Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቤተ ክርስቲያን ቢሉም ከመጀመሪያው ትርጐም ብዙም የራቀ አይደለም ሮሜ ይህ ብቸኛው የሰዋስው ትርጐም አይደለም ሊሎች አማራጭ ትርጐሞችም ሊኖሩት ይችላል ነገር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ የተለመደው ቡራኬ ይህንን ትርጐም እንድንከተል የሚያደርገን ነው ይህም ክርስቶስ አምላክ እንደ ሆነ የሚያመለክት ክፍል ነው። በሁሉ ቦታ ይገኛል ማቴዎስ ዮሐንስ ኤፌሶን ፋላስይስ ሁሉን ያውቃል ዮሐንስ ከያነጻሩ ልንረዳው ከምንችለው በላይ ነው ማቴዎስ ሰ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
በተለይ ኢየሱስን አስመልክቶ የሚሰጠው መላምት ይኸውም ኢየሱስ አምላክ አይደለም እንዲሁም ኢየሱስ ባለትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነበር የሚለው ጉዳይ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል የዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ ይህን ያህል ታላቅ ተጽእኖ እንዴት ሊያስከትል ቻለ ለዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ ተነባቢነት ምክንያት የሆኑትን ጐዳዮች ይህን ያህል ካየን መጽሐፉ የብዙዎችን እምነት እንዴት ሊያናጋ ምናልባትም ሊንድ ቻለ የሚለው ጐዳይ ብዙ ሊያወያይ ቢችልም የሚከተሉት ሁለት ነጥቦች መሠረታዊ ከሚባሉት መኻል መሆናቸው ቅቡል ነው ከማንኛውም የታሪክ ጊዜ ይልቅ ሰዎች ለመጽሐፍ ቅዱሳዊው ትምህርት ባዕድ መሆናቸው በአንጻሩ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ በርካታ አመለካከቶች የሰዎችን ልብ ይዘው በሚገኙበት በዚህ ታሪካዊ ወቅት መጽሐፉ ለንባብ መቅረቡ ነው ለምሳሌ በአሜሪካን አገር በሚገኙ ክርስቲያኖች ላይ የተካሄደ አንድ ጥናት እንደሚያስረዳው ሲጃራ ማጤስ ለጤንነት ጠቃሚ መሆኑ ተረጋገጠ የሚል ሑፍ ወይም ወሬ የማንንም ቀልብ እንደሚስብ አያከራክርም አነጋገሩ ማንኛውም ሰው ሲጃራን መክት ገለው ውም ን ተሞክሮ ጋር ስለሚቃረን የሲጃራን መልካምነት ሚቀርበው የሙግት ነጥብ ምን ሊሆን ይ አድም ሊ ይችላል የሚለው ጐዳይ ማጓጓቱ ዩርዩ ቹከ ክዘፅቨጠዘ ጾሯዛሠ ዓጩ ሃሪ ርርሑ በክበዬ ከርፎ ከክኦዛዝህ ከፎ ህዚከህበርርዕክ ምናልባት ይህን የክርስትና መሠረተ እምነት የማይቀበሉ ከሆነማ ምኑን ክርስቲያን ተባሉት ሊባል ይችላል ሃምሳ ዘጠኝ ከመቶ የሚሆኑት ክርስቲያናች በሰይጣን መኖር አያምኑም አርባ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት ኢየሱስ በምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ኀጢአት ሠርቷል የሚል እምነት አላቸው ሰማንያ ዘጠኝ ከመቶ የሚሆኑ ክርስቲያኖች ፍጹማዊ የሆኑት ግብረገባዊ ፋይዳዎች መሠረት መጽሐፍ ቅዱስ ነው የሚል እምነት የላቸውም ሰላሳ ዘጠኝ ከመቶ የሚሆኑት መጽሐፍ ቅዱስ አንዳችም ስሕተት የሌለበት ተኣማኒ የሆነ ቃል ነው የሚለውን አይቀበሉም መጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም ትክክል እንዲሁም ትምህርቶቹና መርሖቹ ፍጹም ተኣማኒ ናቸው የሚሉ ደግሞ ከመቶ ውስጥ ሃምሳዎቹ ብቻ ናቸው ከዚህም ይልቅ የሚየስገርመው ጐዳይ የዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍን ካነበቡ ክርስቲያኖች መኻል ሃምሳ ሦስት ከመቶ የሚሆኑት መጽሐፉ ለመንፈሳዊ ዕድገቴና መረዳቴ ትልቅ ዕገዛ አድርጎልኛል እንዳሉ ይኸው ጥናት ያስረዳል እንዴት ሆኖ ነው ለመንፈሳዊ ዕድገትና መረዳት ዕገዛ የሚያደርገው። ና ያጠ ለህ በዘስፎ ከርር ከዚይሄነህሃ ከፎክህከከህነክርርዐ መጽሔት ላይ የዳን ብራውን የልብ ወለድ መጽሐፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀታቸው ደካማ የሆኑ ሰዎችን አመለካከት እየቀረጸው እንደሚገኝ ማስረጃ አለ በማለት መጻፋቸው የዳን ብራውን መጽሐፍ ለማዝናናት ተብሎ የተዘጋጀ ልብ ወለድ ሳይሆን የኢየሱስ ክርስቶስን የመግደላዊት ማርያምን የሊዮናርዶ ዳ ቪንቺን የሰር አይዛክ ኒውተንን ወዘተ ግለሰቦች መልካም ስም ጐድፍ ጽሑፍ ነው በተጨማሪም መጽሐፉ ቤተ ክርስቲያን አታላይ እንደ ሆነቹ መጽሐፍ ቅዱስ በፈጠራ ታሪክ የተሞላ መጽሐፍ እንደ ሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንዳልሆነ ወዘተ ስለሚያስተምር ይህ ዐይነቱን ውንጀላ በመመርመር እውነታውን ይፋ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ጐዳይ ሆኖ ተገኝቶአል የዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ ዐበይት ነጥቦች እንዳይወጣ እንደ ተደረገ እንዲያውም ይህን ማወቅና ማሳወቅ በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል ተደርጎ በሮማውያን ነገሥታት እንደ ጸደቀ ያትታል ኢየሱስ ክርስቶስ መግደላዊት ማርያምን አግብቶ ልጅ ወልዶአልኢየሱስ ከመግደላዊት ማርያም ጋር የነበረው የምስጢር ጋብቻ እንዲሁም ከመግደላዊት ማርያም የወለዳትን ሴት ልጅ የሣራን ጐዳይ ቤተ ክርስቲያን ደብቃዋለች ይህን ያደረገችበትም ምክንያት ቤተ ክርስቲያን ኀይሏን ለማጠናከር በማሰቧ ነው ኢየሱስ በሚሰቀልበት ጊዜ መግደላዊት ማርያም እርጉዝ ነበረች ኋላም ወደ ፈረንሳይ አገር ልጂን ይዛ ተሰዳለች በሐዲስ ኪዳን ውስጥ የሚገኙት አራቱ ወንጌላት ተኣማኒነት የሌላቸው እንዲሁም በሐዲስ ኪዳን ቀኖና ውስጥ የተካተቱት በኋለኞቹ ዘመናት ላይ ነውአራቱ ቀኖናዊ ወንጌላት ማለትም ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስና ዮሐንስ በቀኖና ውስጥ የተካተቱት በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው ከእነዚህ ወንጌላት ይልቅ ጥንታዊና ተኣማኒነት የነበራቸው በቀኖና ውስጥ መካተት የነበረባቸው የዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ በዋነኝነት የሚያነሣቸውና በጥያቄ ውስጥ ሊጥላቸው በርካታ የኖስቲክ ወንጌላት ነበሩ የሚፈልጋቸው ርእሰ ጐዳዮች በርካታ ቢሆኑም በዚህ መለስተኛ መጽሐፍ በሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ ሥዕል ላይ ከኢየሱስ ጐን ያለው ዮሐንስ ውስጥ የምንነጋገርባቸው ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው ሳይሆን መግደላዊት ማርያም ነችበሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ ሥዕል ላይ በኢየሱስ ቀኝ በኩል ያለችው መግደላዊት ማርያም እንጂ ዮሐንስ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለምእስከ አራተኛው መቶ ክፍለ አይደለም ይህም ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን ማግባቱን የሚያሳይ ዘመን ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስን አምላክ አድርጋ አትመለከተውም ነበር ኢየሱስ አምላክ እንደ ሆነ መታመን የጀመረው ከኒቅያ ጉባኤ ጀምሮ ነው ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለውን ጐዳይ ወደ ቤተ ክርስቲያን ያመጣው ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ነው ይኸውም የቤዛንታይንን ግዛተ ዐፄ በአንድ ላይ አስተባብሮ መግዛት ቻለው አንዲ ዲያውም የመጽሐፉ ጭብጥ ከሜያጠነጥንባቸው ጐዳዮች መኻል ይህ ዋነኛው ነው ኢየሱስ ማግባቱን በቤተ ክርስቲያን ያሉ በርካታ ሰዎች እንደሚያውቁ ነገር ግን በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለውን አዲስ ትምህርት የኒቂያ ነው ይህ ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ ከሰወራቸው በርካታ እውነቶች መኻል አንዱ ነውወ ክርስትና ሴቶችን የሚጨቀ። ርዕፎ ክዩ አሠ ሃዐሼ ፐዘ ላዩ ጠቅሰው እንደ ጻፉት የዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ ምን ደላል በዚህ መለስተኛ መጽሐፍ ውስጥ የምንነጋገርባቸውን ዐበይት ጐዳዮች ከዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ በቀጥታ በመጥቀስ እናቅርብ ዕዕዕሪዕዕ በክርስትና ሃይማኖት ውስጥ አንዳችም አዲስ ነገር የለም ከክርስትና ሃይማኖት በፊት አምሳክ ተደርጎ ይመለክ ዋነበረው ሚትራስ የእግዚአብሔር ልጅ የዓለም ብርሃን ይባል ነበረ እንዲሁም ታኅሣሥ ቀን እንደ ተወለደ በሞቱም ወቅት ዐለታማ በሆነ የመቃብር ስፍራ እንደ ተቀበረ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን እንደ ተነሣ ይታመን ነበር በነገራችን ላይ ኦስሪስ አዶናይስ እንዲሁም ዳዮኒሰስ ወ ይጠሩ የነበሩትም አማልክት ሥ ቀን ነው ገጽ የመውልፍ ቅዱሰ የሰው ሥራ እንጂ የአምላክ ቁባ አይደለም ገጽ ርነት ስሕተት ነው ገጽ አዳስ ኪዳን መሠረቱን የመሠረተው በፈጠራ ሳይ ነው ገጽ መጽሐፍ ቅዱስ በበርካታ ቋንቋዎች ተተርገጐሞአል ተሰተካክሎአል እንዲሁም ተጨምሮበታል ታሪክ የሚነግረን መጽሐፍ ቅዱስ ተአማኒነት ያለው አንዳችም ጥንታዊ ቅጅ እንደሌለው ነው ገጽ ት ዘመነኛውን መጽሐፍ ቅዱስ ያሰባሰቡትና የአርትኦት ሥራውን የሠሩ የፖለቲካ ዐሳማ የነበራቸውና ኀይሳቸውን ለማጠናከር ፍላጎት የነበራቸው ው ገጽ ቁ ልለ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲዘጋጅ ሰዎችን በመቻምና አስፈላጊውን ወጪ በመሸፈን እንዲሁም የክርስቶስን