Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መጸሕፍት በሞራልምሆነበትምህርትበኩል ያስገኙት ፍሬ በጣም የሚያስመሰግን በመሆነ ለሰጦ ዘር የሚጠቅም ትልቅ አገልግ ሎትየሠሩዘነውይቂቄጠፊሉክ እነሱም አንደ ሆሜርና እንደዳንቱቴእንደ ሼክስፒርና እንጉደ ገት ያሉ ሰዎች ናጓው። እሁን ግን ከነገሥታት ሁሉ በላይ በሆኑት ደራስያን ጀምረናል ይሁን እንጂ ይሀ ዐመፅ እሱን ለማጥፋት ተብሎ የተዴረገ መሆኑ ርግጠኛ ነገር ነበር ። ጊዜ ። ርግጥ ነው በፊት ይለማመጧችኋል በኋላ ግን ።ቤር ቲዬ የሚባሰው ስለ ሆነ ታሪኩ ሊጠቀስ የሚገባውና አብነትም ሊሆን የሚችል ነው ። ፅድሜውንሙሉ» በሥራ በትግል በጦርነትና በሁከት መክከል ለፈጀ ሰው። ተባብረው የተነሠበት መንግሥታት ከላኩት የጦር ሰራዊት ጋሪ ናፖሴዎን በመጨረሻ ጊዜ ዋቲርስ ላይ ውፒያ ሲገኖም እነዚሀ በመን ፈሉ ገርፎ ያሳደጋቸው አገልጋዮቹ ስለ ኩት ይህን በመዕለ መጥፎ ሁኔታውስጥ ነበር። እይደርስብኝም ነበር » ብሎ ። ሚራደግሞ በሚስቱ ምክር ተገፍቶ ናፖሌቻንን ለመከድ ማሰብ የጀመረው ከመስኮብ አገር ጦርነት በኋላ ነው ። በዚህ ውል የጦር ጓደኞቹ እንዲያውም ጠባብ የሆነች ውን ግዛቱን ለማስፋት እንዲችል ታል ሰጥተውት ነበር። መቶቀኖችበተ ቀመጠ ጊዜ ሜራ ከናፖሌዎን ጋራ ለመገናኘትና እንደዚህ ያለ የክሕደት አሳብ ያለበት ምክር ፈጥሮ ያቆረበ እሱ ነው እንጂ እኔ አይደዕሁም ብሎ አንዱ ባንዱ ላይሰሳይ ሆነው ይኖራሉ ይል ነበር ። ከሚባለው ጋራ ሆኖ ምሳውን የሚበላው በጽሕፈት ቤቱ » ውስጥ ነበር ። የናፖሌምን ተቃዋሚዎች የሆኑ ሰዎች ብዙ ነቀፌታና ዘለፋ» የሚያ ደርጉበት በሞራል በኩል በነበረው ጠባይ በሚገልጡት አስተያየት ነው ። ትልቁ ፍሬዴሪክን ጦር እፍ ቢልበት እንደ ጢስ በነነ ሐ ሷል አንድ ተመልከች ተናገረ « ይሀን ቀዳማዊ ናፖሌዎን ። ይህንኑም አያቴ ያደረ ግው ነገር ነው። ንጉሥ ዘንድ ሄዶ በነበረም ጊዜ ሣር ቅጠል በሚደርቀበትበክረምትበብርድወሪት ብዙ አበባና ለጋ የሆነ። የመጀመሪያው ክፍል በቀድሞ ጊዜ በክርስቲያን ሃይማኖት ውስጥ መስያ የት ስላልነበረ ዋናው አርእስት ፎስት ክሰይጣን ጋራ ቃልኪዳንማድረጉ ነበር ። ሌላው ሁሉ ቀርቶ ዕድ ሜውናየገፍ ሽማግሌ የሆነወንሊቁንመምሀፀሩን ይክተርፎስትንእንኳላስ ተውፈልጌከተነሣሁበትየኔ ምርኮኛ አደርገዋለሁ ሲል ሰይጣን ፎከረ « ፎጾት። ይኸውም ኢያሱ ፀሓይን ቁሚብሎ እንዳቆ ማት ሁሉ ፎስትም