Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አንድን ድርጊት የሚያስጀምረን የመንፈስ መነቃቃት ነው ከዚያ ተነሳሽነታችን ድርጌቱን እንድንቀጥልበት ያደርገናል እናም ልምድ ድርጊቱን ያለማንም አነሳሽ በራሉ እንዲከናወን ያደርገዋል ሊኖሩን ከሚገባቸው ባህርያት ሁሉ የበለጠ ዋጋ የሚሰጣቸው መከራ ሊያጋጥም ድፍረትን የማሳየት ፈተና ሲጋረጥ ራስን መግዛት የሚቻል መሆኑን የማሳየት ስሜትን የሚጉጐዳ አጋጣሚ ሲክሰት ደስታን የመምረጥ በተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ ብትገቡ ለልጆቻችሁ የምትለግሱት ምክር ከባህርያችሁ ጋር ይስማማልን። ስግብግብነት ላ ሰጋት ሩ ጫና አንድን ነገር ስታከናውኑ የሚኖርባችሁ ጫና ኢስነምግባራዊ ድርጊት ለመፈፀማችሁ በምክንያትነት ሲቀርብ አይችልም በአግባቡ መስተናገድና ከሌሎች ጋር በእኩል መስተናገድ አንድ አይደሉም የሥራ ሥኑምግባር በሁሉም ሙያ ውስጥ ስነምግባር መኖሩ ወይም መዳደሉ ያለ ነገር ነው ስግብግብ ሀኪሞች አላስፈላጊ ሰርክቶችን ተከትለው ህመምተኞችን ያከማሉ ጠበቆች እውነታን ያዛባሉ ወላጆችና ልጆችም አንድ አይነት ናቸው አይን ያወጣ ውሸት ይናገራሉ የሂሳብ ባለሙያዎችና ፀፃፊዎች አብዛኛውን ጊዜ ዘገባዎችን አምታተው ያቀርባሉ በዙሪያችን ያሉትን ሰዎች ስናታልል አብዛኞቻችን ራሳችንን እናታልላለን የገዛ ራሳችንንም ቢሆን ለመታለል እያዘጋጀነው ነው። አንደዚያ ለማድረግ ከቻላችሁ ባህሪያችሁ ስነምግባር የጐደለው ነው ማጠቃስያ ሰዎች የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ የማይሳካላቸው ለምንድ ነው። ትልቁ ምክንያት የራዕያቸው ጉድለት ወይም ውስንነት ነው። ህልማችሁ ምንድ ነው።
አንድን ድርጊት የሚያስጀምረን የመንፈስ መነቃቃት ነው ከዚያ ተነሳሽነታችን ድርጌቱን እንድንቀጥልበት ያደርገናል እናም ልምድ ድርጊቱን ያለማንም አነሳሽ በራሉ እንዲከናወን ያደርገዋል ሊኖሩን ከሚገባቸው ባህርያት ሁሉ የበለጠ ዋጋ የሚሰጣቸው መከራ ሊያጋጥም ድፍረትን የማሳየት ፈተና ሲጋረጥ ራስን መግዛት የሚቻል መሆኑን የማሳየት ስሜትን የሚጉጐዳ አጋጣሚ ሲክሰት ደስታን የመምረጥ በተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ መልካም ምግባርን የማላየት እንዲሁም መሰናክሎች ሲፈጠሩ የማምለጫ አጋጣሚዎችን የመፍጠር ችሉታዎች ናቸው ነገር ግን እነዚህ ባህርያት ድንገት ከመሬት ተነስተው የሚከለቱ ሳይሆን በአእምሮም ሆነ በአካል ያላሰለለ ዘላቂ ልምምድ ከማድረግ የሚመጡ ናቸው በመክራ ጊዜ የሚኖረን አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ባህርይ የልምምድ ውጤት እንጂ የሌላ አይሆንም በተወሰኑ አጋጣሚዎች እንደ ፈሪነት ወይም አታላይነት ያሉ አሉታዊ ባህሪያትን ብንላመድና ወሳኝ የሆነ አኮጋጣሚዎችን በአዎንታዊ መልኩ ለማስተናገድ ተስፋ ብናደርግ ስላልተላመድነው እንዳሰብነው አይሆንልንም የገዛ ራሳችንን አንድ ጊዜ ውሸት እንድንናገር ከፈቀድንለት ለሁለተኛና ለሶስተኛ ጊዜ ከመጀመሪያው የበለጠ በጣም በቀላሉ እንዋሽና የኋላ ኋላ ልምድ ይሆንብናል ለስኬት የሚገኘው በመቀበል እና በመታቀብ ፍልስፍና ውስጥ ነው። በአንድ ወቅት የሆነ ሰው ሀሳቦቻችን ወዴ ተግባር ሲመሩን ተግባሮች ወደ ልምዶች ይመሩንና ልምዶቹ ምግባርን ያዳብራሉ ብሏል ምግባር ወደ እጣ ፋንታ ይመራል በትክክል የማሰብ ልምድን አዳብሩ ጥሩ ፀምጾችገኘ ማጻበር አብዛኛው ባህርያችን የተለመደ በመሆኑ ሳናስበው በገዛ ራሱ ይፈጠራል ምግባራችን የልምዶቻችን አጠቃላይ ድምር ውጤት ነው አዎንታዊ ልምዶች ካሉን መልካም ምግባር ይኖረናል። ለአዎንታዊም ሆነ አሱታዊ ነገሮች መጋለጥ በእያንዳንዱ ክስተት ተጋልጦ ላይ ልዩነት ያመጣል አዳዲስ አዎንታዊ ልምዶችን መማር ጊዜ ቢወስድም አዎንታዊ ልምዶችን አንድ ጊዜ አጥብቆ መያዝ ከተቻለ ለህይወት አዲስ ትርጉም ይሰጡታል ለሁኔታዎች ያለን ተስፋ የማድረግም ሆነ ተስፋ የመቁረጥ አመለካክት ልምድ ነው ልምዶች በስቃይና በአርካታ መርህ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ለምሳሌ ስኬታማ ያልሆኑ ሰዎች የልምምድ ስርአትን አድካሚ ስራን ወይም ቃልን መጠበቅን አይወዱም ስኬታማ ሰዎችም ቢሆኑ የልምምድ ለርአትንና አድካሚ ስራን አይወዱም አንድ አትሌት በየቀኑ በጠዋት ተነስቶ የመሮጥን የልምምድ ስርአት አይወደውም አይፈልገውም ነገር ግን ምንም ባይወድና ባይፈልገውም ያደርገዋል መልካም ልምዶችን ስሳዳበሩ የፈለገው ነገር ቢመጣ እነዚህን ነገሮች ከማድረግ ወደኋላ አይሉም ልምዶች ሁሱ እንደ ቀልድ ይደመራሉ የኋላ ጊላም ለማቆም በጣም አስቸጋሪ ሆነው ያርፉታል ዝንባሌዎች ልምዶች በመሆናቸው ሊለወጡ ይችላሉ ጥያቄው ያለው አሮጌዎቹን አሉታዊ ልምዶች በማስወገድ በአዳዲስ አዎንታዊ ልምዶች መተካቱ ላይ ነው መጥፎ ባህሪያትን ከማስወገድ ይልቅ መከላከሉ የበለጠ ይቀላል መልካም ልማዶች የሚገኙት ፈታኝ ነገሮችን ከማስወገድ ነው መደለት እና መከፋት ልምዶች ናቸው ምርጥ ችሎታ አንድ ባህሪይ ወይም ዝንባሌ ልምድ አለኪሆን ድረስ ሆን ተብሎ ከሚደረግ ተደጋጋሚ ጥረት የሚገኝ ውጤት ነው በገዛ ራስ የሚጫቀርብ ሀሳብ በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ ምንድን ነው። ለመሆን የምትፈልጉትን ሰው