Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክብደቱ ዐ ፓውንድ ግንኙነቱ የተበሳሸ ተስፋው የተመናመነ የነበረው ወጣት በቅፅበት ተስፈኛ ጤናማ የተከበረ ግለሳብ ክሰው ጋር ያለው ፍትር ተበጠሰ በምትኩ ካሮትን በአእምሮው በመተበል በጉልምስና እድሜው በዛው ቀን እራት ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ካሮት ተመገበ በአምስት ደቂቃ ተመሳሳዩን ነገር ሚስቴ ላይ አድርጊያለሁ። የምትወዳቸውና የምትንከባከባቸው ሰዎች የሚፈልጉትን ሊሆን ይችላል ነገር ግን መንገዳቸውን በብዙ ኪሎ ሜትሮች ለሚቆጠር ርቀት ቢክተሉት ልዩነት እየሰፋ ይሄድ እና ሁለቱንም ምንም የሚያገናኛቸው ቦታ ይደርሣል ይህ መፅሀፍም ለእርስዎ የማየደርግለዎት ተመሣሣይ ነገር ነው። በዚህ መፅህፍ ውስጥ ካሉ መርሆች አንዱን ዛሬ ቢጠቀመበት አንድ እርምጃ በተራመዱ ቁጥርም እያንዳንዱ ድርጊት ውጤት ይኖረዋል እያንዳንዱ ውጤት ደግሞ በተድሞው ላይ በመደረብ አትጣጫችንን እንድናስተካክል ያደርገናል ከዚያ እያንዳንዱ አትጣጫ የራሱን የመጨረሻ ቦታ ይይዛል ታላላት ለውጦች የሚመጡት ክበርካታ ትንንሽ ነገሮች እንደሆነ ልብ ይበሉ ካሉን ነገሮች ተነስተን የምናከናውናቸው ነገሮች በህይወታችን ላይ ትልት ለውጥ ያስገኝልናል በህይወት የማታለሙ ሁለት ነገሮች አሉ የመጀመሪያው የሚፈልጉትን ማግኘት ሲሆን ሁለተኛው ባገኙት መደሰት ሎጎን ፒርሣል ስሚዝ በአሁኑ ጊዜ አሁን ደግሞ አንድ ትኩረት ማግኘት ያለበት ጥያቄ አለ የሚከተሉት የትኛውን አቅጣጫ ነው። ለራስዎት ታማኝ ሆነው መልስ ይስጡ በአንድ ወቅት ጆን ናይስበት ወደፊቱን ለመተንበይ ጥሩው መንገድ አሁን እየተፈጠረ ስላለው ነገር የጠራ ሃሣብ መያዝ ነው። ለጓደኞችዎ በየጊዜው ስልክ እየደወሉ ፕደጦልኩት የተለየ ጉዳይ አይደለም እንደምጦደዎት እንዲያውቁ ስለፈለኩ ብቻ ነው ቢሏቸውስ። በታ ውጤታማ የ ዘዴ ማለት ይሄ ነው እነሂህ ጥታቅን ነገሮች ተሰብስበው ለራስዎት በሚ ስሜት ላይ ክፍተኛ ለጡጥ ያመጣሉ በራስዎት ማንነት ብሉም በእርስዎ የህይወት መልካም አመለካከት ላይ ተፅእኖ ያደርጋሉ እባክዎ ይህን እስካሁን የሚያ ነገር ከሆነ አሁነነ ያድርጉት በከፍተኛ ደረጃ ህይወትዎን የሚያሻሽል ፍልስዛና እንደሆነ አምናለሁ ከልብ ውስጥ ፍቅርን ከበሬታን መናፈቅን ትዕግስትን ዐፀትን መደነቅን አና ይቅርታን አውጥቶ አንድ ላይ ማድረግ የቻለ የኬሚስትሪ ባለሙያ ፍቅር የሚባለውን አቶም መፍጠር ይችላል ካህሊል ጃብሪን በመጨረሻ እንዲያደርጉ የምመክርዎት ነገር ቢኖር ይህን መረጃ ከሌሎች ጋር ስንካፈል መልሰን እንለማዋለን ይህም ዋጋ የምንሰጠው ነገር እና ለህይወት አስፈላጊ ነው የምንለውን እንድናስታውስ ያደርገናል ሌላው ምክንያት ሌላ ሰው በህይወቱ አስፈላጊ እና አዎንታዊ ለውጥ እንዲያመጣ በመረዳት የሚገኘው አስደናቂ እና ሊገለዕ የማይችል ከፍተኛ ደስታ ነው መሙሙመጭሙ።
በህይወቱ ውስጥ የገጠመኝን ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለመተነስ የቻልኩት የሞዴሎችን አመጋገብ አስተሳሰብና እምነት በመውሰድ በተግባር በማዋሌ ነጡ ይህም ፓጡንድ ለመተነስ አስችሉሎኛል በገንዘብ በኩልም ያደረኩት ይህንነ ነው ከሰዎች ጋር ያለኝንም ግንኙነት ያዳበርኩት በዚሁ መልክ ነው ከዚህ በመነሳት የግልን የልተት ሞዴል መንገድ ምርምር በማከናወን ያገኘሁትን እያንዳንዱን መዳረሻ አጥንቼያለሁ በመጨረሻም ኒይሮ ለንገስቲክ ፕሮግራሚንግ የአእምር የቋንቋ ፕሮግራም ወይም ከዚይ የተሰኘውን የሳይንስ ዘርፍ ለማወት በትቻለሁ አጠራሩን ከተገነዘብክው ምንጩ ኒይሮ አእምሮን ሲወክል ሊንጉስቲኩ ይወክላል ፕሮግራሚንግ ደግሞ የነገሩ መከወኛ አቅጣጫ ይም እቅድ ነው አዚቦ የንግግርም ሆነ የምልክት ቋንቋዎች እንዴት የነርቭ ስሜት እንደሚያጠቱት የሚያሳይ ነው በህይወታችን ውስጥ የምናደርጋቸው ነገርችን የምንከውንበ የተመሠረተው በነርቭ ስርአታችን ላይ ነው የማይታመን ውጤት የሚያስመዘግቡ ሰዎች ያላቸው የተጠና የግንኙነት ዘይቤና የነርቭ ሥርአታቸው ግንኙነት ውጤታማ አድርዮአቸዋል አዚዞ ሰዎች ከራሣቸው ጋር ያሳቸውን ግንኙነት የሚያጠና ሲሆን ያላቸውን አምቅ ሐብት የሚጠቁሙና ስር ነተል የባህሪይ አማራጭ ያላቸው መሆነንን ይመለከታል ባለፉት ዘመናት ከዚይ ለቴራፒ ትምህርት መልክ ይሰጥ የነበረ ሲሆን በተጨማሪ ለጥቂት ስኬታማ የንግድ መሪዎች ተሰጥቷል በመጀመሪያ ወደ ትምህርቱ ስገባ ከዚህ በፊት ከነበሩኝ የህይወት ልምዶች በጠትላላ እጀጉን የተለየ መሆኑን ተረድነ የአዚዞ ባለመያ አን ሴት ከነበረባት የ አባዜ ለማላቀት ዓመት የህክምና አገልግሎት በ ደቂታ አገልግሎት ድራሹን ሲያጠፋው ተመልክቻለሁ በዚህ እጆጉን በመደነቂ የነገሩን ስር ለመጨበጥ ዓጓሁ በነገራችን ላይ ህክምናው ዘወትር ከዐ እስክ ውስጥ ውጤት ያስገኛል አዚዞ በእትድ የተሞላ ምክረ ሐሳብ ወደ አአምሮአችን በመሳክ አእምሮአችንን እንድናዘው ያስችለናል አዚዞ ሙ የሰው ልጅ ር ው መመ የሚያስተምሪን ውስጣችንንና ባህሪያችንን እንዴት ማረቅ እንደምንችል ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ውስጥና ዐባይ እንድናውት ነው በአጭሩ አእምሮህን በተጠና መንገድ እንዴት ማስጓዝ እንዳለብህና የምትመኘውን ውጤት እንዴት ማግኘት እንደምትችል የሚያስተምር ሳይንስ ነው ከዚዎ የምፈልገውን ነገር እንዳገኝ አድርጉኛል ስኬታማ ሰዎች የተቀዳጁትን ስኬት ማግኘት የምችልበትን ቁልፍ አስጨብጦኛል አንድ ሰው ማልዶ በመንቃት በሙሉ ኃይሉሱና በቀላሉ የሚፈልገውን ነገር የማከናወን ምስጢሩ ውጤት ያገኘው ዘዚኮ ነው ተጣዩ ጥያቂ ነገሩን እንዴት አድርገው ሠሩት የሚስው ነው። ከዘዚዞ የትድመ ግምቶች መካከል ሁላችንም ያለን የአንጐል አሠራር አንድ አይነት መሆኑ ነው አንድ ሰው በአለም ላይ የሚፈልገውን ነገር ማድረግ ከቻለ አንተም ማድረግ ትትላለህ ለዚህ ደግሞ የነርቭ ስርከቶችህን በአግባቡና በተመሳሳይ መንገድ መጠተም አለብህ ሌሎች ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር በትክክልና በቀጥታ በመትዳት እነሱ ያገኙትን ውጤት አንተም የምታገኝበት መንገድ ሞዴሊንግ ይባላል ለመ አሁንም በድጋሚ ለሌሎች ተላል የሆነው ነገር ላንተም ቀላል ይሆፍል። የእሳት ላይ ገ ሰዎች እራሳቸውን እንዴት መቀጣጠርና መለወጥ እንደሚችሉ የሚማሩበት ነው ዐባያቸውንም የሚያርቁበትን መንገድ ከቪህ ዘዴ በመማር እሪ ወዳለ ማማ ያሸጋግራሉ አዲስም ውጤት ይቀዳጃሉ ፍራቻን አሽተንጥረው የመጣል ክሀሉት ያበለፅጋሉ እያንዳንዱ ሰው አንድን ነገር ማድረግ እችላለሁ ብሎ ካመነና የሰውነቱን አሰራር መለወጥ ከቻለ ያሰበበት ይደርሳል እራስህን በተገቢው መንገድ መቆጣጠርና መምራት ከቻልክ ከዚሁ ጐን ለጐን ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ካልዘገየክ በአለፈው ህይወትህ አይቻልም ብለህ የተውከውን ነገር ሁሉ ጣሳካት ትትላለህ የእሳት ላይ ጉዞ ሰዎች አዲስ የውስጥ ማንነት እንዲያዳብሩ ያ ነገርች ቀላል ሆነው እያሉ አእምሮአችን እጥረቶች እንዳሉ ከነገረን ያሰብነውን ነው የምናገኘው አይቻልሞች በእርግጥም በጣም ተላል ናቸው ስራ የማንነት ወይም የመሆን ኃይል ማወራት አንድ ነገር ሲሆን ተግባር ላይ ማዋል ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው ያ ነው የእሳት ላይ ጉዞ ተግባር ለእምነታችን አዲስ ዴል ያበጀልናል አማራጮችን