Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ከወራሪው ሶማሊያ የተማረኩ የጦር መሳሪያዎች ከኢትዮጵያ መደበኛና ሕዝባዊ እግረኛ ክፍለጦሮች ጋር ከአሰብ የታሰበውን ሬዳዋ በማስነሳት በቅድሜያ ጀልዴሳ ላይ ያለውን ሁለተኛውን የጠላት ክምችት ደምሰስ በመጀመሪያው ዕቅድ መሠረት ወደ ጅጅጋ በመሔድ የአፈናውን ውጊያ ማዛይሬ መ ኮሞ መሠዛኑ ቁጨቃ ኛ የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሠራዊት ጥይት እየተጠዘጠዘና አየር ኃይላችን ያለማቋረጥ በ ና በሮኬት እየደበደበው የሶማሊያ ሠራዊት ፀንቶ መዋጋቱ የሠራዊቱን ሥነ ሥርዓት አ የመኮንኖቹን ጥብቅነት የሚያስረዳ ነው። በመጨረሻም እኛ መልሰን በማጥቃት ብቻ ሳይሆን አንድ የሶማሊያ ወ መሣሪያ ወደ ሶማሊያ ግዛት ሳይመለስ በኢትዮጵያ ምድር ለማስቀረት ያዘጋጀንላ ወጥመድ ተገንዝበውና ኢትዮጵያን መውረራቸው ታላቅ ስህተት መሆኑን ከጦር ተምረውና ታርመው መሸሻቸው ብልህነት ነው። መዘርዝር ይህ ትግላችን ቅፅ አንድ ከሚያተኩርባቸው የጊዜ ክልሎች ማለትም ከየካቲት ወር ዓም እስከ መስከረም ዓ ም ሻ በየካቲት ወር ዓም በነገሊ ቦረና ሰፍሮ የነበረው ሁለተኛው ዋሊያ እገረኛ ከፍለ ጦር የአራተኛ ያሉ መኮንኖች የከፍለ ጦሩን አዛዥ ጄነራል መኮንንና ምክትል ኣዛዥን የክፍለ አገሩን አስተዳዳሪ ምከትል አስተዳዳሪና ሌሎች የከልሉን ከፍተኛ የሲቪል ባለሥልጣኖች በቁጥጥሩ ስር በማድረገ በአስመራ ራዲዮ አማካኝነት የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት መቀጣጠሉን ለመለው የአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ውሰጥ የበርካታ የጭነት ተሽከርካሪዎች ክትትል ወይም ገ ወይም የተሽከርካሪዎች ጋተሎ ማለት ነው ጠገግ የድርጅታዊ መዋቅር ተዋረድ አስተዳደራዊ ተዋረድ ወይም የእዝ ሰንሰለት ማስት ነው። ካድሬ በምሁራን ዘንድ የሚታወቀው ለአንድ ልዩና ምርጥ ስራ የተመረጠ አነስተኛ የሰው ቁጥር ወይም ቡድን ጣለት ሲሆን በማርከሲያዊያን ትርጉም ግን መሪ አስተማሪ መልካም ምሳሌና አርአያ ማለት ሲሆን የሰራተኛው መደብ ግንባር ቀደም መሪ የሆኑ ድርጅቶች ወይም ፓርቲዎች አባላት የሚጠሩበት ስም ነው። ሜካናይዝድ ጦር ማለት በመቶ በወታደራዊ የየብስ ተሽከርካሪዎች የሚጓዝ ሞተራይዝድ እገረሻ ጦርን መቶ በመቶ ስበስ ተዋጊ ተሽከርካሪዎች የሚጓጓዝና የሚዋጋ ብረት ሰበስ እገረኛና ታንከኛ ጦር ትምር ማለት ሜካናፀዝድ ጦር ከፍተኛ የመንቀሳቀስ ችሎታና ከፍተኛ የተኩስ ኃይል ያለው ፀረ እገረኛ ጦር ዋቢ መጻሕፍት በዚህ መጽሐፍ መቅድም ላይ እንደገለፅኩት ታሪኩን ለመፃፍ ዋና መሰረ ያደረኩት ትዝታዎቼን ወይም ትውስታዎቼን ነው።
ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ቅፅ አንድ ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም አላፆያሚና አክዬፋጹ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ቅፅ በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ዊ ታኅሣሥ ወር ዓም የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው። ኢትዮጵያ በመካከለኛው ዘመን የአክሱም መንግ የዛጉዌ መንግሥት አነሳስ ት ገሜ የአይሁዶች እምነት ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት እስከ አራተኛው ምዕት ዓመት ድረስ የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ መንፈሳዊ እምነት ወይም መማል ዳክ ይም ሃይማኖት በመሆን ስር ሰዶ የኢትዮጵያ መንግሥት በጁዳይዝም ፋንታ ክርስትናን ተቀብሎ የአገሪቱ እምነት እንዲሆን በሕግ ከደነገገበት ጊዜ ጀምሮ የክርስትናን እምነት አንቀበልም ብለው በኦሪታዊ እምነታቸው የፀኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች በመንግሥት ትዕዛዝ የአገሪቱን ርዕሰ ከተማ አክሱምንና አካባቢውን ለቀው እንዲሄዱ በመደረጉ በጎንደር በጎጃምና በወሎ ክፍለ ትገላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ ። አፄ ምኒልክ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተባብረው የኢጣሊያን መንግሥት ወራሪ ሠራዊት በአድዋ የጦር ሜዳ ድባቅ በመምታት ኢጣሊያ በመላው ኢትዮጵያ ላይ ለመስፋፋት የጀመረውን ወረራ ከመረብ ምላሽ ገተዋል። ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ባገኙት የ ዓመታት ረጅምና አንፃራዊ የሰላም ጊዜ እንደ ኢጣሊያ መንግሥት የመከላከያ ኢንዱስትሪ አደራጅተው ከኢጣሊያ መንግሥት ወራሪ ሠራዊት ትጥቅ ጋር የሚገማመት የጦር መሳርያ ለማስመረት የአገሪቱ አቅም ፈፅሞ የማይችል ቢሆንም የዓለም መንግሥታትን ሊግ ያቋቋሙት መንግሥታት እራሳቸው የማያምኑበትንና የማያከብሩትን የማህበሩ ሕግ የጦር መሳርያና የመከላከያ ሠራዊት ሆኖ ከወረራ ያድነን ይመስል በማህበሩ ተማምነውና ተመክተው አፄ ምኒልክ ከአርባ ዓመታት በፊት አገራቸውን ለመከላከል ያደረጉትን ያህል እንኳን ዝግጅት ያለማድረጋቸው የሚያሰገርም ነው። አንደኛው አብዛኛውን የፓስፊክ ውቅያኖስ ክልሎች ከመሆኑም በላይ በሰፊው የቅኝ ግዛት ክልሎች የተሰማሩት የጦር መኮንኖቻቸው መረን በጄነራል ዳግላስ ማካርተር የተመራው የሰሜን አሜሪካ አንድ ወጥ ሠራዊት ሲሆን ሁለተኛውና ከዚህ ሠራዊት ጋር ተመሳሳይ ግብር ግን የተለየ ግብ ያለው በሰሜን አፍሪካ ማዕከላዊ ምሥራቅ በአፍሪካ ቀንድ በቀይ ባሕርና የሕንድ ውቅያኖስ የባሕር መንገ ለወገን ሠራዊት ለተቀረውም ሰላማዊ ተግባርና አገልግሎት ክፍት አድርጎ በአስ ሁኔታ በማስከበር የእንግሊዝ መንግሥት በኒውዚላንድ በአውስትራልያና በደቡብ ያለውን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ግዳጁ የሆነው የእንግሊዝ ግበረ ኃይል ነበር። በተለይም የኦጋዴን ብሎም የኤርትራን ክፍለ ሃገር ሕዝብ ከወገኑ ከተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር መልሶ መቀላቀሉ አፍሪካውያን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለትግል ታሪኩ ባላቸው አክብሮት አዲስ አበባን የድርጅታቸው ቋሚ ጽሕፈት ቤት መኖሪያ አድርገው በመረጡ ጊዜ የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት ኃላፊነቱን ወስዶ የአገሪቱ አቅም በፈቀደ መጠን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ማመቻቸትና ከማዘጋጀት ባሻገር በንጉሠ ነገሥቱ ሊቀመንበርነትና ኢትዮጵያዊ በሆነ ጊዜያዊ ፀኃፊነት የድርጅቱን መሥራች የመሪዎች ጉባዔ በተሳካ ሁኔታ ማስተናገድ በድህረ ፋሽስት ኢትዮጵያ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ከተከናወኑት