አስመልክታችሁ ከአሁን ጊዜ የምታስቡት ፃሳብ ነው በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ ስለ ገዛ ራስ ለገዛ ራስ አንደሚፃፍ የንግድ ማስታወቂያ ነው የዚህ አይነቶቹ ሀሳቦች በንቃተህሲናችሁም ሆነ በውስጠህሊናችሁ ላይ ተፅፅኖ የሚያሳድሩ ሲሆን አነሱም በተራቸው ዝንባሌና ባህሪይ ሳይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ በገዛ ራስ የሚቀርቡ ዐሳቦች ውስጠህሲናችሁን የምትሞሉባቸው መንገዶች ናቸው አዎንታዊ ወይም አሉታዊም ሊሆኑ ይችሳላሉ አሉታዊ የሆኑ በገዛ ራስ የሜቀርቡ ሀሳቦች ምሳሌዎች «ላ ደክሞኛል « አኔ አትሌት አይደለሁም የማስታወስ ችሉታዬ ደካማ ነው በጊሳብ ትምህርት ደካማ ነኝ ለራሳችሁ አሉታዊ የሆኑ በገዛ ራስ የሚቀርቡ ሀሳቦችን ስትሰጡት ውስጠ ህሊናችሁ አምኖ ስለሚቀበላቸው የሜጠበቀውን ነገር እውን ለማድረግ ባህሪያችሁ ውስጥ ይንፀባረቃሉ ለምሳሌ አንድ ለገዛ ራሱ የማስታወስ ችሎታዬ ደካማ ነው የሚል በገዛ ራስ የሚሰነዘር ሀሳብ የሚያቀርብ ሰው ከሌላ አዲስ ሰው ጋር ቢተዋወቅ የማስታወስ ችሎታዬ ው ደካማ በመሆኑ ለማስታወስ ብሞክር እንኳን ምንም አይጠቅመኝም ብሎ ለራሱ ስለሚነግረው የሰውዬውን ስም ለማስታወስ ምንም አይነት ጥረት አያደርግም እናም በእርግጠኛነት በሚቀጥለው ጊዜ ሊገናኙ የሰውዬውን ስም አያስታውሰውም ይኸኔ በድጋሚ የማስታወስ ችሎታዬ ደካማ ነው ብሎ ለራሱ ይነግረዋል ይኹ በጭራሽ ማብቂያ የለሽ የሆነ ኡደት የሚጠበቀውን ነገር እውን የሚያደርግ ሄደት ነው አንድ ሰው በተደጋጋሚ በሆነጂገር ላይ እምነት ካሳደረ ይህ ነገር ወደ ውስጠሀሊናው ዘልቆ ገሀድ ይሆናል በተደጋጋሚ የተነገረው ውሸት አብዛኛውን ጊዜ እንደ እውነት ሆኖ ተቀሳይነት ያገኛል ለምን አዎንታዊ ፃሳቦች አይኖሩንም። ውስጠ ህሊናችን እውነተኛ እና ሀሳብ ወለድ ተሞክሮዎችን አይለይም ጡስጠህሲናንኘ ማዘጋጀት በገዛ ራስ የሚቀርቡ ሀሳቦች አሉታዊ ልምዶችን ለማስወገድና አዎንታዊዎቹን ለማጐልበት ሊጠቅሙ ይችሳሉ ሁላችንም ብንሆን ሳይታወቀን እነዚሀን ሀሳቦች እንጠቀምባቸዋለን ለምሳሌ ጠዋት ቀደም ብለን በመነሳት የምንሄድበት ቦታ ካለን ማታ ስንተኛ ለራሳችን በ መንቃት እንዳለብን እንነግረዋለን እናም አብዛኛውን ጊዜ የሚቀሰቅሰን ድምፅ የሚያሰማ ሰዓት አንኳን ሳይኖረን በሰአቱ ከእንቅልፋችን እንነቃለን በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ አእምሯችንን የምንጠብቀውን ነገር እውን ያደርግ ዘንድ ቃል ኣንዲገባ የምንሞላበትና የምናላምድበት መንገድ ነው በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ ለውስጠሀሊናችን ወደ ገሀድነት የሚተረጉሙ አዎንታዊ ዛሳቦችን የምናቀርብበት ተደጋጋሚ ፃደት ነው ድግግሞሹ በጥልቅ ሀይለኛ ስሜቶች ካልታገዘ በስተቀር ብቻውን በቂ አይሆንም በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ በእይነ ሀሊና የማይታይ ከሆነ ውጤት አይኖረውም ከአአምሯችን ሰመጀመሪያ ጊዜ በገዛ ራስ የሚቀርብ ሀሳብ ሲቀበል ሀሳቡን ውድቅ ያደርገዋል ምክንያቱም ከእምነት ስርአታችን ጋር የሚቃረን ከሌሳ ቦታ የመጣ ባፅድ ሀሳብ ነውና። ለሀያ አንድ ቀናት አንድ ካሴት ብታዳምጡና ከዚያ በኋሳ ቴፓችሁ ቢበሳሽ በጆሮዋችሁ ውስጥ ምን አይነት ዜማ አንደሚያቃጭልባችሁ ገምቱ አዚሀ ሳይ አንድ ትልቅ ጥያቄ ይነሳል ሰአድሜ ልክ የሚበጅ የተሻሰ ስውጥ ስማምጣት ስራዬ ብሎ ስ ቀናት ጥረት ማድረግ ይከብድ ይሆን። አላማቸው ይኸው ነው አነዚህ ደግሞ ምኞቶች እንጂ አንዳቸውም በግልፅ የተቀመጡ ግቦች አይደሉም ግቦች አክልክበ የእንግሊዝኛ ምህፃረ ቃል መሆን ይገባቸዋል ሀፀቨሸር ውስን ተለይተው የተቀመጡ ክብደቴን መቀነስ እፈልጋለሁ ብንል ይህ የምኞት ሀሳብ የህልም አንጀራ ነው ሀሳባችሁን በ ቀናት ውስጥ ክብደቴን በ ፓውንድ እቀንሳለሁ ብላችሁ በዝርዝር ብትገልፁት ግን ይህ ግብ ሊሆን ይችሳል ከ ጠሀከ ለመለካት የሚቻል መሆን አስበት ግባችሁን ለመለካት ካልቻላችሁ ከዳር ልታደርሱት አትችሉም መለካት አድገትን የመቆጣጠሪያ ዝዴ ነው ል ከሃ ሊሳካ የሚችል ሊሳካ የሚችል ሲባል ግባችሁ ፈታኝ ሊሆን የሚችል ቢሆንም ከዳር ሊደርስ የማይችል ሊሆን አይገባውም ለማለት ነው አሊያ ግባችሁን ተከትላችሁ ወደ ተግባር መንቀሳቀሉ ተስፋ አስቆራጭ ይሆንባችኋቷል ጸ የልሷከር እውነታን ያገናዘበ ግባችሁ በ ቀናት ውስጥ ፓውንድ ለመቀነስ ከሆነ ተጨባጭነት የሌለውና አውነታን ያላገናዘበ ነው ፐ ከጠፀ ከሀበ ጊዜን መሰረት ያደረገ ግባችሁን ከዳር ለማድረስ ጥረታችሁን የምትጀምሩበትን ቀንና የመጨረሻው ቀን መቁረጥ ይኖርባችኋል ግቦች የአጭር ጊዜ አስከ አንድ አመት የመካክለኛ ጊዜ አስከ ሶስት አመታት የረጅም ጊዜ እስከ አምስት አመታት ሊሆኑ ይችሳሉ። ይፄ እውነተኛ አተያይ አይደለም በሰዎቹ ላይ ችግር ያስከተለባቸው ገንዘብ አልነበረም ገንዘብ ለተራቡ ምግብን ለታመሙ መድህሀኒትን ለታረዙ ደግሞ ልብስን ያስገኛል ገንዘብ ሌላ ሳይሆን የመለዋወጫ ዛዴ ነው እንዲያውም የውድቀታቸው መንስኤ ገንዘብን በተመለከተ ሲከተሉት የነበረውን መንገድ ከሌሎቹ አምስቱ ስፖክዮዎች የተነጠለ መሆኑ ነው ሁለት አይነት ትምህርቶች ያስፈልጉናል አንደኛው ስለ ኑሮ ሌላው ደግሞ ስለ ህይወት ያስተምረናል በስራ ህይወታቸው ክፉኛ በመማረካቸው