Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ራእይ ያለው ትውልድ ስቃይ ይቀንሳል ደስታችን የግላችን ሊሆን ይችላል መከራችን ግን የጋራ ነው ። ከአግዚአብሔር ጋር መሆናን እ ለራሳችን መናገር ከቻልን ራ ታየናል ያየነውንም እንወርሳለን ትክክለኛ ነጻነት ራእይን ያመጣል ትክክለኛ ያልሆነ ነጻነት ግን ራአይን ያጨልማል « ራእይን ለመጀመር ያቋረጥነውንም ጉዞ ለመቀጠል ዓላማችን ከነቀፋ የፀዳ እንዲሆን ንስሓ አስፈላጊ ነው ። በዓለም ትልቁ ባሕል ቢኖር ስህተትን የሚያምንና ይቅርታ የሚጠይቅ ባሕል ነው ። ትልቁ ቀውስ ራስን ያለ መሆን የማንነት ቀውስ ነው ። የማንነትን ጥያቄ የሚመልሰው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ቀን ፊርማ ቀዳሚ ቃል መግቢያ » ምዕራፍ አንድ ጎበዞችና ራአይ ምዕራፍ ሁለት የራእይ አስፈላጊነት ምዕራፍ ሦስት የሚመስል ነገር ፊ ምዕራፍ አራት ራእይ ያልሆነው ምዕራፍ አምስት ምኞት አይደለም ምዕራፍ ስድስት ግብ ነው ምዕራፍ ሰባት የትውልድ መጠጊያ ምዕራፍ ስምንት ወዴት ነህ። እኛ ግን በተቃራኒው የምንኖር ሕዝቦች ነን ስንማር እንደ መምህር ስናስተምር እንደ ተማሪ ስንሠራ እንደ ጌታ ስንበላ እንደ ለማኝ ነው ይህንን ስንናገር ከእንቅልፍ ቀስቀሳችሁን የሚሉ ብስጩዎች ተኝቶ ለመኖር ያቀዱ ወገኖች ብዙ ስደት አድርሰውብናል የማይታረም እውነትን እንጂ የማይታረም ሐሰትን የያዘ ሰው ከባድ ነው ራእይ ያለው ትውልድ ቀዳሚ ቃል በሕይወት ላይ ትልቅ አደጋ ካፈርኩ አይመልሰኝ የሚለው ጉዞ ነው ሰው ፍጹም አይደለም የሚለው ቃል የሰው መገለጫ ነው ስለዚህ ከመምህር ብቻ ሳይሆን ከስህተትም እንደምንማር እየተገነዘብን ለማስተካከል ዝግጁዎች መሆን አለብን ትላንት እንዲህ ብዬ ዛሬ እንዴት እንዲህ አላለሁ ማለት አይገባንም መታረም ያቆመ መኖር ያቆመ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል የሰለጠኑት ሕዝቦች ታሪካቸውን ሲተርኩ ከዝቅተኛው ማንነታቸው ተነሥተው ነው ስሀተታቸውንም በአደባባይ ይቅርታ ሲጠይቁበት ኩራት እየተሰማቸው ነው እነርሱ ሰውነታቸውን እኛ መልአክነታችንን የተቀበልን ይመስላል አለመሳሳት በማይቻልበት ዓለም ላይ ያለመሳሳትን መርሕ ይዘን ስለምንጓዝ መሳሳት በጣም ይረብሸናል ከቆሸሽን መታጠብ ወጉ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልገናል ባለ ራእይ ለመታረም ሰው መሆኑን የተቀበለ ነው ስለ ራእይ ብዙ ግንዛቤ ቢኖረን አንኳ ይህ መጽሐፍ የራእ ቱንቢ ሆኖ ከመሠረቱ የወጣውን ግንባታ ይመረምራል ራእያችን ሁሉን የማስደሰት አቅም አይኖረውምፁ የሚቀበሉንን ያህል የሚቃወሙንንም መጠበቅ አለብን ሰዎች መልካም አለመሥራታቸው ብቻ ሳይሆን የተሠራውንም መልካም ሥራ መቃወም ይወዳሉና ሥራ የሌለበት ወረቀት ጊዜው እያለፈበት መጥቷልና ወረቀትን የሚተካ ሥራ ያስፈልገናል ይህንን ስናምን ወደ ራእይ አንመጣለን አሊያ እንደ መታወቂያ ወረቀት እያሳየን ተጠቃሚ እንጂ ጠቃሚ ሳንሆን እናልፋለን በኃላፊነት ላይ ያሉም አመን ያክብሩ ይገባቸዋል እንጂ የወረቀት አምልኮአቸው አገርን ገ ይገባል አስፈላጊው ነገር የምሁርነት ሳይሆን ራእይ ያለው ተግባር ብቻ ነው ርነት መረጃ ያደረግነው መልካም ነገር ሁሉ ከእኛ የሚጠበቅ በመሆኑ ሙገሳን ልንፈልግበት አይገባም። ራአይ የሌለው ሕዝብ በጥፋት ይረካል ማክበርም መከበርም አይፈልግም ሁሉንም ሰው የሚፈልገው ለጥቅሙ መሟላት ነው ሕዝብ በተፈቀደው የሕይወትና የሥነ ምግባር መስመር