Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከጦርነቱ በኋላ በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያው ጸደይ ወራት ከዶን ወን ዝ ከላይኛው መድረሻ በመኪና ለመጓዝ አይመችም እንደ ልብ አይገኝም ባ ነበር ።» ትለኝ ነበር ። ስትናገር እሰማት ነበር ። ጥዋትም ለመዘጋጀት እንድችል ሁለት ሰዓት ቀደም ብላ ትቀሰቅሰኝና በስካር ማግስት ምንም ለመብላት ስለማይቻል ኮምጠጥ ያለ የዱባ ጭማቂ ወይም እሱ ንም ከተመለከትሁት በኋላ ሊተኩስብኝ ነው የሚመታኝስ ከምን ላይ ነው ።» ከያ «ስለተናገርኸው ቃል እኔው እራሴ ስለምገድልህ ታላቅ ክብር ልሰጥ ህ ነው የተባለውን ልምድ እስክረሳው ድረስ ጊዜ የሚጠይቅ ስለነበረ እዚያው ያለሁ መስሎኝ እንዳልመታ በፍርሃት ተ ውጩ ነበር ። የኒሻን ሽልማት እንዳገኝ ኮሎኔሉ እጽፍ ልሃለሁ ብሎ ተስፋ ሰጥቶኛል ብዬስ ለምንድር ነው የጸፍሁላት። ግን ከኢሪና አይደለም ጐረቤቴ ከ ነበረ ኢቫን ቲሞፌየቪች ከሚባለው ካ ንድ አናጢ ነው ። የዚህ ዓይነትም ደብ ዳቤ ለማንም እንዲደርሰው አልመኝለት ም ። በደብዳቤውም ውስጥ ጀርመኖች በ ሰኔወርግዓምእአአየአይሮጥላኑን ፋብሪካ በቦምብ እንደደበደቡትና አንድ ከ ባድ ቦምብም በቀጥታ ከቤቴ ላይ እንደተንጠለጠለና እንደ ተንቀጠቀ ጠ ነበር ። ካሚዎኑን ከበር ላይ አቁሜ አዲሱን ልጄን ታቅፌ ወደ ቤት ስገባ በአነስተ ኛ እጆቹ አንገቴን አጥብቆ ተጠምጥሞ ይዞ ጉንጩን ካልተላጨው ጉንጩ ጋር አጣብቆ ነበር ። የባልንጀራዬ ሜስ ተራ ነበር ። ኔ ጋር ነበር አብሮ የሚተኛው በብቸኝነት ካሳለፋቸው ሌሊቶች ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ደህና ጸጥ ያለ ምኝታ ነበር ። ቢሆንም ከሌሊቱ አ ያገኘ አሁን ራት ጊዜ ያህል እነቃ ነበር ። እንዳልወግሰው በማለት ከተኛሁ በት ለመነቃነቅ አልሞክርም ብዬ አስ ብና አልቻልህ ሲለኝ ቀስ ብዬ ካጠገ ቡ ተነስቼ መብራት አብርቼ ቁሜ በማ ድነቅ እመልከተው ነበር ። ከቤት መዋ ልም ጀመረ ነዝር ግን ቀኑን ሙሉ ሲያለቅስና ወደ አመሻሽም እኔን ለማግኘት እህሉን ወደማቀብልበት እየ ሮጠ ይመጣና እዚያም ሲጠብቀኝ ያ መሽ ነበር ። በመጀመሪያው ጊዜ በጣም ቸግር ነገር ሁኖብኝ ነበር ። ቀጥሎም «ለ ምንድር ነው እኔን ፈልገህ ለማግኘት እረጅም ጊዜ የወሰደብህ። የልጅ አእምሮ ልክ እ ንደ በጋ መብረቅ ያለ ነው ። አሁንም ትዝ ያለው እንደበጋው መብረቅ ለጊዜው ብልጭ ስላለበት ይህ ንኑ አስቦ ነው ። ምናልባት በኅዳር ወር ላይ አደጋባ ሀ ይደርስብኝ ኑሮ ከኡሪኡ ፒንስክ ለመሄድ አስቤ ነበር ። ይህ ሁሉ ምን ም አይደለም ወንድሜ እኛ ተለማምደ ናል ብቻ የሚያሰጋኝ ልቤ አንድ የሆ ነው ነገር አለ ሊለወጥ የሚቻል ቢ ሆን ባስለወጥሁት ነበር ። የሚጠቅመውና ዋናው ነዢ ኃዘንን አለማጠንከር ነው ። ከሁሉም ይ በልጥ ይህን ደረቅና የሚያቃጥል እንባ በወንድ ጉንጭ ሲወርድ ሕፃን አይቶት ልቡ በኃዘን እንዳይገረፍ ማሰብ ነው ።