ገንቢ ተግባሮች ሁሉ የላቀ የፖለቲካ ክንውን በመሆኑ የሚያስመሰግናቸው ነው። በቅድሚያ አፄ ኃይለሥላሴ ማንም ሳይጠይቃቸው በራሳቸው መልካም ፍቃድ ሐምሌ ቀን ዓም ልደታቸውን ምክንያት በማድረግ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የለገሱት የመጀመሪያው ሕገ መንግሥት እሳቸው እንደሚሉት የቱን ያህል ዲሞክራሲያዊ ሕገ መንግሥት እንደሆነና የህገ መንግሥቱ ባለቤት የሆኑት ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ራሱ ምን ያህል ዲሞክራሲያዊ መንግሥት እንደነበር ለማወቅ የተቋቋመውን የሕዝብ ምክር ቤት ተብዬውን ፓርላማ ይዘት እንመልከት ትግላችኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ ኛ ህገ መንግሥቱንና የሱም አካል የሆኑትን ማናቸውንም መሰረታዊ ጉዳዮች ለማጽደቅም ሆነ ለመሻር መብትና ሥልጣን የንጉሠ ነገሥቱ ብቻ መሆኑን የሚያብራራው አንቀጽ የዘውዱን አወራረስ በተመለከተ በሕዝቡ መካከል ያለመግባባትን ለማስወገድና አገሪቱን ከጥፋት ለማዳን ዘውዱ ለዘላለም ከአፄ ኃይለሥላሴ ቤተሰብና ዘር እንዳይወጣ በህገ መንግሥቱ የተወሰነ መሆኑን ይገልጻል። በቅርቡ ነፃነቱን ያገኘው አዲሱ የሶማሊያ መንግሥት ራዲዮ ኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ኃይለሥላሴን በመቃወምና በመደገፍ ተከፋፍለው በመዋጋት እየተላለቁ ነው የሚል መሠረተ ቢስ ዜና ሲያሰራጭ ከሦስተኛ ክፍለ ጦር መምሪያ አገራችን ውስጥ የተፈጠረውን ጊዜያዊ ሁኔታ በመጠቀም አዲሱ የሶማሊያ መንግሥት የአገራችንን ሰላም ለማደፍረስ ሰርጎ ገቦችን ወደ አገራችን በማስገባት ችግር ሊፈጥር ስለሚችል አንደኛ ደረጃ ትግለችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ በ ርር እር ቸቸ ርር መ መ ተጠንቀቁ እንደተጠበቀ ሆኖ መላው ትኩረታችሁ ወደ ጠረፋችን እንዲሆን የሚል ትዕዛዝ በኦጋዴን ላሉ የጦር ክፍሎች ሁሉ ሲሰጥ ለእኔም ሻለቃ ደረሰ። የኢትዮጵያ መንግሥት ሶማሊያ መንግሥት ጦር ዓለም አቀፍ ወሰናችንን ጥሶ በመግባትና በመውረር ከፍያለ ጉዳት አደረሰብን» ብሎ ለተባበሩት መንግሥታት ለፀጥታው ምክር ቤት ሲያመለክት የሶማሊያ መንግሥት ደግሞ በበኩሉ «ዳኖት ላይ የተካሄደው ውጊያ በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊትና በኢትዮጵያ መንግሥት ሠራዊት መካከል ሳይሆን ከሐበሻ ኢምፔርያሊዝም ቅኝነት ነፃ ለመውጣት በሚታገሉ አርበኞችና በመንግሥቱ ወታደር መካከል ነው በማለት አስተባበለ። ምዕራፍ ሁለት የአብዮቱ ዋዜማ የአብዮቱ ዋዜማ ከጥር ቀን ዓም በደቡብ ኢትዮጵያ ሰፍሮ የሚገኘው የአራተኛ እግረኛ ብርጌድ ጦር ካመፀበት እስከ የካቲት ቀን ዓም ሠራዊት ሰይመርጣቸው በመጠራራት ራሳቸውን መርጠው በአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ግቢ በመሰብሰብ የጦር ኃይሉን አንደኛውን ዙር ንቅናቄ የመሩት በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ያሉ ከፍተኛ መኮንኖች የአቶ አክሊሉ ሀብተወልድን መንግሥት አፍርሰው የልጅ እንዳልካቸው መኮንን መንግሥት እስካቋቋሙበት ያለው የጊዜ ክልል ነው። ከዚህ በኋላ የተቀሩት የጦር ኃይሎችና የተለያዩ የጦር ክፍሎች በተለይም የአየር ኃይል የባሕር ኃይልና የአራተኛው እግረኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት የሰሜኑን ጦር ጥያቄና ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ኮጳ መንግሥቱ ኃይለማርያም ኢሽ ንቅናቄ እንደሚደግፉ አሳውቀው ሲነሱ መንግሥት ሁኔታውን ሸንግሎ ለማብረድ ሲል የካቲት አራት ከፍተኛ ጄነራሎች ያካተተ ልዑካን ላከ። ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ የዓለምዘውድ ዓላማና የሚጫወቱት ሚና በመላው የአዲስ አበባ ክልል መለዮ ለባሾች ብቻ ኛ በአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር እና በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መካከል አንድ ሳይሆን በሚያዙት በአየር ወለዱ ሻለቃ ጦርም ጭምር በሚገባ ታውቋል። አብዛኛው የከተማው ነዋሪ ሕዝብ በተለይም ተማሪውና ምሁሩ የልድ እንዳልካቸውን መንግሥት ተቃዋሚ በመሆን ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም የሚቀበለው መሆኑን ሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ ለሻለቃ አጥናፉ አመራር አካል በገጽ ተገናኝቶ ስተኛ ክፍለ ጦርን በመወከል እንዲያስረዳ በተራ ቁጥር ሁለት የተመለከተውን ሻለቃ ራሱ ከአራተኛ ክፍለ ጦር ጋር ብቻ ሳይሆን ከአንደኛ ክፍለ ጦር ከአዲስ አበባ ትሻልን ፈትቼ ትብስን አገባሁ በማለት ሕዝቡ እያፌዘና እየተሳለቀበት ስለሆነ ለዩ ልዩ ክፍሎች ከአየር ኃይልና ከምድር ጦር አየር ክፍል ጋር ሰሚኖረን ግንኙነት ጊዜ ውስጥ አንድ ለውጥ ይፈጠራል ብዬ እገምታለሁ አለ። ከተሰኘው የታ ቴክኒካዊ ጥያቄ በስተቀር በመጭው ጊዜ ሊሆን ስለሚችለው ግምት የተለያየን አል ሆኖም ጄነራል አማን በአዲስ አበባ ክልል የጦር ክፍሎች ላይ እምነት ያጡ ወደ ሐረር የምመለሰው እየነዳሁ ስለነበር በናዝሬት ከተማ በማደር የምድር ጦር ታንከኛ ለሺ መምሪያ የትምህርትና የዘመቻ መኮንን የነበረውን ሌላውን የቅርብ ጓደኛዬን ሻለቃ ተስፋዬ በእኔ አስተያየት ከአዲስ አበባ ውጭ ያለው ጦር በአዲስ አበባዎቹ ላይ ብርቱ ተጽዕየቹ ገብረኪዳንን በማግኘት አንድ ምሽት እሱ ቤት በማደር ከጄነራል አማን ጋር የተደረገውን ካላደረገና ይህን መንግሥት ካላንበረከከ ለውጥ ይመጣል ብዬ ለማሰብ ይቸግረኛል አፉሽ ይይት በአዲስ አበባ ቆይታዬ የሰበሰብኳቸውን መረጃዎች የተገናኘኋቸውን መኮንኖችና የጄነራል አማን አስተያያት ስካሁን ያልተንቀሳቀሰውን ሦስተኛውን ክፍለ ፀርቪ ኮለላና ክፍለ ጦር ጋር ካደረግናቸው ትብብሮች ጋር ከሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ ጋር አንቀሳቅሉት የሚል ነበር። በነገሌ ከተማ የነበሩ የጦር ክፍሎች ኛ ሻለቃ መሥፍን ገብረቃል አባል ብርጌዱ አካል ክፍሎች የብርጌዱ ጠቅላይ ሰፈር ሻምበል የብርጌዱ አጋዥ መሣሪያ ኛ አሁን ስሙን ለማስታወስ የተሳነኝ የጦር ኃጾሎችን የመረጃ መምሪያ የወከለና የቫምበል ቫሻምበል ከአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ተነጥሎ ለብርጌዱ የተደረበ አንድ መድፈኛ ሻለቃና ያለው መኮንን ነበር በድህረ አብዮት የአብዮታዊ ሠራዊታችን ጠቅላይ ኢታማር ሹም አድርገናቸው የአሜሪካን በትዕዛዙ መሠረት ጉብኝታቸውን ለመጀመር ሐረር ሦስተኛ ክፍለ ጦር መምሪ ኢምፔርያሊዝም የኢትዮጵያ ነፃ መኮንኖች ንቅናቄ በተሰኘ ስም በምንደኝነት ያደራጀው በደረሱ ጊዜ እኔም የቡድኑ አባል እንድሆን ተወሰነ። በ ዓም በነጄነራል መንግሥቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከተደረገበት ጊዜ በስተቀር የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት በሃገር ውስጥ የፖለቲካ ጉዳይ የአገሪቱን የጦር ኃይሎች በጥቅል ወይም የጦር ኃይሎች አካል የሆኑትን የጦር ክፍሎች በግልና በስም ጠርቶ የወቀሰበት ወይም የኩነነበት ጊዜ አይታወቅም። ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ከዚህ በኋላ የሐረርና የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎችና የአካባቢው ሕዝብ ለሚያደረገትቅ ተከናወነ ሻጥር ለመሆኑ ግን አጠራጣሪ አልነበረም። በዚሁ ቀን በወታደራዊ መገናኛ በሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ አማካኝነት የንቅናቄውን የአመራር አካላት በአገሪቱ ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ማቋቋም ይቻል ዘንድ ሦስት ኃይሎች ማለትም የምድር ጦር የአየር ኃይልና ባሕር ኃይል እንዲሁም የፖሊስ ሠራዊት በምድር ጦር አመራር ስር ያሉት እግረኛና ልዩ እሉ። ክፍል አብዮታዊት ኢትዮጵያ ግል ወደ ድል ከድል ወደ ትግል የኢትዮጵያ አብዮተኞች ጉዞ ምዕራፍ አራት የአብዮቱ ማግሥት የአብዮቱ ማግስት ብዬ የሰየምኩት በአዲስ አበባ ከተማ የጦር ኃይሎች የፖሊስ ሠራዊትና የብሔራዊ ጦር አስተባባሪ ኮሚቴ ከተቋቋመበት ከሰኔ ቀን ዓም ጀምሮ ያለውን የመጀመሪያውን የጥቂት ሳምንታት አፍላ ግን ወሳኝ ታሪካዊ የሽግግር ጊዜ ነው። የምሥራቅ ክልል መለዮ ለባሽ ተወካዮች ከአዲስ አበባ ከተማና በአካባቢው ካሉ የጦርና ፖሊስ ተወካዮች ጋር በአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ስንቀላቀል አዲስ አበባ እርቀው የሚገኙት የአብዛኛው የጦር ክፍል ተወካዮች አዲስ አበባ አልደረሱም የሰሜኑ ክልል መለዮ ለባሾች የአየር ኃይል ሠራዊት የባህር ኃይል ሠራዊት ኛ እግረኛ ብርጌድ የብሔራዊ ጦርና የወህኒ ቤት ፖሊስ ተወካዮች አልተገኙም ወደ ስብሰባው አዳራሽ ስንገባ ጉባዔውን የሚመራው ሻለቃ አጥናፉ አባተ የአራተኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት ተወካይ ቡድን መሪ ነበር። ያመ መያ ም ሥነ ዘሌቃፆ ልዑካኑ ለንጉሠ ይዞ የሄደው የደርጉ የጽሑፍ መልዕክት ዛሬ ይህንን ታሪክ ስጽፍ ላስታውስ የቻልኩትን ያህል አጠቃላይ ይዘቱ ከዚህ እንደሚከተለው ነበር አገራችን በተለያዩ ታሪካዊ ጠላቶችና ተስፋፊዎች ተከባ ባለችበት ጊዜ እነዘያ ከየካቲት ወር ጀምሮ በታሪኳ ገጥሟት በማያውቅ በሕዝባዊ ነውጥ በመናወጥ ላይ ትገናለች በተለያዩ ቀውሶችና ችገሮች በመታወኳና ሕዝቡም በደረሰበት ረሀብ ሞትና ልዩ ልዩ ሰቆታዎች ብሶቱን ባገኘው ጊዜ ቦታና አጋጣሚ ሁሉ ሲገልጽ በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራው ሚኒስትሮች ምክር ቤት ግርማዊነትዎና የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚጠብቁበትን አገልገሎት ለመስጠት የሚያስችለው ሰላምና እርጋታ በማጣቱ ጊዜና ፋታ ስጡን ሲል በመሰማቱ የጦር ኃፀሎች የፖሊስ ሠራዊትና የብሔራዊ ጦርን ከሕዝብና ከመንግሥት ጋር በማስተባበር ለሰላምና ለመረጋጋት የሚሰራና ኢትዮጵያ ትቅደም የሚል ኮሚቴ ስላጳቋምን ኮሚቴው ከግርማዊነትዎ ምክርና አመራር እየተሰጠውና ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር እየተማከረ ይሰራ ዘንድ እንዲፈቀድልን እንለምናለን ምዕራፍ አምስት ደርግና የልጅ እንዳልካቸው መንግሥት ለንጉሠ ተልኮ የነበረው የደርጉ የሰላም ልዑካን በዚያው ዕለት ከቀትር በኋላ ለተመሳሳይ ዓላማ ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ተላከ። ኮል መገገሥኾ ጋዞሰዝእያም ለማጠቃለል ኢትዮጵያ ምን አይነት መንግሥት ያስፈልጋታል ብለን ላቀረብነው ጥያቄ የብዙሃኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ መልስ በደፈናው ወይም ያለሌላ አማራጭ ሕዝባዊ መንግሥት የሚል ሲሆን የተቀሩት አናሳ የኅብረተሰብ ክፍሎችም ቢሆኑ ለሽግግር ጊዜ የሽግግር ጊዜያዊ መንግሥት ያስፈልጋል ከማለት በስተቀር ዘላቂ ፍላጎታቸው ዘላቂ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ነው። በአገራችን ኋላ ቀርነትና በሕዝቡ የፖለቲካ ባህል ድህነት ምክንያት አዲሱን የፖለቲካ ሥርዓት አካሎች በመፍጠርና በማዋቀር ሕዝባዊ መንግሥቱን የሚያቋቁሙና ብለውም የሚመሩ የፖለቲካ ድርጅቶች አልነበሩም እንጂ ቢኖሩም የፖለቲካ ድርጅቶች መኖር ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ብቻውን ሕዝባዊ መንግሥት ለማቋቋም ያስችላል ማለት አልነበረም። የምንከባከባቸውና የምንታገሳቸው ከሁሉ በፊት አንባቢ እንደሚያስታውሰው ለኔ በገቡልኝ ቃል መሠረት ምናልባት የኤርትራን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሊረዱን ይቾኑ በዚሁ ሰሞን በጥቅምት ወር ዓም መጀመሪያ ላይ ጄነራል አማን ደርግ ይሆናል በሚል ተስፋ ሲሆን ሌላው በሕዝቡና በሠራዊቱ ዘንድ ተቀባይነትን እንዲያገኙ ጽሕፈት ቤት በመምጣት በኤርትራ ክፍለ ሀገር ለመርማሪ ኮሚሽን አባልነት ስለተመረጠውና ለማድረግ ስንል ከሚገባቸው በላይ ከፍ ያለ ስም ስለ ሰጠናቸውና ስለ ካብናቸው ብቻ ነው ቦሶሜን አሜሪካ የግል ሥራ እየሰራ አካለ ስንኩል ሆኖ የተወለደ ህፃን ልጁን ኮል መንገሥቱ ኃይለማርያም እያሳከመ ስለሆነው ዶክተር በረከት ለልጁ መታከሚያና ለቤተሰቡ መተዳደሪያ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ እኔ ፕሬዝዳንት አንተ ጠቅላይ ሚኒስትር የደርጉ ከፍተኛ የአመራር አካል ዘንድ መንግሥት በየወሩ ሁለት ሺ ዶላር በቋሚነት እንዲያዝላቸው ሲሉ አሳሰቡኝ። ቤተመንግሥት እንደደረሱም ወደ አዲስ ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ የኢትዮጵያ አንድነት ፍፁም እንዲሆን የኤርትራን ሕዝብ ወክለው የሰሩ ዋና መሀንዲስ ናቸው ተብሎ የሚነገርላቸው የአንድነት ኃይል በነበሩት የኤርትራ አርበኞች የሃገር ፍቅር ማህበር አባላት በኤርትራ ሕዝብና በተቀረውም የመሃል ሃገር ኢትዮጵያውያን ዘንድ የታወቁ የተከበሩና የተወደዱ ስለነበሩ ጄነራል አማን ካሰሯቸው በኋላ አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በአሥመራና በአዲስ አበባ ነዋሪ በሆኑ አያሌ ወዳጆቻቸው የተደረገው እንቅስቃሴ ታላቅ የፖለቲካ አቧራ አስነሳ። የአገራችን ክልል ከሁሉ በፊት የምንዋጋው ቀላል መሣሪያ ከታጠቁ ሽፍቶች ጋር ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ አሁን ወደ ውሳኔ እንድናመራ ጉባዔውን እጠይቃለሁ ስል ጄነራል አማን ድንፋታ ተሞላው ሁኔታ ተነስተው የኤርትራ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የተቀላቀለው በራሱ ቃድ እንጂ በጦር ኃይል ተገዶ አይደለም። ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ ከዚህም ሌላ በዓለም አቀፍ ብዙሃን ማሰራጫዎች በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ውስጥ ዓመት እድሜ ባለው በሻለቃ መንግሥቱና ዓመት እድሜ ባላቸው ጄነራል አማን መካከል የሥልጣን ትግል እተካሄደ ነው እየተባለ የሚሰራጨውን የፈጠራ ወሬ ከንቱነትን የሚያጋልጥ መሆኑ በደርግ ስለታመነበት ህዳር ቀን ዓም በየጦር ክፍሉ ውስጥ ተቋቁመው የነበሩት ከ በላይ የሆኑ የንዑስ ደርግ አባላት ወደ አዲስ አበባ ተጠርተው በደርጉ ስብሰባ አዳራሽ በመገኘት ከደርጉ ጠቅላላ ጉባዔ ጋር የውሳኔ ተካፋይ እንዲሆኑ ተደረገ። ከዚህ በኋላ የተከተለው አሳዛኝ ነገር አንድ ዓመት ያህል እንኳን ሳይቆይ የሶማሊያ መንግሥት የጦር ኃይሎች ኢታማጆር ሹም የነበረው ኮሎኔል ዚያድ ባሬ የሶማሊያ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪከ አቀማመጥና አያያዛቸውን አጠቃቀምና ጥገናቸውን ለተገልጋዩ ሠራዊት የሚያስተምር ቅ የመፈተኛ የምርምርና የሥርፀት ተቋም በመሆኑ ነው። በዚያው በ ዓም ውስጥ ጄነራል ኃይሌ በዕድገት የጦር ኃይሎች ምኤታማጆር ሆነው ወደ ጦር ኃይሎች ጽሕፈት ቤት ሲዛወሩ የተኳቸው ሜጄነራል ነጋ ተገኝ ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ጄነራል ነጋ በጦር ኃይሎች የትምህርትና የዘመቻ መኮንን ስለነበሩና ጄነራል ኃደ አስተዋፅኦ ያላደረገ በችሎታውና በፖለቲካ ንቃቱ ለዚህ ተልዕኮ ብቃት የሌለው ሰው በኔ ላይ የፈፀሙትን በደል ያውቁ ስለነበር የሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆዝ እንደመጡ የወሰዱት አንድና የመጀመሪያ እርምጃ እኔን ከጅጅጋ መጥራት ነበር። የጦር ኃይሎች ሦስተኛው አብዮታዊ ንቅናቄ ብለን የምንጠራውን አብዮት የሚመራ የጦር ኃይሎች የፖሊስና የብሔራዊ ጦር አስተባባሪ ኮሚቴ በኋላ ደርግን የፈጠረው አበባ መኮንኖችና በጠቅላላው መለዮ ለባሾች ጥረት ስኬታማነት ከፍ ያለ አስተዋፅኦ ግለሰቦች ሻለቃ አጥናፉ አሁንም ግምባር ቀደም ነበር። ለሦስተኛው የጦር ኃይሎች አብዮታዊ ንቅናቄ መፈጠርና ፍሬያማነት በፊውዳላዊው መደብ ላይ ወሳኝ ተፅዕኖ ከማድረግ ባሻገር የኢትዮጵያን ሰፊ ሕዝብ በዚያ ድፍረትና « ያወ ዳት ጨቃ ልበ ሙሉነት ያለፍርሀት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለውጥ ብሎ እንዲንቀሳቀስ ያደረጉሕ በአገሪቱ የተለያዩ ማዕዘናት ሠፍረው የአገራቸውን ድንበር የኢትዮጵያን ሕዝብ በር ደህንነትና አንድነት ሲያስከብሩ የነበሩትና ከአዲስ አበባ ከተማ ብዙ ርቀው የሚገኙ ማለትም በመጀመሪያ የደቡብ ቀጥሎም የሰሜንና በኋላም የምሥራቁን ክልሎች መሰ ጎ ለባሾችን የመሩት አብዮታዊያን ቢሆኑም እንደ ሻለቃ አጥናፉና እንደ ሻለቃ ተፊ ንደበቱ እምነቱንና እውቀቱን የመሰሉ መኮንኖች በአዲስ አበባ ባይገኙ ኖሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት በዚያ ሁኔ ሰጠበት ጊዜ ስለአልነበረ ሻለቃ መከሰት ወይንም ለመፈንዳት ይችል ነበር ለማለት እቸገራለሁ። ኛ በአገራችን ላይ በደረሰው የአየር ንብረት ቀውስ ምከንያት ለተራበው በአስከተለው ችግር ኑሯቸው ለተቃወሰና የመኖሪያ ክልላቸውን እየተው ለመሰደድ የተ የህብረተሰቡን ክፍሎች በትግሉ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው የአብዮታዊ ሠራዊ አባሎች ሰላማዊ ዜጎችና አሳዳጊ ላጡ ሕፃናት ቅድሚያ በመስጠት ጊዜያዊና ዘላቂ ተቋሙ በሕዝብ አደራጅነቱ ዋና ግቡ ሕዝቡ የፓርቲ አመራር የሚቀዳጅበትን ከመሻት ባሻገር የኢትዮጵያ ሕዝብ በአጠቃላይ ለአያሌ ምዕትዓመታት ከነበረበት መፍጠር ቢሆንም ተግባሮቹ በዝርዝር ሲዘረዘሩ ከዚህ እንደሚከተሉት ይሆኑ ዘንድ ከድህነት ከማውጣት ጀምሮ ምርትና የምርት ኃይሎችን ማሳደግ ብቻ ሳይሆን የ ማህበራዊ ይዘት ደረጃ በደረጃ የማስፋት ተልዕኮ ያለውና በልዩ ልዩ የልማትና የና ዘርፎች የተዋቀረ ብሔራዊና አብዮታዊ የእቅድና የምርት ዘመቻ መምሪያ ኛ አዲሱን የፖለቲካ ሥርዓት የፖለቲካ ሥርዓቱን አካላት የመገንባት ጥ ቀደም ተልዕኮ ያለው አብዮታዊ ድርጅት ወይም የፖለቲካ ፓርቲና ብሎም መንግሥት ለማቋቋም ስለሚቻልበት ሁኔታ ስልትና ስትራቴጂ የሚነድፍ አንድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የተወጣጣ ኮሜቴ አቋቋምን። አዲሱን የፖለቲካ ሥርዓትና የፖለቲካ ሥርዓቱን አካላት የመገንባት ግምባር ቀደም ያለው አብዮታዊ ድርጅት ወይም የፖለቲካ ፓርቲና ብሎም ሕዝባዊ መንግሥት ቋም ስለሚቻልበት ሁኔታ ስልትና ስትራቴጂ የሚነድፍ አንድ ከደርግና ከሚኒስትሮች ቤት የተውጣጣ ኮሚቴ አቋቋምን ያልኩት ከዚህ እንደሚከተለው ነበር። ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በዘመነ መንግሥታቸ ጳላክ ተብሎ በአገሪቱ ባንኮችና በመንግሥቱ ግምጃ ቤት ከነበረው ገንዘብ ከፊሉ ከእቴጌ ብቻ ሳይሆን ደጃዝማች ከሆኑበት ጊዜ ጀምሮ ለስልሳ ዓመታት ለሃገርና ለወገን ተቆርቋ ጎን ጋር ወደ እሥራኤል ሲላክ የተቀረው ከንጉሠ ጋር ወደ አውሮፓ እንደሄደና ንጉሥ የእሳቸውንሥልጣን ተቀናቃኝ የነበሩ አያሌ ኢትዮጵያዊያንን በግፍና በተንኮል ያጠፉ ንግሊዝ መንግሥት ርዳታ በሱዳን በኩል ወደ ሃገር ሲገቡ በእንግሊዝ መንግሥት ችሮታ ግብዝና ራሳቸውን ወዳድ ቢሆኑም ሌላውን በጎ ምግባራቸውን ግንዛቤ ውስጥ ምዕራብ አርበኞች ከታደለው ጥቂት መሣሪያ በስተቀር ለኢትዮጵያ አርበኞች እሳቸው በሌሎች ላይ እንደ አደረጉት ሳናጉላላቸውና ሳናዋርዳቸው የተንከባከብ ትዮጵያ መንግሥት ወጪ ምንም ዓይነት መሣሪያ እንዳልተገዛ ታሪካቸውንም ልናሳምርላቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ወርቃማ እድል እንዲያገኙ ለማድረ ኛ የፋሽስትን ወረራ በየጦር ግንባሩ ይከላከል የነበረው የኢትዮጵያ ሠራዊት ያቀድነው እሳቸውም በበኩላቸው የደጉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታ ተገንዝበው በስየ በተኑ ንጉሥ ከጦር ግምባር ሲመለሱ ወራሪው ሠራዊት አዲስ አበባ ከገባና ኢትዮጵያ ባንክ ያስቀመጡትን ገንዘብ እንዲመልሱለት ነበር። ዓላማዬ ሰለ ኤርትራ ለመተረክ ባይሆንም ወደ ተደረጉት የሰላም ጥረቶች ዝርዝር ቴ በፊት ከኤርትራ ገንጣዮች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠን ለመወያየት እስኪሰለቹን ድረስ ደግመን ደጋግመን የጠየቅንበት ዋና ምክንያት ከሆነው የሰላም በተጨማሪ የመገንጠሉ ትግል ስለተጀመረበት ኢትዮጵያ የኤርትራ ቅኝ ገዥ ችበት ምክንያት ፈፅሞ ሊገባን ስላልቻለ ወንድሞቻችን እንደዚያ አምርረው ም ጊዜ ሃገርና