ሰብአዊነት የሚናገሩትን የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት በማውጣትና ኢየሱስ መለኮት ቀመስ ነው የሚሉትን መጻሕፍት ኢየሱስ አምሳክ ነው እንዲሉ አድርጓል በአንጻሩ ጥንታውያን የሆኑት ወንጌሎች በሕግ እንዲታገዱ ከያሉበት ስፍራ እንዲሰበሰቡ እንዲሁም ተደርገዋል ገጽ ማንግቶ ዜ ክርስቲያን ሟች የሆነው ነቢዩ ኢየሱስ መለኮት ነው የሚለውን ለማሳመን ስትል የኢየሱስን ምድራዊ ሕይወት የሚገልጹትን ክፍሎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲወጡ አድርጋለች ገጽ በአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ መካተት የነበረባቸው ይ ሀሁ ጥ ዊነት ሲታይ ግን በጣም ጥ የናና ኪባ ው የተጻ ይምል ማርቆስ ሉቃስና ዮሐንሰ ገጽ ይ ሆነ ይፋ የሚያደርጉ ናቸውገጽ የናግ ሐማዲ ወንጌላት ዘመናዊው መጽሐፍ ቅዱስ የፈጠራ ድርሳን እንደ የናግ ሐማዲ ጥቅሉች እጆግ ጥንታውያን የሆኑ ክርስቲያናዊ ጽሑፎች ናቸው ገጽ ለታሪክ ሊቃውንት የሚያስደስታቸው ጐዳይቆስጠንጢኖስ ሊያጠፋቸው የሞከራቸው አንደንድ ሰነዶች መገኘት መጀመራቸው ነው በ ዎቹ ዓም ላይ የሙት ባሀር ጥቅል በይሁዳ በረሐዋች ቀምራን በሚባለው ቦታ አቅራቢያ በአንድ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ተገኝቶአል ገጽ በአብዛኛው አባቶቻችን ስለ ኢየሱስ ያስተማሩን ነገር ሐሰት ነው ገጽ ኢየሱስ እንደ ማንኛውም ሰው ሟች የሆነ ነቢይ ነበር ገጽ በቅንፍ ያለውን አይጨምርም ኢየሱስ እንደ ማንኛውም ሰው ሟች የሆነ ነቢይ ታላቅና ኀያል ሰው ነገር ግን ሟች የሆነ ሰው ነበር ገጽ በቅንፍ ያለውን አይጨምርም ቆስጠንጢኖስ ኢየሱስን አምላክ ያደረገው ኢየሱስ ከሞተ ከአራት መቶ ዓመት በኋላ ነው ገ እስከ ዛሬ ያሉ በሺህ የሚቄጠሩ መዛግብት ስለ እርሱ ያላቸው የሕይወት ዘገባ እንደ ማንኛውም ሟች ሰው እንደ ነበረ የሚያስረዱ ናቸው ገጽ በቅንፍ ያለውን አይጨምርም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ተደርጎ መታመን የተጀመረው በኒቂያ ጉባኤ በድምፅ ብልጫ ካለፈ በኋሳ ነው የድምፅ ብልጫውም ከተቃራኒው ወገን በጥቂት የበለጠ ነበረ ገጽ የኢየሱስና የመግደላዊት ማርያም ጋብቻ የታሪካዊ ዘገቦች አካል ነው ገጽ በመጨረሻው ራት ላይ በትክክል እንደ ተንጸባረቀው ኢየሱስና መግደላዊት ማርያም አንድ ላይ ነበሩ ገጽ የፊልጳስ ወንጌል ተብሎ ከሚጠራው ጽሑፍ በመውሰድ ዳን ብራውን እንዲህ ይሳል የመሲሑ ወዳጅ መግደላዊት ማርያም ነች ክርስቶስ ከተቀሩት ደቀ መዛሙርት ይልቅ አብዝቶ ይወዳት ነበር አዝወትሮም ከንፈሯ ላይ ይስማት ነበር የተቀሩት ደቀ መዛሙርት ግን በዚህ ጐዳይ ይቄጡ ነበር ደስ ያለመሰኘታቸውንም ይገልጹ ነበር ከእኛ ከሁላችንም ይልቅ እርሷን አብዝተህ የምትወዳት ለምንድን ነው። ይሉትም ነበር ገጽ መደበኛው መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አላገባም ከሚለን ይልቅ አግብቶአል የሚለው ጐዳይ የበለጠ ትርጐም ይሰጣል ምክንያቱም ኢየሱስ ፅብራዊ ነው እንደ ዕብራውያን ባህል ከሆነ ደግሞ ያለማግባት የተኩነነ ጐዳይ ነው አይሁዳዊ አባት ለወንድ ልጁ ተስማሚ ሚስት የመፈለግ ግዴታ አለበት ገጽ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያኑን ያነጸበት ዐለት ዱጥሮስ ሳይሆን መግደላዊት ማርያም ነበረች ገጽ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያኑ በመግደላዊት ማርያም እጅ እንድትሆን ዐቅዶ ነበር ገጹ እንደ ዳን ብራውን ትንተና የመጨረሻው ራት በመባል የሚታወቀው የሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ ሥዕል በኢየሱስ ቀኝ በኩል ያለው ሐዋርያው ዮሐንስ ሳይሆን መግደላዊት ማርያም ነችፁ በኢየሱስ ቀኝ በኩል መቀመጧም ኢየሱስ ለእርሷ ያለውን ክብር የሚያሳይ ነው እንዲያውም በሥዕሉ ላይ ስውር በሆነ ሁኒታ የእሇፐ ፊደል ይገኛል ይህም ጋብቻ ወይም መግደላዊት ማርያም የሚል እንደ ሆነ ብራውን ያስረዳል ይህም ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ ትቶ ካለፋቸው ምስጢ ራዊ ጥቆማዎች መኻል አንዱ ነው ገጽ የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር በቀጥታ ግንኙነት የሚያደርገው በግብረ ሥጋ ግንኙነት ነው ትል ነበር ይህ ጐዳይ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል መካከለኛ ነኝ የምትለውን ካቶሊካዊቷን ተ ክርስቲያን ተፈላጊነት የሚቀንስ ሆኖ ስለተገኘ ቤተ ክርስቲያኒቱ ጐዳዩን ውጉዝ ለማድረግ ጠንክራ በመሥራት አስነዋሪና ኀጢአታዊ ምግባር እንዲሰኝ አደረገችው ታላላቅ የሚባሉትም ሃይማኖቶችም ተመሳሳይ ነዢ አደረጉ የዳ ቬንቺ ኮድ ገጽ በቅንፍ ያለውን አይጨምርም ወሲባዊ ግንኙነት አንድን ሰው ኖሲስዕውቀት እንዲገበይ ያደርገዋል ይኸውም የመለኮት ዕውቀት ማለት ነው የዳ ቬንቺ ኮድ ገጽ ወሲብ መንፈሳዊ ድርጊት ነው አንድ ሰው የመለኮትን ብልጭታ ሊያገኝ የሚችለው ከቅዱሳት ሴቶች ጋር የገብረ ሥጋ ግንኙነት ሲያደርግ ብቻ ነው የዳ ቬንቺ ኮድ ገጽ ተፈጥሮአዊ በሆነው የወንድና የሴት የግብረ ሥጋ ግንኙነት አማካይነት እያንዳንዳቸው መንፈሳዊ ሙላት ያገኙ ነበር ይህ ድርጊት ግን አስነዋሪ ድርጊት ተደርጓል የዳ ቬንቺ ኮድ ገጽ ቅዱሳን በሰዎች አሁን ተፈጥሮአዊ የሆነውን የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሰይጣን ምግባር ነው ይሉናል የዳ ቬንቺ ኮድ ገጽ በጥንቷ ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ተሰሜ ወንዶች ዓለምን ያሳሳቱት የሐሰት ወሬ በመንዛት ነው ይኸውም ሴቶችን ዝቅ ባደረጉ መጠን ወንዶችን ደግሞ ከፍ በማድረግ የዳ ቬንቺ ኮድ ገጽ በርግጥ ለሁለት ሺህ ዓመታት ሲታመንበት የቆየው የክርስትና መሠረተ እምነት እንዲሁም ትውፊት በተራ አሉባልታ እንዲሁም የፈጠራ ታሪክ የተሞላ ነውን። ዐበ የሚለው ጐዳይ መሠረታዊ ነጥብ ነው ብራውን የመጽሐፉን ታሪክ ያዋቀረው በዚህ ማለትም ኮበዐዛሃ ዐ ጄበ ታሪክ መነሻነት ነው እንደ ራውን ገለጻ ይህ ማኅበርድርጅት ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን የማግባቱን ጧር የሚጠብቅ ማኅበር ነው ማኅበሩ በኢየሩሳሌም በ ዓም በፈረንሳይ ንጉሥ እንደ ተመሠረተ የተገለጸ ሲሆን የማኅበሩ ዋነኛ ተግባር ተጠበቅ እውነታውን ግን በሥነ ሑፍ በሥነ ሥዕል እንዲሁም በሥነ ሕንፃ ይፋ ማድረግ ነው የተማሩ ሰዎችም የእነዚህን ነገሮች ትርጐም ፈለግ ከእውነታው ጋር እንዲተዋወቁ ማስቻል ነው ዳን ብራውን የጺዮን ገዳም በ ዓም ጎድፍሮይ ደ ቡይሎን በተባሉ የፈረንሳይ ንጉሥ ከተማዋን ድል በነመበት ወቅት ነው ገጽ እንዲሁም ሰር አይዛክ ኒውተን ሳንድሮ ቡቲዜሊ ቪክቶር ሑጎ እንዲሁም ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ የጺዮን ገዳም በመባል የሚታወቀው ምስጢራዊ ማኅበር አባላት ከሆኑት ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው በሕይወት ያሉ የገዳሙ አባላት ማንነት እጅግ ከፍተኛ በሆነ ምስጢር የተጠበቀ ነው ገጽ እና ይለናል የፈረንሳይ መንግሥትን ጨምሮ በርካታ ምንጮች ግን የጽዮን ገዳም ድርጅት በድርጅት ደረጃ ከፈረንሳይ መንግሥት ዕውቅና ያገኘው በ ዓም እንደ ሆነ በዚህ ስም የሚጠራ ድርጅት እስከ ዓም ድረስ እንደማይታወቅ እንዲሁም የጽዮን ገዳም መሥራች አባላት አራት ሲሆኑ የግለሰቦቹም ስም ፔሪ ፕላንታርድ አንድሪ ቦንሆሚ ጃን ዴላቫልና አማንድ ዲፋጎ መሆናቸውን ያስረዳሉ ይህን ማኅበር አስመልክቶ ዳን ብራውን በመጽሐፉ የመጀመሪያ ገጽ ላይ እንዲህ ይላል በ ዓም የጽዮን ገዳም የተሰኘ አንድ የአውሮፖውያን ምስጢራዊ ማኅበር መመሥረቱ እውነት ነው በ ዓም የፓሪሱ ባይብሎቲክ ናሽናሌ ምስጢራዊ ሰነዶች የሰፈሩባቸው የብራና መጻሕፍት አግኝቶ ነበር በእነዚህ ምስጢራዊ ሰነዶች ውስጥ የሰር አይዛክ ኒውተን ሳንድሮ ቡቲሴሊ ቪክቶር ሁጐ እና ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺን ጨምሮ የጽዮን ገዳም አባላት የነበሩ የብዙ ሰዎች ስም ዝርዝር ተይዞ ነበር በርግጥ ተገኘ የተባለው ይህ የብራና ጽሑፍ ተኣማኒ ነውን የሚለው ጐዳይ መሠረታዊ ነጥብ ነው ዳን ብራውን የጽዮንን ገዳም በተመለከተ ያለውን መረጃ የወሰደው ሚካኤል ባይገንት ሪቻርድ ሊሔና ሔነሪ ሊንከን ቅዱስ ደም ቅዱስ ጽዋ ዝነ ሃ ር በሚል ርእስ ከጻፉት መጽሐፍ ነው ይህ ጽሑፍ ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን እንዳገባ እንዲሁም ሣራ የምትባል ሴት ልጅ እንደ ወለደ ኢየሱስም መስቀል ላይ ከሞተ በኋላ መግደላዊት ማርያም ኑሮዋን በፈረንሳይ አገር በማድረጓ በፈረንሳይ አገር የእስራኤላውያን ማኅበረሰብ እንደ ተፈጠረና የመግደሳዊት ማርያም ዝርያዎችም የፈረንሳይ የነገሥታቱ ቤተ ሰቦች እንደ ሆኑ የሚገልጽ ነው መሠረታዊው ነጥብ ያለው እዚህ ላይ ነው በ ዓም ፔሪ ፕላንታርድ ጪፎጠር ቧ የተባለ ፈረንሳያዊ ሰው በማታለል ወንጀል ተከሶ ወኅኒ ይወርዳል በእስር ላይ እያለም በ ዓም የጺዮን ገዳም የተባለ ኅብረት ይመሠርታል የማኅበሩም ቀዳማይ ዐላማ በፈረንሳይ አገር የሚገኙ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ሰዎች ማሰባሰብ ነው ማኅበሩ በ ዓም ቢፈርስም የማኅበሩ መሥራች ፕላንታርድ የማኅበሩን መጠሪያ በመያዝ ዎቹና ዎቹ ዓም የፈጠራ ሰነዶችን በማዘጋጀት ኢየሱስና የመግደላዊት ማርያም ከቪዞፍሎሠከፎዚክከኩህከህርርዐክባ ተጋብተው የዋፈረንሳይ የነገሥታት ቤተ ሰቦ ያስፍራል ችን እንደ ወለዱ በሰነዶቹ ሳይ ከጥቂት