እንዲፈስስ ራእይ ያስፈልጋል ወዴት እንደሚፄድ የማያውቅ ሕዝብ እጅግ ምስኪን ነው ሁላችንም ብንሆን በጣም የምንፈራቸው ከመንግሥት በላይም የምንፈራቸው ሰዎች አሉ እነርሱም ዓላማ የሌላቸው ሰዎችን ነው ዓላማ የሌለው ሰው ለራሱም ሆነ ለሌላው ስለማያስብ ያስፈራል ዓላማ የሌለው ሰው ለራሱ የሚያሳስበው መሞቱ ሳይሆን ብቻውን መሞቱ ነው ስለዚህ ዓላማ የሌለው ሰው ለሁሉም ስጋት ነው እኛም ዓላማ የለሽ ስንሆን እንዲህ ነው የምናስፈራው መኖር ስላለብን የምንኖር ሳይሆን ለምን እንደምንኖር የምናውቅ ልንሆን ይገባል ከእንስሳት የምንሰይበት አንዱ ክብራችን ራአይ ነው የምንኖረው ለመብላት ለመጠጣት ለመውለድ ለማግኘት ብቻ ከሆነ እንስሳትም ለዚህ ይኖራሉ እንስሳት ይበላሉ ይጠጣሉ ይዋለዳሱ ለመብላትም ይሠራሉ በሬ ቀኑን ሙሉ ያርሳል ውሻም ሌሊቱን ተግቶ ይጠብቃል ከዚህ ላለፈ ነገር ካልኖርን እንደ ሰው ተከስተን እንደ ሰው ያልኖርን የራአይ አስፈላጊነት ቋ ዜመዜመመ። ር ነጻ ሆ የለበትም ጌታ ቀንበርን አውርዶ ቀንበር ይሰጣል የእርሱ ቀንበር ግን የማያቆስል ልዝብ የማይጥል ቀላል ነው የእርሱ ቀንበር ራእይ ያለው ትውልድ ሕይወት ስለሆነ የመተንፈስን ያህል ቀላል ነው ያ ቀንበር ሰዎችን በፍቅር ዓይን መመልከትና መርዳት ነው መኖር የምንጀምረው የመኖር ምሥጢር ከገባን ጊዜ አንሥቶ ነው ብዙ የሚያሳፍሩ ለሌሎች ስጋት የሆንባቸው ዓመታት የኖርንባቸው ዓመታት አይደሉም ዕድሜአችን ሊቆጠር የሚገባው ክርስቶስን አግኝተን ባለ ራእይ ከሆንበት ጊዜ አንሥቶ ነው ክርስቶስን ስናውቅ ሕይወትንና ራእይን ይሰጠናል እርሱ የሚሰጠን ራእይም የመንገድ ብርፃን ነው ራእይ ያስፈልገናል ያለ ራእይ የምንጓዘው ጉዞ ያወጣ ያውጣው ብለን የምንወረውረው ቀስት ነው ሙያ የሌላት ሴት አስቤዛ እንደምታባክን ባክኖም እንደማይጣፍጥላት ያለ ራእይ የሚኖርም የተሰጠውን ጸጋ የሚያባክን የልጆች እንጀራ የሆነውን ደስታን ሲራብ ከእርያ አሠር ከዘፈንና ከዝሙት ለመጥገብ የሚመኝ ነው ራእይ የሚያስፈልገን ለምንድነው። ራእይ ያስፈልገናል በአጋጣሚ መልካም ማድረግ ለለመነን ሁሉ መስጠት ራእይ አይደለም ባለ ራእይ በዓላማ ሁሉን ያደርጋል ሳይለመንም ለተቸገረ ይረዳል ለማይለምኑትም እጁን ይዘረጋል በምንኖርበት ቦታ ሁሱ ተጽእኖ ማምጣት አለብን ከተጽእኖ ውጭ አንሆንም እንኳን እኛ ግዑዛን ነገሮች እንኳ ባሉበት ቦታ ተጽዕኖ ናቸው ስፍራ የያዘ ነገር ሁሉ ተጽእኖ ያመጣል በጠረጴዛ ላይ ያለው አበባ በአካባቢው የውበት ተጽእኖ ያመጣል ወይ የመልካም ነገር አሊያም የክፉ ነገር ተጽእኖ ነን የመልካም ነገር ተጽእኖ ሆነን አካባቢያችንን መለወጥ ያስፈልገናል በእውነት ራእይ ያስፈልገናል እናስተውል ። በሕይወት ውስጥ ሰዎች ያሰቡልን ለራሳችን ያሰብነው ነገር አለ የሚሻለው ግን አግዚአብሔር ያሰበልን ነው እርሱም ራእይ ነው « የሠራኹት ሥራ በቂ ነው ብሎ በትንሽ ድሎች የረካ ሰው ባለ ራአይ መሆን አይችልም « ራእይ በነጻ እንቀበለዋለን በዋጋ እንፈጽመዋለን ። የሚመስል ነገር ኑሮአችንን እምነታችንን ራእያችንን ጎድቶታልፎ ቀጥሎ ያለው ገለጻ የራእይን ምንነት ይገልጽልናል ተግባር የሌለው ራእይ የቀን ሕልም ነው ራእይ የሌለው ድርጊት የሌሊት ቅዝት ነው ተግባር የሌለው ራእይ ሕልም ብቻ ነው ራእይ የሌለው ድርጊት ጊዜን ማሳለፊያ ተግባር ብቻ ነው » ድርጊት ያለው ራእይ ራእይ ከድርጊት ጋር ዓለምን መሰወጥ ይችላል ራእይ ድርጊትን ማምጣት አለበት ድርጊት የሌለው መጨረሻ የሌለው መጀመሪያ ነው ራእይ የሌለው ድርጊትም መጀመሪያ የሌለው መጨረሻ ነው የስኬታችን ሙሉ ክብር በራእይ ሲተገበር ብቻ ነውር ሰዎች ራእዩን ብቻ እየተናገሩ ላይሠሩ ይችላሉ ይህ ልብ ያለው ግን እግር የሌለው ራእይ ነው ስለዚህ ያስበው ጋ አደደርስም ሰዎች ድርጊቱን ይዘው ግን ራእይ ላይኖራቸው ይችላል ይህ ያልተጠበቀ ድል በመሆኑ ደስታ አይሰጥም ራአይ ያለው ድርጊት ግን የኑሮ ጌጥ ነው አንድ ሕዝብ ወደ ዕድገት እንዳይመጣ ከሚይዙት ነገሮች አንዱ የሚመስል ነገር ነው እኛ የተለየን ሕዝቦች ነን የጥንት ። ራእይ የሚመስል ግን ያልሆነ ብዙ ራእይ መሳይ ዛሬ ይታያል እኛ የያዝነው በርግጥ ራአይ ነው ወይ። ብሎ በአሁን አቅም መጀመር የሪእይ ክብር ቢሆንም የሁልጊዜ አቅሜ ይህ ነው ብሎ ግን አያስብም ገንዘብ ስላለን ሥልጣን ስላለን ራአይ ይኖረናል ማለት አይደለም ራእይ ግን ገንዘብንም ሥልጣንንም ያመጣል አንድ ራእይ ያለው ትውልድ ን አታቋርጥ ገንዘብ የለኝም ብሰህ መጽሐፍ መጻፍ በክቡ የተገኘ ቀን የሚጻፈው ይጠፋል» ይሉ ነበር ክን ነው በዓለም ላይ ከባዱ ባለ ራእይ መሆን እንጂ ባ አይደለም ራእይ የገንዘብን መውደቂያ ያሳምራል ገንዘብ ግን ራእይን አይመራም «ስለሆነው ነገር መናገር ስላልሆነው ነገር መናገር ነው ነው» ይባሳል ነገር መናገርም ስለሆነው ነገር መናገር የራአይን ሁለንተና ለማየት ራእይ ያልሆነውን ማየት ይንገባናል በአጭሩ ራእይ አራት ነገሮች አይደለም ራእይ ዕቅድ አይደለም ራእይ ሕልም አይደለም ራእይ ምኞት አይደለም ራእይ ትንቢት አይደለም ራዕይ ዕቅዴ አይደሰም ብትመጣም ድሮስ ያቺን ሴት በሕልሟ እቴጌ ሆና አቅሟን እንዳላወቶች በማይረሳ መንገድ ነግረዋታል ሕልም በአቅም ድ ሠ በአቅም አልነበረም ሠ ነገሥት የሆኑት በራእይ እንጂ ፈሳቸው መንደርንም አያስገብርም ነበርና በመሳፍንት አገዛዝ ተበታትና በአጥቢያ ነገሥታት ተጨንቃ የኖረችውን ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያስቻላቸው ከአቅማቸው በፊት የነበረው ራእያቸው ነው። ራእይ ያለው ትውልድ አቅም ቢኖረኝ ባለ ራእይ እሆን ነበር አይባልም የራእይ ። እንደዚሁም ራእይ ረቂቅ ቢሆንም ግዙፉን ይገዛል አዎ አቅም ራእይን ማምጣት አይችልም ራእይ ግን አቅምን ያመጣል ራእይ ሕልም አይደሰም ይህ ዓለም ለራሳችንና ለሌሎች ሕልም የምፍናይበት ሰዎችም ከራሳቸው ኣልፎ ለእኛ የሚያዩበት ነቅተንም የእግዚአብሔር ምሪት የምንጨዋወተው ነው። በ ወ ሰት ማትንቢት ሀብትም ይገለጣል የጸጋ ራእይ ለሁሉም የተሰብ አይደለም ጸጋ ነውና ለአንዳንዶች የተሰጠ ለቤተ ክርስቲያን ጡ የመንፈስ ቅዱስ ሀብታት አንዱ ነው የዓላማ ራእይ ግን ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ የተወሰነ ግብ ነው ወይም የተተመነ መስ የታቀደም ድል ነውር ይህ ራአይ ለሕይወት ትርጉም ይሰ ታል ሕይወት ትርጉም የሚኖራት መንገድነቷን ጠብቃ መሪያና መጨረሻ ሲኖራት ነው በዚህ መጽሐፍ ላይ እያየን ያለነው ስለ ጸጋ ራእይ ሳይሆን ስለ ዓላማ ራእይ ነው በመሠረቱ ስለ ሽፍ ራእይ መማር አያስፈልገንም ከፊት ለፊታችን ያለውን ቴሌሊሽ ን ለማየት ትምህርት አስፈላጊ እንዳልሆነ የሚመጣውን ነፅ ይ ጸጋም ለማየት ትምህርት አያስፈልግም ዓላማ የሆነው ራእይ ግን ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ የምንኖርበትም ምክንያት ነው ራእይ ሕልም አይደለም ብለናል የዓላማው ራአይ እንኳን ም ከጸጋው ራእይም ይለያል ራእይ ዋጋ ተምነን በነፍሳችን ተወራርደን የምንገባበት የጠራ ብርዛን ነው ብዙ ሰዎች ራእይ እንዳላቸው ያስባሉ የጠራ ነ አ ይራመዱም መድረሻቸውን