ቤተለባቸውን ጤናቸውንና ማህበራዊ ሀሳፈነቶቻቸውን የረሱ ሰዎች አሉ እነዚህ ሰዎች ለምን እንደዚህ እንደሚያደርጉ ቢጠየቁ ለቤተሰባቸው ሊሉ መሆኑን ይናገሩ ይሆናል ይኹ በእውነቱ ምፀት ነው ሌሊት ከቤት ስንወጣ ልጆቻችን ገና ከአንቅልፋቸው አይነሱም ሌሊት ወደ ቤታችን ስንመጣም ልጆቻችን አንቅልፋቸውን አያጋመሱ ናቸው በዚህ አይነት ሁኔታ ከህያ አመታት በቷላ ፈታችንን አዙረን ወ ዴዴ ው መ መ መመ መ መመ ብንፈልጋቸው አንዳቸውም ከአጠገባችን አይኖሩም አንድም ቤተሰብ በዙሪያችን አይቀርም ይኹ በእውነቱ በጣም አሳዛኝ ህይወት ነው ብዛት ሳይሆን ጥራት ዋናው ቁምነገር ያለው ከቤተለባችን ጋር የምናሳልፈው ጊዜ ብዛት ሳይሆን ጥራት መሆኑን መስማቱ ያልተለመደ አይደለም እስቲ አስቡት ይህ በእርግጥ እውነት ነውን። የሚከ ተሉት ምሳሌዎች ፈተናውን አያልፉም ሀ የክንድ ሰው ግብ ገንዘብ የማይገኝበት ጥሩ ጤናን ብቻ ቢያካትት በዚህ ሁኔታ በህይወት ለመቆየት አስቸጋሪ እንደሚሆን ግልፅ ነው በመሆኑም ክሌሎች ግቦች ጋር አብሮ አይሄድም ለ አንድ ሰው በእሰም ሳይ ያስውን ገንዘብ ሁሉ ሊያግበለብስ ቢችል ቤተሰብና ጤናውን ካጣ ገንዘቡ አንዳች ፋይዳ እይኖረውም አንድ ሰው አደንዛዥ ዕፅ በመሸጥ በሚልዮኖች የሚቆጠር ዶላር ሊያካብት ይችሳል ይሁንና ቀሪውን የህይወት ዘመኑን ከህግ እንደሸሸ እንደተሳቀቀና እንደበረገገ ይኖራል የዚህ አይነቱ ባህሪይ በማህበረሰቡ ዘንድ የሚያስከፋ ህገወጥ እንዲሁም የአእምሮ ሰላምንና የወዳጅነት ስሜትን የሚነሳ ነው ወ ከ ጠ እያንዳንዱን ግባችሁን ከላይ የቀረቡትን ስድስቱን ጥያቄዎች ከግምት በማስገባት ፈትሹና ገምግሙት ግቦቻችሁ በሙሉ ከስድስቱ ጥያቄዎች ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውንም አረጋግጡ ገቦች ያስ ተግባር ባጾ ህክስሞች ናቸወ ተገባር ህስምን ጠደ ግብነት ደስወጠዋፀስ ስንጅ ሰወ ። አላማችን ገንዘብ እንዲኖረንና ባስፀጐችም እንድንሆን ሲሆን ይገባዋል ህይወት ከየትኛውም ጊዜ በሳቀ አድለ ቢስ የምትሆነው ሰዎች ሳይሰሩ ገንዘብ ለማግኘት ሲፈልጉ ነው ፐሥ ሳደ ያሱት ክሁቡ የተቫሱቱ ምርጥና በጣም ቆኀጆ የሆኑ ነገርች ሲታዩ ወደም ሲዳሰሱ ስደችስም የዚህ ስደይነቶቹን ነገርች በስባችን ስገሰማቸወ ይገካስ ቤስን ኣር ታታሪነት ለአንድ ሰው የገንዘብን ዋጋ ያስተምረዋል ወላጆች ለልጆቻቸው ይህንን ትምህርት መስጠት ያስፈልጋቸዋል ያለ እሴቶች ገንዘብን ብቻ ለሚወርሰው ለወጣቱ ትውልድ በጣም አዝናለሁ አብዛኛውን ጊዜ ትምህርትና ምክር ስለሌለ ወጣቶች ሁሉንም ነገር በገንዘብ ይመነዝሩታል ሁሉም ነገር ሊገዛና ሊሽጥ የሚችል ይመስላቸዋል በርግጥም ይህ እውነት አይደለም ጥሩ ምግባር በገኘዘብ ስደተመገም ኢንዲሰንት ኘሮፖዛል የተባለው ፊልም ይህንን ሁኔ አሳይቶታል በፊልሙ ላይ እንደሚታየው እንድ የዝሙት ተግባር ያለምንም ውጣ ውረድ አንድ ሚልዮን ዶላር አውጥቷል ሰዎች በአንድ ሌሊት ውስጥ ህሊናቸውን ሸጠው ስኬታማ ለመሆን ቢፈልጉም እንደዚያ አይሆኑም ምክንያቱም እውነኛ እሴቶች ዋጋቸው በገንዘብ አይተመንም አሴቶች ዋጋ ሲወጣላቸው ወዴያውኑ ዋጋቸውን ያጣሉ የሚገኘው ማንኛውም ነገር ያንን ኪሳራ ሊያካክሰው አይችልም ገንዘብና ገንዘብ የሚገዛቸው ነገርች ቪቢናረን ጥሩ ነው ደሀፀንና በህደወት ያሱትን ክምንም ነገር በሳይ የክበሩ ጠደ ነገርች ገንዘብ ሲገዛቸወው ስደችስም ገኘዘብ የማይገዛቸወ ነገርች ገንዘብ አፍ አውጥቶ ቢያወራ ኖሮ መቼም ቢሆን ትርጉም የሚሰጥ ነገር እይናገርም። ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ግንኙነቶች የተሳሰሩ ሰዎች አንዳቸው በሌላኛው ላይ ሊተማመኑ ካልቻሉ በዚህ አለም ላይ ነገሮች እንዴት ሊስተካክሉ እንደሚችሉ ይገርመኛል ዐላጅ ልጅ ባል ሚስት ተማሪ መምህር ደንበኛ አሻሻጭ አሰሪ ሰራተኛ ጓደኛ ጓደኛ በእነዚህ ግንኙነቶች መዲሩ መመሪያዎች ላይ ለመተማመን አለመቻሉ የሚፈጥረው ግራ መጋካት ወደ አብደት ሊመራ ይችሳላል ጠንካራ ግንኙነቶቻችን በአይን በማይታየው ለአላማ የመገዛት ገመድ እርስ በርስ የተሳሰሩ ናቸው በዛሬ ዘመን ቃል ኪዳን ማፍረስ እንደ ትልቅ ጉዳይ ተደርጐ አይቆጠርም ለአላማ እራስን ማስገዛት በሌለበት ሁኔታ ግንኙነቶች ሁሉ መራር ይሆናሉ እራስን ለአላማ ያለማስገዛት ግንኙነቶችን በማኮላሸት ወደ መደናገር ይመራል እራስን ለአላማ ማስገዛት በሌለበት ሁኔታ ማናችንም ብንሆን ከሌሎች ጋር የት ድረስ አብረን ልንፄድ እንደምንችል አናውቅም እራስን ለአላማ ማስገዛት አስተማማኝነትን ግዴታን ተወጪ መሆንን እምነት የሚጣልብን መሆናችንን ቀና አስተሳሰብን የምናደርገው ነገር ሊተነበይ መቻሉን ምግባርን የሀሳብ ፅናትን ህቀኛነትን እና አሳቢነትን ታማኝነትን ያመለከታል የሴስትችን ስሜት ስመጋራት መቻፅገን ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ቢጓደል እራስን ለአላማ የማስገዛት ፅናት አይኖርም ለአንድ ሰው ቃል ስትገቡ ፈለገው ነገር ቢመጣ በእኔ መተማመን ትችላለህ እንዲሁም በፈለጋችሁኝ ጊዜ አብሬያችሁ እሆናለሁ እያላችሁ ነው ገደብ የለሽ ቃልን ጠባቂነት ባህሪዬ ሲተነበይ በማይችለው የወደፊት ጊዜ ጭምር ሊተነበይ ይችላል ይላል የወደፊቱን ጊዜ ሊተነበይ የማይችል ያደረገው ምንድ ነው። አንድ ሰው የቅርብ ወዳጅ ሊሆን ይችላል እንደዚያም ሆኖ ለአላማው ራሱን ላያስገዛ ይችሳል ባስፉት ጥቂት አስርት አመታት