ጊዜው አይለፍብኝ ብሎ የተናገረ እንደ ሆነማለት። በፎበት ታሪክ ውስጥ ባለቅኔውገት ውብ ጸሓፊ ሆኖ የታየ ውናያንባቢዎችን ስሜትየቀሰቀሰውየማርጌሪትን ታሪክ በተናገረበት ክፍል ነው ። ማክበት ንጉሥን ዱንካንንገ ከገደለ በኋላ በመራው ዐመፅ ተጸጽቶ «ይህ ነገር ከመፈጸመ በፊት አንድ ሰዓት ቀደም ብዬሞኝ ቢሆን ኖሮ በዕድሜዬ የኖርኩባቸው ቀኖች የተባረኩ በሆኑ ነበር። ፎስት ማለት የወዴት አገር ሰው ነው ። የፎስት ታሪክእውነት ነው ወይስ ተረት ነው ። ንግግር ሆነ ።
በየዘመኑና ቤየዓለሙ ክፍል የተነሥትን የታላላቅ ሰዎች ታሪክ ለመ ግለጥ ይህችን ኦነሰተኛ ጽሑፍ ሳዘጋጅ ዋና አሳቤ መላው ዓስም ሥራ ቸውን ያደነቀው ሰዎች ምን ፀይነት ሥራ ሠርተው ትልቅነትን ለማግ ንትእንደበቁበረዥመሙ ሳይሆን በጭሩ ሰመመልከት ያኽል ነው « አንዳንድ ነገታት አገራቸውን ከፍ ከለ ደረጃ የሚያደርስ ብዙ ሥራ በመሥራታቸው ስማቸው ከነገሥታት ሁሉ በላይ ሆኗል እነዚሁም እንደ ትልቁ ፍሬዴሪክና እንዴ ትልቁ ጴጥሮስ ያሉ ናቸው» አንዳንዶቹ ደግሞ ላንድ ሰው» ዐቅምና ላገድ ሰውችሎታ ክተወ ሰነው። ይሀ ንጉሥ ሪሸሊየን የመሰለ ጥልቅ አስተዋይነት ያለው ጠቅላይ ሚኒስትር ረዳት እድርጎ በመሥራቱ የፈረንሳይን አገር ከፍከፍአድርጎትከትልቅደረጃየምትደርስበትን ጐዳና አሰናዳላት « ከዚሀ ሌላ ደግሞ በጦር ሜዳ ላይ አስደናቂየሆነ የጀግንነትሥራ እየሠሩ ባገር ሳይ የሚነሣውን የውጭ ጠላቾ ድል አድርገወ አያስወገዱ በግፍ ሄዶ የነበረውን ወሰንና ግዛት በጦር ኅይኦ እያስመሰሉ አንድ መንግሥት እየገነነ የሚሄድበትን ክብር እያዘጋጁ በዚሁም ስማቸውን የማ ይነቃነቅፀምድአኣድርገው በታሪክ ውስጥ የተከሉ ሰዎች አሉ በሁሉም አዝርናበሁሉም ሕዝብ ዘንድ በየዘመኑ ታላሳቅ ጀግኖች ተፈቶረዋል ። ከዚህም ሰው ጋራ እየዞረ ብዙ አገር ጐበኘ ። ከናቱ ጋራ ብዙ ጊዜ በቤተመ ኤ ብሎት ኖረ ከብዙ ጊዜ በኋላ አገር ጸጐስኝወደ አርታ ከተማ ፆ ትሮይ የምትገኘው በአስ አገር ክፍይ ሲሆን የግሪክ አገር የምትገኘው ግንባውሮፓ ክፍል ነው ግሪኮችም በዚያ ዘመን የእነሱን ቋንቋ የማይ ናገረውንና ባበለበበሱም ሆነ በባህሉ የማይመስላቸውን ሕዝብ ሁሉ ያል ሠሰጠነ በርባር ሕዝብ ነው እያሉ በንቀት ዐይን ይመለከቱት በር ይሁን እንጂ ናትሮይ መስፍን የሆነው። የዚ ሀቾ ከተማ ንጉሥሜኔላስ የሚባለው በመልካም ተቀብሎ አስተናገደው ፓሪስ በሜኔሳላስ ቤተ መንግሥት ሰንብቶ ወዛዳገሩ ወደ ትሮይ ሲመለስ የሜኔላስ ሚስት የነበረችውን እሌኒ የምትባለውን በጣም ውብ የሆነች ሴት ጠልፎ ወጻገሩ ወደ ትሮይ ከተማ ወፅጻት « በዚሀ ምክንያት የግሪክ አገር መሳፍንት ፁሉ ተሰብስበው የስፓ ርት ንጉሥ የሜኔላጵ ወንድም የነበረውን አጋመምኖን የሚበለውን መሪ አድርዝፀ የጦር ሰራዊታቸውን አስክተቱና በመርክቦቻቸወ ተኾዘጮ የት ሮይን ከተማ ሊወጉ ዘመቱ ። ሰው። ጥያቂ ዴሞስቴን የወዴት አገር ሰው ነው ። እውነትም ወዲያው እሱ እንደ ሞተ ፔኔራሎቹ እርስ በርሳቸውእየ ተዋጉ መንግሥቱን ስለ ተክፋፈሉች አስክንድር ድል አድርጎ ከያዛቸው አገሮች እንዷ የግብጽ አገር በመሆኗ ይሀ የግዛት ሽሚያ ጦርነት በተፈ ጸመ ጊዜ ክእስክንድር ዋኖች ፔኔራሎች አንዱ ለነበረው በጥሊሞስ ፕቶሌሜ ለሚባለው ጦር መሪደረሰችቸው ። ሲዘጋጁ ከዚህ የበሰ ሌላ ትልቅ ኾዳይ በግብጽ አገር ተወለደ « ይኸውም እንዲሀ ነው በዚያ ዘመን ሮማ የጦር ጎይ እየገነነ በመሄዱ በዙሪያዋ ያሉትን መንግሥታት ድል እያደረገች ከቀንበር ። በዚሀ ጊዜ በሮማ ጠቅላይ በለሥልጣን ሆኖ በቄሳር እግር የሚተክው ሰው በግብጽ አገር ላይ ምን ያስብ ይሆን ። ማክበት በመጨረሻ እንደ ትልቁ ጴጥሮስ ። ትልቁ ጴጥሮስ የሚባለው የመስኮብ አገር ገጉሥ እወነኅተኛስሙ ቀዳማዊ ጴጥሮስ ነው « ትልቁ ጴጥሮስ የተባለው ለታሪክኩ የሚሆንብዙ ታላላቅ ሥራ በመሥራቱነው። በዚሀ አኳኋን ችልቁ ጴጥሮስ በደገበት መንደር ባለሆቴል የሆኑ የኤኮስ አገር ፅዎች ነጋዴዎች የሆኑ የሆላንድ አገር ሰዎች መድኀኒት የሚሸጡ የሱዊስ አገርሰዎች ልዩ ልዩ የእጅ ጥበብ ሥራ የሚሠሩ ጣሊያኖች ዳንስ የሚያስተምሩፈረንሳዮችመምሀራን የሆኑጀርመኖችና ከልዩ ልዩዘርየተጠራቀሙ ሌሎችም ያውሮፓ ሰዎች ነቡሩ « ነንር ግን ጴጥሮስ እንዲበላሽ ተብሎ የተሠራበት ይህ ወጥመድ ትልቅ ሰውለሰመሆን የሚችልበትን መንገድእዘዝጋጀለት። መጀመሪያ ከቀዳቸው ሥራዎች መከከል ጴጥሮስ ልዩ አስተያየት የሰጣቸው የጦር ሰራዊትና የመርከብ ሥራ ስለ ነበሩ ከሆላንድ አገር የመርከብ እናጢዎች መሐንዲሶችና መርከቦቹን የሚያስኬዱ ሰዎች ቀጥሮ ወዴ ሞስኩ ክተማ ወሰዳቸው « በመጀመሪያ የተሠሩትም መርከዐች ከቱ ርክ ጋራ በተደረገው ጦርነት ለመስኮብ ጦር በጣም ስለ ጠቀሙት ኦዞቭ የምትበለው ወይብ ድል ሆና በመስክብ እጅ እንድትወድቅ ለማ ድረግ የተቻለው ክነሱ በተገኘው ርዳታ ነው ። ክዚያም ወይ እንግ ሊዝ አገር ተሻግሮ ዐዋቂዎች ከሆኑ ክብዙታላላቆች ሰዎች ጋራተዋ ወቆና ልዩ ልዩ ሙያ ያላቸው ሠራተኞችና መርከበኞች እንደዚሁም በመስኮብ አገር ዶንና ሸልጋ በሚባሉት ወንዞች መካከል መርክብ የሚ ያልፍበትትልቅቦይክናልለመሥራት አሳብ ስለነበረውለዚሁሥራ የሚያገለግሉት መሐንዲሶች ወደ መስኮብ አገር ሊወስድ ቀጠራቸው ይሀም የሚያሠራው የዐይ ወንዝ መስኮብ በጥቀ ር ባሕርና በክስፒየን በሕር በኩል ላላት ግንኙነት ከፋርስ እገር ጋራም ለምታደርገውየንግድ ሥራብጣም የሚጠቅማት ነበር « እገሩን ለማሠልጠንና ለማበልጸግ ክብ ሯንም ከፍ ለማድረግ አንድ ንጉሥ ባውሮፓ እየዞረ ይሀን ያኽል ሲጣ ጣርና ሲደክም በሙታየቱ ያውሮፓ ሕዝቦች እጅግ እድርገወ ተይነቁ ትልቁ ጴጥሮስ የሠራተኛ ልብስ አብሶ ሳይታወቅ በሆላንድ ኦገር ከመርከብ ሠራተኞች ጋራ ሲሠራ አንድሪያኖስ ለተባሉት የመስኮብ ሲቀ» ጳጳስ በጸፈላቸው ደብዳቤ «በአዳም ቦታ ገብተን እንሠራለን» የሚል ቃል ይገኝበታል ። ከዚሀ በኋላ ትልቁ ጴጥሮስ በሱዌድና በመስኮብመከከል ጦርነት በተጅረጎ ጊዜ የቱርክ አገር ከሱዊድ ጋራ ወዳጅ ሆና ረድታስለነበረ ይህጉነ ምክገያት አድር። ፍሬዴሪክ ግን በሰሳም ጊዜ ቋሚ የሆነ የመቶ ኅምሳ ሺሕ ወታደሮች ጦር ነበረው ። ወዳጁ አንገቱ በሰይፍ ተፄርጦ ከሞተ በኋላ ፍሬዴሪክ ብዙ ጊዜ በእስር ቤት ቴየ « እዚያም በነበረ ጊዜ በጠና ታመመ ፍሬዴሪክ መታ መሙን እንዲያውቶው በጽሕፈት አድርገው ለንጉሠ ባቀረበለት ጊዜ ንጉሁ። ስለዚህ ከሁሉ ነገር አስቀድሞ የመንግሥቱን የገንዘብ አስተዳደር ኦድሚኒስትራሊዮን ሥሪ በመልክም ድርጅት ላይ መሥርቶ መንግሥቱ እንዲበለጽግና ሀብት እንዲያገኝ ካደረገ በኋላ መልካም አድርጎ የጦር ሰራዊቱንበባዲስ መሠረትላይ አቋቋመ « ሕዝቡሀብት አግኝቶከፍከፍ እያስ በዚያ ጊዜ ትልቅ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ከአንግሊዝና ከፈረን ሳይ ሕዝቦች ጋራ ለመወዳደር እንዲችል አስፈላጊውን ነገር ሁሉ እዴ ረገለት « የፍርድ ሥራ ከቀድሞው ተሻሻለ ሕፃናት ካ እስከ ዓመት በለው ዕድሜያቸው ትምህርትእንዲማሩ የሚያስገድዳቸጦ ዐዋጅ አወጣ» የክፍተኛ ትምሀርት ፕሮግራም በሚስማማ አኳኋን ተደራጅቶ ተቋቋመ እነዚህ በገር አስተዳደር በኩል የተፈጸሙ ሥራዎች ሲሆኑ ፍሬዴ ሪክ መንግሥቱን ትልቅ ለማድረግ ሲፈልግ ጎረቤቶቹ ከሆኑት መገግሥ ታት ጋራ ጦርነት ማድረግ ፈለገ። በዚሀም ምክንያት ትልቁ ፍሬዴሪክ ተብሎ ይጠራል። ድል ባደረገ ጊዜ ነው «። ይሀን በመሰለ ቃል ትልቁ ፍሬዴሪክ አስፈላጊ ቢሆን በገዛ እጁ ለመሞት የማይመለስ ሰው አንደ ነበረ ገልጧል ። በዚሀ ምክንያት ፍሬዴሪክ በመስኮብ በኩል የነበረውገ ቦር» አዛውሮ ከፍ ባለ ጐልበት ከሌሎቹ ጠላቶቹ ጋራ ሊዋኃ ቻለበሉ ላይ ተነሥተው የነበሩትም መንግሥታት ጉልበታቸዎ ስሰ ተቀነሰ ከፍሬ ዴሪክ ጋራ ዕርቅ ማድረግ ግዴታ ሆነባቸው « በዘህ የሰባት ዓመታት ጦርነት በተበለው ወስጥ ፍሬዴሪክ ዐሥራ ሰባት ጊዜ ታላላቅ ውጊያ ሲያደርግ ትልቅ የጦር ሙያ ያለው ጀግና ንጉሥ መሆኑን የሚያስረዳ ብዙ ሥራ ሠርቷል ። እነዚህ የውጭ አገር ተወላጆች ገበሬ ዎች በግብርና ሥራ ከፕሩስ አገር ሰዎች በጣም ይበልጡ ስለ። ትልቁ ፍሬዴሪክ የማኪያቬሊን መጽሐፍ ባነበበ ጊዜ ምን አደረገ ። በዚሀ ምክንያት ናፖሌዎን በጣም አስቸጋሪ የሆነ ነገር ደረሰበት « ቱርኮች ይሀንኑ ተመልክተው በእንግሊዝ አነሣሽነት ጦር አዘጋጅተው ናፖሌዎንን ሊወጉት ስላዕቡ ናፖሌዎን ከግብጽ አገር ተነሥቶወደሶርያ ገሠገሠ ። በዚህ ጊዜ በፈረንሳይ አገር መንግሥቱን ይመሩ የነበሩት ዕዎች። ንጉሠ ነገሥት የዳግማዊ ፍራንሷና የመስኮብ ንጉሠ ነገሥት የቀጻማዊ እስክንድር ጦር ሰራዊቶች እስቴርሲትዝ በሚባል ቦታ ትልቅ ጦርነት አድርገው ናፖሌዎን ድል አደረገ። የሚችል መንግሥት እንደሌለ ግልጥ ነዝር ሆነ « በዚያ ጊዜ በእ ንግሊዝ አገር ጠቅላይ ሚኒስትር የነበረው ፒት የሚባለው ናፖሌምን ድል አድራጊ መሆኑን በሰማ ጊዜ «እንግዴህ ያውሮፓ ክርታ እስከ ዐሥር ዓመት ድረስ አያገለግልምና ጠቅልላችሁ አስቀምጤጡት ብሎ ተና ገረይባላል ። በቪሁ ጊዜ መስኮብ ኅይለኛ የሆነ ጦር አዘጋጅታ በፖሎኝ አገር በኩል ልትወጋው ስለ ተነሣች ናፖሌምሦን ገሥግሦ ደረፅና ፍሬድላንድ ቀዳማዊ ኖፖሌዎን ይ በተባለ ቦታ ትልቅ ውጊያ ሆኖ ከመስኮቦች በኩል እርባ ሺሕ ወታደ ሮች በጦርነቱ ላይ ወድቀው ድል ሆኑ ። ቀዳማዊ ናፖሌዎን » ኦ የዝዮትም የናፖሌዎንን ጦር ደምስሰው አይደለም « ነገር ግን ብዙ የክሕደት ሥራ በናፖሌዎን ላይ ክመሠራቱ በላይ የጦር ጓደኞቹ ክፓ ሪስ ከተማ በጣም ተቃርበው ስሰ ነበረ ናፖሌዎን ያለውን ጦርሁሉ ሰብስቦ ፊት ለፊት በመግጠም ፈንታ ከበስተዝርባቸው ዞሮ ሊወጋቸው አሰበ። ደሴት ላይ አራት መቶ ሰዎች ይዞ እንደ እስረኛ ሳይሆን እንደ ንጉሥ እን ዲኖር ተፈቀደለት « ናፖሌዎን መንግሥቱን ክለቀቀ በኋላ ትውልዱ ክሬዞሊሲዮን በፊት በፈረጉሳይ አገር ከነበረው ከቡርቦን ንጉሣዊ ዘር የሆነ ሎዊ ኛ የሚ ባል ተሰዶ በእንግለፕ አገር ይኖር ስላ ነበረ የጦር ጓደኞቹ በፈረን ጳይ አገር ላይ እንዲነግሥ እደረጉት አሱም ። ሳፋዬት የሚባለው የፈሬንሳይ ዝዢኔራል ስለ ናፖሌዎን ጐዳይ በኀ ይሉ የሚነሣ ሰው ሁሉ አንድ ቀን የወደዴቶ እንድ ሆነ የሚደግፈው ታላላቅ ሰዎች « ሰው የለም ስለዚህ ናፖሌዎን በመንግሥቱ ላይ ተቀምጦ ለመኖር ቢፈ ልግሁል። ሰው ቢሆን። ጊዜ ። ድል አድራጊዎች ሆነው የተገኙት ናቸው ማለት የካርታነ ሰዎች በአኒባል ጊዜ ሮማውያን በሺፒዎኖች ጊዜ መቄዶናሙ ያ በትልቱ እስክንድር ፒዜ የፕሩስ ሰዎች ጀርመኖች በትልቁ ፍሬ ዴሪክ ጊዜ ከሁሉም የበለጡ ሆነዋል ብሎ ናፖሴዎን መለሰላት ይበ ላል « ይሁም በውነቱ ጥልቅ የሆነ አስተያየት ነው ። ብሎ ናፖሌዎን የፕሩስን ንግሥት ቢጠይቃት «ምን እናድርግ የትልቁ ፍሬዴሪክ መታሰቢያ ዐይናችንን ጋረደው « ብሳ በገርነት መለሰ ችለት ይባላል » ባንድ ሰው እጅ ተቀጥቅጦ የተቋቋመ መንግሥት ይሀን ያኸል ገናናነትናግርማሲያገኝ በዩዮሊዮስቂሳርም ሆነበአውግስጦስ ቁሳርወይም ደግሞ በትልቁ እስክንድር ጊዜ ታይቶ አልታወቀም ሲሉ ታሪክ መር ማሪዎች ይናገራሉ ። ገት ቀጥሎ ያለውን ቃል ስለ ናፖሌዎን ጽፍል «የናፖሌዎን ታሪክ ቅዱስ ዮሐንስ ካየው ራእይ ጋራ ይመሳሰላል « አሁንም ቧሆን በውስጡ የተፅወረ እንድ ሌላ ነገር እንዳለሰውሁሉ ይሰማዋል ነገር ግን ምን እንደ ሆነ የሚያውቅ ሰው የለም « የሆነው ሆኖ የሰው ኀይልአስከምን ድረስ ትልቅ ለመሆን እንደ ሚችልና ወደ ኢምንትነቱም በተመለሰ ቲዜምን ያኸል ከጎቱሆኖ እን ደሚቀር የናፖሌቻን ታሪክ ትልቅ ትምሀርት ነው ። አንድ ታሪክ ጸሓፊ ስለ ናፖሌዎን ሲናዝር እንዲህ ይላል ። ይሀም ልብ ወለድ ታሪክ ነው « ይሀን መጽሐፍ በጻፈ ጊዜ። ናፖሌዎን ከገበታ ላይ ተቀምጦ ሷበሳ ገት ተጠርቶ ወደሱ ዘንድ ቀረበ » ናፖሴዎንም ገና መጀመሪያ ጊዜ ገትን ማየቱ ነበርና ከተመለከ ተው በኋላ ሰው ይሏችኋል ይህ ነው ብሎ ተናገረ ይባሳል በዚሀም ደግሞ የናፖሌዎን ጠባይ ከትልቁ እስክንድር ጋራ ይመሳሰ ላል ። ሆሜር ከሞት ተነሣ» ለማለት ክልሆነ በቀር በዚህ ዓለም ሳይ ይሀን ያኽል የሚያፅ ሮጥ ምንም ነገር የለም ብሎ ትልቁ እስክንድር አጠዝቡ ለነበሩት ሰዎች ተናገረ ይባላል ገት ሃ እንግዴህ ወደ ናፖሌዎንና ወደ ገት እንመሰስ ። ገትበሞተ ጊዜ ምን ቃል ተናገረ። ፎስት ማለት የወዴት አገር ሰው ነው ። ፎስት በዚሀ ጊዜ እንዴት ያለ አሳብ በመንፈሱ ውስጥ አደረበት ።