አይለዩም ቢሮጡም ። ሕልም ተግባር አይጠይቅም ሕልም ተጠያቂ አይደለም ሕልም ሕልም ነው ራእይ ግን ተግባር እንጂ ፍላጎት ብቻ አይደለም የአሳብ ማረፊያው የንግግር ጌጡውበቱ ተግባር ነው ንግፃገር ያለ ተግባር ሞገስ የለውም ተግባር ግን ያለ ንግግር ድምፅ አለው ራእይ ሕልም አይደለም ምክንያቱም ተግባር ነውና ባለ ራኔዩ ወደ ተግባር ይቻኮላል ባለ ራእዩ ተጠያቂነትን ይወስዳል ዓለም አጥታ እየፈለገች ያለችው ባለ አደራነትና ተጠያቂነት የሚገኘ ው ራአይ ካለው ትውልድ ነው ራእይ ዳቦ መላስ አይደለም ለማውራት መኖርም አይደለምፅ ብዙ ሥራ ጥቂት ገለፃ ነው ራእይ ያለው ትውልድ ሕልም ሲያልቅ የምናውቂው ነው ሕልምን የምናውቀው ሲያልቅ ነው አጠቃላይ ይዘቱን ለመናገር መጨረስ ያስፈልጋል ቀጥሎ ያለውን ለመገመት በፍጹም አንችልም ራእይ ሕልም አይደለም ሲያልቅ የምናውቀው ሳይሆን ፍጻሜውን አይተን የምንጀምረው ነው ራእይ የሚለካ ነው ግምት ሳይሆን እርግጥ ነው ምናልባት ራእይ አለኝ የምንለው ራእይ ያልሆነ ነገር ይዘን ሊሆን ይችላል ዕቅድ ይዘን ራእይ አለኝ ብለን ሊሆን ይችሳል ዕቅድ የሚታመነው በምድራዊ አቅም ላይ ሲሆን ራእይ ግን በእግዚአብሔር ይታመናል ፅቅድ ባለመቻል ይሰረዛል ራእይ ግን በመንገድ አይቀርምጺ አሁንም ራእይ አለኝ የምንለው ሕልም ይዘን ሊሆን ይችላል ራእይ ግን ሕልም አይደለም ራእይ የጠራ ዕይታ ነው ሌሎችን ያስከትታል ሁለንተናን ያሳትፋል የተረጋገጠ ነው ትርጓሜው እንደ ንባቡ ነው ተደራሽ ግብ ነው ፈቃዳችንን ይጠይቃል አይተን የምንነካው ነው ያልሆነ ነገር በጊዜ ውስጥ ሲመክን ይታወቃል አንዲት ፍት ሆዷ ገፋ ሲል የሚያዩአትነፊ «አረገዘች እንዴ። ራእይ በአቅም አይወሰንም ራአይ አቅምን ሁሉ ይወርሳል ራእይ ያልሆነው ። ስንል የምንመኘውን ነገር ዋጋ ሳንከፍል እንዲሆንልን ነው ምኞት ስሜት ነው ራአይ ግን ተግባር ነው ምኞት የአሳብ ፍልሚያ ነው ራአይ ግን ራስን መስጠት ነው ራአይ የሚመስል ነገር ይዘን ራአይ የሌለን ሰዎች ልንሆን እንችላለን ምኞትን ራአይ ብለን ልንይዝ እንችላለን ዋጋ ለመክፈል ግን እንፈራለን አንዳንድ ጊዜም ዋጋ ለመክፈል በመፍራት ራአይ መልሶ ምኞት የሚሆንበት ጊዜ አለ ተፈጥሮአችንን ስንመረምር ጆሮ የምናወጣውን ድምፅ ዓይን አፋችንን የምንከፍትበትን መጠን ልብ የእርምጃችንን ልክ ይወስናሉ ራእያችን ደግሞ መድረሻችንን ይወስነዋል የተዋበ ፍጻሜ የተዋበ ጅማሬ ያስፈልገዋል ስለዚህ ራእይ የአማራጭ ጉዳይ ሳይሆን ምርጫችን ሊሆን ይገባዋል ራእይ የሚመስል ነገር ይዘንም ራሳችንን እንዳንደልል መጠንቀቅ ያስፈልገናል ትንቢት አይደለም አገራችን በመሳፍንት ሥርዓት ለዘመናት ተከፋፍላ ኖራለች እያንዳንዱ መስፍንም በየጓዳው የሚቀልበው ትንቢት ተናጋሪ ባሕታዊ ነበረው ባሕታዊውም እርስዎ ቅባት አለዎት ዐርባ ዓመት ይነግሣሉ እያለ ሐሰተኛ ተስፋ ይሰጣቸዋል የሁሉም መስፍን ቅልብ ባሕታዊ እርስዎ ቅባት አለዎት ስለሚላቸው ሁሉም «ከእግዚአብሔር ዝንድ ቅባት አለኝ በማለት ውጊያ ያነ ነበር ሐሰተኛ ትንቢትን በማመናቸው የተሰጣቸውን መስፍንነት እንኳ በቅጡ ሳያጣጥሙት ሞተዋል ለብዙዎች ማለቅም ምክንያት ሆነዋል ዐፄ ቴዎድሮስ ከዘመቻ ሲመለሱ መተማ ላይ ገበሬው አላሳልፍ ብሎ በቅሎ መንጠቅ ጀመረ ገበሬውም ተው ቢባል እንቢ ራእይ ያለው ትውልድ ስላለ ሠራዊቱ በታዘዘው መሠረት ብዙ ሰው ገደለ ባሎቻቸው ከሞቱባቸው ሴቶች አንዷ እንዲህ ብላ አለቀሰች ይባላል «ቀረኙሰሥ ዝታ ያነሣ ፈሪዕ መው ምሥ ያሃራው ጎ የያዘውን የጣለው ይህ ገበሬ ብቻ አይደለምፁ አያሌዎች በአጉል ትንቢት ተወጥረው የያዙትን ሳይሠሩበት ጠላት አትርፈው ። ምኞት ስሜት ነው ራእይ ግን ተግባር ነው። ራእይ ያልሆነውን አይተናል ራእይ የሆነው ምንድነው። ጠቅለል ባለ ቋንቋ ብንገልጠው ራእይ ግብ ነው ግብ ሁሉ ራእይ ላይሆን ይችላል የተጠበቀ ግብ ግን ራእይ ነው ያለ ራአይ ብዙ ስኬቶች ሊመጡ ይችላሉ በኑሮ ውስጥ ግብ ነው ደስታ የሚሰጠንና መኖር በቅቶኛል ብለን እንድንረካ የሚያደርገን ራእይ ነው ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ «ሰው የሚፈልገውን ካየ የሚጠብቀው ሞቱን ነው» ይሉ ነበር ሰው መኖር ከብዶት ሞቱን ሊመኝ ይችላል ረክቶና ሰማይ ናፍቆትም ሞቱን ሊመኝ ይችላል መኖርና መሄድን ዋጋውን አኩል የሚያደርግልን ራእይ ብቻ ነው ሰው የሚኖርበት በቂ ምክንያት ከሌለው መኖሩ ጣፋጭ አይሆንለትም መኖርን ከሚያጣፍጡ የኑሮ ቅመሞች አንዱ ራእይ ነው አውነተኛ ራአይ ግብ አለው። በማለት ዓላማን ማግኘት አይቻልም እግዚአብሔር በእኔ ላይ ያለው ዓላማ ምንድነው። ውጫዊ ኑሮአችን የውሰጣችን ትራፊ ነውፅ የሚታዩ ተግባሮቻችን የአስተሳሰባችን ውጤቶች ናቸው ራእይ ያለው ትውልድ ምንጩ ከደፈረሰ ወራጁ እንደማይጠራ ከአስተሳሰቡ የተበላሸም ከተግባሩ አይፀዳም መድረሻውን የማያውቅ መንገደኛ ሳይሆን ተንከራታች ነው ጉዞአችንን በገፋን ተጥር ግን የታየን ነገር መግዘፍ ይጀምራል ትልቁ ዓላማ እግዚአብሔር ነው ሌሎች ዓላማዎች ከትልቁ ዓላማ ውስጥ የሚወጡ ናቸው የሰው ልጅ ለትልቅ ዓላማ የተፈጠረ ፍጡር ነው ይህንንም ሊያውቅ የሚችለው ወደ እግዚአብሔር ሲጠጋ ብቻ ነው እግዚአብሔርን ስናውቅና ስናመልክ ራሳችንን እንቀበላለን እግዚአብሔርንና ራሳችንን ስንቀበል ባለ ዓላማ እንሆናለን ሁሉን ነገር ጀማሪ በሥጋ ኃይሉ ተመኪ የሆነ ሰው የራእይን ግብ ሊመታ አይችልም እግዚአብሔር የሚረዳው ምኞታችንን ሳይሆን ዓላማችንን ። የማያሟሉለት ከሆነ የራሱን ሰዎች እንኳ ይጠላል አንዳንዴም ይተናኩላል ያስተማረችውን አገሩን ማገልገል አይፈልግም ሁሉም ነገር ተመቻችቶልት መቀመጥ እንጂ ተግዳሮትን በፍጹም አይፈልግም ቀለል ያለውን በመምረጥ ሲጓዝ ቀለል ያለ መስሎ የሚገኝለት ሱስና ኃጢአት ሆኖ ይዘፈቃል ትውልዳችን በአብዛኛው ወደ ኋላ መለስ ብሎ የቀደመውን ፍቅር ለማሰብ ውለታ ቢስነቱ ይከለክለዋል በብዙ ችግር ያሳደጉትን የትውልድ መጠጊያ ወላጆቹን ለመርዳት ለማመስገን እንኳ ፈቃደኛ አይደለም መቻሌ የመርዳት ያህል ነው ብሎ በአፉ ይናገራል ወላጆቹ የልጃቸውን ስጦታ ሲያጡ ራሱን መቻሉም ጥሩ ነው ብለው የሚጽናኑበትን ቃል እርሱ መኩሪያ አድርጎ መጠቀሙ ያሳፍራል ገንዘብን ይበትናል እንጂ በጥሩ እርሻ ላይ አይዘራውም ለአዝማሪና ለዝሙት ይበትነዋል ደስታውን ለራሱ መከራውን ለወላጆቹ መመደቡ በጣም አሳዛኝ አድርጎታል ትውልዳችን ያስተማሩትን መምህራኑን የማያከብር ለራሱ መስፍን ሆኖ ንጉሥ አልባ የሆነ ትውልድ እየሆነ ነው የሌሎችን ውለታ መመለስ መቻል የሰውነት ክብር ነው ውለታውን ማሰብ እንኳ አለመፈለግ ገን ከስውነት ተራ የሚያወጣ ነው በፈረንጆቹ የመምህራን ቀን እያሉ ፍቅርን በዓ በትውልዱ ውለታ ቢስነት ነው ል ያደረጉት ራሱን የማያከብር ነው ራስን መሆን ለአእምሮ ጤንነት ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ ነው ራሱን ያልሆነ ራሱንም ያጣል ሌሎች ሊያከብሩን የሚችሉት መጀመሪያ ራሳችንን ስናከብረው ነው ራቁትነታችንን በራሳችን ሸማ ብንሸፍነው እንሰወራለን በሌሎች ልብስ ግን ሐፍረታችን አይሸፈንም ትውልዳችንን ስናየው ገና በአእምሮ ቅኝ ግዛት የተያዘ ራሱን