Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መመ መው ዓው መመ መጣፍ ዓፍኤ ኣወ መመ ታደርጋለህ ደግሞ በቃ እንደዛ ነች እየተካሄደ ያለው ነገር ያ ልናል ብልጠቱ የትኞቹን ትርጉም የሌላቸው ነገሮች መስራት እንደሚገባ ለይቶ ማወቅ ነው። ወጥመዶቼን ሁሉ ፉርሽ ሊያደርግ የተነሳ ይመስላል ቀይ ግን ምን ቢጎድለኝ ነው ገና ከጅምሩ ስለ ጥሩ ጓደኝነት የሚያወራው አልወደደኝም ማለት ነው። ካነበብናቸው የሥነልቦና ጽሑፎችም ሆነ በዕለት ተዕለት የኑሮ ዛደት ካጋጠሙንና ካስተዋልናቸው ፃቆች ተነስተን ስናየው ሴቶች ለልበ ሙሉና ቀብራራ ወንዶች እንደማይመቿቸውና በምንም መልኩ ከእነርሱ ጋር በፍቅር እንደማይጣመሩ ሲያወሩ ሰምተህ ሊሆን ይችላል እውነታው ግን ሴቶች አምቢ ሊሉት የማይቻላቸው ወንድ ከተጫዋችነቱ ጋ መጠነኛ ኩራት የጨመረውን ነው። ታዲያ አንተ በራስ መተማመን በውስጥህ መኖሩን የሰውነትህን እንቅስቃሴ በመጠቀም ለአንዲት ሴት የምትገልፅላት በምን መልኩ ነው። ከአንተ የሚጠበቀው ርዕሱን ወደ መድረክ አምጥቶ አስተያየት እንድትሰጥበት መጋበዝ ይሆናል በተለይ ደግሞ ቤትህ ይዘፃት የምትሄድ ከሆነ ለየት ያሉና የሴት ልጅን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉ ዕቃዎችና መጽሐፎችን ማዘጋጀት ብልህነት ነው በተለይ በተለይ ሴቶች የሚወዷቸውን አይነት ርዕሶች የያዙ መጽሐፍት መጽሔቶችና ጋዜጦች መደርደሪያህ ውስጥ ቦታ ብትሰጣቸው ብድራቸውን በተገቢው መልኩ ይከፍሱሉሃል ስለፍቅር ወሲብ ፋሸን ወይም ደግሞ ስለኮከብ ቆጠራ አልያም መዳፍ ማንበብ የሚያወሩ መጽሐፍትን በቀላሉ በሚታዩበት ቦታ ማስቀመጥ ጥቅም አለው በጣም ቀልብ የሚገዛ የሚመስልሀን መጽሐፍ ደግሞ ጠረጴዛህ ላይ ጣል ብታደርገው በቀሳሉ ብድግ አድርጋ አእንድትመለከተውና የመወያያ ርዕስ እንድታመጣ ያግዛታል አንዳንድ ቀላል የሚባሉ በሳንቲምና በካርታ የሚሰሩ ተአምራትን መማር ጠቀሜታው የጎላ ነው። ለምሳሌ ፈጠን ፈጠን እያለች የምታወራን ልጅ ለጓደኞቿ ቆይ ይህች ልጅ ወሬዋን የምትጨርሰው መቼ ነው። ይህ በጣም እንድትፈልግህ ከመፈለግም አልፋ እንድታሳድድህ ያደርጋታል ወርቃማ የስበት ህግ ይሏል ይህ ነው ከመለፍለፍ መቆጠብ ብታምንም ባታምንም ሁልጊዜም ባይሆን ዝም ማለት ትልቅ ችሉታ ነው። የተሰማቸውን እንዲያወሩ ጊዜ ስጣቸውና አስተያየትህን ከመስጠትህ በፊት ለአፍታ ፀጥ በማለት ልባቸውን አንጠልጥለው ከአፍታ ዝምታ በሏላ የሚያረካ መልስ ስትሰጣቸው ያኔ በአንተ ላይ ያላቸው እምነት እጅጉን ይጠነክራል ምልክቶችን ማንበብ ነው ሴት ልጅ መውደዲን መጥላቷን መሄድ መፈለጓን መሳም እንዳሰኛት ወሲብ እንዳማራት እና ሌሎች ፍላጎቶቿን በዋናነት የምትገልፀው በምልክት ነው።
