መሆናቸው እንዳለ ሆኖ ንግስተ ሣባ ግን በጥንቱ አጠራር ሣባ በምትባለውና በአክሱም አቅራቢያ በምትገኘው ከተማ መንገሷን ቀጥለን የምንረዳው ይሆናል።