የማያከብር ከራሱ መልካም የሌሎችን ክፉ እንደ መልካም የተቀበለ ትውልድ ነው ስለዚህ የረጋ ማንነት የለውም ሕይወቱን የሚመራው ዘመናዊነት እንጂ ቋሚ እውነት አይደለም የሳምንቱ ምርጥ ፊልም ሳምንቱን ይመራዋል መረጃዎቹን ለመስማት ሳይሆን ለመሆን ስለሚፈልግ በብዙ ጠፍቷል ስለ ሌሎች ሲያወራ ስለ ኳስ ተጫዋቾች ደሞዝ ሲጨቃጨቅ ይውሳላል አንድ አባባል ደለ ትልልቅ ጭንቅላቶች ስለ አሳብ ያወራሉ ሁኔታ ያወራሉ ትን ሁሌም ስለ ሰው ያወራሉ ገሸ ጭንቅላቶች እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው የሰጠው ማንነት አለው ማንነት የተለያየ ቢሆንም እግዚአብሔር ከሰማይ ወደ ምድር ሲመለከት የተለያየ ቀለምን የሚያሳይ ቪነ ጥበብ ነው ራሳችንን ስንሆን እግዚአብሔር ሊያይ የፈለገውን ሥዕል እናሟላለን ከሌሎች መማር አስፈላጊ ቢሆንም የምንቆምበት መሠረት ግን ያስፈልገናል መሠረቱን ለቆ ዕቃ ላውርድ የሚል ዕቃውን ይዞ እንደሚወድቅ ራእይ ያለው ትውልድ እንዲሁም ማንነቱን ጥሎ ከሌሎች ልማር የሚል ትምህርቱ ለመቆም አይረዳውም ትውልዳችን እንደ ሌሎች መናገር እንደ ሌሎች መራመድ እንደ ሌሎች መልበስ የሚያረካው የራሱ ነገር በጣም የሚያሳፍረው ነው የገንዘብ ባሪያ ሆኖም ገንዘብ ለማግኘት ምንም መሆን የማይቆጨው ሰውነቱን አርክሶ ገንዘብ መሰብስብ የሚያስደስተው ነው ብዙ ወጣት ሴቶችን ስናይ ገንዘብ ካዩ ምንም ዓይነት ክፉ ግብዣን እምቢ የማይሉ በባዕድ አገር ጭምር አገራቸውን የሚያሰድቡ ክብር የለሽ ሆነዋል ትውልዱ ራሱን አለማክበር ብቻ ሳይሆን ታላላቆቹን በመናቅ ትልቅ የሚሆን ይመስለዋል ከስህተቱ መማር አይፈልግም የስህተት መካሻው ትምህርት ነው ካለፈው መማር ያለ መበደልን ያህል ነው ስህተትን እንዳልተሠራ ማድረግ አይቻልም የሰውነት ክብር ግን ከትላንቱ መማር ነው ትውልዳችን ግን ከትላንት የሚማር አይደለምፁ ሰው በሁለት ነገር ሊማር ይችላል ከስህተት በፊት በመስማት ይማራል ከስህተት በኋላ ደግሞ ከውድቀት ይማራል ትውልዳችን ግን ከስህተት በፊት ሰመማር ። ትውልዳችን ኒውክለር ሳይሠሩ በኒውክለር እንደሚጣሉ ራእይ ያለው ትውልድ አገሮች ይመስላል ያልሆኑ ነገሮችን እንደ ሆኑ አድርጎ መጣላት ከትውልዳችን ላይ ይንፀባረቃል እግዚአብሔር ምኞታችንን ሳይሆን ራእያችንን ይባርካል የምኞታችን መሠረቱ እውነት ኃይሉ እግዚአብሔር ከሆነ ወደ ራእይ ይለወጣል የተዘረጋ ድልድይን መፈለግ ሳይሆን ድልድይን መዘርጋት ድልድይ መሆን ይገባል ትውልዳችን ላይ ግን ያንን አናይም ፊስ ወዳድ ነው ትውልዳችን በአብዛኛው በዓለም ያለው እርሱ ብቻ ሆኖ የሚታየው ሁሉም ሰው ለእርሱ እንዲኖርለት የሚፈልግ መሥዋዕትነት መክፈልን የማይወድ አኔ ብቻ ይድላኝ የሚል ራስ ወዳድ ነው ራስ ወዳድነት ዘውድ ጭኖ እየገዛን ነው «ከራስ በላይ ነፋስ» እንደ ሚባለው ለራስ ወዳዶች ከበላያቸው ነፋስ እንጂ እግዚአብሔር መኖሩን የማያምኑ ናቸው ራስ ወዳድ ትውልድ ለክህደት ቅርብ የሆነ ትውልድ ነው ቴክኖሎጂው ለራስ ወዳድነት በር ዘግቶ ለመኖር ምቹ ሆኗል ሁሉም ሰው የራሱ የግል ስልክ የራሱ የግል ኢሜል አድራሻ የራሱ መኖሪያ ቤት እንዲኖረው የሚጥር ነው ስለዚህ ትውልዳችን የእኛ ለሚል ነገር ደስታ የለውም የእኔ ለሚል ነገር የተሰጠ ነው ትውልዳችን ምን አገባኝ ማለት የሚወድ እኔን ካልነካኝ የፈለገው ነገር ይሁን የሚል ጓደኛ ውንም እንደ ባላንጣው የሚያይ ትውልድ ነው ራስ ወዳድነት ሌላውን ሰው እንዳናይ ይጋርደናል የጊዜያዊ ፍቅርና የጊዜያዊ ልስላሴ ባለቤቶች ያደርገናል ጥቅማችን አስኪሟላ አፍቃሪ መሳይ እንድንሆን