አዲስ የውስጥ አስተሳሰብን የመፍጠርና የማንነት ህብረትን ይሰጠናል ሰሰዎች በህይወት ዘመናቸው ለመኖር የሚሰሩት ስራና ከዚህ የበለጠ ስራ ለማከናወን ያላቸጡ ህሳቤ የበለጠ እንዲስሩ ያደርጋቸዋል። የሰው ልጅ ታሪክ ማለት የሰው ልጅ እምነት ማለት ነው ታሪክን የለወጡ ሰዎች ክርስ መሐመድ ኮፖርኒክስ ኩሊምበስ ኤዲሰን ወይም አነስታይን ቢሆኑ እምነታችንን ያስሰወጡን ሰዎች ናቸው የእኛን እውነተኛ ባህሪ ለመተየር ከራሳችን እምነት መጀመር ሞዴል ማድረግ ከፈለግን እንዴት ሞዴል ማድረግ እንዳሰብን መማር ትን ያገኙትን ሰዎች እምነት መማር አለብን ስለ ሰው ልጅ ባህርይ አብዝተን ከተማርን አብዝተን የተለየ ኃይል የምናገኝበትን እምነት በማዳበር በራሳችን የኑሮ መንገድ ውስጥ እንከተዋለን በሰውልጅ ስርዓ ሰውነት ውስጥ እው የሚቆጣጠረው እምነት ነው ለዚህ ምስክር የሆነ አስደናቂ የፍራቻ ስሜትን የተመለከተ ጥናት ተደር አንዲት ሴት ዘወትር በተከፋፈለ ማንነት ውስጥ ትዳክር ነበር የሰውነቷ የደምና የስኳር መጠን ፍሁም የተስተካከለ ነበር ነገር ግን የስኳር በሽተኛ እንደሆነች ታምን ነበር ይህን ተከትሎ አጠቃሳይ የሰውነት ስራተ አካል በበሽታው ተጠታ ያመነችው ነገር እውነት ሆኖ ቁጭ አለ ይህን መሰል ብዛት ያላቸው ታሪኮች በአለጣችን ላይ ይከሰታሉ። በህይወታችን አጋጣሚ በሰአታት ወይም በመጨረሻ በተቀመጠ የጊዜ ገደብ የተፃፉ ብዙ ሙሉ ታሪኮች አሉ ጀማሪ ጋዜጠኞች ስራቸውን የሚሰሩት በዚህ ጭንቀት ውስጥ ነው በመጀመሪያ ጠይም ሁ ስራቸው ከተሳካላቸው መጪው ዜ በስኬት የተሞላ እንደሚሆንላቸው ያምናሉ ዝና ለመተዳጀት እድሜያቸው እስከሚገፋ አይጠብቁም አንድ አስገራሚ ታሪክ የፈጀውን ጊዜ ፈጅቶ እንደሚዕፍ ካመኑ ሁልጊዜም ያንኑ ይደግሙታል ለነጋዴዎች ኮሚዲያን ስፖርተኛች ወይም ሌሎች ሰዎች ያለው እውነታ ተመሳሳይ ነው እንደሚሆን ማመን በራሱ የመተማመንን ብልዕግና ያቀዳጃል እምነትን የማሳደሪያው አምስተኛ መንገድ ወደፊት ማግኘት የምትፈልገውንና አሁን አብሮህ ያለውን ልምድ በአእምሮህ መፍጠር ነው ያለፈው የህይወት ልምድህ የውስጥ አመለካከትህን መለወጥ ከቻለ እምነትህ ከቪህ የበለጠ ማድረግ ይችላል ወደፊት ማግኘት የምትፈልገውን አሁን ላይ ሆነህ ማቀድ ትችላለህ እኔ ይሄንን ውጤትን ቀድሞ መተንበይ ብዬ እጠረዋለሁ ልታሳካውና አጠገብ ያለው ውጤት በኃይል በተሞላና በአዋጭ ማንነትህ ካልደገፍከው እንዲሁም የምትፈልገውን አለም በቀላሉ መሳል ካልቻልክና ወደ ተግባር ካልተሸጋገርክ በፍጥነት ማንነትህን እምነትህንና ተግባራዊ እርምጃህን መቀየር አለብህ በመጨረሻ አንተ የሽያጭ ሰራተኛ ከሆንክ ገዐ ሺ ወይም ዐዐ ሺ ብር ማግኘት ቀላል ነውን። ምክንያቱም ስኬታማ ስዎች የሚያዩት ያንን ነውና እነሱ ውድተትን አይመለከቱም ሰዎች የሆነ ውጤት ከማግኘት ዘወትር ስኬትን ይቋደሳሉ አስደናቂ የስኬት ሰዎች የሚባሉት ያልወደቁ ሰዎች ሳይሆነ አንድን ነገር ሞክረው እንዳልተሳካላቸው ሲረዱ ትምህርት የሚወስዱ ናቸው የወሰዱትን ትምህርት መሰረት በማድረግ ሌላ ነገር ይሞክራሉ አዲስ የተግባር እርምጃ በመውሰድ አዲስ ነገር ያገኛሉ ኢ ዛራ ያለህ ሐብት ከትላንት በተሻለ የሚጠቅምህ ምንድን ነው። ስኬታማ ሰዎነ የጊዜን ምስጢር ተጨማሪ ሰዓት ለመማር በማዋል ግኝታቸውን በመረዳት በአግባቡ ይጠተሙበታል በአጭር ጊዜ ተግባራዊ ያደርጋሉ ዘወትር ምን እንደሚፈልጉ ቀድመው ያውቃሉ ጠቃሚውንና አላስፈላጊውን ነገር ተድመው ያውቁታል ኤሌክትሪክ እንዴት እንደሚስራ ብጠይትህ የምትሰጠኝ ምላሽ የተገላቢጦሽ ወይም ባዶ ወረቀት ይሆናል ነገር ግን ማብሪያውን ተጭነህ መብራት በማብራትህ ትደሰታለህ የተለያዩ ሰዎች የሚጠትማቸውን ነገር በመረዳት ከሌሉች የተለዩ ናቸው በዚህ መፅሐፍ ውስጥ ያለውን መረጃ በአግባቡ በመጠቀምና በእውቀት መካከል ያለው ተመጣጣኝነት ትረዳለህ ጊዜህን በሙሉ መነሻውን ለማግኘት በጥናት ታገኘዋለህ ወይስ በቀላሉ ፍሬውን ትለትማለህ ስኬታማ ሰዎች በአብዛኛው ብዙ መረጃ ያላቸውና አስተላለፊዎች ከስቲቭ ጆብስ ወይም ስቲብ ዎዝኒክ የበለጠ ያውታሉ ነገር ግን ያላቸውን በመጠቀም ሁለቱ ከብቡዎች የላቁናቸው እነሱ ናቸው ውጤቱን ያገኙት ወይም ያስመዘገቡት እምነት ቁጥር ሰዎች ያንተ ትልቁ ሐብት ናቸው በልቀት ውስጥ ያሉ ግለሰቦች የተለየውን ውጤት የሚያስመዘግቡ ግለሰቦች በአብዛኛው ለሌሎች ሰዎ አድናቆትና አክብሮት አላቸው የቡድን መንፈስ የጋራ አላማና ህብረት አላቸ ሰረጅም ጊዜ የሚቆይ ስኬት ማስመዝገብ የሚቻለው በሰዎች መካከል ሆኖ ነወ ስኬትን አ አንዱ መንገድ ውጤታማ የሆነ ቡድን በመመስረት በጋራ በመስራት ። በእርግጥ አዎ ለውጡ አንተ ለስራው ያለህ አመለካከት ነቦሀ ስራህን ለመስራት አመቺና ፈጠራ የታከለበት መንገድ ካገኘህ ስራህን ትወደዋለህ የበለጠ ውጤትም ታገኝበታለህ ከጠላኸው ደግሞ ምንም የተሻለ ነገር ጠብ አይልልህም የተደራጀ የእምነት አተገባበር ያለውን አነሳሽነት ተደም ብለን ተነጋግረናል አዎንታዊ እምነት ሌሉች አዎንታዊ እምነቶችን ይደግፋል ሌላ ምሳሌ እንመልከት ያቃላቸው ስራዎች አሉ ብዬ አላምንም የአማራጭ ናለጋ ስሜት የጠሩባቸው ሰዎች ግን ይኖራሉ ኃላፊነትን ለመተበል የማይፈልጉ ሰዎች በውድተት የማያመኑ ብቻ ናቸው እነ ስራ ተጠና ብለው ከሚያስ ደረጃ እነዳትመደብ እመክርሀለው የምትኖርበት አለምንና የምትሰራውን ስራ አሳድግ የምትኖርበት አለምንና የምትኖርበትን ስራ በፍፁም ጉጉት አንድ ላይ ካስጓዝክ የራስህን ጨዋታ ትጫወታለህ እምነት ቁጥር ቱርጠኛ ካልሆንክ ምንም አይነት ስኬት አትጉናፀፍም ስኬት የተጉናዐፉ ግለሰቦች የቁርጠኛነት እምነትን የተላበሱ ንድ ነጠላ የሆነች እምነት ካለችህ ከስኬት ተለይታ አትታ ይህ ማለት ደግሞ ታላት ቁርጠኛነት ከሌለህ ታላቅ ስኬት አታስመዘግብም በየትኛውም ዘርፍ የተሳካላቸውን ሰዎች ብትመሰከት ከሌሎች የተሻሉ ወይም ብሩህ ወይም ጠንካራና ፈጣን አይደሉም የእነሱ ትልት ሐብት ለያዙት ነገር ያላቸው ቁርጠኛነት ነው ይህ ሒደት የተሟላ የሰኬት ቀመርን የሚያመለክት ሲሆን የምታገኘውን ውጤት ታውቀዋለህ የምትሰራውን ስራ አርአያ አድርግ ተግባራዊ አርምጃ ውሰድ ምን እንደምታገኝ ቀድመህ ክራስህ ጋር ተመካከር ለይተህ አጣራ ይህን ሁሉ የምታከናውነው የምትፈልገውን እስክታገኝ ድረስ ነው ይህን ጉዳይ በማንኛውም ዘርነ አንመሰክተዋለን የተፈጥሮ ብቃትም ቢሆንስ አንተ ታላቅ ሐብት ነው ስፖርትን ውሰድ ሳሪ ቦርድን በባስኬት ቦል አለም ታላቅ ያደረገው ምንድን ነው። ቴራፒስቶች ከዚህ ልምድ ለመወጣት ብቸኛው መንገድ ነው ብለው የሚያምኑት ያለፈውን ልምድ ደጋግሞ በመፈፀምና ህመመ እንደገና እንዲሰማ በማድረግ ለአንዴና ለመጨረሻ እንዲወገድ ማድረግ ነው ሰዎችን ከቀደመ ልማዳቸው ለማላቀት ብቸኛው መንገድ ነው ብዬ የማምነው አንዴኛ ሰዎች ያሳለፉት ሰቆቃ ደግሞው እንዲያስቡ መጠየት በባሰ ስቃይ ውስጥ የሰው ልጅ ብሇዐህይእ ጠ እንዲስምጡና በደካማ ማንነታቸው ነገሩን እንዲጋፈጡ ማድረግ ነጡ ሰዎችን ደካጣ ማንነታቸው ጡስጥ ብትከታቸው አዲስ ነገር የማግኘት እድላቸው ወይም ውጤታማ የሆነ አዲስ ባህሪ የመያዛቸው ነገር የማይታሰብ ነው እንዳውም አጥፊያቸው ነውጡ በተከታታይ በሚደረግ የአእምሮ ውስጥ ማንነት ገደብና ህመም ያለፉውን ነገር መለለ ለማምጣት ተላሉ መንገድ ነው አብዝተህ በቀደመ ልምድህ የምትዋጥ ከሆነ በአብዛኛጡ ልምዱን መልሰህ ትጠተምበታለህ ለዚህ ነው ባህላዊ ቴራፒስቶች ውጤት ለማግኘኑ ረጅም ጊዜ የሚወስድባቸው ቴራፒስት የሆነ ብዙ ጥሩ ጓደኞች አሉኝ ለበሽተኛቻቸው ከልብ የመነጨ እንክብካቤ ያደርጋሉ የሚሰሩት ስራ ለውጥ እንደሚያመጣ ያምናሉ ልክ ነው ባህላዊ ቱራፒስቶች ውጤት ያስመዘግባሉ ጥያቄው የሚያገኙት ውጤት በታካሚጡ ሳይ አነስተኛ ህመም በማምጣትና በአጭሮ ጊዜ የሚገኝ ነው። የሜለው ነው መልሱ አዎ ነው በአለም ሳይ ያሉ ውጤታማ ቱራፒስቶችን አርአያ ካደረግን ባንድራርና ግሪንደር እንዳደረጉት ማድረግ እንችላለን በትክክል አእምርህ እንዴት እንደሚሰራ ትንሽ ግንዛቤ ካዳበርክ አንተ እራስህ የራስህ ቴራፒስት መሆን ትቸላለህ የእራስህ አማካሪም መሆን ትችላለህ ያለብህን ማንኛውንም ስሜት ትብበጥብጥነት ፀባይ ለመተየር ከቴራፒስት በላይ በመሆን በቅዕበት ልታስተካክለው ትችላለህ ውጤታማ ውጤት የማገኘት ሒደት የሚጀምረው ለለውጥ የሚያግዝ አዲስ ሞዴል መፍጠር ስትችል እንደሆነ አምናለሁ ችግሮችህ በጠቅላላ በውስጥህ እንደተቀበሩ ካመንክና ጥለውህ እስኪተነ ክጠበክ የምታዳብረው ልምድ ያንኑ ነው የአእምሮአችን ውስጠ ተግባር እንደ አንድ ፈጣን ሉተሪ ነው በሆነ ጊዜ ሊፈነዳ የሚችል የሰው ልጅ በአእምሮው መዝግቦ የያዘው የህይወት ልምድ ምን ያመጣበታል ብሰህ ታስባለህ ልክ እንደ ፈጣን ሎተራ ሁሉንም ነገር በአእምሮአችን አጭተን አስተምጠነዋ ካባቢያዊ ሁኔታ በፈተደልን ጊዜ ሎተሪውን ፍቀን እንደምንጠቀምበት ሁሉ አእምሮአችን መዝግበ የያዘውን መረጃ ጥቅም ላይ ያውለዋል የህይወት ልምዳችንን ስናስታውስ መምረጥ ያለብን የዘፈን ትኝት ደስታንና ሐሴትን የሚያመጣ መሆን አለበት ካልሆነ ስታይ የሚያመጣውን መክፈ መጫን እንቸላለን። አንድ ሰው አንድ የተለየ ውጤት ካስመዘገበ ውጤቱ የተገኘው በአእምሮው ወይም በአካሱ ቢወስደው ተግባራዊ እርምጃ ነው አንተም ተመሳሳዩን ተግባር ማድረግ ከቻልክ አሱ ያገኘውን ውጤት አንተም ያለጥርጥር ታገኛለህኑ ውጤት ለማግኘት ከፈለክ ቅመሙን ማወት አለብህ። የሰው ልጅ ልምድ ቅመሞች የሚመነጩት ከአምስቱ የስሜት ህዋሳቶች ነው የሚያስፈልጉን ቅመሞች ምን እንደሆነ ማወቁ ብቻውን ጥቅም የለውም ግልፅ የሆነ ውጤት ማግኘት የሰው ልጅ ዴዴ ዴዴ ዴዴ መመመ መመ ከፈለክ ምን ያህል ቅመም እንደሚያስፈልግህ ማወት አለብህ ሥኳች አብዝተህ ወይም አሳንሰህ ከጨመርከው የምትፈልገውን ምርጥ ውጤት ማግ ችልም የሰው ልጅ አንድን ነገር መለወጥ ከፈለገ መደበኛ የሆኑ አንድ ወይም ሁለኑ ነገሮችን መለወጥ አለበት። በጣም ያሳመመህን አንድ ነገር መውሰድ ትቸላለህ ከዛ አቅም እንደሌለውና እንደሚሟሽሽ አድርገህ ከተመለክትከው በእርጋጥም ድራሹ ይጠፋል አሁን ከተመለከትካቸው ዝርዝር ነገሮች አኳያ ይህ ቴክኖሎጂ ምን ያህል ኃይል እንዳለው ታውቃለህ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አዎንታዊ ስሜት ታዳብራለህ ከዛም በጥንካሬ በማበልፀ የበለጠ ስኬትን ትጉናዐፍ ኃይል የሆነውንም አሉታዊ ምስል በመውሰድ በአንተ ሳይ ያለውን ኃይል ታሳጣዋለህ ባለፈው ጊዜ ወይም ወትት አንተ የነበርከው ወይም የኖርከው በውስጥ ማንነትህ ትርጓሜ መልካም ፈቃድ ነበር አሁን ግን እንደተገነዘብከው ነገሮች በቀደመው መንገድ አይሠሩም በመሠረታዊነት ህይወትህን የምትናረው ከሁለት መንገዶች በአን ች ዱ ነው ፈኖርህን በቀደመው መንገድ በመምራት ልክ የፓብሎቭ ውሻ ደወሉን ሲሰማ ምግቡን አ እንደሚሮጥ ሁሉ አንተም ያለፈውን ስአልህን ስሜትህን የሰማኸውን ድምፅ ልሰሀ ወደራስሀ በማምጣት ለተሰማህሀ ነገር ምላሹን በፍጥነት ትሰጣለህ ወይም የሰው ልጅ ሙዙሙኢሜኙሜጫጫሎ ከህለናህ ሆነህ አእምሮህን በራስህ የመምራት ምርጫን ታስቀምጣለህ የምትፈልገውን መነሻ በውስጥህ መዝራት ትችላለህ መጥፎ ልምዶችንና ምስሎችን ወደራስህ በማስገባት ኃይላቸውንና ጥንካሬያቸውን ጡስጥህ ማስተረት መብትህ ነው። ስንተ በምትፈልገው መንገድ አንደሚሰራልህ ሳለው ስእሉን አስደናቂ አድርገህ ተመልክከተው አሁን ሁለቱንም ነገሮች ሰባት ጊዜ ነከ አድርጋቸው አሁን የሚያስፈራህን ነገር አስበው የሚሰማህ ስሜት ምንድን ነውን ሙከራውን በተገቢው መሃገድ ነው ያከናወንከወ አድርገኸው ከሆነ የፈራኸውን ነገር በትዕበት በማስወገድ በምትፈልገው መንገድ ነገሮችን ማከናወን ትችላለህ የማንሾካሾክ ሞዴል ሌላው ልዩ መገሰጫ አንድን ነገር ፊትህ አምጥቶ መደቀኑ ከሁለቱ ነገሮች አንተ መለወጥ የምትፈልገው አብሮህ ያለውን ባህሪህን ነው አንተ ማድረግ የምትፈልገውን ትንሽ ምስል አጠገብህ አስላው ይህን ምሰል ከአእምርህ አርቀህ ግፋው ከዛም መልሰህ አቅርበው ማየት የምትፈልገው ነገር ግልጽ ሆኖ እስኪታይህ ድረስ ነገሩን ደጋግመህ ሞክረው። ህዘህቡሄፀ ይህ ከመቶ ከበለጡት የሞዴሊንግ ኩረጃዎች አንዱ ነው ሴሎች ብዙ ውጤት ማግኛ መንገዶች አሉ ትክክል ወይም ስህተት የተባሰ መንገድ የለም ያለው መንገድ ውጤታማ የሆነና የሚያዋጣ መንገድ ነጡ በግልጽ እንደሚታወቀው በተመጠዮትና በትክክለኛ መረሻዎች እጅግ ውጤታማ የሆነ ግልጽ ድል ማስመዝገብ ትችላለህ አንድን ሰው አርአያ ስታደርግ እምነቱን የህይወት ልምዱን ለነገሮች ያለውን አወቃቀር ማወት አለብህ። ተግባሩን በማንኛውም ታላት መጠቀም ትችላለህ ለላው የመማሪያ መንገድ ሌሎች ሰዎች የተማሩበት ስትራቴጂ ማወጦት ነውጡ ከሳይ እንደተመለከትነው እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ አስተሳሰብ አድማስ አለጡ አኛ ግን አያን ያለነው የግለሰቦችን ጥንካሬ ነው ሁሉም ሰጡ በተመሳሳይ መንገድ ይማራል ብለን እናስባለን አንድ ምሣሌ ልስጥህ ከጥቂት ጊዜ በፊት አንድ ወጣት ወደእኔ ተልኮ ነበር። የሰው ልጅ ። የሚል ስሜት እስኪመጣብኝ ድረስ አዲስ ስትራቴጂ ሥራ ጀመረ ማለት ይህ ነው አሁን የምከተለው የአመጋገብና አሁን ያለኝ የአካል ብቃት አስገኝቶልኛል የአንድን ሰው ስትራቴጂ አንድ ጊዜ ካገኘኸው ያንን ሰው ትወደዋለህ አንተም የራስህ የፍቅር ስትራቴጂ ምን መሆን እንዳለበት ለይተህ ማወት አለብህ የፍቅር ስትራቴጂዎች ከሌሎች ስትራቴጂዎች በአንድ ነገር የተለዩ ናቸው የሚከተሉት አንድ ደረጃ ብቻ ነው አንድ ንክኪ አንድ ታል አንድ እይታ አንድን ሰው በፍቀር ለመጣል በቲ ነው ያ ማለት ሰው ሁሉ የፍቅር ስሜት እንዲያድርበት የሚያስፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው። የዚህ ሁሉ ምስጢር ምንድን ነውገ የአካል ውስጠ ተግበር ነው ነገሮች የሚፈጠሩበት መንገድ አንድ ሲሆን ውስጥን በጣም ፍራያማ ከሆነና በኃይል ከተሞላ እንዲሁም ደስታ ከነገሠበት ወደ ስኬት የሚያንደረድርህን መንገድ ታውተዋለህ ወደ ስኬት የሚያንደረድህን ማንነት ካወክ ነገሩን መፈጸም ያለብህ ቦታው ላይ እንዳለህ አድርገህ ነው ከሆነ የሚለው ነገር በአካል አሠራር ላይ ትልቅ ውጤት የሚያስገኝ ምስጢር ነው የአካል ውስጠ ተግባር የራሣችንን ማንነት ለመተየር ኃይሉ መንገድ ሲሆን ያልተጠበቀ አስደናሇቷ ውጤት እንድናስመዘግብ ያስችለናል አንድ የቆየ አባባል ፃይለኛ ለመሀሆን ከፈለክ እንደኃይለኞች አስመስል ይላል እውነተኛ ቃላቶች ተነግረው አያውቁም ሰዎች ከእኔ ገባዔ አስደናቲ ውጤት እንዲያገኙ እጠብቃለሁ። ያለው አንድ ስኬት ብቻ ነው ህይወትህን በመረጥከው መንገድ ማሳለፍ ክራስቶፈር ሞርሊ በዚህ መፅሐፍ የመጀመሪያ ክፍል ስለተለየ ኃይል ተነጋግረናል አሁን ግን አንተ ሰዎች እንዴት ውጤታማ ተግባር እንደሚያከናውኑና የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎችና እይታዎች ተረድተሀል እነሱን አርአያ በማድረግና ተግባራቸውን በመቅዳት ተመሳሳይ ውጤት የምታገኝበትን መንገድ አውቀሀል