Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምንዕጋኖ ዕታራ ዕድሟ ይህ። መልሴ ዘመኑ ሩቅ በመሆኑ ለጊዜው ጽሑፌ ተሰውራብኝ ነው ። ኢትዮጵያ በሚገኘው በሲዳ ዐለ ስዊድሽ ኢንተርናሽናል ዲቨሎፕሜንት ኦቶሪቲ መስሪያ ቤት ሌሳ ስራ በመፈለግ ለማመልከት ሄድኩኝ ሥፍራውም አዲስ አበባ ማይጨው እደባባይ ነበር ። የመረጥኩትና የተወዳደርኩበት ርዕስ ውድድሩ በእንግሊዘኛ ስለነበር አፈሃ ካሃጀልፐዝሃ ዞፒርዐክፔፎ የሚል ነበር ። ስለዚህም ይህ ችግጅጁ ብሶቷና ሰቆቃዋ ያንገበገበው ሙሉ ዕድሜ ያለው ወጣት ሰው በርቱዕ ሐሳብ ተነሳስቶ በመጠኑም ቢሆን ለራሴ ሳይሆን ለኛ በሚል ፍልስፍናው ያስገኘው ከፍተኛ የሥራ ውጤትና ምሳሌነቱ የሚያኮራ በመሆኑ የርሱን አርአያነት የተከተሉ በርካታ ሰዎች በመገኘታቸው ሀገሪቱ ከወደቀችበት የኢኮኖሚ አዘቅት በጥቂት ዓመታት ውስጥ የተገኘ ውጤት ነው ። ይህን እንዳናብል ታሪክ ምስክር ነው በተደጋጋሚ የሆነ ድርጊት ነው ክፍል ሁለት ኢትዮጵያና ልጆቿ ምዕራፍ አንድ ኢትዮጵያ በጎርፍ ታጠቡ መሬቶቼ ካምላክ ያገኘሁአቸው ቅርሶቼ ባመት ባመቱ የሚታጠበው አፈሬ አንድ መቶ ሚሊዮን ቶን ነው ድምሬ። አንዱ ቤት ሲውል ሌላው ደጅ ማን ያውጅልኝ ያን አዋጅ ለሁሉ የሚበጅ የማያሳይ የሰው እጅ ማድረግ እወዳለሁ መነጽር ባግባብ » እንዳችሰብሩብኝ ያቸን አይነ ርግብ በሰማይ ስትበር ያች አሞራ ያሳዘዝኳትን እደራ ይዛልኝ መጣች ብዙ ኖራ። በቀራንዬ መስቀል ድል የሆነው ሰይጣን ነው ። ካንደበቱ የፈልቃል የማር ነጠብጣብ የቃላቱ ጣዕም ከቶ አይጠገብ ይህንን ተረድቶ ታላቁ መምህር እንደ ሕፃን ሁኑ ብሉ መከራቸው እነሱም ይህ ትዕዛዝ እንደደረሳቸው በሥራ አዋሉት ምንም አልቆጫቸው ይሁዳ ብቻ ነው በዚህ ቅር ያለሁ ትንቢቱ እንደፈፀም የተጻፈ ነው እኛስ ወንድሞቼ የት ነው የጣልነው ስጦታ እኮ ነበር ከላይ ያገኘነው ጥለነው ከሆነ ማንሳቱ አሁን ነው ። ወቅታዊ አበቦች ባሕሪያቸው ሰውን የሚማርክ ነው መዓዛቸው ባካባቢ ያሉ ሁሉ ሰዎች ይማርካሉ ተመልካቾች ልብሳቸው ነጫጭ ነው እንደ ወተት አረፋ ነው አቤት ማማሩ መድመቁ ያንፀባቃል በሩቁ ክት የነበረው የባህል ልብሳችን ደምቆ እንደ ፀሐየ ለብሰነው ሲያምርብን እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረዎ ባዲሱ ዘመን በጣመ ደስ ይበልዎ ልጅና ጤና ይስጥዎ አምላክ ከሰማይ ይባርክዎ ይባባሉ ነበር የጥንት ጎረቤቶች አሁንም ይኖራል በባህል ወዳዶች በወርቅና በብር የማየገኝ ነው ይህ አይነቱ ባህል ያባቶች ቅርስ ነው ። የሚሰብር ነው የመናናቅን ቀንበር አሁንም አለ በባላገር ባህል ነውና የማይቀየር አቤት ሲያምርብን መከባበር መናናቅማ ነውር ነው ። ጋሸ መኮንን የማውቀው በጣም ለረጂም ጊዚ ነው በጋሽ መኮንን ህይወት በዘመናት ሁሉ ያልተለወጡ ሶስት ባህሪያት አይበታለሁ የመጀመሪያው ባህሪው ጋሽ መኮንን እግዚአብሔርን በጣም የሚወድ ለእግዚአብሔርም ህዝብ ልዩ የሆነ የማይለወጥ ፍቅር ያለው ሰው ነው ሁለተኛው ባህሪው አገሩን ኢትዮጵያን በጣም ይወዳል ሶስተኛው ባህሪው የቋንቋና የስነጽሁፍ ነገር ለልቡ በጣም ቅርብ ነው ።