አንድ ጊዜ ልራመደው የምችለውን ሶስት ጊዜ መራመድ አለብኝ ማለት ነው ስለዚህ የእርምጃችን ልክ እንደፈረስና ዔሊ የተለያየ ነው ። «አንዳንድ ጊዜ ሌሊቱን ልተኛ አል ችልም ። «እኔ አንድ ተራ ሰው ነኝ ። ግን በኋላ አንዳንድ ጊዜ እን ደ ሕፃንነቴ እየወደቅሁና እየተነሳሁ አ ንዳንድ ጊዜም እየተንቧቸሁ እገባ ጀመር ። ሰ ከአርባ ዓመት በላይ ያለው ሰው ፈው ጊዜ ይሰማው እንደሆን ጠይቀው። አንዳንድ ጊዜ ብቻ አ ልፎ አልፎ እኔ ደህና ነኝ ወደ ውጊያ የምሄደውም ትንሽ ጊዜ ነው ብለህ ነበርየ ምትጽፈው ። እኔ ሰው እንዲያዝንልኝ በማለት አንድ ቀን የደረሰብኝን ችግር ጽፌ አላውቅም ። እኔ ግን አንድ ጊዜ እጄ ላይ አን ድ ጊዜ ደግሞ እግሬ ላይ ስለቆሰልሁ ዓመት የሞላ እንኳ አልተዋጋሁም የመ ጀመሪያውን ከአየር የተተኮሰ ጥይት ሲ ያቆስለኝ የሁለተኛውን ግን የቦምብ ፍ ንጣሪ ነው ። በዚህን ጊዜ ተኝቼ መሞት ስላልፈለግሁ አስቀድሜ ቁጭ አልሁ በኋላም ቆምሁ ። በእኩለ ሌሊትም አንድ ሰው እጄን ሲነካኝ ተሰማኝ ። ብዙ ጊዜ ሲጣጣር ከቆየ በኋላም ያለቅስ ጀመር ። » ይህን የሚናገ ረው በስተግራ በኩል ከአጠገቤ ተቀምጦ የነበረው ነው ከሱ ቀጥሎ አንድ ድምጽ ቀጭን ሰው መልስ ሰጠ ። በሕይወቴ ሙሉ ሰው ስገድል ይህ የመጀመሪያዬ ጊዜ ነው ወዲያውም የሃገራትንን ልጅ የሃገራችን ልጅ። ግን እ ሱ የዚህ ዓይነት ሰው አልነበረም ። የተረገመ ፍጥረት ነበር አንድ ቀን እን ኳ አስታጉሎ አያውቅም ። ትንሽ ጊዜ አስቦና ሽጉጡን ጠረጴዛው ላይ አስቀምጦ አንድ ብርጭቆ ሙሉ ሽናፕ ስ ቀዳ አንድ ቁራጭ ዳቦ አንስቶ ከላ ዩም ቁራጭ ጮማ አስቀምጦ «የሩሲያው ኢቫን ስለአሸናፊው የጀርመን ጦር ከመ ሞትህ በፊት ጠጣ » አለኝ ። ከዕለታት አንድ ቀን ሁላችንንም አሰለፉን አንድ ለመጐብኘት የመጣ ኦበርሌውተናንት በአስተርጓሚ አ ማካይነት «ወታደር በነበራችሁበት ጊዜ ወይም ከዚያ በፊት በመኪና ነጅነት ስ ትሠሩ የነበራችሁ ሁሉ አንድ እርምጃ ወደፊት ሂዱ ። ሲነጋም በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የኛን የመድፍ ድምጽ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ልቤ ምን ያህል በኃይል እንደመ ታ ገምተህ ልትረዳው ትችላለህ ። አንድ ጊዜ ቤተሰብና የራሴ ቤት እንደነበረኝ ለመሥራትም ብዙ ዓመት እንደወሰደብ ፎ ኝና ይህም ሁሉ በቅጽበት ጠፍቶ ብቻ ዬን እንደቀረሁ ተሰማኝ ። እስር ቤት በነበርሁበትም ጊዜ ሁሉ በየማታው በሕልሜ ከኢሪናና ከልጆቼ ጋር ስነጋ ገር ወደ ቤቴ ተመልሼ መጣሁ ልታዝ ኑ አይገባችሁም እኔ ጠንካራ ነኝ ሁሉ ንም ታግሼ ችዬ አንድ ቀን ሁ ላችን ተሰብስበን አንድላይ እንሆናለን የሚል ቃል በሃሳቤ እየነገርኋቸው ላስ ደስታቸው እሞክር ነበር ። ያን ጊዜ ክ ነው የተሰማኝ። ያባቱ ጊዜ አልፎአል ግን እሱ አንድ ሻምበል ወደፊት ብዙ ተስፋ ያ ለው ነው ። ይህም አንድ ጊዜ የማውቀው አናቶሊ ነበር ። በዚህን ጊዜ የሚያበ ፎ ሳጭ ነዝር ተሰማኝ ። ከጥቂት ጊዜ በኋላም ከወታደር ሥራ ተሰናብቼ ወጣሁ ። ብዙ ጊዜ ነው የጠበቅሁህ። የሆነው ሁኖ ወደ ዳር ወጣ አድርጌ አንድ ትንሽ ጉድጓድ አስደግፌ አቆምሁ ና ሞተሩን አጠፋሁት ። በፊት አብርኝ ይሄድ ነበር ነገር ግ ን ለኔ አንድ ቁራጭ ዳቦና አንድ ሽን ኩርት ትንሽ ጨው ለቀን መዋያዬ ሲ በቃኝ ለሱ ግን ወተትና የተቀቀለ እን ቁላል እንዲሁም አንድ ሙቅ ሾርባ የ ሚያስፈልገው መሆኑን ስለተረዳሁትና ይ ህን ሁሉ ለማድረግ ሥራዬን የሚያጓድ ልብኝ ስለሆነ ከባልንጀራዬ ሚስት ጋር ከቤት እንዲውል ቆረጥሁ ። የለም አንድ ምክንያት አለው ። ሻንያ አድጐ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ ምናልባት ያን ጊዜ አንድ ቦታ እሠፍር ይሆናል ።