የምንሻውን እስክናገኝ በሰው ፊት ለፊት ያለ ሟቋረጥ እንድንቆም ጥቅማችን ከተሟላ በኋላ ጀርባንን እንድንሰጥ ያደርገናል ራስ ወዳድነት ይሉኝታን እንኳ የሚያሳጣ የጥቅም አምልኮ ነው ራስ ወዳድ እግዚአብሔርን ማምሰለክና ባለ ራእይ መሆን አይችልም የራሱን አስተሳሰብ መልቀቅ አይፈልግም ትውልዳችን በአብዛኛው ከታሪክ መማር አይፈልግም ዛሬ ያለ ትላንት እንዳልኖረች አይገነዘብም ታሪክን ወደ ኋላ መልሶ ማስተካከል ባይቻልም ከታሪክ ግን መማር ይቻሳልሱ ውድቀትን ከወደቁት ተሰጥቷቸው ካላወቁበት ዕድለ ቢሶች መማር ትልቅ ነገር የትውልድ መጠጊያ ነው አንድ የደርግ ከፍተኛ ባለ ሥልጣን የነገሩ ሰው በወኅኒ ቤት ሆነው ሲናገሩ «እኛ ሕያዋን መጻሕፍት ነን የዛሬ ባለ ሥልጣናት ከአኛ ፅድለ ቢሶቹ መማር አለባቸው» ብለዋል ያለፈው ታሪክ ትልቅ ትምህርት አለው የታሪክ ዓላማ ለትረካ ጊዜ ለማሳለፊያ ለተረት መተረቻ ሳይሆን ለትምህርት የሚሆን ነው ትውልዳችን ከታሪክ ሊይዘው የሚገባውን መልካም ነገር በዜሮ አባዝቶ ትላንትን ያጣጥላል ታሪክን ሲወቅስ እርሱም በታሪክ ፊት መሆኑን ይዘነጋል ትውልዳችን አሁንም ትልቅ ችግሩ ችግሩን መፍታት የሚፈልገው ችግሩን በወለደው አስተሳሰብ ነው በአዲስ አስተሳሰብ ውስጥ እስካልሆነ ችግሩን መፍታት አይችልም ለዚህ መፍትሔው ቆም ማለት መጸለይ ሊቃውንትን መጠየቅና የተቀደሱ ጽሑፎችን ማንበብ ያስፈልጋል ትውልዳችን ግን ወይ አይጠይቅም ወይ አይጠየቅም ራሱን ዝቅ አድርጎ ሊቃውንትን መጠየቅ ቢጠላ እንኳ ዓይኑን ገልጦ መጻሕፍትን ቢያነብ መልካም ነበር በቪህ ምክንያት ትውልዳችን ወደ ማያውቀው ግብ እየተጓዘ መንገድ ሁሉ የሚያደርስ እየመሰለው ወደ ተስበረ ድልድይ እየነጎደ ነው አንዳንድ ሰዎች ሳይነቁ ከመኝታቸው ተነሥተው በራቸውን ከፍተው ሩቅ መንገድ ይሄዱና አንድ አስደንጋጭ ድምፅ ሲሰሙ ወይም ክሕልማቸው ሲነቁ ይደነግጣሉ እየተዓዙ ቢሆንም ጉዞአቸው ግብ የለውምና መልካም አይደለም ሲነቁ ራሳቸውን በሚያገኙበት ስፍራ ደስተኞች አይደሉምቡ እንዲሁም ጠልቆ ባልገባቸው ዘመን በወለደው ነገር የተታለሉ አዲስ ነገር ሁሉ መልካም ነው ብለው የነጎዱ ሰዎች የነቁ ቀን ያዝናሉ ስላለፈው ረጅም መንገድ ስለ ከንቱ ልፋታቸው ይጸጸታሉ ዘመንን ወደሚክሰው አምላክ ካልተመለሱ በቀር ሀዘናቸው ቅጥ የለውም ከዓይናማ ሊቃውንትና ከደህና መጻሕፍት የተጣላ ትውልድ ከአውነትና ከእውቀት ብሎም ከእምነት እየራቀ ይመጣል የዚያን ጊዜ ሕይወትን አቻቻሎ መምራት ያቅተዋል የብርፃንና የጨለማን ፈረቃ መታገሥ እያቃተው በቶሎ ተስፋ ይቆርጣል በአብዛኛው ትውልዳችንን ስናየው ምክርን የሚንቅ በጊዜያዊ ስሜቱ በገዛ ማስተዋሉ የሚደገፍ ነው የራሱን አስተሳሰብ መልቀቅ ስለማይፈልግም ምክርን አይቀበልም የትውልድ መጠጊያ ትውልዱ ከቤተሰቡ ጋር በጣም እየተራራቀ ነው ወላጆችና ልጆች እየተጓተቱ ያለው ገመድ ዕለት ዕለት እየከረረ በመሆኑ ራእይ ያለው ትውልድ ሲበጠስ አንዱ ወገን መውደቁ ሌላኛው ወገን በገመዱ መመታቱ አይቀርም ወላጆችም የእነርሱ ሩጣ ብቻውን የሚለውጥ እየመሰላቸው ለበሽታ ተዳርገዋል ነገር ግን ለልጆቻቸውም መጸለይ ያስፈልጋቸዋል አብያተ ክርስቲያናትም ለትውልዱ መጠጊያ መሆን አልቻሉም የመጀመሪያው ችግር ትውልዱን በቋንቋው ሊያናግሩት አለመቻል ሲሆን ሁለተኛውና እዚያ ጋ ያለው ጽንፍ ደግሞ የትውልዱን ቋንቋ ብቻ በመናገር ዛፃይማኖትን የጣሉ አብያተ ክርስቲያናት መብዛታቸው ነው የአባቶችን ፃይማኖት በትውልድ ቋንቋ መግለጡ የቤቱ ክርስቲያን ተልእኮ ነው የትውልድን ቄንጥ እየተከተሉ ሄፃይማኖትን መጣልም ከሲኒማ ቤት የተለየ ነገር የሌለው ቤተ ክርስቲያን መሳይ መድረክ መፍጠር ነው ባለፉት ዘመናት ስንመለከት አብያተ ክርስቲያናት የትውልድ መጠጊያ መሆን አልቻሉም ቀይ ሽብርና ነጭ ሸብር እያሉ በአደባባይ ሲተላለቁ ተዉ ያለ የሃይማኖት መሪ የገላገለ የዛይማኖት ተቋም የለም ካሸነፈው ወገን ጋር መወገን የዘመናት ችግር ሆኗል በዚህ ምክንያት የዚያን ጊዜ ወጣቶች የአሁን ጎልማሶችና ሽማግሌዎች አኩርፈው ከቤተ ክርስቲያን ርቀው ተቀምጠዋል ትውልድም በተጨነቀ ዘመን ሁሉ ወደ አብያተ ክርስቲያናት ቢገሰግስም ገንዘቡን እንጂ እርሱን የሚፈልጉ አገልጋዮችን አጥቷል ራእይ የሚገኝባት ቤተ ክርስቲያንም ራእይ ጠፍቶባት ስትደናበር ትውልዱ ለራሱ ማዝዘን ትቶ ለአገልጋዮች እያዘነ ነውነቆ ጥቂት አገልጋይ መሳዮች የፃይማኖት መልክ እንጂ ሃይማኖት የሌላቸው ክርስቲያን ፈሪሳውያን ሕዝቡ የወደደውን ሰባኪ የተፈወሰበትን መዝሙር ገመድ የጣለበትን መጽሐፍ እያወገዙበት የትውልዱን እርካታ ሲዋጉ ይኖራሉ ልክ ያልሆነውን መናገር እንጂ ልክ የሆነውን ማቅረብ አለመቻል የቀናተኞች መገለጫ ነው ከሕዝቡ ረሀብ ጋር የሚመጣጠን የሕይወት ምግብ ሳይሆን የእርያ አሠር የሆነ ተረትና ቧልት ስለሚያወሩ ትውልዱ የቱን መስማት እንዳለበት ግራ ገብቶት ለጥያቄዬ መልስ አገኛለሁ ብሉ ሌላ ጥያቄ ይዞ ይመለሳል። መሠረቱን ለቆ ዕቃ ላውርድ የሚል ዕቃውን ይዞ እንደሚወድቅ እንዲሁም ማንነቱን ጥሎ ከሌሎች ልማር የሚል ትምህርቱ ለመቆም አይረዳውም ቨ የስህተት መካሻው ትምህርት ነው ካለፈው መማር ያለ መበደል ያህል ነው ራእይ ያለው ትውልድ ችግሩ በፈጠረው አስተሳሰብ ውስጥ ችግሩን መፍታት አይቻልም አስተሳሰብ መለወጥ አለበት ቦታችንን ለቅቀን የምንሰማው እግዚአብሔርን ብቻ ነው ሁሉን በዕድሜአችን ለማረጋገጥ ብንፈልግ ዕድሜአችንም አይበቃንም እግዚአብሔር ምኞታችንን ሳይሆን ራእያችንን ይባርካል ራስ ወዳድ እግዚአብሔርን ማምለክና ባለ ራእይ መሆን አይችልም የአባቶችን ሃይማኖት በትውልድ ቋንቋ መግለጡ የቤተ ክርስቲያን ተልእኮ ነው ወዴት ነህ። ማንም አብሮን ከሚሆን ይልቅም የሕይወትን በረፃ አብሮን የሚጓዝ የምድረ በዳ ጓደኛችን ነው ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩን ጥቂት ነገሮችን ነው እግዚአብሔር ግን በኑሮ ውስጥ ብዙ ነገሮችን ያስተምረናል የእርሱን ትምህርት በልብ እንጂ በጆድ የምንስማው ስሳልሆነ ማስተዋል ይጠይቃል እግዚአብሔር በየዕለቱ እያስተማረ የክፉ ነገርን ዋጋ እየከፈለ ነው ግን የሚያስተውል የለም በሕይወት መንገድ ላይ እግዚአብሔር አብሮን አለ እርሱ ይመራናል መልካም ፍጻሜም ከእርሱ ነውና ይሰጠናል ወዴት እንደምንሄድ ባወቅን ዮጥር የእግር ድርሻ ጥቂት መሆኑ ይገባናል እንዴት እንደምንሄድ ያለን ጭንቀት ሲያበቃ ወዴት እንደምንሄድ ማሰብ እንጀምራለን ማድረግ የማንችለው ነገር ሲገጥመን ማድረግ የምንችለውን ማሰብ ትልቅ ነገር ነው ሕይወት የሚያስተምረን በትምህርት ቤት ውስጥ ከምናገኘው እውቀት ይልቅ ተጨባጭ ደግሞም የማይረሳ ነው ከሁሉ የሚበልጥ ችሎታም ወዴት እንደምንፄድ ማወቅ ነው ሰዎች ከሚተርኩልን ታሪክ ይልቅ መልካም ውሳኔያችን የበለጠ እርካታ አለው ትልቅ ችሎታ ሕይወትን በራአይ መምራት ነው ለሚማር ሰው ሕይወት በትምህርቶች የተሞላች ናትፊ ከጉዳታችን ውስጥ ወደ መጐዳት የሚሄዱትን የሚመልስ ብርፃን ሊወጣ ይገባዋል ሰዎች ወድቀው ይማሩ ማለት ትልቅ ጭካኔ ነው በአኔ ይብቃ ማለት የዓለምን ደ መ ራእይ ያለው ትውልድ ስቃይ ይቀንሳል ደስታችን የግላችን ሊሆን ይችላል መከራችን ግን የጋራ ነው።