ስለዚህም ይህ ችግጅጁ ብሶቷና ሰቆቃዋ ያንገበገበው ሙሉ ዕድሜ ያለው ወጣት ሰው በርቱዕ ሐሳብ ተነሳስቶ በመጠኑም ቢሆን ለራሴ ሳይሆን ለኛ በሚል ፍልስፍናው ያስገኘው ከፍተኛ የሥራ ውጤትና ምሳሌነቱ የሚያኮራ በመሆኑ የርሱን አርአያነት የተከተሉ በርካታ ሰዎች በመገኘታቸው ሀገሪቱ ከወደቀችበት የኢኮኖሚ አዘቅት በጥቂት ዓመታት ውስጥ እንድትወጣና እነድትለማ እንድትበለጽግም ማድረጋቸውን የመትገልፅ የግጥም መጽሐፍ ናት አቀራረቧ አምስት ክፍሎች አሉት የመጀመሪያው ክፍል በመቅድሙ እንደተገለጸው ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዘኛ ቋንቋ በስድንባብ በጽሁፍ መልክ የቀረበችበት ልብ ወለድ ሐሳብ ነው ። ሽቶውም በብዛት እየተመረተ በያይነቱ ሣጥን እየተከተተ በውጭ ሀገር ሰዎች በየዐለማቱ እያደገ ሄደ ተፈላጊነቱ ብዙ ጥቅም አስገኘ የውጭ ምንዛሪ ኢትዮጵያም ከበረች ይመስገን ፈጣሪ የኛም ፍልስፍና ለኔ ለኔ ሳይሆን ለውድ ሀገራችን በረከት እንድንሆን ነበር ምኞታችን ጥንትም ሆነ ዛሬ ተሳክቶ አገኘነው የስራችን ፍሬ ይህ ከዚህ በላይ የተቋቋመው የጥርኝ እርባታ ኢንዱስትሪና የሽቶ ፋብሪካ ከፍተኛ ውጤት ሰላስገኘ የተለያዩ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የልማት ኢንዱስርትሪዎች ሆስፒታሎችና መንገዶች በመስራታቸው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ዕድገት ለማፋጠንና ለማሳደግ ተችሏል ይህም ቀደም ብሎ በተጠቀሱት ሃያ ዓመታት ውስጥ የተገኘ ውጤት ነው ። ይህን የማያውቁ ጥቂቶች ቢኖሩ ሂደው ከታሪክ ቅርስ ከአበው ይማሩ ያባቶች ቅርስ ነው ከጥንት እስከ ዛሬ ተተኪውም ትውልድ ይዘምር ዝማሬ የሁላችን ጥረት ያስገኝላት ፍሬ ምዕራፍ ሰባት ልጆቿ ሐመሙ ችሣግሩ ስቃይ ጌትነትሽ የሚያስተባብረን ይህ ብቻ ይሆናል እኛ ልጆ ችሽ በግል በተናጠል ወይንም በጋራ ኢትዮጵያ ትበልጽግ ትድመቅ እንደጮራ መተዳደሪያው ደንብ ሁሉንም የሚያቅፍ መሠረቱ ፍትሕ ጉቦን የሚነቅፍ ዲሞክራሲያችነ በደንብ ተጣርቶ አሠሩን ገሰሱን አተላውን ደፍቶ ይዋል በሥራ ላይ በሕዝብ ተመርቶ ለትውልድ የሚሆን ባሀል እንዲቀር እንዳውድማ እህል ዲሞክራሲያችን በመንሽ ይበጠር ምዕራፍ ስምንት ኢትዮጵያ ነፃነት ነፃነት ነፃነት ኩራቴ ከጥንት እስከ ዛሬ ርስትና ጉልቴ ካምላክ የታደልኩት እሱ ነው ንብረቴ ክብሩ ላምላክ ይሁን ቅኔ እቀኛለሁ በዘዓለም ፍቅሩ እገዛለታለሁ ነፃነት በስራ ተተርጉሞ አይቼ በወለድኳቸው ልጆቼ ከእንግዲህ ወዲህ ሆዴ አየባባ የሁኑልኝ ያይኔ አበባ በፍቅር ገመድ ሳብኪችሁ አንድ ሳደርጋችሁ በሩቅ አገር ያላችሁ እቅድ አቅዱ የልማ በትጋት ሥሩ ቀን ሌሊት በሙያችሁና በየችሎታችሁ ቡድን በማበጀት ለሀገር ለወገን የሚሆን ኩራት ጥበብና ዕውቀት ትምህርታችሁን በማቀናጀት አሳድጉኝ ይብቃኝ አውጡን ከአዘቅት እኔም እናታችሁ ቃል ኪዳን ገብቼ ያለኝን በመስጠት እጆቼን ዘርግቼ ለቁሳቁስ መግዣ ለየሙያችሁ እንካችሁ ግዙበት ደስ ይበላችሁ ምዕራፍ ዘጠኝ ልጆቿ በመታመንና በመተባበር ድር ቢያብር ባንድነት አንበሳ ያስር ረሀብ ድህነት እንዲመነጠር ታጥቀን ተነስተናል ያለ ጥርጥር እርዛት በሽታ እንዲመነገል መፍትሔው ተገኘ እሰየው እልል ምዕራፍ ኣሥር ኢትዮጵያ ና ሰዓትን እንዳትቀልዱበት ወቅትና ዓመታችን ተግታችሁ ሥሩበት ይህ ምክሬ ነው ለእናንተ ለውድ ልጆቼ ተበትነው ቀሩ የጥንት ቅርዕ ይተኩ በፍጥነት ምድሬ ትለምልም ያለረፍት በመሥራት ኢትዮጵያ ትሁን ላም ብላችሁ ተነሱ በእምነት ለመሥራት የእድገት መዋቅር ዘርጉ በፍጥነት በተግባር ይተርጎም ያስገኝ ስልተ ምርት ምዕራፍ አሥራ አንድ ልጆቿ እናት ኢትዮጵያ የማይልሽ ማነው ያንቺ እንዲህ መሆን ያላንገበገበው ሲደክምሽም ደክሞት ሲያምሽ ያልታመመ ከቶ የት ይገኛል ላንቺ ያልቆዘመ መፍትሔው መቼ ነው እያልን ልጆችሽ ብዙ ዘመን ቆየን ምንም ሳንረዳሽ አሁን ግን ወቅቱ ነው አምላክ የወሰነው ዕድሜ ሰጥቶን ጌታ እነሆ አየነው ካንች በተወለዱ ከማህፀንሽ ዓለም ተደነቀ በዚህ እድገትሽ በጣም ደስ ይበልሽ አሁን ተብነሽነሺ ፍሬ አፍርተሻል በአንጋፋነትሽ መናቅ መነቀፍሽ ካንቺ ራቁልሸ ጠላት የነበሩት ወዳጆች ሆኑሽ እያሉ ዘመሩ መላ ልጆችሽ እኛን ልጆቹ አድርጎ ሰለፈጸመልን እንግዲህ ኢትዮጵያ ምስጋና ትሰዋ ራስ ትሁንልን አንቺ ስተቆዝሚ ስትማቅቂ አይቶ የሚያልፍሽ ማን ይሆን ከአንግዲህ ከቶ ምዕራፍ አሥራ ሁለት አስተያየት በቀንድ ከብትና በእንስሳት ብዛት አንደኛ የነበርሽ ካመታት በፊት በአፍሪካ አህጉር በነበረሽ ሀብት ከቀድሞ ከቀኃሥ ዩኒቨርስቲ የገነኘ ማሰረጃ አሁን ግን አላውቅም የት እንደ ደረሰ የተሻለ ይሁን ወይንም ያነስ ዘመናዊ እርባታ ቢደረግላቸው እነዚህ እንስሳትባይነት ባይነታቸው ላገር የገቢ ምንጭ የሚያስገኙ ናቸው የእንስሳቱ ማለቅ መች ብቻ በሽታ ድርቁም ተጨማሪ ሁሉን የሚመታ ብሎ አለማሰቡ እረ እስከ መቼ ነው መፍትሔ እንሻ የምንል መቼ ነው መልሱ ሩቅ አይደለም ከዚያው ከደጃቸው ጉድጓድ ተቆፍሮ ውሀ ይውጣላቸው ለስውም ለእንስሳት መፍትሔ ይሁናቸው ብሎ ማቀድና ትልም መተለም የመንግስት ሥራ ነው በየትም ዓለም ቀዩ አፈር ገንቦሬው እንዲሁም ዋልካው ጥቁሩ አፈርና ለሙ መረሬው ለእፅዋት አዝርዕት እንዲሁም ለእንስሳ የተመቸ ነው ለእድገት ለርባታቸው ወደር የሌለው ከቀዩ እንቁ ይልቅ የሚመረጥ ነው በዛፍ ተከላና ወንዙን በመክተር ታጥቆ በመነሣት እንደ ወታደር በመስኖ እርሻዎች አገሯ ትዳበር ዛፉ ለማገዶ ከቶ እንዳይባክን መሬት ተቆፍሮ ነዳጅ ይውጣልን ብሎ ያላሰብ ከቶ ማን ይሆን በሕዝብ ወዳድና በባለሙያዎች ሀገር ትሰልጥን። ሆነው ኖረዋል ላመታት እንክብካቤ በማጣት ብሎ አስተውሎ ያ መሪ ላሳድጋቸው አገር አኩሪ ገብተው በመሥራት በኢንዱስትሪ ብዙ ያስገኛሉ የውጭ ምንዛሪ የባህል ዕቃችን ዓይነቱ ጥራቱ ይህ ነው አይባልም ተፈሳጊነቱ ተቆጥሮ አያልቅም እንዲሁም ብዛቱ የሀገር ፋንታ ነው ይህን ማስፋፋቱ ስንት