ጊዜ በኋላ አንድ ግለሰብ በወንጀል ሲከሰስ ፕ የአማኝነት ቃሉን እንዲሰጥ ፍርድ ቤት ይጠራል ውሁ አየሌ በመንግደላዊት ማርያም ሳይ ያዘጋጀውን ሰነድ ጐዳይ አስመልክቶ በማሓላ ይጠ ይቁታል ፕላንታርድም በምስጢር ጠብቆ ያቆየውን የብራና ጽሑፎቹን ጐዳይ ሐሰት እንደ ሆነ ይፋ ያደርጋል ይህ ጐዳይ በፈረንሳይኛ ቋንቋ በተጸፉ በበርካታ መጻሕፍት ላይ አንደ ተጠቀስ እንዲሁም በቢቢሲ እንደ ተላለፈ ምንጮች ይጠቅሳሉሚ ከዚህ የምንማረው ቀም ነገር ዳ ቪንቺ ኮድ መጽሐፍ ጸሓፊ ዳን ብራውን የጸዮን ገዳም መሠረት አድርጎ ስለኢየሱስና ስለመግደላዊት ማርያም የጻፈው ጽሑፍ ተራ የፈጠራ ወሬ እንደ ሆነ ነው ዳን ብራውን የዳ ቬንቺ ኮድ በሚል ርእስ ያጻፈው መጽሐፍ በእውነተኛ ታሪክ ላይ መሠረት በማድረግ የተዘጋጀ ድርሳን ነው ይበል እንጂ በእማኝነት የጠቀሳቸው እንዲሁም ጽሑፉን ያዋቀረባቸው መሠረቶች ድርሳነ ፈጠራ የተሞሉ ተራ አሉባልታዎች መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ዳን ብራውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪኮችንስ በትክክል አቅርቧቸዋልን። በጥንት ቅ ይህ ዐይነቱ አንድነት ሊታይ የቻለበት ዋነኛው ምክንያት ን ደሚያባዙ ለወጥ ፍት ቃሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው ቃሉን መ ቃል መለወጥ ነው የሚል ጽኑ እምነት ስለነበራቸው እንደ ሆነ ሊቃውንት ይስማማሉ እንደ ክርስትና ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ እስትንፋሰ መለኮት አፊዎት እግዚአብሔር ነው ይህ ምን ማለት እንደ ሆነ በአጭሩ ጎብራራ መ ሐፍ ቅዱስ ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉ ስ ጴጥሮስ ተነድተው የሚለው ቃል የሚያስታውሰን በጥ ጋን የነበረውን መርከብ ነው በጥንት ዘመን የነበሩ ሚመች ድር ስላልነበራቸው የሚንቀሳቀሱት በንፋስ ኀይል ነበር ገ ከጢቱን መቀበያውን ወደ ተፈለገው አቅጣጫ ያስተካክለዋል ንፋሱ ዳግሞ ክ ንን እየገፋ ካፒቴኑ ወደ ፈለገው ስፍራ ይወስዳታል ንፋሱ በበረ ንፊና መርከቧ የምትሄደው ካፒቴኑ ወደ ፈለገው ስፍራ ይመ ዳት እንዲፆም በረታበት አቅጣጫ ነው በዚህ ሁኔታ ውስጥ መርከቧን ካታ እንዲሁም አቅጣጫዋን የሚወስነው ንፋሱ ነው ተነድተው የሚለው ቃል ከመርከብ ጋር በተገናኝ መልኩ ጥቅም ላይ የዋለበትን ሁኔታ ከሚከተለው ክ ይመለከቷል ሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ቅዱስን ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ጻፉት ሲባል ቅዱሳን ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ለመጻፍ ብዕራቸውን ሲያነሠ እግዚአብሔር ማለት የፈለገውን በጸሓፍያኑ ብዕር በኩል የመልእክቱን አቅጣጫ የወሰነው ነው ማለት ነው ስለዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቀዳ እግዚአብሔር ነው ጸሓፍያኑ የመልእክቱን የቃላት አመራረጥ የዐረፍተ ነገር አሰካክ በአጠቃላይ ሥነ ጽሑፋዊ ይዘቱን ይወስኑ እንጂ የመልእክቱ ባለቤት ራሱ እግዚአብሔር ነው በተጨማሪም የአዲስ ኪዳን ጸሓፍያን