አእምሮህን እንዴት መምራትና አካልህን እንዴት መደገፍ እንዳለብህ ተምረሀል ማግኘት የምትፈልገውን ነገር እንዴት ማሳካት እንደምትችል ያወክ ሲሆን ሌሎች የተመኙትን እንዲያሳኩ እንዴት መርዳት እንዳለብህ ተገንዝበሀል የተተወ ታላቅ ጥያቄ ያለው በዚህ ውስጥ ነው ምንድን ነው የምትፈልገው። እንዴት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ። ሆን ማድረግ ግን የሚችለው ግልፅ ብሩህ ደማቅና የተነጣጠረ ምልከታ ሲናርህ ነው ማሰብ በጣም ጠንካራው ስራ ሲሆን ጥቂቶኝ በዚህ ውስጥ ተሳታፊ የሆነብት እድል ምክንያትም ይፄው ነው ሔነሪ ፎርድ የተፈለጉትን ምልክቶች ለማግኘት ይህንን ልምምድ ማድረግ ተዳ ነው ግብሀ ምን እንደሆነ ካላወክ ውጤት ማገኘት አትችልም ከዚሀ ም ነገር አግኝተህ ከሆነ ሊሆን የሚችለው የማይገመት ውጤት ነው በምትፈልገው ውጤት ልክ አእምሮህን ፕሮግራም ካላደረከው የሆነ ሰው ያዘጋጅልሀል ክፍተቱንም ሚው መነሻ መ የሰው ልጅ ረከው ምዕራፉን ዝም ብለህ ማንበብ ከሆነ ጊዜህን በከንቱ አባክነሀል መጀመሪያ ተላል ባይመስሉም የሚያስገኙልህ ዋጋ የላተ እንደሆነ ለጡ። ለአንተ ሳይሆን ለጠየካቸው ሰዎች እንደሆነ አትርላ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች አከሪቱን መመሪያዎች ያለማዛነፍ አሼ በግለዕ ይጠይቃሉ ሊረዳቸው የሜችለውን ሰው ይጠይታሉ አንን ሆሉ ክብር በመስጠት ዋጋ ይፈጥራሉ በትክክልና በሙሉ እምነት መ ስተኛው አድርገው ግን የማፈለጉት ም የሚያገኙበት ምክንያት ደገሞ ነገር ነው እስኪያገኙ አይጠይቁም ጣለት አንድን ሰው ደጋግመህ ለም በልዩ የስኬት ሜት ህዋሳቶችህን የምትፈልገውን ነገር እስክታገኝ ድረስ ጠይቅ ያ ሰ ዕደ ጠይት ሣለት አይደለም በተመሳሳይ መንገድም መጣ ያዘስስ ቀመር የምትፈልገውን ነገር አውቀህ እስክታገኝ ጆ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ። የሚለውን ሁል ጊዜ ስሞችን ከሰማህ ሰዎች ቦታዎች እታዎች ሆነው ታገኛቸዋለህ በጥልቅት ምላሽ ሐረጐች ውስጥ ማን ነው ወይም ምንድን ነው የሚለው ነጠላ ሐረግ ይመጣል እዚህ ላይ በቃላቶች በግልፅ የምታደርገውን ነገርና ከተሳሳተ ብቡነት ወደ እውነተኛ አለም ታመጣዋለህ በአንድ ሰው ጭንትላት ውስጥ ባለው ጥትል ሐሳብ ዙሪያ አትሰራም ያንተ ግንኙነት ከእውነተኛው አለም ጋር ነው ግልዕ ያልሆነ ስሞች አስቸጋሪ የተሳሳቱ ነገሮች ናቸው ዘወትር አንድ ሰው እነሱ እኔን አይረዱኝም እነማን ናቸው። በሰውየው ወይም በሴትየዋ የተሳብክበትን ነገር ጦደ ኋላ ተመልሰህ ለማሰብ ሞክር እድልም በተመሳሳይ መነገድ ስሜት ሊያሳድርብህ የሚችል ሲሆን አንድ መፅሐፍ ወይም ፊልም በዕኑ ሊመስጥህ ይችላል አንተ አትስለውም ይሆናል እንጂ አነጋገርህና አተነፋፈስህ ተመሳሳይ ነገር ይኖረዋል ምናልባትም ተመሳሳይ መሰረት ጠይም እምነት ይኖርህል ምንም ነገር አብርህ ይነር ያ ነገር ሊመጣ የሚችለው ከወዳጀነት ነው ጠዳጀነት ማለት በአንድ ሰው አለም ውስጥ ዘልቆ የመግባት ችሎታ ማለት ነው አንተ እንደምታስብለት እንዲሰጣው ማድረግና ጠንካራ የሆነ ተመሳሳይ ትስስር እንዳለህ ማሳየት ከአንተ አለም ተጠታለህ ወደእሱ አለም የመግባት ያህል ነው የስኬታማ ግነኙነት ጥንስስ የሚጀምረው ከዚሁ ነው ወዳጅነት በሌሎች ሰዎች የተለየ ውጤት የምታገኝበት መሣሪያ ነው ሰዎች የአንተ አስፈላ ሾው ወዳጅነት ደግሞ ሐብቱን የምታወጣበት ዘዴ ነው በህይወትህ ምንም ነገር ብትፈልግ ከትክክለኛው ሰው ጋር ወዳጅነት ከመሰረትክ የእነሱን ፍላጐት መመላት ከቻልክ እነሱም የአንተን ፍላጐት ይሞሉልሀል ወዳጅነት የመመስረት ችሉታ የሰው ልጅ ሊኖረው የሚገባ አስፈላጊ ክህሎት ነው በሁሉም መስክ ጥሩ ሰው ለመሆን ጥሩ ወዳጅ መሆን አለብህ ጠንካራ የሆነ የሰው ልጅ ትስስር የመመስረት ችሉታና ተገቢውን ምላሽ የሚሰጥ ትስስር የሚፈጠረው በወዳጅነት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ብ ብዙ ሰዎች ህይጦትን አስቸጋሪና ውስብስብ ያደር ሊሆን ግን አይገባውም በዚህ ምዕራፍ የምትማረው ክህሎት ጥሩ ወዳጅ እንድትሆን ያስችልሀል ማግኘት የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ለማግኘት የሚረዳህ ጦዳጅ ማግኘ ተላሉንና የሚያዋጣጡን መንገድ የሚያሳዩህ ሰው ለማግኘት አትቸገርም ያንን ሰው የማግኛ መንገድ ደግሞ ወዳጅነት መመስረት ነጡ ተአምረኛጡ አጣማሪ ሰዎችን አንድ ከማድረጉ በላይ የአጋርነት ስሜት እንዲሰጣቸው ያደርጋል በአለም ላይ አሰልቺ የሆነውን ነገር ታጡተዋለህ። ምክንያቱም እኑን የእሱ አይነት ሰው የሚያደርግ ስሜት ተሰምቶታል ለ ዓመት ከሚያውታቸው ሰዎች የበለጠ የሚያውተኝ ያህል እንደተሰማው ነገረ ብዙም ሳይቆይ ስራ ሊሰጠኝ እንደሚፈልግ ነገረኝ ወይም የስራ እድል አተረበልኝ አንዳንድ ሰዎች ተግባሩ ተፈጥርአዊ እንዳልሆነ ይነግሩኛል ከአንድ ሰው ወዳጅነት ከመመስረትህ በፊት ልታጠናው ይገባል ሁለንተናውን ካወክ ሁሉም ነገር ይቀላል እርስ በእርስ እንዳመለካከቱ የተደረጉ ሰዎች ከጥቲት ቆይታ በኋላ ሁሉም ነገር አስደናቲ እንደሆነ ይናገራሉ ያንኑ ሰው አቀማመጡን እንዲተይር በማድረግ ሌላውን ሰው ምን እንደሚሰማው ብትጠይተው ምንም እንዳልመሰለው ይነግርሀል ስለዚህ መመልከት ወዳጅነትን ለመመስረቶ ተፈጥሮአዊ መንገድ ነው ነገሩን ሳታስበው አድርገኸው ታውታለህ ሰዎችን ለመትዳት ጥሩው መንገድ የቱ ነው አንድ ሰው ስትመለከተው ስሜቱን በደንብ መረዳት አለብህ ጎን ሰው ለመሆን መንገድ ስትጀምር እሱን እየሀሆንክ እንደሆነ ማወቅ ይገባሀል ተጥሎ የሚመጣው ጥያቂ እራስህን ለመለወጥ ዝግጁ ነህ። የሚለው ነው አንዳንድ ሰው ለመምሰል ስትሞክር ያለህን ማንነት አውጥተህ መጣል የለብህም አንተ በአንድ ጊዜ በእይታ በመስማትና በእንትስቃሴ የተሞላህ ሰው መሆን አትችል ሁላችንም ተለዋዋጭ መሆን አለብን አንድን ሰው ስተዳ ያሰው ያገኘውን ጥትም አገኛለሁ በማለት ነው ከለምን ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመጋራት ጥሩ ነው መንገድ ደግሞ ይህ ነው ናፀፉት ብዙዎች በመሰረቱት ውዳጅነት ድሞው ብዛት ያላቸው ባህሎች ስኬት የተ ነ ነው ብዙ ስኬታማ መሪዎች ሶስቱን ነገሮች በአንድ ጊዜ ማስኬድ ይችላ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ዴዴ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሮናልድ ራገን የሰዎችን አመኔታ ያተረፊው ሶስቱንም ነገርኝ መጠቀም በመቻለ ነጡ ታዋቲ ሰው መሆን የምትችለው ታላት ሐሳብ ስላለህ ሳይሆን ያንን ሐሳብ በተገቢጡ መንገደ ማስተላለና ስትችል ብቻ ነው ሐሳቡ ስላለህ ብሄ ለዎች ይሰመኛል ብለህ አትመካ ገና ንግግር ስትጀምር ሊሰተጥጣቸጡ ይችላልና ስለዚህ መንገዱን በትክክል እወት በዘመናዊጡ የአለም ታሪክ በአእምሮህ የሚመጣው ፕራዝዳንት ማነውን በአማካይነቱ በኃያልነቱ ከጠየቋቸው ሰሥች ፀዐ በመቶ የሚሆኑት ጆን ኦና ኬኒዲ ነጡ ያሉት ለምን። እውተትህን በወዳጅነትና በተገቢው መንገድ ለሌ ማስተላለፍ ካልቻልክ ትርጉም ለእዚህ ነው ም አስተማሪዎች በጠቅላላ መማር የሚችሉ ምህርት ፕሮግራሙም ቢሆን ምርጥ ነው እንዴት እንደምናስተምራጥቦፀኑ ግን አልተ ም ከእነሱ ጋር ወዳጅነት አልመሰረትንም ከእነሱ ፍላጐት ጋር የሚጣጣም የማስተማር ዘዴ አልቀየስንም ወዳጅነት ለመመስረት በዚህ አለም የሚያስፈልጉህ ነገሮች አይንህ ጆርህ ስሜትህ መዳሰስ መትቅመስ ማሽተት ናቸው አሁነኑ ወዳጅነት ለመመስረት ተነሳ ሁልገዜ እርስ በእርስ በመገናኘት ግንኙነት በመፍጠር ሒደት ውስጥ ነው ያሰነው ወዳጅነት መመስረት ማለት ሁለቱንም ነገርች ተላል በሆነ መነገድ መፈሀም ነው ወደጅነትን የትም ቦታ መመስረት ትችላለህ በስራ ቦታ ቤትህ መንገድ ላይ ወዳጅነት የመመስረቻው ሴላው መንገድ ምርጫ ማከናወን ሲሆን የምትመርጣቸውን ሰዎች እንድታወቅ ያስችልሀል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ አ ኣው ርር ምዕራፍ የልቀት መገለጫዎች ሜታ ፕሮግራምስ መረጃን የማበልፀግ ሒደት አንድ ሰጡ በትክክለኛው መንገድ ቁልፍ የፈለገውን ይናገራል በተሳላ መንገድ ቁልፍ ምንም አይናገርም ብቸኛው ምቹ ክፍል ደግሞ ቁልፎቹን አንድ ላይ ማድረግ ነው ጆርጅ በርናርድ ሾው የለው ልጆችን የልዩነት ነሀ ብራቅ ማወት ከፈለክ በቡድን ለተሰበሰቡ ሰዎች ንግግር አድ በአንድ ነገር ላይ የተለያየ አመለካከት ሲያንዐባር የማነቃቂያ ታሪክ ብትነግራቸው አንዱ ሲመሰጥ ሌሳው በእንባ ሲታጠብ ትመሰከታለህ እያንዳንዱ ሰው የሚያዳምጥህ በተለያየ መንገድ ነው ጥያቄው ሰዎች ለአንድ አይነት መልእክት ለምን የተለያየ አተያይ ይኖራቸዋል የሚለውን ነው ሰዎች ለምንድን ነው አንዱ ግማሽ ባዶ ብርጭቶ ነው ሲል ሌላው ደግሞ ግማሽ ሙሉ ነው የሚለው የጉደለ ውዛነቱ አ በሰማው መልእክት ሲነታታና በኃይል ሲሞላ ሌላው ዝምታ የሚውጠው። እጅግ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ግለሰቦች የስራ ዘመናቸውን በጭንቶት የማያሳልፉበት ምክንያት የሚሰሩት ስራ ውስጣቸው ያለውን ብታት የሚጠተመበት ባለመሆኑ ነው ታማኝነት ማለት በለላ በኩል ጠቀሚ ሐብት ማለት ነው አየር መንገዱ ምን ማድረግ አለበት በአገልግሎት መስጠት ንግድ እንደ አየር መንገድ አይነት በሌሎች የሚመሰጡ ሰዎች ያስፈልጉሀል በራሱ አለም ውስጥ ያለን ሰው ብትተጥር ትወድታለህ አነተን ግራ ከሚያጋባ ሰው ጋር ምን ያሀል ጊዜ ተደራድረሀል ሰውየው ስራውን በእውቀት የሚሰራ ቢሆንም እንትስቃሴው በድን ነው በራሳቸው አለም ከሚዋጡ ሰዎች መካከል ዶክተሮች ቀዳሚዎች ናቸው ጥሩ ዶክተር ቢሆንም በደንብ እንደሚመረምርህ ካልተሰማህ ውጤታማ አይሆንም በእርግጥ አንዳንዱ ሰው የክሊኒክ ባለሙያ ከሚሆን ተመራማሪ ቢሆን ያዋጣዋል። ነገሮችን በሌላ አቅጣጫ መመልከት ከራስና ከሌሎች ጋር እንዴት መግባባት እንደሚቻል ያስተምራል በግለ ውጤታማነታችን ለነገሮች የምንሰጠው ትርጓሜ ላይ የተወሰነ ነው ሰፋ ባለ ደረጃ ደግሞ ጥቅም ላይ የሚውሉት የግንኙነት መሣሪያዎች ላይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ይወሰናል ስለ ንግድ እናስብ ንግድ ማሣመንን ይጠይቃል የእይታ ካባውን ያዘጋቤ ለነገሩ ትርጉም የሚሰጠው ሰው ከፍተኛ ተዕእኖ ማሣረፍ ይችላል ከማስታወቂያ ከ እስከ ፖለቲካ ባሉ የስራ መስኮች የሚታዩት ትላልቅ ስኬቶች ጥበብ የታከለባቸ እይታዎች ውጤት ናቸው የሰውን አመለካከት በመለወጥ አዲሱ አስተሣሰባቸውጡ ል በሆነ መንገድ እንዲንቀሣቀሱ ልዩ ስሜት እንዲሰማቸው ማድረግ ይቻላል አብዛኛው የእይታ ለውጥ በእኛ ሣይሆን ለእኛ የሚደረግ ነው አንድ የሮነ ስው የእይታ መነዕራችንን ይቀይርልን እና እኛ በዚያ መልኩ ምላሽ እንሰጣለጌ የማስታወቂያ ስራ የብዙሃንን አመለካከት ለመለወጥ የሚሰራ ትልቅ የኢንዱስትሪ ዘርፍ አይደለምን። እያለ ማዘግየት የማይጤ ጊዜ ማቆየትና ያንን ስሜት አስቸጋሪ ለሆነ አእምሯ መማር ትችላላችሁ ለም ለምሣሌ ሁነታ አስቡ ከስራ ደክሟቸሁ ረረ ቀ ውስ አለቃችሁ በመጨረሻዋ ደተራ ሃሣብ እዛው እርግፍ አደር ዊ ምስሎችና ልምዶችም የእይታ ለውጥ ልምምድ ማድረግን ጥ ስለሚመላለስ አንድ ለው ወይም አእምሯችሁን የሚያስጨንቀው በእረፍት ቀናችሁ አእምሯችሁ እንዲጨነቅ ከማድረግ ይልቅ መንን በሚያጎናዕፋችሁ መልኩ መለወጥ ትችላላችሁ ከመነዛዜ ቅነ ሩሣችሁን ለማላተት ሞክሩ አለቃችሁን በእጃችሀ ውስጥ ስ ያ ሃሣብ ፉን ታስገቡት አስበ በአእምሯችሁ ከቀረጸችሁ በኋላ ምናልባትም እሱ ተጨንቶ እንደነበርና አስከመወጨሪር ደቲቃ ድረስ ሣይነግራችሁ የቀረው በጭንቀት ብዛት ረስቶት እ ይችላል እናንተም በሌላ ሰው ላይ የዚህ አይነት ተመሣሣይ ድርጊት ዕእፊ ጊዜ ማስታወስ ትችሉ ይሆናል ከዚያ ጉዳዩን ያን ያህል ክብደት ሰጥታችሁት ተትን ማስጨነቅ ይኖርባችሁ እንደሆነ ራሣችሁን ጠይቁ ስለጉዳዩ ማሰብ እንደሊለባችህ ለራሣችሁ ንገሩት በእርግጥ ችግሩ የለም ማለት አይደለም ምናልባትም ሴላ ስራ ያስፈልጋችሁ ይሆናል ወይም አሁን ባሳችሁ ስራ ውስጥ በደንብ ተነጋግራችሁ መግባባት ይኖርባችሁ ይሆናል ሁኔታው ያ ከሆነ በአእምሯችሁ ያን አስጨናቂ ነዢ እያብሰለሰላችሁ ከመረበሽና ጓደኞቻችሁን በተቋጠረ ግንባራችሁ ከማባረር ይልቅ ችግሩን ለመፍታት መጣር ይናርባችኋል እነዚህን የመፍትሄ ዛሣቦች ለጥቲት ጊኬ ያህል ከተለማመዳችኋቸው በሚቀጥለው ጊዜ አለቃችሁን የምታዩት እንደበፊቱ ሣይሆን በሌላ አይነት ስሜት ነው ስለቢህም ሰእሱ የምትሰጡትን ምላሽ እና ሁለታችሁ የምትግባቡበትን መንገድ በመፍጠር ካለፈው የተለየ የንቃት ጥምረት ታዘጋጃላችሁ ከባድ የሚባል ችግሮችንም ቀላል በሆኑ ዘዴዎች መፍታት ይቻላል ውስብስብ የሆነ ችግሮች ሲገጥሟችሁ የፈለጋችሁትን ሁኔታ ለማግኘት ተከታታይ የሆኑ አነስተኛ የአይታ ስውጥ እርምጃዎችን ቀስ በቀስ ነገር ግን ጥልቱት ባለው መልኩ መውስድ ይኖርባችኋል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ድ ው መ ው ው ው መ የእይታ ለውጥ ማድረግ የማንኛውንም ነገር መጥፎ ስሜት ለማስጠገድ ያስችላል ሌላ አካሄድ አለው እንጂ የተለያዩ የፍርሃት አይነቶችንም ለማስወገድ ያገለግላል ፍርሃት በስሜት ደረጃ በጥልቀት የተቀመጠ ስለሆነ ውጤታማ የሆነ የእይታ ለውጥ ለማድረግ ሰፋ ያሰ ርቀት ልትሰጡት ይገባል የፍርክፃት ውጤቶች ጠንካራ በመሆናቸው ሰዎች የሆነ ነገር ሲያስቡ እንኳን በፍርፃት ይርዳሉ እነዚህን ሰዎች ከዚህ አይነት ነገር ውስጥ ለማውጣት አንዱ መንገድ በአእምሯቸው ውስጥ ካሉት ምስሎች ማላቀቅ መቻል ነው። ወደፍርሃት ለመፄድ ውስጣዊ ምስልን መቀየርን ይጠይቃል እነዛን ምስሎች መቀየር ከቻልን ሰውየው ያንን ልምድ ሲያስተውለው የሚፈጥርበትን ሁኔታ መለወጥ እንችላለን ለአንዳንድ ሰዎች እነዚህን ዘዴዎች ለመተግበር ከዚህ በፊት አግኝተው የሚያውቁትን የአአምሮ ዝግጁነትና በህሊና የመቅረፅ ኃይል ማግኘት ያስፈልጋቸው ይሆናል በውጤቱም ቀደም ብለን ያየናቸው የአእምሮ ልምምዶች በመጀመሪያ አካባቢ ያሰመመቸት ስሜት ይፈጥራሉ ቢሆንም አእምሯችን በዚህ ሁኔታ እንዲሰራ ዘዴዎኾን በጥንቃቂ ከተጠቀምንባቸው ዘላቂ በራስ የመተማመን ስሜት ልንፈጥር እንቸላለን ሥሥ የሰውለጆ ነገሮችን በሌላ አቅጣጫ ስንመለከት ስናስብ አንድ መዘንጋት የሌለብን አስፈሳጊ ነገር ሁሉም የሰው ልጅ ፀባያት በአንድ የሆነ መንገድ ግብ እንዳላቸው ነው የምናጨስ ክሆነ የምናጨሰው ጎጂ የሆነውን ጢስ ወደ ሣንባችን ለማስገባት ፈልገን አይደለም የምናጨሰው ማጨስ በአንዳንድ ማህበራዊ ሁኔታዎች ምቾትና የመዝናናት መንፈስ ስለሚሰጠን ነው ይህን ፀባይ የተላበስነው ለራሣችን አንድ ነገር ለመፍጠር ነው ስለዚህም አንዳንድ ጊዜ ያ ፀባይ የሚጠይቀውን ፍላጎቶች ሣናሟላ እንቀይረው ብንል ይቸግረናል ለዚህም ነው አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ማጤሣቸውን ማቆም ፈልገው ኤሌክትሮ ሾክ ህክምና ሲወስዱ ችግር የሚገጥማቸው ምናልባትም ህክምናው በደንብ ሣይሰጣቸው ተርቶ መጥፎ ወደሆነ ነገር ለምሣሌ በማንኛውም ሰዓት እንቅልፍ የማጣት ስሜት ወይም ከመጠን በላይ የመብላት ስሜት ውሰጥ ገብተው ይሆናል ነገር ግን ይህ ዘዴ መጥፎ ነው ማለት አይደለም ቢሆንም ፍላጎቱን በጥሩ ሁኔታ ለማሟላት ንቁ ያልሆነውን ፍላጎት ለይተን ማወቁ ጠቃሚ ነው ማንኛውም የሰው ልጅ ጠባይ በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ከራስ ጋር ተለማምዶ ይዋራል አንድ ፍላጎትን ለማሟላት የተዘጋጀ ነው። ቴዩዳር ሩዝቬልት እኔም ሆንኩ አንተ የአገራችንን ባንዲራ ባየን ቁጥር የመነሣሣት ሰሜት ይሰማናል ጉዳዩን በዝርዝር ብንመለከተው ምላሻችን ያልተለመደ መሆዮን እንገነዘባለን አንድ ባንዲራ በደማቅ ቀለሞች ያገጠ የጨርቅ ቁራጭ ነው ሌሳ ምንም አስማት የሆነ ነገር የለውም ነገር ግን ይህ ተርዓሜ ከዋናው ነጥብ የራተ ነው አዎ ባንዲራ የጨርቅ ቁራጭ ነው ቢሆንም ፃገራችንን ወክሉ የሚቁም ሰንደቅ ነው ስሰዚህም አንድ ሰው የአገሩን ባንዲራ ሲመለከት አብሮ ብርቱዋን ድንቋን አገሩን ይመለከታል አንድ ባንዲራ በዙሪያችን እንደሚገኙ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነገሮች ሁሉ አንድ አነሣሽ ከተወሰኑ ሁኔታዎች ጋር የሚናኝ ስሜታዊ አነቃቂ ነው ያ የሚያነሣሣን ነገር አንድ ቃል አረፍተ ነገር ነጥብ ወይም እቃ ሊሆን ይችላል አንድ የምናየው የምንሰማው የሚሰማን የቀመስነው ወይም ያሸተትነው ነገር ሊሆን ይችላል አሣሸ ነገሮች ከፍተኛ ኃይል አላቸው ምክንያቱም በፍጥነት ኃይለኛ ሁኔታዎችን ማግኘት ይችላሉ ባንዲራ ስንመለከት የሚከሰተው ይህ ነው ባንዲራውን እንደተመለከትን ወዲያው ስለነገራችን የሚሰማን ስሜት በሙሉ አፍ ባለ ሁኔታ ይንፀባረቃል ምክንያቱም አነዚህ ሰሜቶች ከዚያ ቀለም እና ጨርቅ ጋር ተያይዘው ወይም ተቀናጅተው ነበር እና ነው አለማችን በአነሣሽ ነገሮች የተሞላች ናት አንዳንዶቹ በልህ የሚታዩ ሌሎቹ ደግሞ ደብዘዝ ያሉ ናቸው የዊንስተን ጣዕም ብዩ ብጀምርላችሁ እናንተ ፕሲጋራ ጣዕም ነው ያለወ ትሉ ይሆናል ምክንያቱም የማስታወቂያ አትም ከፍ ያለ በመሆነ ብታምኑም ባታምኑም በውስጣችሁ የሚሜሣሣ ስሜት ፈጥሯል ሁል ጊዜም ተመሣሣይ አይነት ምላሽ ይከሰታል የሆነ ሰው ትመለከቱና ወዲያውኑ ከሰውዬው ጋር አያይዛችሁ ባዳባራችሁት ስሜት መሰረትነት ጥሩ ወይም መጥፎ ስሜት ይሰማችኋል አንድ ዘፈን ስትሰሙ ወዲያውኑ አንድ ስሜት ብልጭ ይልባችጊል እነዚህ ሁሉ የመነሣሣት ውጤቶች ናቸው ሙሙመሙመሩሙዥውልጅ ልምድ የሚተገበርበት አንዱ መንገድ ማነሣሣት ነጡ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ምስሎቻችንን ጠይም አካላዊ ሁነታችንን መለወጥ እንቸላለን እነዚህ ለውጦች ደግሞ ንቃት ያለው አስተሣሰብ ይጠይታሉ የማነሣሣት ስሜትን በማዳበር ለታለቡ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ እንዲኖራችሁ የምትፈልጉትን ሁኔታ ማመን ኳት የሚችል ቋሚ የሆነ የማውጣት ዘዴ መፍጠር ይቻላል በማነሣሣት ዘዴ ድንት የሆነ ሃብቶቻችንን ሁል ጊዜ መጠተም እንችላለን በዚህ ዘዴ የፈለግ አንደምናገኝ እርግጠኛ እንሆናለን ነው ሁል ጊዜ ሁላችንም በተደጋጋሚ ውሰጣችንን እናነሣሣለን አለማነሣሣት አይቻለንም ማንኛውም የማነሣሣት ተግባር ዛሣቦች አመለካከቶች ስሜቶች ወይም ሁኔታዎች ከክንድ ልዩ አነቃቂ ሁኔታ ተባብረው የሚሜፈጥሩት ነው ምክንያቴም የምንኖረው አብዛኛው የሰው ልጅ ሀባይ ያልታሰቡ የተተናበሩ ምላሾችን በያዘበት የማነቃቃት አለም ውስጥ ነው ለምሣሌ ብዙ ስዎች ጭንቀት ውስጥ ሲገቡ እጃቸውን ወደ ሲጋራቸው ዐደ አልኮል ወይም ሌላ ውጥረት ወደሚፈልጉት ነገር ይልካሉ ስለሜያደርጉት ነገር አያስቡም በእርግጥ እንደዚህ አይነቶቹ አብዛኞቹ ሰዎች ይህን ጠባያቸውን ለመለወጥ ይፈልጋሉ ግን ይህ ሀባያቸው የማይፈዐምና ሊቆጣጠሩት የማይችሉት እንደሆነ ይሰማቸዋል የሚያነሣሱት ሁኔታዎች ካልደገፉን ዋናው ማድረግ የሚገባን ቁልፍ ነገር ሂደቱን በንቃት መከታተል ነው እንደዚያ ካደረግን እነዚያን ፀባዮች በምንፈልገው ሁኔታ ውስጥ ለካተትልን በሚችሉ አዳዲስ የአነቃቂ ግንኙነቶች ልንተካቸው አሊያም ልናስወግዳቸው እንችላለን እንዴት ነው አነሣሽ ነገሮች የሚፈጠሩት። በመድረክ ላይ ወጥተው የሚያስት ነገር ቢናገሩ እንኳን የሚናገሯቸው ነገሮች ተልድ ከሚለው ፃሣብ ጋር የተያየዙ በመሆናቸው ሰው ይስቃል አእምሮአችንን ለዚያ ሁኔታ አስቀድመው አመቻችተውታልና አኛም ለራሣችን ወይም ለሌሎች ንቁ ሆነን የማነሣሣት ተግባር መፍጠር እንችላለን በመጆመሪያ ራሣችንን ወይም ማነሣሣት የምንፈልገውን ሰው ማነሣሣት በምንፈልገው ሁኔታ ውስጥ ማስቀመጥ አእለብን ምክንያቱም አንድ የማነሣሣት ተግባር ውጤታማ እንደሆነ እንዲነሣሣ የሚፈለገው ሰው ስምም በሆነ አእምሯዊና አካላዊ ሁኔታ ውስጥ ሊገኝ ይገባል ይህንን የጎለበተ ሁኔታ ብለን እንጠራዋለን የሚገኝበት ሁኔታ የበለጠ በጎለበተ ቁጥር ለማነሣሣት ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ስሜቱ ለብዙ ጊዜ ይቆያል አንድ በግማሽ ጎነ አንድ ነገር በሌላ ጎኑ ደግሞ ሌላ ነገር የሚያስብን ሰው ልናነሣሣው ብንሞክር የማነቃቂያ መልእክታችን ከሌሎች ብዙ ስሜቶች ጋር ስለሚገናኝ ውጤታማ አንሆንም ያ ሰው ልምዱን አንድ ግልፅና ያልተሣሣተ ምልከት ለአእምሮ መላኩ አስፈላጊ ነው። ምርጥ የሚባሉት የማነሣሣት ተግባራት ብዙ ስሜት የማንሀባረቂያ ዘዴዎችን ምስላዊ ድምፃዊ ስሜታዊ እና የመሣሰሉትን በአንድ ጊዜ በአንድ ላይ በማጣመር አዕምር በቀላሉ ሊገነዘበው የሚችል አንድ ልዩ የማነቃቂያ ምልክት ይፈጥራሉ አንድ የተለየ ቦታ ላይ በልዩ ሁኔታ በመንካት ወይም በተለየ ድምዕ በማናገር የማነሣሣት ተግባራችንን ውጤታማ ማድረግ እንችላለን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ የማነሣሣት መንገዶች በማነሣሣት ተግባር እናገኘዋለን የምትሉትን ዝርዝር ውጤት እና ያንን ውጤት በከፍተኛ ሁኔታ የሚደግፈውን ዝርዝር ሁኔታ በግልፅ አስቀምጡ የልምድ ማመሣክሪያ መለኪያ አዘጋጁ በቃላት እና በቃላት ያልሆነ የመግባቢያ ዘዴዎቻችሁ ሰዎችን ወደተፈለገው ሁኔታ ቅረፁዋቸው ወይም ተረዱዋቸው ተግባራችሁን በሚከተሉት ሁኑታዎች ፈትሹ ሀ ክስተቱን ለመስበር አካላዊ ሁኔታን መለወጥ ለ ማነታቂያውን ማነሣሻውን ምልክት ማሣየት እና ምላሹ በተጠበቀው ሁኔታ ውስጥ ይገኝ እንደሆነ ማስተዋል የማነሣሣት ተግባር ብዙውን ጊዜ ውጤታማ የሚሆነው የሚነሣሣው ሰው ምን እየተካሄደ እንደሆነ ሣያውቅ ሲቀር ነው ጂሚ ካርተር ኪፒንግ ፌይዝ በሚለው መፅሀፋቸው አንድ የማነሣሣት ምሣሌ የሆነ ነጥብ ጠቅሰዋል ስለ ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ከሊዮኒድ ብሬዥኔቭ ጋር የሚወያዩበት ወትት ብሬዝኔቭ አንድ እጃቸውን በካርተር ትከሻ ላይ ጣል በማድረግ በጠራ እንግሊዝኛ ጂሚ የማይሳካልን ከሆነ አምላክም ይቅር አይለንምፁ ብለዋቸው ነበር ካርተር በሁኔታው ተደናግጠው ነበር ከአመታት በቷላ ለአንድ ቴሌቪዥን ቃላቸውን ሲሰጡ ብሬዥኔብቭን የሰላም ሰው በማለት ከመጥቀሣቸው በተጨማሪ የሚከተሰውን ታሪክ ተናግረው ነበር በሚናገሩበት ወቅት ካርተር በእርግጥ እጃቸውን ሰድደው ትክሻቸውን በመንካት አስካሁን ድረስ የእጁ ስሜት ትከሻዬ ሳይ ይሰማኛል ብሎዋል ካርተር ሁኔታውን