ያኔ የተለመደው አይነት ጨዋታዋ አጠገቤ አለመድረሱን ትረዳለች ወጥመዲ አለመስራቱም ይገባታል በፍፁም አልበሳጭላትም ወይም በስሜታዊነት አልናገርም እንደዚህ ስሆን ካየች ይህ ለእርሷ መልካም አጋጣሚ ይሆንላታል ደጋግማ ትጠቀምበታለች ኣ እኔ አዲስ ሴት ሳገኝ ገና ከጅምሩ ለረዥም ጊዜ ግንኙነት ትሆነኛለች በሚል ፈርጄ አላውቅም ከወደድኳትና ደጋግመን ስንገናኝ ከተመቸችኝ እንደ አንድ አማራጭ እወስደዋለሁ በኔ ግምት ልክ በጣም አሪፍና ቆንጆ ሴት ለወንዶች ብርቅ እንደምትሆን ሁሉ ጠንካራ አስደሳችና ስሜቱንና ሁኔታዎችን የሚቆጣጠር ወንድ ለሴቶች ብርቅ ነው ወዴት እያመራሁ እንደሆነ አያችሁ። አንዲት ሴት አስቸጋሪ ወንድ ታገኛለች ታላምደዋለች ከዚያ ጥሩ ስነምግባር እንዲያዳብር ታደርገውና ተጋብተው በደስታ ይኖራሉ እዚህ ላይ ወደዋናው ጉዳይ እየመጣሁ ነውና ተከታተለኝ እኔ ከአንዲት ልጅ ጋር እየተነጋገርኩ እያለ አንተ የሆነ ቦታ በአቅራቢያችን ሆነህ ብትሰማኝ ልትለኝ የምትችለውን ሳስበው ይፄ ልጅ የመጨረሻ ቀልደኛ ነው ግን ያበዛዋል ማለቴ በትምክህት የተሞላ ነገር ሊናገር ትንሽ ነው የቀረው ግን እንዴ እርሱ እንደዚያ ባለ ቁጥር ልጅቱ የበለጠ እየተሳበች መጣች እኮ ይገርማል ጠዬ በሰናል እንጅ ይሄ ሴቶች የሚጠሉት ዓይነት አተራማሽ ነወ የ ይቢንጅሂ ከላይ የምተገብራቸው ዘዴዎች ሁሉ የሚፈለገው ዓይነት ባህርይ አካላት መሆናቸውን እንድትረዳ ነው ፌዘኛ ሆነህ መዝለቅ ስትችል ሴቶች በጣም ይደሰታሉ። ሴቶች የሚፈልጉት ምን ዓይነት ወንድ ነው በወንድና ሴት ልዩነትና አንድት ላይ ብዙ የሚያከራክሩ ነጥቦች አሉ በእኔ አመለካከት ወንዶችና ሴቶች ይለያያሉ ለተመሳሳይ ጥያቄዎች የተለያዩ መልሶች ሲሰጡም ይደመጣሉ በእኔ እምነት ሴቶች ወንዳወንድ ለሆኑ ወንዶች የሴትነት ምላሻቸው ጠንካራ ይሆናል። እንደዚህ ዐይነቱ ጨዋታ ለብዙ ወንዶች ትርጉም አይሰጥም ለሴቶች ግን እንዩተዐምር ነው አንዳንድ ሴቶች ደግሞቢ ገና ከጅምሩ አፍረጥርጠህ እንደምኩቃቸው ስትነግራቸው ስልካቸውን ተቀብለህ ነገረ ስራቸው የደስ ሂዩስ ያለው መሆኑን እያነሳህ ስትስቅባቸው ቀጥለው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ይገባቸዋል ጨዋታውን አንተ እንዳሻህ እንድትመራው ይተውዛል ሴቶች እንደዚህ ዓይነቱን ነገር ይወዱታል ምክንያቱ ደግሞ እንዲህ አይነት ወንድ ለማግኘት ስለሚቸገሩ ነው እናም እነዚህን ወንዶች በሚስጥር