ባለሙያዎች ስንት ዕውቀት ያላቸው ላገር የሚተርፉ ተነቀው ኖረዋል ብዙ እየተገፉ የኹ ይሁን ጊዜው ባገር ይታቀፉ ምዕራፍ ሁለት ሸማኔ ልብስ ሠሪ ጥበብ ኩታ ጃኖው ጋቢ ቡልኮው ባናው ሲለብሱት የሚያምር እናባወራው በድንቁ ሸማኔ የተሠራ ነው ታላቅ ስጦታ ነው ካምላክ የታደልከው ሀገርን በማልበስ ዘመናት የኖርከው ሥጋጃና ጥልፉ የአበባው ምንጣፍ የሙያህ ውጤ ነው ለትውልድ የሚያልፍ ስራህ የጀመረው ከቅድመ ታሪክ በመጽሐፍ ይፃፍ በፍም ይተረክ በብዛት ቢስፋፋ የስራሀ ውጤት እጅግ ጠቃሚ ነው ለሀገር እድገት ባለውለታ ነህ ለናት ኢትዮጵያ ታሪክ ይመዝግበው ይህን ያንተን ሙያ ጥንትምሆነ አሁን ደግሞም ወደፊት ሙያ መሳሪያ ነው ለሀገር ልማት ውለታህ ብዙ ነው ተቆጥሮ አያልቅ አንተ ግን ኖረሃል ብዙ ስትማቅቅ ለደዌህ ሕክምና ለልጆችሀ ትምህርት ለሙያህ መሻሻል ለኑሮህ እድገት ማን ከቶ አሰበልህ ለብዙ ዓመታት ባይኔ አይቻለሁ በረሀብ ስትሞት ለዚህ ለችግሬ መፍትሔ ማን ይሆን ከሀገሬ ሌላ ማን ይረዳኝ ይሆን እያልክ ስታሰማ ሰቆቃና ሮሮ የተባረከ ነው የሚሰማኝ ጆሮ ሆስፒታልን ከፍቶ የሚያስታምመኝ መንገድ አሠርቶ የሚያገናኘኝ እረ ከየት ይምጣ ማን ይላክልኝ ችግሬ አክትሞ እፎየው ባልኩኝ ምዕራፍ ሦስት አስተማሪ የማስተማር ሥራ እጅግ የሚያኮራ ድንቁርናን ሸሮ ዕውቀት የሚዘራ ብዙ አዋቂዎችን ላገር የሚያፈራ ይኹ ነው መምሀሩ ያገር ባላደራ ሊኮራ ይገባዋል በሚሠራው ሥራ በቆላ በደጋው በወይና ደጋው ዱሩና ገደሉ እንዲሁም ጫካው ተልኮህም ግቡን ሊመታ የቻለው በቆራጥነትህ መስዋዕት ከፍለህ ነው እኔ አስታውሳለሁ መምህር ጓደኛዬ ኢሉባቡር የሚወዳት ልጁ ታማበት ነበር ሕክምና በመሻት በእቅፉ ይዚት ብዙ መንገድ ሔደ በመኪና አይደለም ወይም በጋማ ከብት እንደተለመደ ሐኪም ቤትም ደርሶ ድና እንዳይደሰት በእቅፉ እንዳለች የሚወዳት ለጁ ድንገት ሞተችበት ሬሳዋን ታቅፎ ቤቱ ተመለሰ እንባውም በፊቱ እንደ ውሃ ፈሰሰ በያካባቢያቸው ሆስፒታል ቢኖር ይህች ታዳጊ ሕፃን አትሞትም ነበር ይህን ዓይነት መስዋዕት መምህራን ከፍለዋል ከቶ ይህን አበሳ ማን ያስተውለዋል ለማንስ ተነግሮ መፍትሔ ይገኛል ምዕራፍ አራት ወፍጮ ጠራቢ ዘመናት አልፈዋል ድንጋይ በመስበር የወፍጮንስ ጥቅም ማን ያውቃው ነበር ይህንን አዋቂ ይህን ጥበበኛ ሳንረዳው ቆየን ወይ እኛ ወይ እኛ ልንኮራ ይገባናል አለኝታ ነው ለኛ እርሱ ይህን ሙያ በሥራ ያዋለው ዘመናት አልፈዋል የትዬ ለሌ ነው ይህን ችሎታውን መዝግቦ በማኖር ጽፎ ማስቀመጥ ነው በታሪክ ማህደር ለተተኪው ትውልድ ላዲስ ምርምር ምክንያት ይሆናል ለሀብት መዳበር የጥራጥሬና የእህል መከኪያው በወፍጮ ጠራቢው የተሠራ ነው ቅመማ ቅመሙ ያገር በርበሬው በወፍጮና በመጅ እንዲሁም ባሎሎ የተፈጨ ነው ለዚህ ለውለታው ምን እንክፈለው ደስ ብሎት እንዲኖር ሆኖ ጤና ሰው ጉልበቱ ጠንካራ ብዙ እሚደነቅ ከማዕድናት ሁሉ ከአልማዝ የሚልቅ ቋጥኝና አለቱን የሚሰነጥቅ ጥንትም ሆነ አሁን ደከመኝ ሳያውቅ ብዙ ዘመን ኖረ እንዲህ ሲቅማማ ማክተሚያው መች ይሆን የዚህ መከራው ደስታው ተጠበቆ ጤና የሚያገኘው መንገድ ተሠርቶለት ባይኑ የሚያየው ውለታው ምን ይሆን የዚህ ብርቱ ሰው ምዕራፍ አምስት አንጥረኛና እንጨት ጠራቢ ከሁሉ የማያንስ ነበር ቁንጅናቸው ተጠልተው ኑረዋል በዚህ በሥራቸው ንሥሀ እንግባ እኛ ወንድሞቻቸው ለሥራቸው ዋጋ ድጋፍ እንስጣቸው ከዛሬ ጀምሮ ያክትም መናቃቸው ቀጥቃጭ አንጥረኛ ፉጋ እየተባሉ ተገለው ኖረዋል ከሕብረተሰበ የነሱ ሙያ ግን የሥራቸው ፍሬ ሲያኮራን የኖረ ከጥንት እስከዛሬ ለሴቶች አልቦና የጣት ቀለበት ላንገታቸው ድሪ ሀብሉ በደረት እጅግ የሚያምር ነው በነሙሽሪት ወናፍ አዘጋጅቶ ብረትን ማቅለጥ ከ ዓመተ ዓለም በፊት ለርሻ መሳሪያና ለሰው ጌጣጌጥ ይኹ ሥልጣኔ የዚህ ዓይነት ዕውቀት ከጥንትም ነበረ ከጌታ ወመለድ ከልደት በፊት መቀመጫ ወንበር ገበቴ ዋንጫው ፉጋ የሠራው ነው ያ ባለሙያው ቁጥር የሌላቸው ማንኪያና ጭልፋዎች በርሱ ተየሠሩ በዙ ቁሳቁሶች አገር የሚያኮሩ የባህል ዕቃዎች ደብዛቸው አይጥፉ ይነሠ ያንሠራሩ እኒህ አዋቂዎች በርግጥ ናቸውና የሀገር ተስፋዎች ኢትዮጵያም ትኩራ በዚህ በሙያቸው ከመቼውም ይለቅ ዛሬ ትቀፋቸው ለሀገር ለወገን የሚተርፉ ናቸው መስቀሉና ድሪው ደግሞም ጉትቻው ላውራሪስ ገዳዩ ለጆሮ ሉቲው በርሱ ተሰርተዋል በባለሙያው። አታሳዝንም ወይ የመንቶች እናት ልጂን በመመገብ የጡቷን ወተት ከቶ ሳታገኘው የኑሮን ምቾት ዘመናት ኖረች ባላት ጎጆ ቤት ክሊኒክም ሳይኖር የምትወልድበት በመወለድ ኖራለች በተአምራት የአምላክ ምህረቱ እጅግ በዝቶልናል ብዙዎቻችንም በዚሁ አልፈናል ከብዙዎቹ አንዱ ታሪክ አስታዋሽ ጥሩ ቆዳ አምራች አንጋሬ አለስላሽ ይህ በዚህ እንዳለ የቆዳ ሠሪው ምንም ሳይደነቅ በያካባቢው ሲያገለግል ኖረዋል ምንም ሳይገታው ለሕፃን ላዋቂው እንዲሰጥ ምቾት ቆዳን አለስልሶ እንዲሆን ቁርበት ለዘመናት ኖረዋል ይህን በመሥራት ቀበቶና ጀንዲው እንዲሁም ምራን በርሱ ተሠርተዋል ለብዙ ዘመን ዋጋ ስጡትና የሥራዬን ፍሬ የተሻለ እንድኖር በዝ አገሬ ትምህርት ተሰጥቶኝ በዚሁ በምድሬ የተሻለ እንዳመርት ለኢኮኖሚያችን ኢንዱስትሪ ይከፈት በያካባቢያችን እንዲህ አይነቱ ለውጥ ጊዜ የሚወስድ ነው የሮም ግንባታዋ መቼ ባንድ ቀን ነው ይህን አውቀዋለሁ ጥንትም በተፈጥሮ ባለኝ ችሎታዬ ትምህርት ተደምሮ ኑሮአችን ባልጫጨ ዛሬም ሆነ ድሮ ክፍል አራት ምዕራፍ አንድ የአማርኛ ቅኔ ዳገቱን ስንወጣ ቁልቁለት ስንወርድ እንጨት አንድዶ አመድ ጥሩ እኮ ነበረ ላለመዋደድ ። ብዙ እህል ዘራሁ በማሳዬ በጣሙን ረድቶኝ ካሣዬ ካደገ ወዲያ ባየው በቅሎ ነው የበላው በስፓርት በእግር ኳስ ጨዋታ አቤት ሽልማት ጠዋት ማታ ተማሪ አልኳት እህቴን ኮከብ እንድትሆን ያንገት ድሪና ሀብሉ ለጌጥ ነው የሚውሉ አንጣላ በመስቀሉ እንግዶች መጡ ለድግሥ ምግብ መጠጡ በዳስ ተጋባ አለው ደስ ደስ ሲያድን ውሎ አውራሪስ ቀጭኔ ሆኖ በፈረስ ብቻዬን ሆፔ አገኘኝ እርሱ ብቻ አዳኝ ክፍል አምስት ዕምነትና የተለያዩ አርእስት ምዕራፍ አንድ ፍጥረት ብሎ በማሰብ የፍጥረት አባት ምድርን ፈጠረልን