Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብርቅርቅታ ምዕራፍ አስራ ሰባት በነጋታው ቻፕማን ወደ ፓሪሌኤበረረ ፓተርሰንም አጥብቆ ስለ ጐተጉጐተው በአውሮፕላኑ ውስጥ የተያዘለት ቦታ አንደኛ ማዕረግ ነበረ እኩስሰ ሌሊት ሲሆንም ክፓሪስ ደረሰ ከኒውዮርክ ከመነሳቱ በፊት በስልክ መኝታ ወደ አስመዘገበበት የብሪስትል ሆቴል ቀጥታ ፄደ እንደ ድካሙ ቢሆን ወዲያውኑ እንቅልፍ በወሰደው ነበረ።» የሚል የሴት ድምፅ ተሰማው ይቅርታ አመቤቴ ጆን ቻፕማን ነው የምባለው።ዴቲዴርቲጐዴ ዴዴ ጅው ሆ ጊዜ ያስፈልጋታል ማለት ነው። ስትልም አሰበችና ቻፕማንን ልትጠይቀው ከአፏ አድርሳ መለሰችው ቻፕማን ስለ ወላጆቿ የሚያውቀው ነገር በእርግጥ አልነበረም ሚጋንና ሂላሪን በቶሎ ታገኛቸዋለህ የሚል ተስፋ አለች አለች ከአሁኑ ለእህቶቿ ማሰብ ጀምራ ይገርምፃል ትልቋ ልጄ ማሪን ልክ ፎቶ ግራፉ ላይ ያለችውን ሂላሪን ነው የምትመስለው ማሪን ባየኋት ቁጥር ሆድ ሆዴን የሚበላኝ ነገር ነበር ታዲያ ምን አንደሆነ አላውቀውም ነበረ። ሲል ከባድ ጥያቄ አቀረበላት ኡልዋዝ ረጋ ያለች ቆንጆ ሴት ነበረች የጥልቅ አስተሳሰቧ ውጤት የሆነት ልቦለድ መፅሐፎቿ ለብዙ ሽልማት አብቅተዋታል ከዝ ባህርያቶችሽ ጋር ፍቅር ይይዝሻል ወይ ነው ያልከኝ። አለችው ኤልዋዝ ፈገግ ብላ ምን ደህንነት አለ ብለሽ ነው። ትርዒት ለማሳየት አገር ለአገር ስትዞር ነው የምትከርመው በፊት በፊት እንኳን ለጋብቻም ከጅያት ነበረ ሳስበው ግን እኔ የአርባ ሁለት ዓመት ሰው እርሷ የፃዛያ አንድ ዓመት ኮረዳ ሰረጅም ጊዜ ተጣጥመን የምንቆይ አይመስሰኝም ከደራሲ ተዋናይ አይሻልም ብህ ነው። ጥሩ ሚስቶች አይወጣንም በእኔና በዚያች በተዋናይህ ብርቅርቅታ ያየኸው ነው። በል እንግዲህ ሸኘኙ አስችና በጠረጴዛው ላይ ተንጠራርታ ጉንጩን ሳመችው ማን ትወጂኝ ነበረ። አለ ከመቀመጫው እየተነሳ ልቤ እስከሚጠፋዮ አለችና ሳቀችበት ወገብ ስወገብ እንደተቃ ቀፉም መኪናዋ ጋር ደረሱ በሩን ክፍቶ ካስገባት በኋላ በተራው ጉንበስ ብሎ ጉንጧሟን ሳመና እርሱም ወደ መኪናው ሄደ አቢሮው የጠበቀው ሌላ የምስራች ዜና ቻፕማን በዚያን ፍጥነት ይፈፀማል ብሎ ያልገመተው ነው ወደ ሳንፍራንሲስኮ ስልክ ደውሉ ከረዳቱ ጋር እንደተገናኘ የምርህን ነው።
ዴቲዴርቲጐዴ ዴዴ ጅው ሆ ጊዜ ያስፈልጋታል ማለት ነው ድንገት ነገ ልንገናኝ እንችጃ ይሆናል ለማንኛውም የኒውዮርክ አድራሻህን ብትነግረኝ አለችው ቻፕማን በጥያቄዋ ስለነቃ ፈገግ አለና የቻፕማን የግል ወጆል ምርመራ ድርጅት ፃምሳ ለሰባተኛ ጎዳና ኒውዮርክ አላት ጥሩ አለች ማስታወሻ ላይ አጅራሻውን እየመዘገበች ታዲያ ነገ በስንት ሰዓት እንገናኝ ብአምስት ለዓት አለችው የቀጠሮውን ጊዜ አመራረጧ ሆን ብላ ነበረ ከቻፕማን ጋር ባደረገችው የስልክ ልውውጥ ከአሁኑ መንፈሷ መረበሽ ጀምሯል በአምስት ሰዓት የቀጠረችው ለዓቱ አጓጉል ስለሆነ ሊቀር ይችላል ወይንም ይረሳዋል በሚል ግምት ነበረ ያም ሆኖ ወደ ኒወዮርክ ስልክ ደውላ ስለቻፕማን አጣራች ቻፕማን እንደ ጠረጠረችው ሳይሆን ጨዋና የታወቀ ሰው መሆኑን አረጋገጠች ማን ከኒውዮርክ ፓሪስ የሚያስመጣ ምን ከባድ ጉዳይ ቢገጥመው ነው። አለች ምርር ብላ ማርጋሬት በዚያን ወቅት የታያት የአሌክሳንድራ ባል የሄነሪ ነገር ነበረ አሌክሳንድራ የኮምት ደቦርን ልጅ አለመሆኗን ሲያውቅ አሌክሳንድራ የጉዲፈቻ ልጅ መሆኗን ሲረዳ የአሌክሳንድራ እውነተኛ አባት ሚስቱን የገደለው ሰው መሆኑን ሲደርስበት የአሌክሳንድራ ሰላም ሲበጠበጥ መልካሙ ትዳሯ ሲፈርስ ህፃናቱ ልጆች ችግር ላይ ሲወድቁ ያና ሌላ ሌላውም ታያት እመቤቴ የተናገሩት ምሬትዎ ሁሉ ለምን እንደሆነ የገባኝ ይመስለኛል ግን ማንኛችንም ብንሆን ልንመልስ የማንችለው አንድ ጥያቄ አለ አሌክሳንድራ እህቶች እንዳሏት ካወቀች ልታገኛቸው ፈቃደኛ ትሆናለች ወይንስ አትሆንም። የሚል ጥያቄ ልናነሳ ይገባናል ለዚህም ጥያቄ መልስ የምትሰጠው አሌክሳንድራ እንጂ እኛ ልንሆን አንችልም ለመሆኑ የጉዲፈቻ ልጅ ስለመሆኗስ የምታወቀው ነገር አለ አለ ቻፕማን ማርጋሬት ጥቂት እንደ ማመንታት ብላ ታውቃለችም አታወቅ ምም ለማለት እርግጠኛ ሆፄ መናገር አልችልም ከብዙ ዓመታት በፊት ብርቅርቅታ ነግረናት እንደነበረ አስታወሳለሁ ግምቴ ግን ፈፅሞ ረስታዋለች የሚል ነው ስለዚህ የጉዲፈቻ ልጅ መሆን አለመሆኗ ምንም ጠቀሜታ አይኖረውም ከጉዳት በስተቀር የሚያስከትለው አንዳችም ነገር የለውም ለእናንተም ቢሆን ሚስተር ቻፕማን። ብርቅርቅታ ቻፕማን ራሱን አወዛወዘ ለተሰማራበት ሙያ ትልቅ ፍቅር ብቻ ሳይሆን እክብሮትም ነበረው ውሸትም የሚናገር ሰው አልነበረም ሬት ፊቱን ስታጠና ቆየች ከዚያም እስቲ ነገሩን እንዳስብበት ጥቂት ገዜ ስጠኙ ሰአሌክሳንድራም እንዴትና መቼ ልገልፅላት እንደምችል ዘዴ ልፍጠር በተለይ ስለወላጆቿ ስነግራት በጣም ልትደነግጥ ስለምትችል መላ መሻት አለብኞ እለችው ቄ ማን በህሊናው አንድ ነ አስታወሰና ተፅናና ማርጋሬት የፈራችውን ያህል አሌክሳንድራ ላትደነግጥ ትችላለች አሌክሳንድራ ህፃን ልጅ ወይንም በዕድሜዋ ያልገፋች ልጃገረድ አይደለችም ብዙ ነገሮች ለማመዛዘን ስለምትችል የምትለማውን ያልተጠበቀ ዜና ልትቋቋመው እንደምትችል አምኖበታል ብነገው ቀን ምሳ የምንበላው አብረን ነው ስለዚህም በዚያን ጊዜ ልነግራት እሞክር ይሆናል ሁኔታው ኣመቺ ከሆነ አለች ማርጋሬት ራሷን እየተጠራጠረችው ቻፕማን ራሱን ዘንበል አደረገና ያረፍኩት ብሪስትል ሆቴል ነው እኔም ብሆን አሌክሳንድራን ላነጋግራት እወዳለሁ። አለችና ማርጋሬት እንባ ያቆረዘዙ ዓይኖቿ እንዳይታዩባት አቀረቀረች ያንንም በትናንትናው ዕለት ከቤቷ ድረስ መጥቶ ያነጋገራትን ጆን ቻፕማን የሚባል ሰው በሆዷ ተራገመች እርሷ ባትነግራት አርሱ አድራሻዋን ፈልጎ እንደሚነግራት አስጠንቅቋታል አሌክሳንድራ እንደዚያ ያለውን ዜና ከሌላ ሰው አንደበት ከምትሰማው ይልቅ እናቴ ከምትላትና ከምትወዳት ማርጋሬት መስማቷ እንደሚሻል ግልፅ ነው ቡና ቀርቦላቸው እስኪጠጡም ሁለቱም ዝም ተባብለው ነበረ አሌክሳንድራ እዷን በጠረጴዛው ላይ አሻግራ የእናቷን እጅ ጭምቅ አድርጋ ያዘችና አልነግርሽም አልሺኝ አይደል እማዬ። አስኪ ጥቂት ለማስታወስ ሞክሪሦ ጥያቄው ለአሌክሳንድራ ከባድ ነበረ አንደ እውነተኛ አባቷ የምትቆጥረው ኮምት ደርዐርን ነው ዓይኖቿን ጨፍና ለብዙ ጊዜ ስታስብ ቆየች በመጨረሻም ላይ ዓይኖቿን ከፍታ አናቷን በመገረም እያየች አሁን አስታወስኩ ግን እኮ አሁን አንቺ ባትነግሪኝ አንዳችም ነገር ትዝ አይለኝም ነበረ አባቴ ነው የምለው ኮምት ደቦርን ብቻ ነው አለቻት አሌክሳንድራ እንደተናገረችው ሁሉ አንድም ጊዜ ሌላ አባት አለኝ ብሳ ስታወራ ተሰምቶ አይታወቅም በህፃንነቷ የተፈፀመው ሁሉ ከአእምሮዋ ተፍቋል ማርጋሬት ራሷን ዘንበል ቀና አደረገችና ዋኮምት ዷደዷቦርን የጉዲፈቻ ልጅ ነበርሽ ከርሱ በፊት ሌላ ባል ነበረች አለቻት አሌከላንድራ አሁንም ሌላ ትዝታ ተቀስቀለባትና ፈገግ እንደ ማለት አለች የኮምት ዴቦርን የጉዲፈቻ ልጅ የሆነችበት ዕለት ታወሳት ከአንድ ጠበቃ ጋር ወደ ፍርድ ቤት እንደ ሄዱ በዚያም አንዳንድ ሥነ ሥርዓቶች መፈፀማቸው በምሽቱ ላይ በታሳቁ የማከሲም ሆቴል ለብዙ እንግዶች ግብዣ እንደተደረገ ለብሳው የነበረው ከወተት የነጣ ቀሚስ በተለይም የእናቷ ደስታ ተራ በተራ በዓይነ ህሊናዋ ታያት ብርቅርቅታ ማን አኮ የጉዲፈቻ ልጅ ነኝ የሚል ጥርጣሬ አንዴም ተሰምቶኝ አያውቅም ነበራ አለችና ሌላ ሐሳብ በአአምሮዋ ውስጥ ብልጭ ብሎ ወዲያውኑ ዕፍረት ስለተሰማት ነገሩ ሁሉ እንዲህ መሆኑን ባውቅ ኖሮ ሄነሪን ክማግባቴ በፊት ልነግረው በተገባ ነበረ። ስትል ማርጋሬትን ጠየቀቻት አዎን ነበረች አለቻት ማርጋሬት በተለይ ስለ እናቷ ወርቃማ ፀጉር ማንሳቷ ማርጋሬትን አስደነቃትፎ የአሌክሳንድራም ፀጉር ያው ወርቃማ ነው የዘር ነገር ሆኖ የአሌክሳንድራ ትንጂ ልጅ አክሊል ባለ ወርቃማ ፀጉር ናት ማርጋሬት አክሴልን ባየቻት ቁጥር የምታስታውሳት የዱሮዋን ህፃኗን አሌክሳንድራን ነበረ ማን አባቴ ለምንድነው ሕይወቱን ያጠፋው። እስከአሁን አልደረሱበትም በማፈላለግ ላሳይ መሆናቸውን ግን አውቃለሁ አንቺን እንዳገኘሽ የተቀሩትን ያገኛቸዋል የሚል ግምት ነው ያለኝ ብርቅርቅታ አሌክሳንድራ አሁንም ወደ መስኮቱ ዞራ ዓይኖቿን አበቦቹ ላይ ለክታ በሐሳብ ተመሰጠች የለማችው ታሪክ ለጆሮ የሚከብድ ነበረ በአንድ ቀን ውስጥ ለዚያውም ከምሳ በኋላ ባሉት ለዓታት ብቻ የአሌክ ሳንድራ የቤተሰብ ታሪኳ ተቀይሯል ባለ ሁለት እህቶች ለመሆን በቅታለች ፈረንሳዊና ባለወርቃማ ፀጉር የነበረች እናት እንደነበረቻትም አስታውሳለች ሚስቱን ገድሎ የራሱንም ሕይወት ያጠፋው አባቷ ትዝ ይላታል ከእንድም ሁለት የጉዲፈቻ አባቶች እንደነበሯት ዛሬ ተነግሯታል ዕድሜዋን ሙሉ እናቴ ናት የምትላትን ማርጋሬት ወላጅ እናቷ አለመሆኗን አውቃ ለች ይህን ሁሉ ታሪክ ሰምቶ በአንድ ጊዜ ማጣጣሙ ከበዳትና ወይን ጠጅ ብታስመጪልኝ እማማ። አለቻት ለምን ሲያነጋግረኝ ፈለገ ብህይወት ስለመኖርሽ እርግጠኛ ለመሆን ሲል ይሆናል እንደዚያስ ከሆነ እደውልለታለሁ ብላ ቁራሟን ወረቀት ከቦርሳዋ ውስጥ ከተተችና ለዓቷን ተመለከተች ድንጋጤ ተሰማት አስራ አንድ ሰዓት አልፎ ነበረ ቶሎ ወደ ባሏና ልጆቿ መመለስ ነበረባት ከአናቷ ጋር ምሳ ለመብላት ፄነሪ የፈቀደላት ሁለት ሰዓት ብቻ ነው በጣም እንደሚቆጣት ታውቀዋለች ብርቅርቅታ ማርጋሬት ከምድር ቤቱ በር ድረስ ሸኘቻት ልትለያትም ስትል ከደረቷ እቅፍ አድርጋት እንደገና አለቀሰች እማዬ በጣም እንደምወድሽ ታውቂያለሽ እባክሽን አታልቅሺኑ አለቻት አሌክሳንድራ እሺ አላለቅስም ግን እንደ ድሮው የእኔዋ ትንጂ አሌክሳንድራ ዛሬም ትወጂኛለሽ ይበልጥ እማዬ። በእግዚአብሔር ስም እምልልሻሰሁኑ አለችና ተራዋን እናቷን አቅፍ እድርጋ ጉንጮቿን ሳመቻት በእነኛ የለዓት በኋላ ለሰዓታት አሌክሳንድራ ደስታና ሐዘን ተፈራር ቀውባታል ሰእናቷና ለአባቷ እልቅሳላቸዋለች ሂሊን ሂላሪን አስታውሳበታለች ከስሯ የማትሰያት እንደ እናት የምትንለፈሰፍላት ሂላሪ ገላዋን አጥባ ፀጉሯን ታበጥርላት የነበረችው ሂላሪ ታየቻት አክሲ ምን ጊዜም እንደምወድሽ አትርሺ የሚሉት የእህቷ የመለናበቻ ቃላት ታውሏት የአሌክሳንድራ እንባ ዣረር ብሎ ወረደ ሐሳቧም ከሂላሪ ስሟን ወደ ረሳችው አራስ እህቷ እንደገናም ተመልሶ ወደ ሂሳሪ ከዚያም ወደ ትንጂ እህቷ እንደተመላለስ በሹፌር የሚነዳው ሊትሮይን መኪናዋ ከቤቷ ደረሰ ብርቅርቅታ ምፅራፍ አስራ ዘጠኝ አሌክሳንድራ አቤቷ ከገባች በኋለ እንኳን መልኳ አንደተሰዋወጠ ነበረ ማርጋሬት የነገረቻትን ሁሱ ማስታወሱ በጣም ነው የከበዳት የምትንቀሳቀስውም በሕልም ዓሰም ውስጥ መሰላት ከብዙ ዓመታት በፊት ታውቃት የነበረችው ባለወርቃማ ፀጉር ሴት ሂሊ ትላት የነበረችው ልጅ አሁን ስሟን ብትዘነጋውም አልጋ ላይ አስተኝታ እየኮረኮረች ታስቃት የነበረችው ትንሽ ልጆ እንደ ብርቅርቅታ በዓይኖቿ ላይ ብልጭ ድርግም እያሉባት ነበረ ትክሻዎቿ ከባድ ሸክም እንደተሸከመ ስሰው ጐብጠው ወደ መኝታ ክፍሏ የሚወስደውን ደረጃ በመውጣት ላይ እንዳለች ሰምን ዘገየሽ። አንቺ ገንዘብ ጠቀስ በሆኑ ጉዳዮች ልዩ ችሉታ ያሰሽ አይደለሽም» አላት ፄነሪ ወደ ግብዣው ቦታ በመጓዝ ላይ እንዳሱ ብርቅርቅታ ወና አሌክሳንደራ ወዲያው አልመለስችለትም ፈዝዛም በመስታወት ውስጥ ውጪ ውጪውን ቃይ ነበረ ቆይታም ችሎታ ባይኖረኝም አናቴ ችግሯን ልታዋየኝ ፈለገች ሳይታወቀንም ለዓቱ አለፈ አለት በሰጠችው መልስ ስላልረካ ሄነሪ ወደ ጐን አየት አደረጋትና እንደዚያም ቢሆን እኔን ብታነጋግረኝ ፀተሻላት ነበረ ቢያንስ ቢያንስ ካንቺ በተሻለ ሁኔታ ልረዳት እንደምችል ታኩቃለች አላት አንዲያውም ምን ልናገር ሲል ከአፉ ወጥቶ ካልሆነ በስቀቀር ማርጋሬትን አንደማይወዳት ስለምታውቅ ክርሱ አርዳታ የምትጠይቅ ሴት ሆና አይደለም እንደዚያ ማለቱ ቫቴለስ ሆቴል ደርለው ሄነሪ እጂን ይዞ ይጠባበቋቸው ወደነበሩት አንግዶች ጠረጴዛ ሲወስዳት አሁንም አሌክሳንድራ ፍዝዝ እንዳለች ነበረች የዚያን ትልቅ ሆቴል አዳራሽ የሞሉት የፓሪስ ታላላቅ ሰዎች ናቸው ወንዶቹ ሁሉም ጥቁር ሱፍ ለብሰው ከረባት አስረዋል አብረዋቸውም የነበሩት ቆነጃጅት በልዩ ልዩ ጌጣ ጌጦች ተወብዋል ሄነሪ ሰዛሬ አራት ግብዣ የጠራቸው ሰዎችም የመንግስት መስሪያ ቤት ባለስልጣኖች ነበሩ በፖለቲካው ዓለም ለመሳተፍ ላለው ዕቅድ የአነሂህ ሰዎች እርዳታ አንደሚያስፈልገው ግልፅ ነበረ ውይይታቸው ቁም ነገር አዘል ቢሆንም አሌክሳንድራ ግን በመንፈስ ከነርሱ ጋር አልነበረችም ያሳለፈችውን ታሪክ በሐሳቧ ትዳስስና መጨረሻ ላይ ያቺ ከመንገድ ዳር ተንበርክካ ታለቅስ የነበረችው ባለጥቁር ፀጉር ልጅ ትታያታለችሂሲ ሂሊ አክሲ ምንጊዜም አንደምወድሽ እንድታውቂ በዚያን ምሽት አሌክሳንድራ ከአስር ጊዜ በላይ በዓይኖቿ ግጥም የሚለውን እንባዋን ታግላ ውጣዋለች ሰዎቹም የሚናገሩትን አንዱንም አልሰማችም ለሚያቀርቡሳት ጥያቄ እንኳን በትክክል ሰመመሰስ ባለመቻሏ የባሏ አንጀት አርሮ ነበረ አንድም ምሽት እንደዚያ ምሽት ሰልችቷትና ረዝሞባት አያውቅም የራት ግብዣው አልቆ ወደ ቤት በመመለስ ላይ እንዳሉ ሄነሪ መኪናቸውን የሚነዳው ሹፌር እንደሚለማ ቢያውቀውም በዛሬው ሁኔታሽ አፍሬብሻለሁ በጣም ነው ያዘንኩብሹ አላት በምሬት ይቅርታ አድርግልኝ ሄነሪ ዛሬ አአምሮዬ ልከ አይደለም ሐሳቤን ማሰባሰብ ተቸግሬ ነበረ አኔ አለችና ዝም አለች የሚታለባት የነገው ውሎዋ ነገር ነበረ በብሪስተል ሆቴል የሚገኘው ጆን ቻፕማን ብርቅርቅታ ። ሲል እንደ አዲስ ነገር ጠየቃት አሌክሳንድራ ራሷን በትዝብት አወዛወዘችና ውጪ ውጪውን ስታይ ቆይታ በመጨረሻም ላይ ዞር ብላ አናቴ ጋር ነው ስል አንድ ጊዜ ነግሬፃለሁ አለችው ሌላስ ሰው አልነበረም ሲል ጠየቃት ፄነሪ ሚስቱን ሲጠረጥራት የመጀመሪያው ጊዜ ነው ለዚህም በመብቃቱ አሌክሳንድራ በጣም በማዘኗ ሌላስ ለው የለም። ስልኩን ላነሳችውም የሆቴሉ ኦፕሬተር ጆን ቻፕማን የተባሰውን ሰው እንድታገናኛት ጠይቃ በጉጉት ጠበቀች እራሷንም በምታስተዋውቀበት ወቅት ፍርሃት ገብቷት ነበረ አድራጓቷን በሄነሪ ላይ የከህደት ተግባር እንደፈፀመች አድርጋ ቆጠረችው ምናልባትም በዚያን ጊዜ ምን በማድረግ ላይ እንዳሰች ቢያውቅ ወይንም በትናንትናው ፅለት አናቷ የነገረቻትን ታሪክ ቢረዳ ቀጥታ የፍቺ ጥያቄ እንደሚያቀርብ ተሰማት እናትሽን አነጋግረሻቸው ነበረት ሲል ቻፕማን ረጋ ባለ የደስ ደስ ባለው ድምፅ ጠየቃት አዎን ትናንትና ሁሉንም ነገር ረስቼው ነበረ አለች አሌክሳንድራ በስልኩ ውስጥ በእርግጥም ሌላው ቀርቶ የኮምት ዴቦርን የጉዲፈቻ ልጅ መሆኗን እንኳን ከጊዜ በኋላ ዘንግታው ነበረ ቀስ በቀስ ነው ጐርሐምን ባስ ጥቁር ፀጉሯን ሂሊን ያቺን ሰካራምና ተደባዳቢ የነበረች አክስቷን ለማስታወስ የበቃችው በዚህም ደግሞ ጆን ቻፕማን ሊታዘባት አይገባም ሰላሳ ያህል ዓመታት አልፈው ነበረ ከረጅም ጊዜ በኋላ የረሳሽውን ነገር ማስታወስ ጥሩ እንዳልሆነ ይሰማኛል ግን አደራ ስሰተጣስብኝ ሌላ አማራጭ በማጣቴ ነው ሲል በቅድሚያ በትህትና አነጋገራት ቀጥሎም እና ከተመቸሽ ብንገናኝ በተጨማሪም ወደዚህ እንድመጣ የላከኝ ሰው የሰጠኝ ፋይል አንድታይው እፈልጋለሁ ስለ እህቶችሽም የምትነግሪኝ ተጨማሪ መረጃዎች ሊኖሩ ይችላሉ እንደዚሁም በቅድሚያ ልታውቂያቸው የሚገቡ አንዳንድ ነገሮች አሉ አላት ብጣም ቸሩ። አለችው ቻቸማን ቀጥይ ሲል በራሱ ምልክት አሳያት አባቴ አናቴን ለመግደል የበቃበትን ምክንያት በግልፅ የሚያውቅ ሰው ይኖር ይሆን አለች ትኩር ብላ እያየችው ያለ አይመስለኝም አላት ቻፕማን ራሱን ጭምር በማወዛወዝ ብዚያን ምሽት በመካከላቸው ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደነበረና አባትሽም በጣም ጠጥቶ ስለነበረ ህሊናውን እንደ ሳተና ጨክኖም ሊገድላት እንደበቃ ነው የተወራው የሚገርመው ግን አባትሽ ከመጠን በሳይ ያፈቅራት እንደነበረ ሚስተር ፓተርሰን አጫውቶኛል ምናልባትም ከቅናት የተነሳ ሊሆን ይችላል እንደዚያ ያደረገው አሌክሳንድራ ራሷን ዘንበል አድርጋ ለጥቂት ጊዜ ስታስብ ቆየች ካፈቀራት በቀላሉ ሊቀናባት ይችላል እርሷስ አታፈቅረውም ነበር ማለት ነው። ወልዳ ቢሆን ኖሮ የሄነሪን ክብርና ማዕረግ ወራሽ የሚሆነው ወንድ ልጅ አያቱ ኮምት ዴቦርን ሳይሆን አሜሪካዊ ተዋናይ ነበር ማለት ነው ሄነሪ ደግሞ ለእንደዚያ ዓይነቱ ልጅ አንድም ነገር በውርስ እንደማይተውስሰት ግልፅ ነበረ ቻፕማን የአሌክሳንድራን ጭንቀት በይበልጥ ተረዳላት ባሏም ቀላል ሰው አለመሆኑን አወቀ ለጊዜው ቢናደድም ውሎ ሲያድር ነገሮችን ማመዛዘኑ አይቀርም ከተጋባችሁ ብዙ ዓመታት ስላለፉም ትዳሩ እንዲፈርስ የሚፈልግ አይመሰለኝም በዚያ ላይ ደግሞ ያፈቅርሻል የሚል ግምት አለች አላት አሌክሳንድራ መልስም ሳትሰጠው መጠነኛ ፈገግታ ብቻ አሳየችው ሄነሪን እርሷ ታፍቅረው አንጂ ስሰርሱ ፍቅር አርግጠኛ ሆና ለመናገር አትችልምአንድን ውድና የተዋበ ሥዕል ተንከባክበው ብርቅርቅታ እንደሚይዙት ዓይነት ነበረ ፄነሪ ለርሷ ያለው አመሰለካክት ያ ሥዕል ደግሞ ወጡ ሥራ ሳይሆን የተጭበረበረ መሆኑ ሲደረስበት የተራክሰ ይሆናል በመሆኑም ፄነሪም የአሌክሳንድራን ወላጆች ምንነት ሲያውቅ ልጆቿን አስቀርቶ ሊያባርራት ይችላል ቻፕማን በበኩሉ ምንም ሳይናገር ለረጅም ጊዜ ዝም ብሎ ሲያያት ቆየ በጣም ነው ያዘነላት ውብና ጨዋ ሴት ወይዘሮ ናት ከአረንዓዴማና ትላልቅ ዓይኖቿም የሚወረወረው ብርሃን የልቧን የዋህነት የሚያንፀባርቅ ነበረ ታዲያ በሰላም ትኖር የነበረችውን ይህችን የመሰለችውን ሴት ትዳር መበጥበጥ ተገቢ ነውን። ስትል ጠየቀችው መደንገጥ አልደነግጥም በዚህ አጋጣሚ ግን አንድ ሳልነግርሽ ላልፈው የማልፈልገው ነገር አሰ በአንድ ሰው ጥፋት የተነሳ ቤተሰባችሁ በመፈራረሱ የተሰማኝ ሐዘን ጥልቅ ነው ከሁሉም ደግሞ በዛሬው ብርቅርቅታ ዕሰት ያስፈ ትዝታ ቀስቅሼ በማስሰቀሴ ከሐዘንም ሐዘን ተስምቶኛል ስላኩኝ ለሰሚሰተር ፓተርሰን ቃል ባልገባላቸው ኖሮም ምናልባት ሐሳቤን ስመቀየር ሳልገደድ አልቀርም ነበረ ሆኖም የጣሱብኝ አደራ ቀላል ባለመሆኑ ከከባድ ሐዘን ላይ ጣልኩሽ ግን አንድ መፅናኛ ያገኘሽ ይመስለሰኛል እንደ ተረዳሁት ከሆነ እህቶችሽን ስማየት ከአሁኑ ጉጉት አድሮብሻል አላት ያለማመንታት አዎን ስትል መልሳለት ላሪ ትዝ ትለኛ ለች በጣምም ትወደኝ እንደነበረ አስታውሳለሁስእኔም ለሚጋንም እንደ እናታችን ነበረች ከእኛ በመለየቷ ምንኛ የመረረ ኑሮ እንዳሳሰፈች ሲታወሰኝ አዝንላታለሁ አሁን ደግሞ በሕይወት ስለ መኖራችን ስትስማ የምትደነግጠው ድንጋጤ ይታየኛል ያው እንቺ የደነገጥሽውን ያህል ብትደነግጥ ነው አይመስለኝም ሂሊ ሲበዛ ሩህሩህ ነበረች አንቺም ርህሩህ ነሽ አሌክሳንድራ ስለዚህ ቅድም አብረን ምሳ እንብላ ስል ያቀረብኩልሽን ጥያቄ ውድቅ አታደርጊብኝም አለና ፈገግ አለ ካያት ደቂቃ ጀምሮ ይበልጥ እየወደዳት ነበረ የሄደው እርግጥ አሌክሳንድራ ቆንጆና ማራኪ ሴት ናት ቻፕማን ግን ይህ ነው ብሎ ለመናገር ይሳነው እንጂ የወደዳት ከዚህ በተለሰየ ምከንያት ነበረ አሌከሳንድራ የምሳውን ግብዣ ከመቀበሏ በፊት አንዳንድ ነገሮችን በአእምሮዋ ማውጣትና ማውረድ ነበረባት ከዚያም ግብዣው የሚያስከትለው ጉዳት እንደማይኖር አመዛዝና ብጣም ደስ ይለኛል ስትል መስስችለት የምትመርጪው ሆቴል ቢኖር። ጠዋት ዓይኔ እንዳያይሽኑ ብሎ በሩን እላይዋ ላይ በኃይል ዘግቶባት ሄደ አሌክሳንድራ ተስፋ በመቁረጥ ስታለቅስ ቆየች በኋላም ላይ ነበረ ወደ ግዞት ስፍራዋ ከመሄዷ በፊት ማድረግ የነበረባት አንድ ነገር ትዝ ያላት ስልኩን አንስታ ወደ ብሪስተል ሆቴል ደወለች ቻፕማንንም እንዳገኘችው የካፕ ፌራትን የስልክ ቁጥሯን ነገረችው ስለ እህቶቿ ሊያነጋግራት ከፈለገ የሚሜቅገኛት በአዲሱ አድራሻዋ ነበረ ብቅርቡ አንደምደውልልሽ ተሸፋ አለች አላት አኔም እንዳንተው እንደምትደውልልኝ ተስፋ አደርጋለሁ አለችው እንደዚህ ብላ በማሰቧ ግን ኃፍረት ተሰምቷት ነበረ ቻፕማን መልክ ቀናና ደግ ሰው ቢሆንም የራሱ የሆነ ሴት የመምረጫ ሚዛን ሊኖረው ይችላል በዚያ ላይ ደግሞ አሌክሳንድራ ባለትዳር ናት አና እንኳንስ ስለአርሱ በልቧ አሰላስላ ገና ለገናም ከአሁኑ በመጠርጠሯ የደረሰባት ውርጂብኝ የታየ ነው ፍንጭ እንዳገኘሁ ወዲያውኑ ነው የማስታውቅሽ በጣም አመሰግናለሁ ሚስተር ቻፕማን መልካም ጉዞ እመኝልፃለሁ እኔም ስለ መልካም ምኞትሽ አመሰግንሻለሁ በጠዋቱ አውሮፕላን ነው የምሄደው ብሎ ተሰናበታት ቻፕማን በዚያኑ ምሽት ወደ ኒውዮርክ ለመብረር አቅዶ ነበረ ግን አውሮፕላኑ ስላመለጠው ሰማደር ተገደደ በተጨማሪው በውቧ በፓሪስ ከተማ ውስጥ እንድ ምሽት ማሳሰፍ የሚጠላ አልነበረም ቻፕማን እስከ እኩለ ሌሊት በሪትዝ ሆቴል ውስጥ አሳለፈ ለእርሱም ቢሆን ቀን ላይ ከአሌክሳንድራ ጋር ምሳ ሲበሉ ያደረጉት ውይይት ልዩ ትዝታ አሳድሮበት ነበረ ሄነሪ በውሳኔው በመፅናቱ ጠዋት ላይ የአሌክሳንድራና የልጆቹ ልብስና ዕቃ በልዩ መኪና ተሳፈረ አርሷም ወደ ሲትሮይኑ መኪናዋ በመግባት ላይ እንዳለች ሄነሪ አስቆማትና አንድ የመጨረሻ ማስጠንቀ ቂያ ልስጥሽ እፈልጋለሁ ወደ ካፕ ፌራት ቪላ አንድ ወንድ ቢገባ ወዮልሽ። ገባኝ ግን በስንት ሰዓት የሚጨርሉ ይመስልሻል አስራ ሁለት ሰዓት ላይ የሚሄዱበት ቀጠሮ ስላላቸው ከዚያ በፊት ይጨርሳሉ ብዬ ነው የምገምተው አመሰግናሰሁ አለና ቻፕማን ስልኩን ዘግቶ ወደ ሂላሪ ቢሮ ለመውጣት ወደ ሲፍቱ ሄደ ከዚያም ከእንግዶች ማረፊያ ክፍል ፈንጠር ብሉ ተቀመጠና መፅሔት ማገላበጥ ጀመረ ሂላሪ ከቢሮዋ የወጣችው ልክ አስራ አንድ ለዓት ተኩል ነበረ ቻፕማንም ማንም ሳይነግረው አውቋታል ከጥቁሩ ፀጉሯ በስተቀር በአረንጓዴ ዓይኖቿ በተቀረው መልክና ቁመናዋ ሌላዋ አሌክሳንድራ ነበረች ልዩ ፀሐፊዋም በአክብሮት በመጥራት ስትለናበታት ሰምቷል ሂላሪ ራሷን ጎንበስ በማድረግ አፀፋውን መልሳላት ግራና ቀኝ ሳታይ ወጣች ቻፕማንም ያን ጊዜ ከኋላ ኋላ ተከተላት አርሷ ከገባችበት ሊፍት አጠገብ ካለው ሌላ ሊፍት ውስጥ ገባ ከህንፃው ወጥታ በሹፌር ወደሚነዳው መኪናዋ ስትሄድ እርሱም ወደ መኪናው ሄደ የተጀመረውም ክትትሉ ቀጠለ ከመሐል ከተማ ደርሳ ከመኪና ስትወርድ እርሱም ወረደ ክትትሉም ከመኪና ወደ እግር ተሸጋገረ ከአንድ ሱቅ ውስጥ ገብታ ያኔውኑ በመውጣቷ ከበራፉ ቆሞ ከነበረው ቻፕማን ጋር ለጥቂት ሲጋጩ ነበረ በአረንጓዴ ዓይኖቿ እንደ መገላመጥ ብላ አየችው ትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖቿ ነፍስን ሰርስረው የሚገቡ ነበሩ ለቻፕማንም ግልፅ መልፅክት አስተላለፉለት ማንም አንዲቀርባት የምትፈልግ ሴት አልነበ ረችም ሁሰት ረጃጅም ህንፃዎች አልፋ ከአንድ ቡና ቤት ውስጥ ገባች ቻፕማንም ተክትሏት ገባ የሂላሪ ቀጠሮ ከአንዲት ወጣት ሴት ጋር ነበረ ሂላሪን ብድግ ብላ ከተቀበለቻት በኋላ ሁለቱም ተቀምጠው መነጋገር ጀመሩ ስለምን አንደሚያወሩ ለቻፕማን ባይሰማውም ወጣቷ ሴት ከሂላሪ ብርቅርቅታ የምትጠይቀው እርዳታ እ ና ያስታውቃል በመሐሉም ቷ ታለቅስ እንደ ነበረች ቻፕማን ታል ህፃዓን ልጅ ዳግመኛ እንዳያጠፋ ጣትን በመወዝወዝ እንደሚያስጠነቅቁት ሁሉ ሂላሪም ለሴትዮዋ ተመሳሳይ ምልክት አሳይታት አንድ ነገር ተናገረች በዚያን ጊዜም ሴትየዋ ከመቀመ ጫዋ ተነስታ ያሰ ይሱኝታ የሂላሪን አጅ እያገላበጠች ሳመችው ቻፕማን የራሱን ግምት ወለደ ሴትዮዋ በጥፋት ከሥራ ተባራ አሁን ግን ይቅርታ የተደረገላት መሆን አለባት አለ በሆዱ ሂላሪ ከቡና ቤት ውስጥ ስትወጣ አንደ በፊቱ ኮስተርተር ብላ አልነበረም ደግነት ስለ ስራችም ሊሆን ይችላል ፊቷ ላይ ፈገግታ ይታይባት ነበረ ወደ መኪናዋ ስትፄድ ቻፕማንም ወደ መኪናው ሄደ በሰባ ሁለተኛው አውራ ጎዳና አጠገብ ካለ አንድ መኖሪያ ቤት ፊት ለፊት ሂላሪ ወረደች በራፉንም ከፍታ ገባች ቤቱ ከቡናማ ድንጋይ የታነፀና ለዓይንም ማራኪ ሲሆን ከሌሎች ፈንጠር ብሉ የተሰራ ነበረ የብቸኝነት ኑሮ መምረጧም አንድ ምልክት ነበረ በጣም አዘነላት የልጅነት ዘመኗ ታሪክም ታወሰውና በሆዱ አሰቀሰላት ቆየት ብሎ ደግሞ ራሉን በራሉ አፅናና ማን ያውቃል።