የማህበረሰብ አሌቶች በከፍተኛ ደረጃ በመለወጣቸው ለአላማ ተገዢ የማያደርጉ ግንኙነቶች ጥሩ እንደሆኑ እየተቆጠሩ ይገኛሉ ብዙ ሰዎች እራስን ለአላማ ማለገዛትን እንደ እስራት እየቆጠሩት ሲደናገሩ ይታያሉ አነዚህ ሰዎች ዝግጁ የሆኑ መስሎ ስለማይሰማቸው እራሳቸውን ለአላማ ለማስገዛት ፍቃደኞች አይደሉም በዚህ መሀል አንዳንድ ጊዜ ለአመታት በሌሎች ሰዎች ይጠቀማሉ ይህንን ለማድረጋቸው የሜያቀርቡት ሀሰተኛ ሰበብ ደግሞ አንዳችን ለሌላችን ከመገዛታችን በፊት እየተፈታተሽን ነው የሚል ይሆናል። ከመውሰድ ሌላ መስጠትን የማያውቁ የማህበረሰብ ሸከሞችም ናቸው ግንኙነቶች ፀንተው የሚቆዩት በፍቅርና በጥልቅ ስሜት ላይሆን ለአላማ እራስን በማስገዛትና የሌሎችን ስሜት በመጋራት ነው አራስን ለአላማ ማስገዛት የሌሎችን ፍላጉት ከገዛ ራስ ፍላጐት ማስቀደምን ያመለክታል አንዳንድ ጊዜ ጥሩ ሀሳቦችን ያነገቡ መልካም ሰዎች እራሳቸውን ለአንድ አላማ እንዳያስገዙ የሚያደርጓቸው እርስ በርስ የሚጋጩ አጋጣሚዎች ይጋረጡባቸዋል ለምሳሌ አንድ ፖሊስ የአልጋ ቁራኛ የሆነች ሚስቱን ሰመንከባከብ ለራሱ ቃል ገብቷል ሚስቱ ለመሞት አያጣጣረች አጠገቧ ሆኖ አስፈላጊውን ከን ዝዛመመኦይሠፎ እንክብካቤ እያደረገላት እያስ የአስር ስዎች ህይወት አደጋ ላይ በመውደቁ በቦታው ተገኝቶ የስራ ድርሻውን አንዲወጣ ድንገተኛ የስልክ ጥሪ ደረለው ምን ያድርግ። ይህን ካደረጉ በቃላቸው አልፀኑም ይኹ አራስ ወዳድነት ነው በአላማ ፀንቶ ቃልን በመጠበቁ ሂደት ከሁሉ የከፋ ስቃይ የሚኖረው አምነት በሚጣስበት ጊዜ ያንን ሁኔታ በፀጋ መቀበል ይሆናል የዕምነት መጣስን ያስከተስው በአጋጣሚ የተፈጠረ ስህተት ከሆነ የአላማ ፅናቱ ይቀጥሳል በአጋጣሚ የተፈጠረን ስህተት በርህራፄና በይቅርታ ለማለፍ ይቻላል የአምነት መጓደሉን ያስከተለው ሆን ተብሎ የተፊፀመ ስህተት ከሆነ ግን በአግባቡ መገምገም ይኖርበታል ሆነ ተብሎ ለተፈፀመ ስህተት የሚሰጠው የአፀፋ ምላሽ አንድ ጊዜ ካታለልክከኝ አፍርብሀለሁ ሁለት ጊዜ ካታስልከኝ አፈርብኝ የሚል ይሆናል ያለ ይቅርታ አብዛኛውን ጊዜ ቃል ሊከበር አይችልም በአንዳንድ ግንኙነቶች ውስጥ የመተማመን መንፈስ የታወክው በእጋጣሜም ሆነ ሆን ተብሱ በተፈጠረ ስህተት ምላሱ ይቅርታ ነው። ብለን ራሳችንን መጠየቅ ያስፈልገናል መልሳችን አሉታዊ ከሆነ ከህይወታችን አንዱን ቀን አባክነናል አስቀድመን በህይወታችን አንድ አላማ ባገኘን ቁጥር ህይወታችን የበለጠ የተሻለ ይሆናል በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን በቤተለባችን በድርጅቶችና በሀገር ደረጃ ታላቁ ፈተና ያለው በማያቋርጠው የህይወት አላማ ፍለጋ ውስጥ ነው አላማችንና አሴቶቻችን