ይወዷቸዋል። ሴት ህፃናት ይወዱታል ይህንኑ ጨዋታ በ በ በ በ ዓመት ዕድሜአቸውም ይፈልጉታል ይመቻቸዋል የምሬን ይሁን አይሁን በማያስታውቅ መልኩ ደካማ ጎን ፈልጌ እስቅባቸዋለሁ ይወዱታል ሴቶቹ በምልክት መቀበልም ሆነ ፍንጭ መስጠት እጅግ ያስደስታቸዋል ሴት ልጅን እወድሻለሁ ከምትላት አንቺ እኮ ትወጂኛለሸ ብትላት የበለጠ ደስ ይላታል መልዕክትህንም ታስተላልፋለህ ተረዳኸኝ አሽሙራዊ አገላለዕን አዘውትሬ እጠቀማለሁ እንጂ ፊት ለፊት የምፈልገውን ተናግሬ አላውቅም እስኪ አንድ ምሳሌ ልንገርህ ከሴት ልጅ ጋር ወሲብ መፈጸም ቢያምርህ እንዲህ ልትላት ትችላለህ ዛሬ ለምን ወሲብ አንፈፅምም። ነገር ግን አንተም እኔ የምጠቀምባቸውን ክህሎቶች ከተጠቀምክ እርግጠኛ ነኝ በቀላሉ እዚህ ደረጃ ሳይ መድረስ ትችላለህ ስለዚህ ሴቶች የሚፈልጉት ተፈጥሮ ምን ዓይነት ነው የሚለውን ልንገርህ በአንድ ቀን ትውውቅ ብቻ ሴቶችን እንደፈለገው የሚያደርግ አንድ ጓደኛ አለኝ ስለክ ቁጥር መቀበልና ቀጠሮ ማስያዝ ለእርሱ ቀላል ነው እርሱ ልክ እንደማሽን ነው እንደሚለው ከሆነ ቀልደኛና ምፀተኛ ሆኖ ነው የሚቀርባቸው መንቀባረርና ራስን ማካበድ ብቻውን የሴቶችን ስሜት ያቀዘቅዘዋል ይላል ቀብራራነትንና ቀልድን አዋህዶ መጠቀም ግን ሴቶችን እንደ ማግኔት በማይታመን ፍጥነት ይስብልፃል እኔ በሂደት አዳብሬዋለሁ የምለውን ስብዕና እንደሚከተለው አጠቃልዬ ልግለፀው አንዲት ልጅ ልታጠምደኝ እንደሆነ አስቀድሜ አውቃለሁ በቀላሉ እንደማትይዘኝ ለማሳወቅ እስቅባታለሁ ግዴለሽ እሆንባታለሁ። ያማይታኣ ባሀርይ ማዳድር የእንክብካቤና የፍቅር ቃላቶችህን በቀጥታ አትጠቀምባቸው ለምሳሌ እንኳን በቀን ጊዜ አንቺ እኮ ቆንጆ ነሽ ማለት አስደሳችና ማራኪ አይደለም ከዚያ ይልቅ ይህንኑ የሚገልፅ ወይም መስመር ግጥም ፅፈህ በቀላሉ ልታገኘው የምትችልበት ቦታ አጠገቧ ብትጥለውና በድንገት ከፍታ ብታነበው ድንገተኛና በጣም አስደሳች ይሆንላታል በመጨረሻ ደግሞ ከሴት ልጅ የምታደንቅላት አንድ ድብቅ ነገር ካለ እርሱኑ አውጥተህ አውራላት ሴቶች እያንዳንዲን ድብቅ ነገር ለይቶ የሚያወጣና የሚያደንቅ ወንድ የምር ይወዳሉ ለምሳሌ ከእርሷ በጣም የሚያምረው ፀጉሯ ከሆነ አንተ ልታደንቅላት የሚገባህ አይኖቿን ወይንም ተረከዚን መሆን አለበት ፀጉሯንማ ማንም መንገደኛም ሲያደንቅላት ስለሚውል ብዙም አይገርማትም ጨርሻለሁ ሴቶች ስለእነርሱ ስታስብ ደስ ይላቸዋል ስለዚህ በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ ስለ እርስዋ ማስብ አለማሰብህን ማረጋገጥ ትፈልጋለች ይህንን ለማድረግ ደግሞ የተለያዩ መንገዶች ትጠቀማለች ሴቶች ስጦታ ስትሰጣቸው አጥብቀው የሚደሰቱት ለሰጠፃቸው ዕቃ ልዩ ፍቅር ስላላቸው አይደለም በፍጹም አይደለም ስለእነርሱ ጊዜ ወስደህ ማሰብህንና ለእነርሱ ብለህ መግዛትህን ማረጋገጥ ስለሚፈልጉ ነው በእርግጥ ይህ ለእኛ ለወንዶች ትርጉም የሚስጥ ነገር አይደለም ሰአንተ ትርጉም ይሰጥፃል እንዴ። ይኸውልህ ደግሞ አንድ የማይታጦን ነገር ግን የማይታበል ነቅ ሴቶች እንቆትልሽ ይወዳሉ አደናጋሪ የሆነን ጨዋታ ሴቶች ይመወጠዱታል ይህ ማለት አንድን ነገር አንዴ በመኮሳተር ሌላ ጊዜ ደግሞ እየተለድክ ስትሰራው ይወዱታል ወይንም በንግግርህ ጠንከር ብለህ በአካል አፍቃሪ ሆነህ ስትገኝ ደስታ ይፈጥርላቸዋል እየሳምካት አልወድሽም ስትላት ወይንም ውበቷን እያደነቅህ ግን ደግሞ ፊትህን ብታኮስትር በቃ ደስ ይላታል ለምሳሌ ቁጭ ባለችበት እየሳምካት አጂን ይዘህ ካስነሳፃት በጊላ መቀመጫዋን ቸብ ብታደርገውና በጣም ጎበዝ ሳሚ መሆንሽን ለመግለጽ ነው ብትላት ደስታዋ ወሰን አይናረውም ልብ በል ደስታ ሁሉ በሳቅ አይገለፅም አንድ ሌላ ነገር ደግሞ እንጨምርፊ ሴት ልጅ ስለወሲብ ማውራት በጣም ትወዳለች በርካታ ወንዶች በማያውጡፀቋት ሴት ፊት ስለወሲብ ማውራት ምቾት አይሰጣቸውም እስኪ አጠገብህ ለሰተተመጠች ሴት አንድ ሁለት ወሲብ ነክ ቀልዶች ንገራት ጠይም ደግሞ በቴሌቭዥን ስላየኽው ወሲብ ነክ ፕሮራም አውራላት ሊገርምህ ቢችልም ባልጠበትቅኸጡ መልኩ የርዕሰ ወሬው ዋና ተዋናይት ሆና ታገኛታለኒህ ምንጊዜም የማይገመትና ያልተጠበቀ አይነት ሰው ሆኖ መገኘት አለብህ በእርግጥ ከመጠን ያለፈ ወጣ ያለ ተግባር ችግር እንደሚያመጣ አንተም ታውቃለህ በጥቅሉ ግን ሰው በተለይ ደግሞ ሴቶች ለየት ያለና አዲስ ነገር እንደሚወዱ እወትቅ ማወቅ ብቻም ሳይሆን ተጠቀምበት። አንዳንድ ሴቶች በአደባባይ አድርግ የተባለውን ሁሉ የሚፈፅም ወንድ ያስጠላኛል ሲሉ ይደመጣሉ ከአንተ የሚጠበቀው አለመታከክዝ ነው እንዲያውም በርካታ ሴቶች አዲስ ያገኙትን ወንድ እንደዚያ አይነት ፈተና መፈተን ይቀናቸዋል ያዙታል ያዘዙትን ሁሉ የሚፈጽም ከሆነ የወንድ አልጫ ማለት ያ ነው ለእነርሱ ስለዚህ አንተ ለዚህ አይነት ጥያቄ ምላሽህ አሪፍ ነው ብሎ በደንብ መሳቅ ይሁን መሳቅህ አሪፍ ነው ማለትህ መፈተኛ መንገዷን እየቁረጥከው እንደሆነና ከምታስበው በላይ ተፈታታኝ መሆንህን ያሳውቃታል ሴፇዶቻፇ ዖሚያማሳጎቻው ድምጽ ሴት ልጅ ወፈር ያለ የሚያስተጋባ እንዲሁም ደስ የሚል ሙዚቃዊ ቃና ያለው ድምዕ ትወዳለች። ቤት ነበርኩ ትደውያለሽ ብዬ ጠብቄ ነበር ስትዘገይ ጭፈራ ቤት ፄጄ ከብዙ ሴቶች ጋር ስደንስ አመሸሁ እኔ እኮ የምሬን ነው ብትልህ ቤት ቁጭ ብዬ ነበር አልኩ አእኮ እሺ በቃ ከሌላ ሴት ጋር እየተዝናናሁ ነበር አሁን ደስ አለሽ በቃ ከሆነ ጊዜ በኋላ እንደዚያ አይነት ጥያቄ መጠየቅ እርግፍ አድርጋ ትተዋለች አዚህ ላይ ስትናገር የመቆጣት ወይም የመናደድ ስሜት ማሳየት እንደሌለብህ እወቅ። ይሔ ንግግርህ የሚስብ እንዲሆን ያደርጋል ፊቶ ልጅ ያፈያቻሃ መሆኗ ያምታጋሳሪባቻው መፇዶቻ ስለሴቶች ባህሪያት የተፃፉ በርካታ መጽሐፍት እንደሚሉት አንዲት ሴት በምታወራበት ጊዜ ከንገቷን ወደ አንድ ወገን ካዘነበለች ከንፈሯን ከላለች ፀጉሯን ካስተካከለች እንዲሁም በትከሻዋ አሻግራ ከተመሰከተችህ በአንተ ላይ ፍላጎት ስሰማሳደሯ ፐርስንት እድል አለ ለማንኛውም ቁምነገሩ ያለው ልጅቱ ከአንተ ጋር ባለችበት ጊዜ ምን ያህል የጓደኝነት ስሜት አሳይታለች የሚለው ላይ ነው እርግጥ ነው አሁን አሁን አንዳንድ ሴቶች ከሌሎች በበለጠ ግልፅ ናቸው በአጠቃላይ ግን በቆይታችሁ ወቅት ነባ ከሆነችና ደስ የሚሉ ወሬዎችን በቀላሉ ማንሽራሽር ከቻላችሁ በጨዋታው ጥሩ ውጤት እያስመዘገብህ መሆኑን ትረዳለህ በዚህ ጊዜ ከአንተ የሚጠበቀው ወደፊት መግፋት ነው ይህ ትንሽ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ለምሳሌ ንግግራችሁ ጥሩ እየሄደ ከሆነ ስልክ ቁጥር ጠይቅ እየተጨዋወታችሁ አየር ለመውሰድ ከወጣችሁና ነገሮች መልካም አካፄድ የተከተሉ ሲመስልህ ተጠጋና ሳማት ቤትህ ውስጥ ፊልም እያያችሁ ስትስማት ከቆየህ እጂን ያዝና ወደመኝታ ክፍልህ ምራት። አንዳንድ ሰዎች ሴት ልጅ ቤቴ ካላማረና አልጋዬ ካልተንቆጠቆጠ እንደማትተኛልኝ አውቃለሁ ሲሉ ይደመጦጣሉለ የሚሉት ለሙሉም ባይሆን እውነትነት አለጡ ነገር ሙሉ ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ጭንቅላታቸው ውስጥ ስኬትን የሚያስቡትን ያህል በተግባርም ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ መዘንጋት አልነበረባቸውም ነገሮች እንደሚሳኩና እንደማይሳኩ ለማወት አንድም ከአሁን በፊት ከሞከረ ሰው ልምድ መቅ ያስፈልጋል አልያም ሞክሮ ማየት ይገባል ሰም ተዘጋጅቶ መጠበት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ነገሮች ስኬትህን የሚያፋጥኑ ናቸውና ችላ አትበላቸው መኖሪያ ቤትህ የተደራጀና ንፁህ ይሁን አልጋህ የተነጠፈ አንሶላዎቹም ንፁህ ይሁኑ የሚጠጣ ነገር አልኮል ያለውም ይሁን የሌለው ይኑሩህ እንግዶች በመጡብህ ጊዜ በተላሉ ትጋብዛቸዋለከህ መጠባበቂያ ይኑርህ ገንክብ ምግብ ወክቱ ቤትህ እንግዳ ለመተበል የተዘጋጀ እስካልሆነ ድረስ ከሴት ልጅ ጋር የሚኖርህ ግንኙነትም የተሳካ አይሆንም ከአንዲት ሴት ጋር ተጠሮ በሚኖርህ ጊዜ ቤትህ ወይም መኪናህ ውስጥ እንከን ሊፈጥር የሚችል ነገር አለመኖሩን ማረጋገጥ ይጠበቅብፃል ቀጥለን ከሌሎቹ ወንዶች በምን ለየት ብለህ መታየትና የምትፈልጋትን ሴት መሳብ እንደምትችል እንነጋገር ቤቃ ውፅም ምፇዘ ማጋፅሳ መማረ ወጪ ቆጣቢ መሆኑ ባሻህ ጊዜ የፈለግኸውን አማርጠህ መብላት መቻልህ የሚወስድብህ ጊዜ ትንሽ መሆኑ ምርጫ የምታውቅ ወንድ መሆንህን ስለሚገልፅ እና ሌሎች በርካታ ጥቅሞች አሉት ቤት ውስጥ ማብሰል መቻል የበለጠ መሻሻል ቢያስፈልግህ ደግሞ አንድ የምግብ አበሳሰል መጽሐፍ ብትገዛ በቂህ ይሆናል ታዲያ ይህ በቀላል ወጪ የምታዘጋጀው ምግብ የፍቅር ማጣፈጫ ቅመም ሆና ሊያገለግልህ ይችሳላል አንተ ያዘጋጀኸው ምግብ እንደሆነና ለእርሷ ብለህ እንዳዘጋጀኸው ብትገልጽላት ደግሞ የምትሰጥህ ነጥብ በእጅጉ ከፍ ይላል ከዚያ በኋላ በስልክም ሆነ በአካል ስታገኛት አንድ ጥሩ ዛሳብ አለኝ የምወደውን ፓስታ ለማዘጋት ተፍ ተፍ እያልኩ ነበር ለምን ቤት አትመጪምና ላንቺም አላዘጋጅልሽም። በሚል ዕድሉን ልትጠቀምበት ትችሳላለህ ይህንት ዘዴ አዲስ ለምትተዋወቃት ሴት እንኳን ልትጠቀምበት ትችላለህ ሴዶቻ ዖሟወደቋቻው ዘጦቻ ሴቶች በተፈጥሯቸው ኮከብ ቆጠራ ካርድ መጣል መዳፍ ማንበብ የእጅ ጽሑፍ አጣጣል ትንታኔ ሳይኪክ እና የመሳሰሉትን ወንዶች ብዙም ትኩረት የማይሰጧቸውን ጥበቦች በጣም ይወዷቸዋል ስለዚህ ጊዜ ወስደህ ስለነዚህ ነገሮች የሚያወሩ መጽሐፍትን አንብብ ከአንዲት ሴት ጋር በምታወራበት ጊዜ ድንገት እጂን ሳብ አድርገህ ውስጥ መዳፏን ትንሽ ካስተዋልህ በኋላ ዋው። ወይም ይህች ልጅ ሁሌም እንደዚህ አማራሪ ናት እንዴ የሚል ተረብ ጣል ማድረግ የተለየ ትኩረት ያስገኝልፃል ለየት ያሰና ጋጠ ወጥ አስተያየቶችን የሚሰጥ ሰው በሰዎች ጭንቅላት ውስጥ በቀላሉ ይቀረፃል ምክንያቱም የሰው ኑሮ ድግግሞሽ ሆኗል ጠዋት ከመኝታዋ ትነሳለች አልጋዋ ያው የተለመደው ነው መኖሪያ ቤቷ የበፊቱ ነው ወደ ስራ ቦታ የምትሄድበት መንገድ አልተቀየረም ስራ ቦታ የምታገኛቸው ሰዎች የተለመዱና ተመሳሳይ ጨዋታ የሚጫወቱ ናቸው ብቻ ሁሉም ነገር ስለሚደጋገም አሰልቺ ሆኖባታል ስለዚህ እርሷ የምትፈልገው አዲስ ነገር ነው ያን አዲስ ነገር መፍጠር መቻል ነው እንግዲህ ካንተ የሚጠበቀተው። ሴት እንደምታስፈልግህ ከወሰንህ ሴቶች ወደሚገኙበት ቦታ መሄድ ግድ ይልፃል ያኔ የምትፈልጋትን ዓይነት ሴት የምታገኝበት አጋጣሚ ታገኛለህ።