ወገናቸውን ለመውጋት የተገደዱት ያለምክንያት እንዳለመሆኑ መጠን ያታቸውን ለማወቅ ታላቅ ጉጉት ስለነበረን የእነሱን እውነት ያስረዱናል በሚል ተስፋ የኢጣሊያ መንግሥት በኛው ምዕት ዓመት መገባደጃ ላይ ከሰሜኖቹ የአገራችን አንዱ የሆነውን ባህረ ነጋሽ ክፍለ ሀገር ከወረረ በኋላ ክፍለ ሃገሩን ኤርትራ ስም ይስጠው እንጅ ከዚያ በፊት በባህረ ነጋሽ ምድር መንደር ወይም ከተማ ወይም ተራራ ግለሰብ ማህበረሰብ ወይም ብሔረሰብ ወዘተ ኤርትራ በሚባል ስም አንዳችም ነገር በታሪክ ስለማይታወቅ የጀብሃና የሻዕቢያ መሪዎች ፋሽስታዊ በሰጧቸው ስም መኩራራታቸው ብቻ ሳይሆን መስከራቸው በጣም ያስገርመን የየያ መ ቫያ ቅ ቃዛባ ዜሌዕቻ የኤርትራን ክፍለ ሀገር የሚያካትተው የአገራችን ሰሜናዊ ክልል ዛሬ አሥመ በመባል የሚጠራውን ከተማና አካባቢውን ጨምሮ ከሁለት ሺህ ዓመታት በላይ የኢትክ የፖለቲካ የኢኮኖሚና የባህል ወዘተ ማዕከል ርዕሰ ከተማ ወይም መንበረ መንግ የኖረውን በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ የፖለቲካ ሥልጣን ላይ የተፈራረቁ ከመቶ ሸ ነገሥታት መናኸሪያና አፅመ ርስት እንዴትና በምን ሁኔታ ቅኝ ግዛታቸው እንዳደረ ይደንቀን ነበር። የኢጣሊያ መንግሥት የቅኝ ግዛት ጥማትና የኃይል የበላይነት ነው ብዬ ነው የሶማሊያን ብሔረሰብ ክልል አስመልክቶ የምኒልክና የኢጣሊያ መንግሥት ክልል ውል የሚያስረዳው የዛሬው የሶማሊያ መንግሥት ክልል ከኢጣሊያ ወረራ በ የኢትዮጵያ አካል የነበረ መሆኑን የሚያስረዳ ሌላ ማስረጃ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ሽው የሶማሊያ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ለፈጠረው ጠብ ወይም ቅራኔ ዋና ምክንያት ቆይቷል። በተባበሩት መንግሥታት በኩል ሶማሊደ ኢትዮጵያ ትመለስ የሚል ድጋፍ ቀርቶ ለተወሰነ ጊዜ በሞግዚትነትም ለመርዳት የሚል ግምት የሌለው ከመሆኑ ሌላ ከሶማሊያ ሕዝብ ወገን ኢትዮጵያ የምታቀርበወ ተቃዋሚ እንጂ ድጋፍ የሰጠ አንድም የሕብረተሰብ ክፍል አልነበረም ወይም አል የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት ሶማሊያ አለኝታዬ ናት የሚለው አቋሙ እውነት ከሆነ ኢጣሊያ ሶማሊያን በቅኝነት ስትገዛ ከነበረችበት ከኛው ምዕት ዓመት ኢ ጀምሮ ኢትዮጵያ የኢጣሊያንን ቅኝ ገዥነት የተቃወመችበት ጊዜ የለም። የኢትዮጵያ ቡድን በበኩሉ የሚለው ይህንን ያህል መሬት ቀርቶ የኢ ሕዝብ አንድ አጥቅ መሬት ቆርሶ ለማንም የመስጠት ሥልጣን ያለው ተቋም ወ ግለሰብ ዛሬ በኢትዮጵያ የለም ለቀመንበር መንግሥቱ ራሱ እዚህ ቢገኝ ይህንን ሜ አይችልም። ይህንና ይህንንም በመሳሰሉ ሁኔታዎች ከጀርመን መንግሥትና ሕዝብ ጋር በተፈጠረው ካም አዝማሚያና መቀራረብ ተማምነው ዳግማዊ ምኒልክ ለሃገር መከሳከያ የሚሆኑ መቶ ሺህ ዘመናዊ ነፍጥና የተራራ መድፎች ከበቂ ጥይቶች ጋር እንዲሸጡላቸው የጀርመን መንግሥት ለመሸጥ ፈቃደኛ በመሆኑ ለዚሁ መግባባት ማስረጃ ይሆን የውል ሰነድ ከተለዋወጡ በኋላ የአፈፃፀም ሂደት ቀጥሎ መሣሪያው ወደ ኢትዮጵያ ት ሁኔታ ሲጠበቅ በኢጣሊያንና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል የተደረገው የውጫሌ ውል በሁለቱ አገሮች መካከል ብቻ ሳይሆን በአውሮፓና በኢትዮጵያ ታት መካከልም የፖለቲካ ውዝግብ በፈጠረበት ጊዜ የጀርመን መንግሥት ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ለተስፋፊው የኢጣሊያ መንግሥት ወግኖ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የነበረውን ወዳጅነትና መሣሪያ የመሸጥ ውል አፈረሰ። አ መንግሥታት ማህበር የኢትዮጵያ መንግሥት በጊዜው የነበረው የዓለም መዘና ዓላማና በተለይም በማህበሩ አባል መንግሥታት ላይ ጥቃት ል ሊደርስነው ተብሎ ቢገመት በአንድ ወይም በጥቂቱ ላይ ብቻ ሳይሆን ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ቃሪክ ጽያ መጥቶ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተዋዋለውን «ስታንዳርድ ቫኩም በመባል ዐ ኩባኒያ እንዳይሠራ ማገዷ ነው። በዚህ ሴራ አስተ ው ሲያሽከረክሩ ከነበሩትና ከዚህ በኋላ ከሃያ ዓመት በላይ እስከ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት ፍንዳታ ድረሰ የየድቸመን የዩይገሚሓሁት ክር ቸር ሰ ሪር አሚ ብሽ የኢትዮጵያና የአሜሪካ መንግሥት ግንኙነትና የተራድኦ ውል የተቋጨው አፄ አህት ር ር ያች ሪጻ ረዳት የሚቻለው ከኢጣሊያ ወረራ ቀደ ሴ በስዊዝ ቦይ የአሜሪካንን መሪ ፕሬዝዳንት ሩዝቬልትን አግኝተው ባነጋገሩበት ያ ላ ፋትን ህኔደጅ ዘይዩት ፍለጋና የቁፋሮ ሥራ ለመሥራት በራሱ ፈቃድና አ ጅ ኮል መንግሥቱ ጋይለማርያም ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ቃሪክ ኢትዮጵያ መንግሥት አሥመራ ላይ በሚቋቋመውና ቃኘው በመባል በሚጠራው ጾራዊ ማዕከል ውስጥ የሚሠሩት የኢትዮጵያን የጦር ኃይል የሚያማክሩት በሌሎች አገልግሎት በኢትዮጵያ ለተሠማሩና የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኞች ወዘተ ለሆኑ ን በኢትዮጵያ ባሕር የእየር ክልል የብስ ወይም ምድር ላይ በሙሉ ክቸው ያለገደብና አንዳች ቅድመ ሁኔታ የመንቀሳቀስ የማረፍና በአስፈላጊ ጊዜ ዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ተቋማትን የመገምባት መብት እንዲሰጥ ያስገድዳል። ሶማሊያ ነፃነቷን እንዳገኝች በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ቃል አጥፋ በኢትዮጵያ ላይ የመስፋፋት ዓላማዋን በኃይል መተግበር የጀመረችው ዘ ሕብረት መንግሥት በዓይነቱም በመጠኑም ከፍ ያለ የጦር መሣሪያ ካገኘች በኋላ ኢትዮጵያ የፋሽስት ኢጣሊያን ወራሪ ሠራዊት በጦር ሜዳ ድል መትታ በግ ራሷን መልሳ ማቋቋም ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ የሶቭየት ሕብረት መንግሥት ለ የመከላከያ ድጋፍ ለመስጠት ያለውን ፈቃደኝነት በመደጋገም ገልጾ የአፄ ኃ መንገግሥት ርዳታውን ለመቀበል ፈቃደኛ አልነበረም። ከአንድ ዓመት በኋላ በ እና በ ዓም አሁንም ለወታደራ ን የመሬት ጥያቄውን ዓለም ያውቅለት ዘንድ በተለያዩ ዓለም ደቀወት ደይአሪሂ ኮች ላይ ከማቅረብ ባሻገር በትጥቅ ትግል ላይ ነን ለማለት ይመስላል ከሶቭየት ት መንግሥት ጋር የመጀመሪያውን የወታደራዊ ተራድኦ ውል ተዋውሎ ያገኘውን መሣሪያ በታጠቁ መደበኛ የጦር ክፍሎች ጠረፍ ጠባቂ ፖሊሶቻችንን በየጊዜው በመጣል አልፎ ሁለቱን አገሮች በሚያዋስኑ የኢትዮጵያ ክፍለተ ሃገራት ማለትም ቅጥረኞች የሆኑ ከሃዲ ገንጣዮችና አስገንጣዮች እየተቦርቦረች ባለችበት ጊዜ የኢ በባሌና በሲዳሞ ጠረፎች ላይ ለጥበቃ የሰፈረውን የኢትዮጵያ መደበኛ ሠራዊት መንግሥት ያቀረበውን የመሣሪያ ጥያቄ የአሜሪካ መንግሥት ለመፍቀድ ቀርቶ ጥ በመደበኛ ሠራዊቱ ቀደምትነት በርቀት በከባድ መሣሪያዎች መደብደብ ተጀመረ። ከዚህ በላይ በገለጥኩት አስጊ ወታደራዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፀ የምድር ጦር ተዋጊ ክፍሎች ወይም ከአራቱ እግረኛ ክፍለ ጦሮች ኛው ዋ ክፍለ ጦር በሰሜን ከኤርትራ ገንጣዮች ጋር ብቻውን ሲታገል የቀሩትን አንደኛና እግረኛ ክፍለ ጦሮች ለሦስተኛው ክፍለጦርና ለአራተኛው ብርጌድ ማጠናከሪያ በፅ ግምባር ለማሰለፍ የተገደደበት ጊዜ ነበር። ሃገርና አብዮት ለማዳን የምንቀዝፍ ነበርን ብል የችግራችንን ዓይነትና ባህሪ በትክክል ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ በሐረርጌ በሲዳሞና በባሌ ክፍለ ሃገራት በተገኘው አንጻራዊ ሰላም ምክንያት ኛው የክብር ዘብ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት አምስት እግረኛ ሻለቆች ከጎዴ ከአዋሬ ከጉርሱምና ከቦረና ተነስተው ወደ መሃል ሃገር እንደተመለሱ የሰሜን ገንጣዮች ስላየን በድህረ አብዮት በእኛ በኩል ከአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም በጎ ነገር አልነበረም። ሕዝብ ባወጣጣቸው መጠለያ ድንኳኖችና የመመገቢያ ቁሳቁሶች በመገልሽ እንዲሁም በመንግሥት ልዩ ልዩ አቅርቦት የሕዝባዊው ሠራዊት ሥልጠና ተሳክቆ መገባበዱ በተቃረበበት መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በወልና በግል በየቤቱ ለሠራዊቴ ሜዳ ባህላዊ ስንቅ በሚሰንቅበት የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ እናትና እህቶቻችን በየቀኑ ቁጥር የራሳቸውን ቤት ከውጭ ዘግተው የሠራዊቱን ምግብ በሚያደራጁበት ወቅቅኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ነኝ የሚለው ድርጅት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሃገር የሆነ አጠቃላይ የሥራ መቆም አድማ ጥሪ ያደረገው። የሶማሊያ ሕዝብ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ ጭቁን ነው። የኢትዮጵያ ከማለት ፋንታ የአብዮታዊት ኢትዮጵያ የምንልበት ምክንያት አገራችን ታዊ ንቅናቄ ላይ በመሆኗ ምክንያት ብቻ ሳይሆን በቅድመ አብዮት በአፄ ኃይለሥላሴ በሰሜን አሜሪካ ኢምፔሪያሊስት መንግሥት መካከል በነበረው የመከላከያ ኦ ውል መሠረት ከ ዓመታት በላይ አገሪቱን ያገለግል የነበረው መከላከያ ሠራዊት ት የሰሜን አሜሪካ ኢምፔሪያሊስት መንግሥት የሚመራው የሰሜን አትላንቲክ ቃል ወታደራዊ ሕብረት አገሮችና ምዕራብ ዘመም የሆኑ ታዳጊ አገሮች የሚጠቀሙበት ሠራዊት አደረጃጀት ዘይቤ ሰለነበር ነው። የምንለው የመጀመሪያው አነስተኛ የጦር ክፍልና ከእሱ ቀጥሎ ያለው ሁለተኛ እና ብሎም ሦስተኛው ሻምበል ከምንላቸው የጦር ክፍሎች በላይ ካሉት ጀምሮ እስከ ሠራዊት ደረጃ ድረስ ላሉት የጦር ክፍሎች አመራር የሚሰጡ እዞች ወታደራዊ ላዕላይ መዋቅሮች ውስጥ በሁለቱም ወታደራዊ ጎራዎች የተዋቀሩት ከሻለቃ እስከ ብርጌድ ያሉት እዞች ያቀፏቸው የአመራር አካላት ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ማህ ያመ ያ ው ወዕጣ የዕቃ ጊኛ የክፍሉ አዛዥ ኛ ምክትል አዛዥ ሻ መሪ አንድ የሚባለው የአሰተዳደር መምሪያ መኮንን ኛ መሪ ሁለት የሚባለው የውጊያ የመረጃ መምሪያ መኮንን ኛ መሪ ሦስት የሚባለው የትምህርትና የዘመቻ መምሪያ መኮንን ኛ መሪ አራት የሚባለው የንብረት ወይም የሎጅስቲክ መምሪያ መኮንንኖች ናቸው አዛዝ ክፍሉን በበላይነትና በፍፁም ወሳኝነት የመምራት ኃላፊነት ሲኖረው አዛዝ ዋናውን አዛዥ የመርዳት አዛዝ ከፍሎ መጥኖ የሚሰጠውን የሥራ ድርሻ የማከ አዛገ በማይኖርበት ጊዜ አዛዥን የመተካት ኃላፊነትና ተግባር ያለው መኮንን ነው። ከዚህ በኋላ በሁለቱ ሥርዓት ወይም ሠራዊት መካከል መሠረታዊ ልዩነቶች የሚፈ በመዋቅርና መዋቅሩ ባቀፋቸው አካላት ዓይነትና መጠን ብቻ ሳይሆን ከማህበራዊ ዶ ከሚመነጩ አስተሳሰቦች አመለካከቶችና የአመራር ሥልቶች ልዩነቶች ጭምር እንደ ኢትዮጵያ በብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ሂደት ውስጥ የሚገኙ አብዮታዊ አገሮችና በሶሻሊስት አብዮት ሂደት ውስጥ በሚገኙ አገሮች ውስጥ ባሉ አብዩ የጦር ኃይሎች እዞች ወይንም ላዕላይ መዋቅሮች ውስጥ የተካቱት ከዚህ በላይ እን አዛዥ ምአዛዥ ኢታማዥርና የመምሪያ መኮንኖች ብቻ ሳይሆኑ የአብዮታዊው ወ የህብረተሰባዊው ሥርዓት ነፀብራቅ የሆኑ የሠራዊቱ የፖለቲካ አስተዳደር መመሪያ ቹ የሠራዊቱ ደህንነት ጥበቃ መምሪያ ሃላፊ የሆኑ ተጨማሪ ሁለት ካድሬዎች በመዋቅሩ መካተት የሠራዊቱን እዝ ወይም አመራር የአንድ ግለሰብ ሃላፊነት ብቻ ከማድረግ የወል እዝ መሆኑ ነው። ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ ስለ አብዮታዊ መከላከያ ሠራዊታችን አደረጃጀት ያቀረብኩትን ማስገንዘቢያ በቃለልና የአደረጃጀቱን ዓይነት ወይንም የተቋማቱን ተዋረድ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ያላቸው ወታደራዊ ጠበብትና አብዮታዊ የፖለቲካ መኮንኖች ነው። ምዕራፍ ሠላሳ ሁለት ዓለም ያደነቀው የኢትዮጵያ አብዮታዊ የመከላከያ ሠራዊት ሰልፍ የሶማሊያ ሕዝብ ከእንግሊዝና ከኢጣሊያ ቅኝነት ነፃ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ የፖለቲካ ሥልጣን የጨበጠው መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣን ውን የአሰተዳዳር ክልል መሬት አንድ አምስተኛውን አንዲሁም የተወሰነ መጠን መንግሥት መውሰድና መላውን ጂቡቲ አጠቃልሎ የራሱ ግዛት በማድረግ ታላቋን ያ ለመፍጠር በመነሳት በአፍሪካ ቀንድ ለመስፋፋት ያለውን ፍላጎት በተመለከተ ያ መንግሥት በኩል በቂ ግንዛቤ የነበረ ቢሆንም በእነዚህ ሶሰት አገሮች ኪሳራ ት ያለውን ምኞት በጦር ኃይል ለማስፈፀም ያስባል ለዚህም ብቃት ይኖረዋል ግምት ግን በማንም ዘንድ አልነበረም። ከኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት ፍንዳታ በኋላ የአፍሪካ ቀንድ ጠቅላላ ሁኔታ ተለወጠና ተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት ኢትዮጵያን ወሮ መሬት እንዲቆርስ ብቻ ባይ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት እንዲያፈርሱና አብዮቱን እንዲቀለበሱ የሰሜን ኢምፔሪያሊስት መንግሥታት የሚገፋፋ ዋና ደጋፊ ሆነ። ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪከ ሠራዊት ሠላማዊ ልብስ በማልበስ በኢትዮጵያ ውስጥ በመዋጋት ላይ ያሉትን ብ ሶማሊያ ነፃ አውጭንና ሶማሊያ ኦቦን የኢትዮጵያን አንድነትና አብዮት ከሚፃረሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር አቀናጅተን ህቡዕ የደፈጣ ውጊያ ብናደርግ የአዲስ ወጣት መኩንኖች መንግሥት በመጣልና ኢትዮጵያን በመነጣጠል በሚፈጠረው ስ የእኛን ፍላጐት ያለመስዋዕትነት ልናሟላ እንችላለን ሲሉ ኡመር ሰመተር ው የሶማሊያ ምክትል ኘሬዝዳንትና የመከላከያ ሚኒስትር የሚመራው የጦር ኃይሉ ታና የአመራር አካላት ቡድንና ጥቂት የስቪል አክራሪዎች ደግሞ በኢትዮጵያ ውሰጥ ደራዊውን መንግሥት በቀላሉ ለመጣል የሚችሉ ተፃራሪ ኃይሎች በብዛት አሉ ተብሎ ዞረው የተሳሳተና የተጋነነ ግምት ነው። ፍልሚያው ግንባር ከመሰማራቱ በፊት የጀግና ሠልፍ ማሳየት የተለመደ ወግና ባህላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥንታዊነትና የረጅም ጊዜ የትግል ታሪክ በመዳሰስ በዓለማችን ስለሆነም ሰኔ ቀን ዓም መላው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ሮፓን ሠራዊት ከአንዴም አራት ጊዜ ደጋግመው በጦር ሜዳ በማሳፈር የረቱ ብቸኛ በተሰበሰበበት ከተለያዩ አገሮች መንግሥታት በአዲስ አበባ የተወከሉ ዲኘኽ ናቸው በማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነቱ ያለውን ቀናኢነት ብርቱ ተዋጊነትና ልዑካኖች የተለየዩ ባዕዳንና የሃገር ውሰጥ እንግዶችን የአገሪቱ የሲቪልና ሽ አውስተው በተለያዩ ሁኔታ የየግል አስተያየታቸውን ከዚህ እንደሚከተለው ባለሥልጣኖች የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገር ጋዜጠኞች በተገኙበት በአዲስ አበባ የአብ መዋል። ንና የዶጋሊን ምኒልክ የመሩትን የአድዋን ውጊያና ሌሎችንም በኢትዮጵያ የተከሰቱ በታጠቅ የጦር ሰፈር የሠልፍ ልምምድ በሚደረግበት ጊዜ ለመገንዘብ እንደ አውስቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአፍሪካ ወደር የሌለው ተዋጊ ሲሆን መሪዎቹም ሦስት መቶ ሺህ ሕዝባዊ ሠራዊት ከሀያ ሺህ በላይ መደበኛ ሠራዊት ለማሰለፍ ቢል ዋጣላቸው አደራጆች ናቸው ሲል ሌላው ግለሰብ በድህረ ፋሽስት ኢትዮጵያ የሽግግር የሚጠይቀው ጊዜ ሰዓቶችን ሳይሆን ቀናቶችን ስለነበረ በአብዮት አደባባይ ለግበ በነበረው የእንግሊዝ ወታደራዊ አስተዳዳር ተሽከርካሪዎችን ይነዱ የነበረው እንደ የቻልነው ወደ አንድ መቶ ሀያ ሺህ የሚሆን የመከላከያ ሠራዊት ነበር። ክፍል ቿ ሃገርንና አብዮትን የማዳን ፍልሚያ ምዕራፍ ሠላሳ ሦስት የሶማሊያን መንግሥት ወራሪ ሠራዊት ጥቃት መከላከል በምሥራቅና በደቡብ ግምባር አብዮታዊ ሠራዊታችን ያደረገው ትግል አብዮታዊ ሠራዊት ሰኔ ቀን ዓም በአዲስ አበባ ከተማ አብዮት አደባባይ ግና ሰልፍ ባሳየበት ዕለት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሕዝብ ሰልፋን ተመልክቶ ሠራዊቱን ው ሜዳ ሲሸኝ ያሰማው አብዮታዊ መፈክሮች ከዚህ የሚከተሉት ነበሩ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የተስፋፊውን የሶማሊያ መንግሥት ወራሪ ሠራዊት ጻ በኢትዮጵያ ምሥራቅና ደቡብ ክልሎች የጦር ሜዳዎች የየዘቸጡንዓ መጩከክለኩ። ሰንጠረዥ ለ የመሣሪያ ዓይነት መጠን ማነፃፀሪያ የመሣሪያዎች ዓይነት የተለያዩ ዓይነት ብረትለበሶች ታንኮች መድፎች አየር መቃወሚያ ሚሳኤሎች የሶማሊያ መሪዎች ታላቋ ሶማሊያ የሚሏትን ሃገር ለመፍጠር ያላቸውን ተግባራዊ ለማድረግ በይፋ ጦርነት አውጀው ጠቅላላ ወታደራዊ ወረራ ከማድረግና ሕብረተሰብ ዘንድ ህገ ወጥና ወራሪ ተብለው ላለመጋለጥና ላለመወገዝ ነፃ አውጭ ኃዓ ኮጸ መያ ሥፇሃ ሠጋዞበጺቢያም ትገላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ የጎዴን ዘመናዊ የአውሮኘላን ማረፊያ ከተማውንና ራሱን ለመከላከል በሚገባ መ በደረሰባቸው ያልተጠበቁ ከባድ አደጋዎች የተደናገጡት የሶማሊያ የጦር ኃይል ጣቱን መሣሪያው ምላጭ ላይ አድርጎ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሠራዊቸ ራር ከፍተኛ አካላት ብቻ ሳይሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ የአመራር አካላትም ጭምር መንጋ እየተንጋጋ የመጣውን የጠላት እግረኛ ሠራዊት በአየር መቃወሚያው አውቆ ሞቃዲሾ ላይ ያለውና በኘሬዚዳንቱ የሚመራውና ፍተኛ አብዮታዊ የዕዝ ማዕከል» መድፍ መትረየስና አውቶማቲክ ጠብመንጃ እንደልቡ ማጨድ ብቻ ሳይሆን ጠላ የዕዝ አካላት ሰኔ ቀን ዓም ተሰብስቦ ኢትዮጵያን የመውረር ዕቅድ ለማዳን ፊቱን አዙሮ ሲፈረጥጥ የወገን ሠራዊት ከምሽጉ እየወጣ በማሳደድ ጐ ያለውን ጠቅላላና ግልፅ ወታደራዊ የወረራ ዕቅድ አፅድቆ ጦርነቱን ይፋ በማወጅ ነጋሪም እንዳይቀር ሞከረ። ስለነበሩ እነኝህ በሕብረት ደጋግመው የሠነዘሩባቸውን ጥቃቶች እየመከቱ በመ የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሠራዊት በአገራችን ደቡብና ምሥራቅ ዳር ሃገር ቆላማ አንደኛው አብዮታዊ የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ወራሪ ሠራዊት ላይ መልሶ ማጥ ራጃዎች ላይ ከተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት ወራሪ ሠራዊት ጋር በአጠቃላይ እስከሠነዘረበት ጊዜ ድረስ ለጠላት ሳይበገሩ ሁለቱንም ከተሞች ከጥቃት ለማዳን ችለ ው ውጊያዎች ሁሉ የጅጅጋ ውጊያ የተለየና አያሌ የመሣሪያ ዓይነቶችና አገራት የአየርኃይል ሠራዊቶች የተሳተፋበት መጠነ ሰፊና ከባድ ውጊያ ነበር። በቶጎጫሌ ግምባር የተሰለፈው ኛው የጠላት የታንክ ብርጌድ በዚያ ሁኔታ በ ወይንም በሜካናይዝድ እግረኛ ሳይታጀብ ብቻውን እየሮጠ ለምን እንደመጣና ከሰላሳ የማያንሱ ታንኮች እደለል ውስጥ ቢሰምጡበትም ያንኑ ያህል ቁጥር በወገን አየር ኃይል ቢወድሙበትም የተረፉ በርካታ ታንኮች እያሉት ጅጅጋ ከተማ ው በኋላ በሚያሰገርም ሽሽት ተመልሶ የወጣበት ምክንያት ለኔ እስከዛሬም ሳይገባኝ ሶማሊያ ውስጥ በአማካሪነት ሲሰሩ የነበሩት የሶቭየት ሕብረት የጦር ከፊሉ ወደ አገራቸው ሳይመለሱ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ በመሆናቸው ወታደራዊ መረጃ ስለተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት ወራሪ ሠራዊት አደረጃጀት ዓይነት ኢትዮጵያን ለመውረር ስላዘጋጁት ስልትና ስትራቴጂ በቂ እውቀት በዚያን ጊዜ ከሁሉም የጦር ግምባር ይበልጥና በብርቱ ያሳሰበን የጅጅጋ ግምባር ነበር ስለሆነም እኔና ለሥራው አግባብና ሃላፊነት ያላቸው ጓዶች ሐምሌ ቀን። የደወለው የአየር ኃይላችን ዥ ኮሎኔል ፋንታ በላይ ድሬዳዋ ከሚገኘው የአየር ኃይል መደብ የዘመቻ መምሪያ ማመ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ እንደሚያስታውሰው ጅጅጋ በጠላት እጅ ወድቆ የወገን ረር ጦር ወደ ሐረር ነ ር አ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ሥነ ሥርዓት ለማስከበር ከየመን ቡልንን ቲ የሶቭየት ስሪት ታንኮች ከድሬዳዋ ወደ ቆሬ ስለላክን የድሬዳዋን ግምባር ላት ብረትለበስ ጦር ለመከላከል የነበሩን ጠቅላላ ታንኮች ሰባ ብቻ ሲሆኑ በእግረኛ ት ረገድ ደግሞ ያሰለፍነው ሦስት ሕዝ ዊ ባ ሠራዊት ክፍለ ጦሮችና አንድ መደበኛ የተስፋፊውን የሶማሊያ መንግሥት ወረራ ለመከላከልና ብሎም መልሶ ለማጥቃት ኃይላችን የሥራ ድርሻና የድሬዳዋ አውሮኘላን ሜዳ ወሳኝነት ስለነበራቸው የድሬዳዋን ምዕራባዊ ዳርቻ የአየር ኃይላችንን ጦር ሰፈርና የአውሮኘላን ማረፊያውን ከጠላት እንዲከላከሉ የተደረጉት ታንኮቻችን በጠቅላላው መደበኛው የነበልባል ብርጌድና የሕዝባዊ ሠራዊት ክፍለ ጦር ነበሩ። የመሰናዶው ኘሮግራም ከአቀፋቸው የሥልጠና ዝርዝሮች ውስጥ በጊዜ እጥረት ክንያት ያልተሳካልን ነገር ቢኖር ከሻለቃ አስከ ክፍለ ጦር ደረጃ ድረስ አመራር ሰጡ ነባር መኮንኖች ተሀድሶና እውቀት ማዳበሪያ ትምህርት ለመስጠት ያለመቻላችን ይሄ ሁሉ ጥረት ተደርጎ የሶቭየት ሕብረት መንግሥት ካቀረበልን ታንኮችና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች በሙሉና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሠራዊታችን ማስታጠቅ ባለመቻላችን የት አመራር ጓዶች ከፊሉን መሣሪያዎቻችን የሚያንቀሳቅሱልን ጦር ከኩባ መንግሥት አማክረውን የኩባን አመራር ስንጠይቅ ፍፁም ፈቃደኞች ሆነው ስለተገኙ ያ አብዮታዊ ሠራዊት የሶማሊያን ወራሪ ሠራዋት በመልለ መመሐኋ ኮል መንገሥቱ ኃዞለማርያም ምዕራፍ ሠላሳ ስምንት ወራሪው የሶማሊያ መንግሥት የጦር ኃይል ሐረርጌን ለመያዝ ያደረገው የመጨረሻ ጥረት ከሰኔ ወር መጀመሪያ ዓም ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ ለመስፋፋት ወረራ መረው የተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት ወራሪ ሠራዊት እስከ ህዳር ወር ዓም ረስ ለስድስት ወራት ባደረገው በየአቅጣጫው የተደጋገመ የማጥቃት ሙከራና በኢትዮጵያ በዮታዊ ሠራዊት ፅኑ የመከላከል ተጋድሎ አያሌ ወታደሮች በመስዋታቸውና በመቁሰላቸው ርካታ ታንኮቹና የተለያዩ መሣሪያዎቹ በመውደማቸውና በመማረካቸው የአየር ኃይሉ ፍፁም ም ውጭ ከመሆኑ በላይ የኛ አየር ኃይል ከሶማሊያ መንግሥት ግዛት የአየር ክልል ውሰጥ ባደረገው ድብደባ ጠላት ለማጥቃት የሚያደርገው ጥረት አብቅቷል የሚል የተሳሳተ ነበረን። ጦርነቱ ያደረሰው የጉዳት መዘርዘር ንን ከሶማሊያ ወራሪ ሠራዊት ከኢትዮጵያ አብዮታዊ ሀራዊት ልዩ መግለጫ ወራሪው የሶማሊያ ሠራዊት የኦጋዴንን ክልል በተቆጣጠረ ጊዜ ውጊያ በሌለበት በክልሉ በንግድ በመምህርነት በጤና አገልገሎት ወዘተ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊ ሰላማዊ ዜጎኝ አግዘው በመውሰድ በመሃል ሶማሊያ ከ ዓመታት በላይ በባርነት ሲገለገሉባቸው ቆይተው ለውጥ በተደረገ ጊዜ ብቻ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የቀሩት በተለያዩ ምክንያቶች ወራሪው የሐረርን ከተማ በከበበት ጊዜ አራት የሶቭየት ሕብረት ወንዴ ሐኪሞችና አንድ ኩባ የምድር ጦር ወጣት መኮንን ታፍነው ወደ ሞቃዲሾ ከተወሰዱ በኋላ የሶቭየት ሕብረት ት ዜጎች ሆኑትን መንግሥታቸው ለኛ ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ ከሶማሊያ መንግሥት ጋር በመ በጥቂት ወራት ውስጥ አስለቅቆ ሲወስድ የኩባው መኮንን የአእምሮ በሽተኛ ከሆነ በኋላ ወደ ኢ የተመለሰው ያለውጊያ የተጋዙት ኢትዮጵያዊያንን በምርኮኛ ለውጥ ባስመለስንበት ጊዜ ነው። መዘርዝር ይህ ትግላችን ቅፅ አንድ ከሚያተኩርባቸው የጊዜ ክልሎች ማለትም ከየካቲት ወር እስከ ሰኔ ወር ዓም ድረስ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአብዮቱ የተቀዳጃቸው ድሎችና አበይት አብዮታዊ ክንውኖች ዝርዝር ከየካቲት ወር ዓም እስከ መስከረም ዓ ም ሻ በየካቲት ወር ዓም በነገሊ ቦረና ሰፍሮ የነበረው የአራተኛ እግረኛ ብርጌድ ጦር ሊጎበኙት የሄዱትን የምድር ጦር አዛዥ ሌጄነራል ድረሴ ዱባለን ከነተከታዮቻቸው በቁጥጥሩ ስር በማዋል ለመላው የአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት አብዮቱ መጀመሩን አበሰረ ኛ በሰሜን ኢትዮጵያ ማለትም በኤርትራ ሰፍሮ የነበረው ሁለተኛው ዋሊያ እገረኛ ከፍለ ጦር የአራተኛ ያሉ መኮንኖች የከፍለ ጦሩን አዛዥ ጄነራል መኮንንና ምክትል ኣዛዥን የክፍለ አገሩን አስተዳዳሪ ምከትል አስተዳዳሪና ሌሎች የከልሉን ከፍተኛ የሲቪል ባለሥልጣኖች በቁጥጥሩ ስር በማድረገ በአስመራ ራዲዮ አማካኝነት የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት መቀጣጠሉን ለመለው የአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት አበበሰረ። ኛ ሁለተኛው ዋሊያ እግረኛ ከፍለ ጦር የወሰደውን አብዮታዊ እርምጃ መላው የአገሪቱ የጦር ኃይሎች መደገፋቸውን ከመገለጣቸው ሌላ በአራተሻ አገረኛ ከፍለ ጦር መሪነት የምድር ጦር አየር ከፍል በአዲስ አበባ ልዩ ልዩ የጦር ከፍሎች የሁለተኛ እገረኛ ዋሊያ ክፍለ ጦርን ጥያቄ ተግባራዊ ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ጠቅለይ ሚኒስትር ሆነው እንደተሾሙ በአወጡት የፖለቲካ ፕሮግራም አማካኝነት ለሕዝቡ በገቡት ቃል መሰረት በጠትላፀ ምኒሰትር አክሊሉ ሀብተወልድ አመራር ገዜ ሕዝብ የበደሉና ያለአግባብ የበለፀጉ ባለሥልጣኖች ለፍርድ ይቀርቡ ዘንድ በወታደር አያሳደኑ እንዲታሰሩ አደረጉ። ሻ ገንቦት ቀን ዓም አዲሱ መንግሥት የምሥራቁን ክልል መለዮ ለባሾች እን በጄነራል ወሥላሴ በረካ መሪነት ወደ ሐረር የላካቸውን የከፍተኛ ጄነራል መኮንኖች ልዑካን አንበሳው እገረኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት በቁጥጥሩ ስር አድርጎ የአብዮቱ ሂደት መቀጠሉን የአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት አበሰረ ኛ ገንቦት ቀን ዓም በሐረር ከጄነራሎቹ መታሰር ጋር በተያያዘ ሁኔታ የክፍለ ጦሩ ለክፍለ አገሩ ነዋሪ ሕዝብ በአደረገው ቅስቀሳ መሰረት በሐረር ከተማ ገንቦት ቀን ዓቻ በድሬደዋ ከተማ ከአዲስ አበባ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በተደረገ ማገሥት በ የአገሪቱ ከፍለ ሃገራት ከተሞች በተከታታይ በአገሪቱ ታሪከ ላይ ታይተው የማይታወቁ ሕዝባዊ ተደረጉ። ይጊኛ ከሰኔ ዓም ጀምሮ ለሰባት ወራት የኢትዮጵያ አብዮታዊ አንደኛው ሠራዊት የ የሱማሌን መንግ ሥት ሠራዊት ወረራ መከቶ በሚያኮራ ሁኔታ ተከለከለ ኛ ከህዳር ቀን ዓም ጀምሮ የኢትዮጵያ አንደሻው አብዮታዊ ሠራዊት ክመከላከል ማጥቃት ተግባር ተቨጋገረ ሻ በዚሁ ዓመት በህዳር ወር መገባዳጃ የኢትዮጵያ አብዮታዊ አንደኛው ሠራዊት በተስፋፊው መንግሥት ወራሪ ሠራዊት ላይ የማያዳገም የጦር ሜዳ ድል ተቀዳጀ ኮል መሃገሥቹ ጋዞ።