በደንብ ያስታውሱታል ምክንያቱም ብሬዥኔቭ በጠራ እንግሊዝኛ በመናገርና ስለ አምሳክ በማንሣት አስደንግጠዋቸው ነበርና ነው ካርተር እጅግ ሀይማኖተኛ ሰው ስለሆኑ ብሬዥኔቭ በተናገሩት ነገር ፃይለኛ ሰሜት ተሰምቷቸው ነበር። ግን ፍላጎት ብቻውን የማነሣሣት ተግባር የሚፈጥረውን ነገር ካለመረዳት የሚመነጨውን ጉዳት መክሳከል አይችልም ሰዎች ላይ ስለምናሣድረው ተዕእኖ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን በተለይ ደግሞ ህፃናት ላይ በጎ ሁኔታዎች በራሣችንና በሌሎች ላይ ውጤታማ በሆነ መነገድ መጠቀም ካዋልን ደግሞ ከጥቁት ጊዜ በኋላ እነዚያን በጎ የአእምሮ ሁኔታዎች ብዙ ጊዜ በማነሣሣት ያን አይነት የጎለበተ መነሣሣት በማንኛውም ጊዜ ልናመጣው እንችላለን ያን ጊዜ ስራችሁ ውጤታማ ድርጅታችሁ ደግሞ ትርፋማ ይሆናል ሁላችንም ደስተኞች እንሆናለን በህይወታችን የሚያስጨንቁንን ነገርች የመለወጥ ብቃት እና ይህን የማድረግ ሃይል ይኖረናል እነሂህን ክህሎቶች በሚገባ ማዳበር አስገራሚ ሀይል እና ተያያዥነት ያለው ስሜት ይፈጥራል በረጋ ውፃ ላይ የሚወረወር ድንጋይ ክበብ እንደሚፈጥር ሁሉ ከእነፒህ ክህሎቶች የሚገኘው ስኬትም ወደ ሌሎች የተሻሉ ስኬቶች ይወሰዳል በአሁኑ ጊዜ እነፒህ ክህሎቶች ምን ያህል ውጤታማ እንደሆነ ግልፅ እና ጠንካራ ስሜት ሊኖራችሁ ይገባል። የማሽን ልዩ ልዩ ክናሎች በአንድ ጊዜ በተለያዩ አትጣጫዎች የሚንቀሣቀሱ ከሆነ የሚፈለገውን ውጤት አያስገኙም እንዲሁም በመጨረሻ ማሽኑ ከጥትም ውጭ ይሆናል የሰው ልጅም ተመሣሣይ ነው አጅግ በጣም ጥሩ ባህሪያትን ማዳበር ብንችልም ባህሪያቱ በውስጣችን ካሉት ፍላጎቶች እና እሴቶች ጋር አብረው የማይሄዱ ወይም ባህሪያቱ ለእኛ በጣም የሚያስፈልጉትን ሌሎች ነገሮች የሚነኩ ከሆነ በውስጣችን ግጭት ይፈጥራል በዚህም ለስኬት አስፈላጊ የሆነውን ህብርነት እናጣለን አንድ ሰው አንድ ነገር እያገኘ የሚፈልገው ግን ሌላ ነገር ከሆነ የተሟላ ደስታ አያገኝም ወይም አንድ ሰው ውጤት እያገኘ ግን ውጤት ላይ ለመድረስ የተከተለው መንገድ ትክክል ወይም ስህተት ብሎ የሚያምንበትን አየጣስ ከሆነ ውጤቱ ምስቅልቅል ያለ ይሆናል በትክክል ለመለወጥ ለማደግ ወይም ለመበልፀግ ከፈለግን ለራሣችን እና ለሌሎች ያሉንን መርሆዎች እንደዚሁም የሰኬትን ወይም የውድቀትን መመከዘኛችንን በሚገባ ማወቅ አለብገ አለበለዚያ ሁሉም ነገር እያለን ባዶነት ይሰማናል እሴት የሚባለው ይህ ነው አሴቶች ምንድን ናቸው። ት ወይም ሃብታም ነጋዴ ከሌሎች የተለየ መሆኑን ለማሣየት ዋጋው ያልተጠደደ መኪና ሊያሽክረክር ይችላል መልቲ ሚሊየነሩ ሰው ጠባብ ቤት ውስጥ የሚኖር ከሆነ ብዙ ቦታ ላለማባከን አሊያም ለራሱ ወይም ለሌሎች ያለውን የተለየ እሴት ለያመለክትበት ፈልጎ ይሆናል በመሆኑም እሴቶቻችንን ማወት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ የተገነዘብን ይመስለኛል ለአብዛኛው ሰው ፈታኝ የሚሆነው እነሺህ እሴቶች ልብ የማይባሱ መሆናቸው ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች አንድን ነገር የሚያደርጉበትን ምክንያት ሣያሣውቁት ዝም ብለው ያደርጉታል ከእነሱ የተለዩ እሴቶች ያሏቸውንም ሰዎች በጥርጣሮ ይመለከቷቸዋል አብዛኛውን በሰዎች መካከል ያሉ አለመግባባቶች የሚነሱት ሰዎቹ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የው መሙሙክመሠቱሙጡመወሙ ተት ነው ሁሉም ኮ ች ስለሚኖራቸው ነው ይህም አለም አቀፋዊ ክስተ ሁሉም ይርንቶች ማለት ይቻላል። ምርጫዎቻችሁ የሚወሰነው በወቅቱ ትልቅ ቦታ በምትሰጡት እሴት ላይ ነውና ስለዚህ ከቤተሰብ ጋር ብቻ በመሆን በስራም ላይ ተጨማሪ ጊዜ ማጥፋት መጥፎ ነው ወይም ተቃራኒውን ከማሰብ ይልቅ መጀመሪያ ትክክለኛ አሌቶቻቸውን ለመለየት መሞከሩ የተሻለ ነው ክዛም በህይወታችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድን ነገር ለምን እንደምታደርጉት ወይም ሰዎች ነገሮችን የሚያደርግበትን ምክንያት በግልፅ ትረዳላችሁ እሌቶች አንድ ሰው ነገሮችን የሚያደርጉበትን ምክንያት በግልዕ ትረዳላችሁ እሴቶች አንድ ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች ለማወቅ ወሣኝ መሣሪያዎች ናቸውና ከሰዎች ጋር በሚገባ ለመግባባት ለእነሱ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር በተለይ የእነሱን የእሴቶች ደረጀ ለይተን ማወት አለብን የሰዎችን አስፈላጊ እሴቶች ካላወቅን በስተቀር ባህሪያቸውን ወይም ምክንያታቸውን መረዳት ይከብዳል ነገር ግን ይህንን ከተገነዘብን ሰዎች ለሚያጋጥሟቸው ነገሮች የሚሰጡትን ምላሽ በትክክል መገመት አይከብደንም አንድ ጊዜ የራሣችንን የአሴት ደረጃ ከተረዳን ከሴሎችም ሆነ ከራሣችን ጋር ግጭት የሚፈጥሩብንን ነገሮች የመቅረፍ ችሉታ ሊኖረን ይችላል ሁላችንም የራሣችንን መስረታዊ እሴቶች ካልጠበቅን በስተቀር ስኬታማ መሆን አይቻለንም አንዳንዴ የተጋጩትን እሴቶች ማስማማት መማር ሊሆን ይችላል በቢሊዮኖች ዶላር የሚቆጠር ሀብት ቢኖራችሁ እና ህይወታችሁ ከእሴቶቻችሁ ጋር የሚጋጭ ከሆነ ደስታ ይርታቸኋል ሀብት እና ዝና ያሳቸው ስዎች ደስታ የላቀው ሙዱጤ የሰውልጅ ህይወት ሲመሩ በተደጋጋሚ የሜታዩትም ለዚህ የሌለው ድዛ ሆናችሁ ሣለ የምትኖሩት ህይ የምሉእነት ስሜት ይሰማችኃል ነው በሌሳ በኩል ምንም ሀብት ወት ከእሴቶቻችሁ ጋር የማይጋጭ ከሆነ ዋናው ነገር የትኞቹ እሴቶች ትክክል ወይም ስህተት ዋናው እናንተ የራሣችሁን እሌቶች አውታችሁ ራ የምታነታቁት እና የምትረዱት በዛጡ መገገድ መሆኑ ነው ሁላችንም ከማነኛውም ነገር የበለጠ የምናስበልጠው እና ትልቅ ዋጋ የምንሰጠው እሴት ኣለን ነዓነት ፍቅር ደሀንነት ወይም ደስታ ሊሆን ይችላል ናቸው የሚለው አይደለም ሣችሁን በጥልቀት የምትመሩት ሌላ ሰውም ይህን ለእናንተ ማድረግ አይችልም። እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ከሁኔታዎች ጋር የመለዋወጥ አስፈላጊነት ነው በማንኛውም ሁኔታ አብዛኛው ተለዋዋጭነት እና ምርጫዎች ያለው ስርአት ከየትኛውም የበለጠ ውጤታማ እንደሆነ መታለብ አለበት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ሰዎች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች እሴቶቻቸውን መያዝ አለበት አንዳንድ ጊዜ ሁለት እሴቶች ለምሣሌ እንደ ፍቅር እና ነባነት ያሉ በተቃራኒ አቅጣጫ ይጎትቱናል ነፃዓነት ማለት የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር በፈለጉት ሰዓት ማድረግ መቻል ሊሆን ፍቅር ደግሞ ራስዎን ለአንድ ሰው አሣልፎ መስጠት ሊሆን ይችላል ን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ግጭት ይሰማናል ስናደርገውም አስደሣች አይሆንም ነገር ግን ከፍተኛ ቦታ የምንሰጣቸው እሴቶች ለይተን አውቀን እነሱን የሚደግፉ ባህሪያት ማዳበር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ይህን ካላደረግን ቆይቶ በህይጦታችን በጣም ለሚያስፈልገን ነገር ድጋፍ ባለማድረጋችን ዋጋ እንከፍላለን ትልት ደረጃ ቦታ ከተሰጣቸው እሴቶች ጋር የተያያዙ ባህርያት በዝትተኛ ከተቀተመጡት እሴቶች ጋር የተያያዙትን ባህሪያት ይተካቸዋል በጣም አስከፊው