Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጊዜ ፈገግ አለ ፈገግታውን ሳይጨርስ ግን መብራት የለቀቃቸው መኪኖች ጥሩንባ ሲያሰመ ደንግጦ ዞረ የአዲስ አበባ ውሾች መ መመመ ስ አንዱ ልሳን ተናጋሪ ነህ አስው ካው ሁለተኛው መ ነው አለው ንካው ከ ሟል እኛ በሚገባን ቋንቋ ታ ኣካላት ጥያቄህ ለቀ ለ ከወን ሽመና ምሪ ለባት አለ። ድመቷ ደግሞ ጌታው ለእኬ ነው ኳ ን ዜ ለምን ነበር የጠራኸን። አለና ንካው ጮእኽ ግአዝ ነው ይሄም። አለው ሉሉ ፍ ደ ዐዑታቤ እባላለሁ አለ የፊት የተኝ እግሩን አንሥቶ ምን ማለት ነው። አንተ ስትርቅ ነው።
አለው ሉሉ ት ነዋ አለው ንካው ። ይገርምፃል የአዲስ አበባ ውሾች ኀ ካው ታድያ ቄራ ምንድን ነው። አለው ሉሉ በተራው ሉሉ አልተመለሰም በሐሳቡ ተመልሶ ሄፄደሄ የ ሇሃሮርምት ፅብደት ለቀቀብኝ አለው ንካው ለንካው ይህ ሁሉ አዲስ ታሪክ ነው እንዲህሸያ ረክ ሰዎች እንዲህ ያሉ ውሾች እንዲህ ያ ሆ አሜዚንግ አለ ሉሉ እንዲህ ያለ ዓለም እንዲህ ያለ ቅብጠቅት መዜ አባላለሁ አለ አዲሱ ውሻ ወደ ንካው የፊት አያውቅም አልሰማም ጋግራ እግሩን ዘርግቶ ተረት ለካ ዝም ብሎ አይፈጠርም አስ ሙዜህ አለ ንካው ይህም አዲስ ሆኖበት በልቡ በተረትጉ ውስጥ ያሉ ቤተ መንግ እንዴት ነው ኳስ ላይ አትሾፊም እንዴ። የአዲስ አበባ ውሾች የአዲስ አበባ ውሾች እመር ጣውን መንገድ አቋርጦ ወደ ዑራኤል አቅጣጫ ቱስ እያለ ሄደ። ሉሉ ይሄንን እያምሰለሰለ ጆዜን ሲከተል አንድ ቪ መኪና ግራ እጁን በመስኮት አወጣና የአዲስ አበባ ውሾች ረ ውኃ በያዘ የውኃ ላስቲክ ጀርባውን ወገረው ላስቲኩ ተልቅ ስለነበረ አመመው ጆዜ ሲቃውን ሰምቶ ዞር አለ ሉሉ አሜዚንግ እያለ በምላሱ ያመመውን ቦታ ለማከክ ይንጠራራል ሉሉ የሆነውን ሲነግረው ጆዜ አዘነ ሉሉ ዕድል ከተሰጠው ሁሉም ሰው አምባገነን ነው የሚተጠ ቅትጠው ይፈልጋል ሰውን መቀጥቀጥ ካቃተውም አኛን ይቀጠቅጣል እኛን ካቃተው ደግሞ አትክ ልቱን ቻለው ሁኔታዎች እስኪፈቅዱ ቻለው ወይ ነገሮች ይቀተየራሉ ወይ እኛ እንተየራለን ን አሁን ቀስ ብለን በቆሙት መኪኖች መካከል ወዴ ቤተ ክርስቲያነ አቅጣጫ እንሻገር ጆዜ ሉሉን ዞር ብሎ እያየ በአግረኛ ማቋረጫው በኩል ወደ ቤተ እ ክርስቲያነ አቅጣጫ ተሻገሩ መኪኖቹ የእግረኛ ማቋረጫውን አክብረው እንዴት እንደቆሙ ገሪማ ቸው ከተሻገሩ በኋላ ዘወር ሲሉ ግን አንድ ቡትቶ የለበሰና ድንጋይ የተሸከመ ሰው እነርሱ እስኪሻገሩ ድረስ በመካከል ገብቶ አስቁሞላቸው አዩት ። አለው ንካው ። አሉት ሉሉ ጆዜና ኮሎምበስ ኳይ በቃ አይገባም አለ ንካው ቆይ እዚያ ከቆሙት ሰዎች የኛ ር ይብሳል እንዴ። አለ ሉሉ ሦ። ና የአዲስ አበባ ውሾች ቆይ ግን ያ ወፍራሙ ሰውዬ ዑራኤል ማለት እርሱ ነው እንዴ። ዋል ያዘኑትን አጽናኝ ተስፋሽ ርክ ሰሰ ሉሉ ጆዜና ኮሎምበስ ገና ብዙ ታያላችሁ የነበራች ሀብት ሕይወት ሌላ ዓለም ነው እኛ ሀገር ሀብታ ምነት ሌላ ፕላኔት ውስጥ መኖር ነው ድህነት ደግሞ ሌላ ፕላኔት ቻሉት እንግዲህ ንካው ሉሉና ጆዜ በግርምት ነው የሚመለከቱጥ ሌሳ አለቀሰ ሁሉም በምላሳቸው አባበሉት አሜሪካ ግንኮ ይፈቀዳል አለ ኮሎምበስ እዚያ አሜዚንግ ሀገርማ ምን የማይፈቀድ ነገሮ አለ አለው ሉሉ «ግስ ዓሬንድሊ ቸርችስ የሚባሉ አሉ የአዲስ አበባ ውሾች ጆዜ ፍሬንዶች ወደፊት በደንብ ትባንናላች አሁን ምስኪኖቹ ቤት የላቸውም ለሀብታሞች ነው ቤተ ክርስቲያንም ለ ነው የሚገባቸው አንዳንዱን አያውቱም የአዲስ አበባ ውቸ የአዲስ አበባ ውሾች አና ሄዳችሁ ምን ታደርጋላችሁን ሰርቪስ እንካፈላለን የማጥቂያ ተረትም ይሠራልዛፃል አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ የተባለውኮ ለዚህ ነው አለ ንካው ሆሠመድ ዕሙ ይመ ያምፖፇፖ ያፖጋረሙ መራፇሥ ጎሐሯሃ መጨመጋሃሠ ብለዋል አብዬ መንግሥቱ ለማ ይሉ ነበር ዘበኛችን አለ ሉሉ በሉ አሁን ነዳጅ ጨርሰናል ወንዝ ለወንዝ ካዛንቺስን አናቋርጥ መንገድ ላይ ሰዎች ክብት ሲያርዱ እናገኝ ይሆናል እዚህ ሀገር ግማሹ ከብት ቄራ ግማሹ ከብት ወንዝ ዳር ነው የሚታረደው ሕገ ወጥነት ባይኖሮ እኛ እንዴት እንኖር ነበር» ንካው ወንዙን ተከትሎ ቱስ ቱስ ሲል ሌሎቹም ሽታውን እየተመረሩ ተከተሉት አስ አይ ኖው ግብር ምናምን ስለሚበዛባቸው ሃው አለ ኮሎምበስ ባካክህ አንዳንድ ጊዜስ እነርሱም ያበዙታል ብለዋል የኛ ዘበኛ አንድ ቀን አንዱ እዚያ ግቢ ሲያማርር ሰምተው አለው ሉሉ እጅና አንገቱን በወርቅ ሸልሞ ግብር እንዲያስቀንሱለት እኛ ቤት መጣ አኗኗሩ የሀብታም እሮሮው የድፃ ሲሆንባቸው ጊዜ እግሩ ዉጣ ከማለቱ ወደ እኔ ዘወር አሉና በድፃ በል የናንተም በዛ የኛም በዛ አለሉ አንዲት ውሻ ዐቃቢቷ የሠሩትን ጩ ኃው ወስዳ ነው አሉ መግባት የተከለከለው ከልቅሶው ተመልሶ እየሳላሳቀ ር አሎራ አንድ ውሻ ባጠፋው መቀጣት አለበት እንዴ። ለምን ሰው አይ ንካው ዝም አትላቸውም አለ ሉሉ አንዲያውምኮ የእግዚአብሔሮ ያከበረ የሰውንም ያህል እግዚአብሔድ ቁጡር የለም ይባላል ባክህ በ ቀላል ስለሆነ ነው ደካማ በሆንክ ቁኛ ላንተ አይቆምልህም የማጥቂያ የአዲስ አበባ ውሾች የአዲስ አበባ ውሾች ላይ ይሽ ረ አጥፍ የሚያተ ርፉ እንደ ሂ ገዛ ወገናቸው የሚሜያከፋፍሉ እረ ተወኝ ባክህ ን ቢያዝኑ አዛኝ ይልክላቸው ነበር ቆይ ግን እናንተ ቤት ነፍ ቼቼላ ሲንጋጋ ነው እንዴ የሚውለው። አለው ሉሉ ሠ ። ይኹኔ ሉሉ ሁለት የፊት እግሮቹን ወደ ላይ ዘርግቶ ሁለት የኋላ እግሮቹን ደግሞ መሬቱ ላይ ተክሎ ተስፈነጠረና ወደ መዋኛ ገንዳ እንደሚወረወር ዋናተኛ በአየር ላይ ተወረወረ የከበቡት ውሾች አይተውት የማያውቁትን ትርዒት ለሰከንዶች ሲመለከቱ ቆዩና መሬት መድረሱን ሲያረ ጋግጡ እንደ ስፖርት መኪና ተፈተለኩ አካባቢው ጸጥ አለ የኮሎምበስ የሲቃ ድምዕ ብቻ ይሰማል ንካው አንገቱን በአድናቆት ወዘወዘ ጆዜ በፊት የቀኝ እግሩ መሬቱን መታው ሉሉ መሬት እንደወረደ ጠደዴ ኮሎምበስ ሄደ አዚህም እዚያም ተነካክሷል ንካውና ጆዜ መጡና በምላሳቸው ላሱለት ን ከመ አንደ ወደቷሳ ክበበው መራት ወርዶ ሚሚ ሎጹዱውቲ የውሻ ቁስል ያድርግልህ ር ንካው አንተ ታሾፋለህ አለው ኮሉምስስ ታፓ ሉሉን የመሰለ ተአምረኛ ባናገኝ ናሮ ዛሬ ን መ ትወን ነበር አለው ንካው ጆዜ ሉሉን በግራ የፊት እግሩ አቀፈው ጃካው አየር ወለድ ነበርሽ እንዴ። አለና ንካው አቁ ተኝ እግሩን ሰጠፀውሻ ከሰጡ ወስዶታል የአሜሪካኖቹ ወቦች ሉሉ በፊት ግራ አግሩ ገጨው እንኳን ለየብቻ በመኖራቸው አብሮ የመኖሩን ጠባይ ረስተውታል ነጡ የሚባለው ልክ ሰው እንደረሳው ፄ የአዲስ አበባ ውሾች የአዲስ አበባ ውሾች ቢያችንን አንብላ። አለ ንካው ምን። አለው ሉሉ ኮሎምበስ ዝም ማን ናቸው። ን የሚያጣፍጠው ደካም ነው የአዲስ አበባ ውሾች የአዲስ አበባ ውሾች ። በሚል ስሜት ንካው ላ አፈጠጡ ንካው ነገሩ ለእርሱም አዲስ እንደ ያስታውቃል ከውጭ የአዲስ አበባ ውሾች ውዳዲመ። ሲባ እኔኮ ንካው ነኝ የአዲሰ አበባ ውሾች »ሥኡጨሕቁፍቁፍጅጠዓችሽቸቹቸቸበጆቹቹ በ ንካው የአራት ኪሎ ውሾች በካዛንቺስ ውሾኙ ላይ ሲያደርሱ የነበሩትን በደል ሰሃል ገና ለ አራት ኪሎ ላይ እንኖራለን መንግሥት በእጃችን ነው ቤተ ክህነቱም የኛ ነው ተደምቶች እኛ ነን ሥልጡኖች እኛ ነን ብለው ሲያሰቃዩን ነው የኖሩትኒ የካዛንጀስ ውሾች አሟሟሃችን እንደዚህ አልነበረም።