እንድኖርባት ይህ በዚሀ እንዳለ ፍጥረታት በሙሉ ምድር እንድታኔጥ ውበት ይሆናሉ ሥርዓትን ይዘው በዘር በዘራቸው ይኸው ያራባሉ የበላይ አለቃ ሆኖ የተሾመው ሥልጣን በረከትን ካምላኩ ያገኘው ዘፍጥረት ያዳም ልጅ ብቻ ነው እስካሁን ያየነው ወደፊትም ቢሆን ይህ የሚቀጥል ነው ምዕራፍ ሁት ዐ ልደት ከሰማየ ሰሣያት ወርዶ ከድንግል ማረያመ በበረት ተወልዶ አዳነን ስለኛ ማልዶ ዓምላካችን ታላቅ የሰላም አባት ምህረቱን አሳየን በየሱስ ልደት ብርሃኑም ያበራል ዛሬ በጨለማ በጣም ደስ ይበልሽ ቤተልሔም ከተማ ከጥንት ጀምሮ እጅግ የተባረክሽ ጥንታዊት ከተማ ኢየሩሳሌም ነሽ ታላላቅ ነገሥታት ነብያት መሪዎች ሕንቿ ተነሥታዋል ለተተኪው ትውልድ ዕምነት አወርዕየል እረኞች በሜዳ ይፈነድቃሉ ዣላሄ ገናን ለመጫወት ቡድን ያበጃሉ ከዋክብት በሰማይ እየገሰገሱ ላ ሰብአሰገልን ከቦታው ሊያደርሱ ስጦታ ለመስጠት ቤተልሔም ደረሱ ከዚያም ሰገዱለት ዝቅ ብለው በፊቱ ስጦታቸውንም ከግመሎችፊቱ በግርግም ተኝቶ በከብቶች በረት ሕፃኑን አገኙት በታላቅ ባርኮት በጌታ መወለድ እጅግ የተቆጣ በቅንአት መንፈስ ልቡ የተመታ አንድ ንጉሥ ነበር ሔሮድስ የሚሉት ለሰብአ ሰገል ምክር በመስጠት በዚሀ ተመለሱ ጊዜውንም ንገሩኝ እኔም በተራዬ እንድስግድለት ብሎ ነገራቸው በቅንነት ሳይሆን ሆኖ በዕብሪት እነርሱ ግን በዚህ እንዳይመለሱ በሕልም ተነግሯቸው መንገድ በማሳበር ተመልሰው ሄዱ ወወደየስፍራቸው ምዕራፍ ሦስት የአገልጋዮች መልዕክት አባቶቻችንን ይቅር እንበላቸው እናቶቻችንን ይቅር እንበላቸው ወንድሞቻችንን ይቅር እንበላቸው እህቶቻችንን ይቅር እንበላቸው ወገኖቻችንን ይቅር እንበላቸው ጌታ ከአርያም ወርዶ እንዳዳናቸው ይህን የምሥራች እኛ እንንገራቸው ኃይማኖት መልካም ነው ዕውቀትም መልካም ነው የተትረፈረፈ ሕይወት የሚሰጥ ግን እየሱስ ብቻ ነው ነገ የሚመጣውን ከቶ አታውቅምና ጌታን ተቀበለው ንሥሐ ግባና ። ጨረቃና ፀሐይ ድምቀታቸው በሰማይ የቱን ያሀል ንፁህ ናቸው አምላክ ከጥንት ሲፈጥራቸው ያን ያህል አልጠሩም እንዲህ ደምቀው ቢታዩም ስጋማ የለበሰ ሁሉ ሰው እርሱ ነው እጅግ የሚያንሰው ምዕራፍ አሥራ ሦስት የጥንቱ ሥልጣኔአችን በጥቂቱ አክሱም ላሊበላ ጎንደር በጌምድር ጥንታዊት ኢትዮጵያ እጅግ የምታምር ብዙ አስተዋጽኦ ለሰው ምርምር ያክሱም ሀውልትና ጥንትም የፋሲል ግንብ አለ በጎንደር እስቲ ጠለቅ ብለን በጣም እናስበው ይህን ሥልጣኔ እኛ ያገኘነው ዛሬ እኮ አይደለም ከሺ ዓመት በፊት ነው ደሙ ይርቋ ሠታይሥፅ ፇረሪ ሪሁም ዶሂና ተተኪውም ትውልድ ውጤት እንዲያስገኝ በቂውን ትምህርት ከቶ መቼ ያግኝ ዘመናዊ ዕውቀት በሰፊው እግኝቶ የበለጠ ውጤት ሳገሩ አስገኝቶ ሀገሩ አድጋለት እርሱም ይህን አይቶ መኖር ይገባዋል ባገሩ ተስፋፍቶ ። ስለዚህ ይገባል እጅግ መጠንቀቅ የተራበ አውሬ ሰውን የሚነጥቅ አደጋ አድርሶአል ወይ አለማወቅ ባለፈው ሚያዚያ ወር ኢትዮጵያ ሳለሁ በመዘዋወር በሬዲዮ ሰማሁ ብዙ የሚያሳፍር የተራቡ ጅቦች ከጎሬአቸው ወጥተው በእንስሳና በሰው ብዙ አደጋ ጥለው መግታት አልተቻሉም ብዙ የሚያሳዝን ነው ስለዚህ ይገባል ይህንን ማሰቡ ካልተጠነቀቁ ብዙ ነው ሰበቡ የኑሮ ዋስትና የኢኮኖሚ ዕድገት ቅድሚያ የሚሰጠው ለሀገር ልማት ይህማ ካልሆነ ሀገር መች ታድግና በዳዴ መሔድ ነው ደግሞም እንደገና ምዕራፍ አሥራ አምስት የታሪክ ትዝታ አንቺ ኢትዮጵያ የታሪክ ሀብታም ስልጣኔ ከጥንት ካንቺ አልታጣም ጥበብና ዕውቀትሽ ከቶ ቢሰወር ጊዜውን ጠብቆ መውጣቱ አይቀርም ክቡርና ጨዋ ንፁሕ ባህል አለሽ በአፍሪካ አህጉር አንጋፋ የሚያደርግሽ ላለም ምስከር ለአፍሪካ አገሮች የነፃነት ትግል ምሳሌ አድርጎሻል አምላክ እስራኢል ፋሺስት ኢጣልያ በግፍ ብትወርሽ ሙሶሊኒን ልካ ብትደበድብሽ ሥላሴ መጥተዋል አንቺን ሊረዱሽ ምጽ እምነት ዕኑዎች የማይወላውሉ ክርስትናን በእምነት ስለተቀበሉ ጌታ ይረዳናል እንቋቋማቸው ጋሻና ጦር ይዘን ወጊዱ እንበላቸው ብመጡበት መንገድ እንድንመልሳቸው መላዕክት ከጌታ ትዕዛዝ ተሰጣቸው በአምባ ላይ ፈረስ ሆነው በመብረር በግፍ የመጣውን የዱቼን ሠራዊት አሉት ይመንጠር ክብር ለስሙ ይሁን ለሠራዊት ጌታ ኢትዮጵያም ዳነች ጠላት ድል ተመታ ። ታዲያ ይህን ሰላም ይህን ነፃነት መተርጎም ሲገባ በሥራ ሂደት ጉሰቁልና ማየት ካመት ወዳመት ልጆችዋ ሲራቢ ሲጠሙ ማየት የታሪክ አንጋፋ ዕውቀት ሥልጣኔ የተገኘባት መጓዝ ብቻ ሆነ የኋላ ኋሊት መፍትሐው ምን ይሆን ለዚህ መድኃኒት ምዕራፍ አሥራ ስድስት ያባት ምክር ለልጅ ይድረስ ሰላምታዬ ልባዊ የሆነ ጥንትም ሆነ አሁን በእውነቅ ያመነ ፀጋ ምህረትን ካምላኩ ያገኘ ፍትህን የሚወድ እውነቲኛ ሚዛን ከየተ በተገኘ ዲዎጋንን መሆን ከቶ መች ይረዳል ቀን በቀን በመብራት ዕሙን ሰውን ይሻል ዲዎጋን ምን ነካህ ቀትር ሆኖ ሳሊ መብራት ታበራለህ አላፊ አግዳሚውን ታስገርመዋለህ ብለው ሲጠይቁት በመንገድ የሚያልፉ ሰው ባገኝ ብዬ ነው በሰላም በደስታ ተ ችሁ እለፉ ብሎ ይመልሳል የትህትና ክፉ አይመልስም ክፉውን ምንቃል የዚህ ሰው አባባል እውነት አይደለም ወይ ዳዊት ለሰለሞን አልተናዓረም ወይ ወደርሱ አቅርቦ ብሌ እንዲህ መከረው ከዛሬ ጀምሮ መልካም ሰው ሁን አለው ልጄ ሰለሞን ሆይ ውዴ የውዴ ፍሬ ከዛሬ ጀምሮ ላካፍልህ ከምክሬ ዘመንህን ሁሉ ጌታ በሰጠህ መኖር ትችላለህ ፍሬ አፍርተሁህ ሰው ሆነህበመኖር እርሱን አክብረህ ግባና ወደ እልፍኝ ቁጭ በል በአንፃሬ እኔ የምለግስህ ምክር አለኝ ዛሬ ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም ሽ ምክሬ ባንተ ይደር ይብዛ ይለምልም ለነገደ እስራኤል እንዲሆነው ጥቅም ከዚህ ሁሉ ደግሞ ከሁሉ ይበልጥ ቅን ልቡና ይስጥህ አትሁንብኝ ብልጥ ብልህና የዋሀ ደግሞም አስተዋይ መሆንን ያብዛልህ አምላክ ከስማይ ይህምክር በተግባር በሰለሞን ታየ ንዋይ ገንዘብ ሳይል ለጥበብ ፀለየ «ሰዌ ሰለሞን ሆይ ልመናህ ተሰምቶአል ከዛሬ ጀምሮ ጥበብ አግኘተሃል ሕዝቤ እስራኤልን አንተ እንድትመራ ወርቅና ብር ሳትል ወይንም መሳሪያ ይህንን ታላቅ ሕዝብ እኔ እንድመራ አምላኬ ላክልኝ ጥበብን አደራ ብለህ በማለትህ ጥሩ ጠይቀሀል ከዛሬ ጀምሮ ሐብትም አግኝተሀል» ምዕራፍ አሥራ ሰባት የዋህነት ሕፃንነት አዋቂ ነኝ እኔ ሁሉን አውቄአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርሻለሁ ብለን ብንል እንኳ የሚጎለን አለ በጥቂቶቻችን አልታይም ያለ ያም ልጅነታችን ነው ጣፋጩ ሕይወት ደግሞም የዋህነት ብሎም ደግነት የሕፃን ልጅ ቋንቋው በጣም ይጣፍጣል በመኮላተፉ ብዙ ሰው ያስቃል ። ብዙ ዕውቀት ትምሀርት የሚወደድ ነው በእውነት ሰው ሳለ በሕይወት መማር አለበት ስጥረት በየሀገሩ ያላችሁ ዝ መከባበርን ይስጣችሁ ጥሩ ባህል ነው ያላችሁ ምዕራፍ ሃያ አንድ «የጌታ ቃል ኪዳን ለኢትዮጵያ» ሳር ቀጠሉ አፈሩ ደግሞም እፅዋትሽ ደኖች ተራሮችሽ ያሉት ወንዞችሽ አትክልት ሳየቀሩ የእህል ዘሮችሽ አእዋፍ እንስሳት ያሉት ከብቶችሽ በምድርም ከርስ ያሉ ማዕድኖችሽ ሐይቆች በውስጣቸው ያሉት አሦችሽ በረከት ይሁኑ እጀግ ይብዙልሽ ብዬ ምሬሻላሁ ከላይ ከፀባኦት እርግማንሽ ይውደቅ ካንቺ እንክት ይበል በልጄ ሞት ሕይወት መን መረረረሪ እቅድሽ ፕላንሽ ከእንግዲህ ወዲያ ፍሬ አልባ አይሁን የእድገት ብልፅግናሽ የእርምጃሽ መፋጠን እምነትሽ ይሁን እምነት ያለሥራ የሞተ ነውና ጨቃ በተግባር ሲገልፁት ፍሬ አለውና ። ጋሽ መኮንንን እግዚአብሔርን በመውደዱና የእግዚአብሔርን ስራ በማስፋፋቱ ምክንያት ብዙ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው የሁለተኛ ደረጃ መምህር በነበረበት ጊዜ ወጣቶችን ሰብስቦ ወንጌል በመስበክና ወደ ጌታ እየሱስ የድህነት አውቀት በማምጣት ቤቱን የጸሎት ቤት አድርጎት ነበር በዚህ አገልግሎቱ የተለወጡ ዛሬ በሀገሪቱ የታወቁ ታላላቅ መንፈሳዊ መሪዎች ሆነዋል በዚሀ አገልገሎቱ ምክንያት ተሰድቧል ተሰድዋል ከስራ ደረጃውም ዝቅ ተደርጎ ነበር ለእግዚአብሔር ህዝብም ያለው ፍቅር ዘመን የማይለውጠው ሁኔታና አካባቢ የማይበርዘው ሁሌ ትኩስ ሁሌ ከልብ የመነጨ በመሆኑ የዛሬ ሃያ አምስት ወይም ሰላሳ አመት በነበረው ስሜት ነው ዛሬም የሚገናኘን ሰላም የሚለን የሚያጫውተን ጋሽ መኮንንን ለአገሩ ለኢትዮጵያ ልዩ የሆነ ፍቅር ያለው ሰው ነው ኢትዮጵያዊን ከኢትዮጵያ ማውጣት ይቻላል ኢትዮጵያን ግን ከኢትዮጵያዊ ማውጣት አይቻልም የሚል አነጋገር ቢኖር ኖሮ እውነትነቱ በጋሽ መኮንን ህይወት የተመሰከረ ይሆን ነበር የቋንቋ ምሁር ጋሽ መኮንን በመምህርነትና በርዕሰ መምህርነት አገሩን ለብዙ ዘመን ያገለገለ ሲሆን በእነሺያ ዘመናት ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋና የስነጽሁፍ ሙያ አስተማሪ ነበር ብዙዎቻችን በእርሱ አነሳሽነትና ግፊት የስነጽሁፍ ዝንባሌያችንን ተከትለን በሙያውም ተሰማርተን አገልግለንበታለ ተገልግለንበታል አቶ መኮን ይሀቺዊን አነስተኛ መጽሀፍ ለማነቃቃትና ለማዘናናት ትኩረታችንን ወዳገራችን ዞር እንድናደርግ ለመገፋፋት ይዞልን ቀርቧል ጠዋት ከቡና ጋር ማታ ደግሞ ከራት በኃላ ማወራረጃ አድርጉዋት ።