ነገር በሁለት ጠንካራ እሌቶች በተታራኒ አትጣጫ መሣብ ነጡ ምክንያቱም ነፃነት ላይ ሲያተኩሩ ሌላኛው ሊጎዳ ይችላል ነፃነትን አፍነው ለመያዝ ሲሞክሩ ደግሞ ባደኝነት ሊበላሽ ይችላል ወይም እሴቶቻችንን በትክክል ተረድተን የምንጋፈጠው ጥቂቶች ነን። ሌሎችን የሚቆጣጠር ሀይለኛ ሊሆን ይችላል ራሱን የሚቆጣጠር ግን የበለጠ ሀያል ነው ላኦ ትሶ ታኦቶህ ኪንግ እሴቶች ምን ያህል ሀይለኛ እንደሆኑ እና ለለውጥ ያላቸውን ጥቅም እስካሁን የተረዳን ይመስለኛል ከዚህ በፊት እሴቶችዎን ልብ አይሏቸውም ነበርር አሁን ግን ትክክለኛ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ጥቅም አንዳላቸው ተረድተው ይጠቀሙባቸዋል በአንድ ጦቅት ስለ አትቅም ምንነት ስለማናውት ያለውን ከፍተኛ ሀይል አልተጠተምንበትም ነበር ስለ እሴቶች ማወቅ በእኛ ላይ ተመሣሣይ ውጤት አለው ወደ ድብቁ የአአምርአችን ክፍል ዘልቀን በመግባት ተደም ብሉ በላዑም ማግኘት የማንችላቸውን ውጤቶች እናገኘበታለን እሴቶች አለም አቀፋዊ ተፅእኖ የሚያሣድሩ የእምነት ስርአቶች እንደመሆናቸው መጠን እሴቶችን በመለጠጥ ይህም ግጭቶችን በማስወገድ ወይም ለጠቃሚ እሴቶች ሀይል በመጨመር በህይወታችን አስገራሚ ለውጥ ማምጣት እንችላለን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ የሰው ድ የአንድን ሰውን የእሴት ደረጃ መለወጥ ወዲያውኑ የማይታይ ትልቅ ውጤት ሊኖረው ይችላል። በዚህ መፅህፍ ውስጥ ካሉ መርሆች አንዱን ዛሬ ቢጠቀመበት አንድ እርምጃ ተራምደዋል አንድ እርምጃ በተራመዱ ቁጥርም እያንዳንዱ ድርጊት ውጤት ይኖረዋል እያንዳንዱ ውጤት ደግሞ በተድሞው ላይ በመደረብ አትጣጫችንን እንድናስተካክል ያደርገናል ከዚያ እያንዳንዱ አትጣጫ የራሱን የመጨረሻ ቦታ ይይዛል ታላላት ለውጦች የሚመጡት ክበርካታ ትንንሽ ነገሮች እንደሆነ ልብ ይበሉ ካሉን ነገሮች ተነስተን የምናከናውናቸው ነገሮች በህይወታችን ላይ ትልት ለውጥ ያስገኝልናል በህይወት የማታለሙ ሁለት ነገሮች አሉ የመጀመሪያው የሚፈልጉትን ማግኘት ሲሆን ሁለተኛው ባገኙት መደሰት ሎጎን ፒርሣል ስሚዝ በአሁኑ ጊዜ አሁን ደግሞ አንድ ትኩረት ማግኘት ያለበት ጥያቄ አለ የሚከተሉት የትኛውን አቅጣጫ ነው። እናም ያልተዩበ ሃይል ማለት ማለት ነው ምገ ይሆን አንድ ላይ በመሆን ተስማምተው የሚፈጥሩት ው ምን ጊዜም የሚሰሩት ለራስዎ ብቻ ሣይሆን ለሌሉች ከመ ጠንካራ እና የተሻለ ስራ ይሰራሉ በሕይወት ካሉ አንድ ቡድን ወልጥ አ ከሆነ ሳይ ተቀምጠው መመልክት ወይ ተነስተው በጨዋታው መሣተፍ ከ ነራ ነው እኔ የምመክርዎት ተጨዋች እንዲሆኑ ነው በአደኑ ይሣተፉ አ ማት ኣት ነገሮች ይጋሩ ታዲያ ከሚፈትንዎት ቡድን ጋር መሆንዎትን ያረ ግቤ እር በቀላሉ መስመራቸውን ሲስቱ ምንድነው የሚያደርጉት ምንም ኣሰማድረን ቀላለ ነው ይህም የህይወት መነገድ ቢሆንም መንገዱ የሚወስድዎት ግን ጠደታች ነው ለዚህ ር ሃክዓ ሰባት ጥልቅ ይበሉ በተለይ ጠንካራ ሰዎች ያሉት ቡድን እኛም ራ የበለ እንድንስራ እና ከሌሎች ጋር እንድንቋደስ ያደርገናል ህብረት ጠንካራ መሣሪያ አንድ ጊዜ በቡድን ስራ ራስዎን ፈትነው ካለፉ የሚቀጥለው ፈተና መሪ መሆን ነው ይህ ማለት ምርጥ ሰው ወይም ምርጥ መምህር መሆን ማለት ሊሆን ዶችላል አሊያም የተሻለ ወላጅ እና አርኢየ ወደ መሆን መሸጋገር ሊሆን ይችላል በአጠቃላይ የመሪነት ቦታ መቆናጠጥ ማለት ከድርጊትዎ ምን አይነት ውጤት እንደሚገኘ አስቀድሞ የሚያሣይ በቂ ሃይል እና ህልም መኖር ማለት ነጡ የኒ ህይወት አመርቂ እና ማራኪ ሊሆን የቻለው በዋጋ የማይተመን እሴት በሰጡኝ መምህራን እና መካሪዎች ነው የህይወቴ ግብም የተወሰነውን መልሼ መስጠት ነው ይህ መዕሀፍ ለእርስዎ አይርስልምታል ብዬ ተስፋ የማደርገውም ይህንነ ነው ብዙ በሰጡ ቁጥር ብዙ ያገኛሉ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ የመመሪያጦ ጂም ሮህን የሚባል መምህራ ህይወታችን የምናገኘው ደስታ እና ስኬት ያለን ነገር ውጤት ሣይሆን እንዴት እንደምንኖር መሆነ አስተምሮኛ በህይጦት ጥቃቅን ነገርኝን ትልት ለውጥ ማስከተል እንደሚችሉም እኦስገንዝቦኛ የለጠኝም ምሣሌ ለስጎትር ነበር ሊስትሮው ጫማዎን በሚንባ እያሣመረ እንደሆነ ያሰበ ስራውን የሚለራው ክልበ ነው ጂም ሲነግረኝ ሂሣብ ለከፍሉት እጅዎትን ኪስዎ ውስጥ ከተው ስመነነ እና ሃምሣ ዛጦጡ እናም የትኛውን ለመስጠት ካመነቱ ሁልጊዜ የሚበልጠውን ይስጡ ይህን የሚያደርገ ት ለእሱ ብቻ ሣይሆን ለራስዎም ጭምር ነው ስመኒ ብፓ ከሰጡት ትንሽ ቆይተው በሚገባ የተወለወለ ጫማዎትን እየተመለከቱ እሉ እንዲህ ጥሩ ስራ ሰርቶ እኑ ለምን ንፉግ ሆንኩ እያሉ ይፀፀታሉ ዛምሣ ሣንተም የሰጡት እንደሆነ ግን ለራስዎት ያለዎት ጥሩ ስሜት ይጨምራል አንድ ሰው ለጦደፊት ለሆነ ጉዳይ ገንዘብ እየሰበሰበ እያለ የእርዳታ እጆምን ቢዘረጉለትስ። ዴሞስቲስ ተናግሮ ሲጨርስ ግ ግን ህዝቡ እንሂድ ይሉና በተግባር ያደርጉታል ንግግር በማቅረብና በማሣመን መካከል ያለው ልዩነት ይፄ ነው ንግግሩን መናገር በቂ አይደለም የሚናገሩትን መተግበ አለብዎት ይህን መፅሀፍ እንብበው ዋው ድንቅ መዕሀፍ ነው ብለው በርካታ ጥሩ የህይወት ባልስፍናዎች እንዳለው አውቀው ግን ደግሞ ካልተጠቀሙበት ጊዜያችንን አንድ ላይ አባከነናል ይሁን እንጂ ከአሁን ጀምረው መፅሀፉን በዝርዝር ቢያነቡት እና አእምሮዎንና አካልዎን ለማነሣሣት እንደጠቃሚ መረጃ ወስደው መለወጥ የሚፈለጉትን ነገር ለመለወጥ ቢጠቀሙበት የሚጀምሩት የህይወት ጉዞ ቀድሞ እንደ ትልት ህልም ይመለከቱት የነበረው ነገር ተራ ያደርግብዎታል እኔም መመሪያዎቹን በየእለቱ መተግበር ስደምር የደረሰው ይኸው ነው ለርስዎም ህይወትዎን የተቃና እና ደስተኛ እንዲያደርጉ እገፋፋዎታለሁ የሚያስተምሩትን የሚኖሩ የሚናገሩትን የሚተገብሩ ሰዎች ያሉበት ቡድን ውስጥ እንዲገቡ አነሣሣዎታለሁ ብዙዎች ለማድረግ የፈለጉት ግን የሚፈልጉትን ያገኙበት ተኮር የሆነ ጥቂት ሰዎች ያሉበትን የልዩ ሰዎች ስብስብ ይተላቀሉ የኔ የሚነሣሣው ያላቸውን እምቅ ችሎታና ዛሃይል አዲስ ስኬት እና ውጤት ለመዓጠር በተጠቀሙ ሰዎች ታሪክ ነው ምናልባት አንድ ቀን የእርስዎን ታሪክ እናገር ይሆናል ይህ መዕሀና በዚያ አትጣጫ እንዲጓዙ ከረዳዎት ራሴን እንደ እድለኛ አቆጥረዋለሁ እስከዛው ድረስ ለመማር ለማደግ እና ራስዎትን ለማሻሻል ላሣዩት ቆራጥነት አንደዚሁም ህይወቴን የለወጡበትን መርሆች ከእርስዎ ጋ እንድካፈል ስለፈቀዱልኝ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ት አመሰግንዎታለሁ መልካም እና ውጤታማ ሰው ለመሆን የሚያደርጉት ጥረት ፍሬያማ እና ዘላቂ እንደሆነ አምኛለሁ ያቀዱትን ግብ ለማግኘት መማር ብቻ ሣይሆን እሱን ተግባራዊ አድርገው ሌላ የበለጠ ነገር ለማግኘት ራስዎትን ለዚህ አላማ እንደሚያውሉ ተስፋ አደርጋለሁ እናም ከበፊቱ ህልሞችዎ የበለጡ ነገሮችን ያልሙ በዚች አለም ላይ በያዘቻቸው ሀብቶች ለመደሰት ብቻ ሣይሆን ለመኖር የተሻለ ምድር ያድርዓት ከህይወት መቀበል ብቻ ሣይሆን የሚያፈቅሩ እና በሰፊው የሚሰጡ ይሁኑ በአይረሾች ምርቃት ልለይዎት የሚጓዙበት መንገድ ከፍ ብሎ ይቀበልዎት ሁል ጊዜ ንፋሱ ከጀርባዎ ይሁንልዎ ፀሀይ ፊትዎ ላይ ታብራ ዝናቡም በሜዳዎ በእርጋታ ይዝነብ በድጋሚ እስከምንገናኝ እግዚአብፄር በእጆቹ መዳፍ ያኑርዎ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ነ ለ እ ኣ መ ።