አንድ ጊዜ በግልፅ ከተቀመጡ በገዛ ራስ ፍላጐትና በማህበራዊ ግዴታዎች መካከል የሚቀሰቀሱ ግጭቶች በገዛ ራሳቸው የስነምግባር ሚዛናዊነትን ያገኛሉ መቼ አንድ አቋም መያዝ እንደሚገባንም እንገነዘባለን ለአጭር ጊዜ ጥቅም ብለን የተላላቱ ውላኔዎችን ከምናላልፍ ይልቅ ለረጅም ጊዜ ጥቅም ብለን ትክክለኛ ው ው ው ው ው ውሳኔዎችን ማላሰፍ የምንጀምረውም በዚያን ጊዜ ነው እውቀት ጥበብ አና ብስለት ወላኝ የሆኑ ርፅሰጉዳዮችን በይበልጥ እንድንገነዘብ ያደርጉናል ትምህርት ዜት ወስጥ ስዘላስም ከገደምትናሩ ሆናችሁ ገ የሟለጥኑ ስትናሩም በነገጡ ሰስት ከንደምትሞቱ ሆናችሁ ደዙን ነ ማሀትማ ጋንዲ ቤሱችን ካልረዳን ከራሳችንን ስገረጻ ስንችስም የሲሱችን ህደት ካሳሳመርን የራሳችንን ህይወት ስናሳምር ስገችሰም ሴሲሱችን ከንዲበስፅጉ ካሳደረገን ከኝ ራሳችንም መቹ ልንበስፅገ ስንችልም ሟ ጃኔት ኮስ ስገፔስማን ኮልጅ ሬ መ መው ው መ ይ ፌ ሎረኔ ጃኔት ኮል በአንድ ወቅት በተራ ነገር አርካታ የሚያገኝ አንድ ሰው አሳዩኝና ወደ ውድቀት እያመራ ያለ ሰው አሳያችኋለሁ ብላ ነበር ህይወት ሰዎች ተቀምጠው የሚያዩት ስፖርት አይደለም። ህይወትን ትርጉም አዘል አናደርጋት ዘንድ አንድ አላማ ሊኖረንና ክዚያም ያንን አላማ ለማላካት ጠንክረን ልንሰራ ይገባናል ያስ ከሳማ መናር ሁላችንም ብንሆን ወደዚች ኘላኔት የመጣነው ሰአንድ አላማ ነው አኛ የአንድ ትልቅ ምስል አካላት ነን ይሁንና በህይወት ዘመናቸው አላማቸውን ፈልገው የሚደርሱበት አጅግ ጥቂት ለዎች ብቻ ናቸው ብዙዎቻችን በህይወት እየኖርን የህይወት ዘመናችንን ጠቃሚ አንዲሆን ከማድረግ ይልቅ ቀናችንን መቁጠራችንን ተያይዘነዋል ዶክተር አልበርት አይንስታይን አንድ ጊዜ ለምን ወደዚህ አለም መጣን። በክብር መክሰር የዝግጅት መጓደልን ሲያመለክት አጭበርብሮ ማሸነፍ የምግባርን ጉድሰት ይገልፃል የአንድ ሰው ምግባር በትክክል የሚለካው አንደማይደረስበት ባወቀ ጊዜ በሚያደርገው ወይም በማያደርገው ነገር ነው አንድ ስው የገዛ ራሱን ሀቀኛነት አደጋ ላይ ጥሎ ለማሸነፍ አቋራጩን መንገድ ቢከተል ጠቀሜታ አይኖረውም አንድ ሰው በዚህ አካሄዱ ዋንጫ ሲሸለም ቢችልም እውነቱን ስለሚያውቀው ደስተኛ ሊሆን አይችልም ዋንጫ ከመሸለም በበለጠ አስፈላጊ የሚሆነው ጥሩ ለብአዊ ፍጡር መሆኑ ነው። ይሁንና ይህ መልካም ሰው አያደርገውም አንድ ሰው መልካም ሰው የሚሆነው ስህተት ባለመስራቱ ሳይሆን መልካም ነገሮችን ሊሰራ ነው እሴቶች ያሉት ስው እንደ ሚዛናዊነት አዛኝነት ድፍረት ሀቀኛነት የሌሎችን ስሜት መጋራት ትህትና ታማኝነትና ይሉኝታ የመሳለሉት ባህርያት አሉት እነዚህ ባህሪያት ያሏቸውን ሰዎች መልካም ለዎች የሚያደርጋቸው ምንድ ነው።