Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ኒነ ዲ ኮጫ ጻ። ነ። ጓ ሰው በጎ ቢናገርላችሁ ቢያመሰግኗች ሁም ወዮላችሁ ብለህ ተናግረሃልና ሐዋርያውም ውዳሴ ከንቱ ወዳጅ አት ሁን ብሏልና አሁንም እዘዘኝ ወዴት ሥፍራ እሄዳለሁ ከዚህ ከክፉ ሥራ ሰውነቴን ወዴት አድናለሁ አለ ቆሮምቀኮ። ይህንን ሲል የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሜካኤል ተነጋገረው ወዳጄ ተክለ ሃይማናት ሆይ ሰላም ጳንተ ይሁን እነሆ እግዚአብሔር አዞሃልና የሰማዕ ታት መጀመሪያ የእስጢፋኖስ ቦታ ወደምትሆን ሐይቅ ወደምትባል ሥፍራ ሂድ በዚያም ኢየሱስ ሞአ የሚባለ ውን በበጐሥራሁሉ የተጌጠውን ደግ ሰው ታገኛለህ እሱም የምንኩስናን ቀንበር ይሰጥሃልና ተከተለኝ እኔ እመ ራሃለሁ አለው። መልአኩም ይህነን ብሎ አለፈ ክቡር አባታችን ግን አበ ምኒ።
ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ወዘንተ ብሂሎ ወሰዶ ለአቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ወአብኦ ኀበ ንጉሥ። ጫ ኃጢ ወሶበ ርእዮ ሞተለሚ ለአቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ወይቤሎ ኦ ብእሲ ፈውሰኒሂ በከመ ይቤ ቀፈረ ውድም ንገብር ድኅረ። ወይቤሎ አቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማ ኖት እስኩ ቅድመ በሎሙ ለማርያ ሂከ ፈውሱኒሂ ። ሞተለሚም ክቡር አባታችን ተክለ ሃይማኖትን ባየው ጊዜ አንተ ሰው አድነኝ ቀፈረ ውድም እንደነገረኝ ኋላ እናደርጋለን አለው። ቿ ክቡር አባታችን ተክለ ሃይማኖት ግን ከወዲያ ተቀምቦ ይዘብትባቸዋል ። ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ወይቤሎሙ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አባታችን ክቡር ተክለ ሃይማናትም። ወነገርዎ ሶኦቡነ ተክለ ሃይማኖት መላክተኞቹም ሶክቡር አባታችን ይህን ነ የንጉሠን ቃል ነገሩት ክቡር አባታ ዘንተ ቃለ ንጉሥ ወሰሚዖ ቅዱስ ችንም ይህን ሰምቶ ፍግግ ብሎ ስቆ ንጉሠን እንዲህ በሉት አላቸው። ወውእተ ጊዜ ደንገፀ ንጉሥ ወርእዱ ሠራዊቱ ርእዮሙ ተአምረ ዘገብረ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወኮነ ግርማ ዓቢየ በይእቲ ዕለት ውስተ ኩሉ አኅጉረ ዳሞት ። ሂጂ ወሶበ ፈጸመ ጸሎተ ወፅአ አቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት እምእሳት እንዘ ይበርህ ገጹ እምፀሐይ ወአ ልቦ ላዕሌሁ ጹና ዘእሳት ወሰገዶ ንጉሥ ምስለ ኩሉ ሠራዊቱ ታሕተ እገሪሁ ለቅዱስ ወከልሑ ኩሎሙ ከመ ሸ አፍ እንዘ ይብሉ አመነ በአምላክከ ተክለ ሃይማኖት ዘአጥ ፍአ ማርያነ ወአድኃነ ገብሮ እምነ በልባለእሳት። ገድለ ተክለ ሃይማናት። የን ጊዜም ንጉሥ ደነገጠ ሠራዊቱም ክቡር አባታችን ተክለ ሃይማኖት ያደረገውን ይህንን ተአምር አይተው ተንቀጠቀጡ በዚችም ቀን በዳሞት አውራጃ ሁሉ ታላቅ ግርማ ሆነ ወረደ። ቴሬሠቨሪ ህዛ ህ ግ ወዘንተ ርእዮ ጣ ወእንዘ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ቭ ወይቤሎ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት ለንጉሥ ኦ ፍሥሐ ጽዮን አእመርከኑ ከመ ሀሎ ትንሣኤ ሙታን ወይቤሎ እወ ኣመንኩ ወአእመርኩ ከመ አምላክከ ይክል ቀቲለ ወአሕይዎ ወአልቦ ግብር ዘይሰአኖ ። መ ር ር ከ መመ ውፍ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወይቤ ተክለ ሃይማኖትም ዓይቶ ወይ ሰው ይህ ሁሉ እኮ ይቆየዋልን አለ። ነ በዓልህን ወደመንግሥተ በፋሲካም ዕለት ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ሜኔ ነ ሠ ኤዴ ህኳ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ወይቤሎ ዳህንኑ አባ ወይቤሎ ዳህን በጸሎትከ ወይቤሎ ቅዱስ እምአይቱ መጸእከ ወይቤሎ እምብሔረ አምሐራ እምደብረ ኦቡነ በጾሎተ ወይቤሎ ቅዱስ አይቱ ተሐወር ወይ ቢሎ መነኩስ ኢየአምር ብሔረ ኀበ አይ አሐውር ወባሕቱ ኅበ አብጽ ሐኒ እግዚአብሔር አሐውር ። ወጸወዖ ቃል እምሰማይ ወይቤሎ መሐሮ ኦስመ ገብረ በኢያእምሮ ሚካኤል ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ወሰገደ ታሕተ እገሪሁ ወአስተብምዖ ብዙኃ ወተንሥኣ አቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ወሖረ ኀበ ውእቱ ወልድ ወዓተበ ውስተ ገጹ በትእምርተ መስቀል እንዘ ይብል ፃእ መንፈስ ርኩስ በኃይለ እግዚእየ ኢየሱስ ክር ስቶስ ዘእሰብክ በስሙ ወወፅአ ጋኔን እንዘ ይነብሕ ከመ ከልብ ወሐይወ ውእቱ ወልድ በይእቲ ዕለት ። ወሰገደ ኣቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ኀበ እገሪሁ ለአበ ምኔት እንዘ ይብል ዝንቱ ብእሲ ሐይወ በጸሎትከ ወይ ቤሎ አበምኔት አኮ በጸሉትየ ዘሐ ይወ አላ በትሕትናከ ወበጸጋ ዘተ ውኅበ ለከ ። ነመ ውነ ሦ«ነ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ክቡር አባታችን ተክለ ሃይማኖትም ይህ ሰው በጸሎትህ ዳነ እያለ ከአበ ምኔቱ እግር ሰገደ አበ ምኔቱም ላንተ በተሰጠህ ጸጋና በትሕትናህ እንጂ በኔ ጸሎት የዳነ አይደለም ። መ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ወተንሥኦ አባ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎ ለውእቱ እቡድ በጸሎቱ ለውእቱ ብእሴ እግዚአብሔር ተክለ ሃይማኖት ፃዕነ ኣንተ መንፈስ ርኩስ እምላዕለ ዝንቱ ብእሲ ወሰገደ ውእቱ እቡድድ ታሕተ አገሪሁ ለአባ በጳሎተ ሚካኤል ወይቤሎ ባርከኒ ። ቴይኃሠዌል ህዛተ ህ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ። ወእምይእቲ ዕለት አፅበይዎ ለአቡነ ቅዱስ እምኩሎሙ አኃው ወበኩለሄ ምድረ አምሐራ ወፅአ ዝንቱ ነገር ወኮነ ግርማ ዓቢየ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቦሶቦ ርእየ ስብሐተ ብጡለ ፈርሃ ወአኃዘ ይብኪ እንዘ ይብል ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምንት ከሠትከ ኅቡአትየ ከመ ይወ ድሱኒ በከንቱ ። ወእንዘ ከመዝ ይብል ናሁአስተርአዮ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ወይ ቤሎ ሰላም ለከ ኦፍቁርየ ተክለ ሃይማኖት ናሁ አዘዘከ እግዚአብሔር ወይቤለከ ሐር መካነ እስጢፋኖስ ቀዳሜ ሰሟዕት እንተ ትሰመይ ሐይቅ ወበህየ ትረክብ ብእዜቤ ቅዱስ ዘስሙ ኢየሱስ ሞአ ዘስርግው በኩሉ ምግ ባረ ሠናይ ወውእቱይሁበከአርዑተምን ኩስና ነዓ ትልወኒ ወአነ አእመርሀከ ወዘንተ ብሂሎ ኃለፈ መልአክ ወቅ ዱስሰ ሖረ ኅበ አበ ምኔት ወይቤሎ ናሁ ተዓውቀ ኃጢአትየ እሰነአለከ አባበቃል መንፈሳዊ ከመእሑሔርሀበ አዘዘኒ አምላኪየ አስተበቀሩዕ ቅድስናከ ለአቡየ ከመ ትዘከረኒ በጸሎትክከ ። ወሰሚዖ አባ በጸሎተ ሚካኤል በከየ ብዙኃ ወይቤሎ በምንትኑ ግብርአኅዘን ኩከ ቅዱስ ወሚመ አምእዑከኑ ደቂ ቅየ ወይቤሎ አቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖትኦ አቡየ ቅዱስ ሊተሰ አልቦ እኔም ተጠራጥሬ አስቀድሞ ስለጠ ላህ ነበርአንተ ግን አሁን ከሲኦል ጥልቅነት አውጥተህ ከሙታን አስነሥ ተህ ሕይወት ሆነኸኛልና ይቅር በለኝ ቋ አባታችን ተክለ ሃይማኖት መዓቱ የራቀ ቸርነቱ የበዛ እግዚአብሔር ሁላችንን ይቅር ይበለን ነገር ግን የማይገባ አድርገሃል አለው የተሰበሰ ቡትም ሁሉ አይተው አደነቁ እግ ዚአብሔርምን አመሰገኑ ።