ለመልእክቶቻቸው እውነትነት የዐይን ምስክሮች ናቸው የክርስቶስን ምድራዊ አገልግሎት ሞት ትንሣኤና ዕርገት በዐይነ ሥጋቸው ተመልክተዋልና ጴጥሮስ ዮሐንስ በዚህ ሂደት ውስጥ ጸሓፍያኑ መልእክታቸው ከእግዚአብሔር መሆኑን ተገንዝበው ነበር በቆሮንቶስ ተሰሎንቄ ኢየሱስ ሐዋርያቱን እኔ የምልከው መንፈስ ቅዱስ ያስተምራችኋል እንዲሁም ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል ሲል ቃል ገብቶላቸው ነበር ዮሐንስ ይህ እውነት ከሆነ ዳን ብራውን አዲስ ኪዳንን አስመልክቶ የሰነዘረው ትቾቹት እንዴት ይታያል የሚለውን ጐዳይ ወደ መመርመሩ ደግሞ እንዝለቅ ምንም እንኳ ዳን ብራውን መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞአል ተከልሶአል ቢለንም በርካታ የሆኑ ማስረጃዎች ይህ ሐሰት እንደ ሆነ ይገልጻ በተለያዩ ቋንቋዎች ቢተረቱምም በኩረ ጽሑፉእናት ቋንቋው ዕብራይስጥና ጥንታዊ የግሪክ ጽሑፎች ውስጥ ለናሙና ያሀል ጥቂቶቹን ላቅርብ ቼስተር ቤቲ በመባል የሚታውቀው የፓፒረስ ጽሑፍ በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን አራቱ ወንጌላትንና የሐዋርያት ሥራን ይዞአል ቼስተር ቤቲ በመባል የሚታውቀው የፓፒረስ ጽሑፍ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን ከዕብራውያንና ከመልእክታተ ምጋቤዎች በስተቀር ሁሉንም የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይዞአል ቼስተር ቤቲ የፓፒረስ ጽሑፍ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን ራእይ ያለውን ክፍል ይዞአል የቦድሜር የቲረስ ጽሑፍ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን መጽሐፉ የዮሐንስ ወንጌልን የያዘ ነው የቦድሜር የፓፒረስ ጽሑፍ በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን መጽሐፉ የዮሐንስንና የሉቃስ ወንጌልን የያዘ ነው የሳይናቲከስ የብራና ጥቅል በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን ሁሉንም የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይዞአእል የቫቲካነስ የብራና ጥቅል በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተዘጋጀ ሲሆን ዕብራውያን ጀምሮ ያለው ክፍል እንዲሁም መልክታተ ምጋቤ ፊልሞና እንዲሁም የዮሐንስ ራእይ ባይጨምርም እንኳ የተቀሩትን የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይዞአል የእስክንድርያ የብራና ጥቅል በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አብዛኞቹን የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይዞአል የዋሽንግቶንያነስ የብራና ጥቅል በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አራቱን ወንጌላት የያዘ ነው የኤፍሬም ሪስክሪብሽን የብራና ጥቅል በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከሁለተኛ ዮሐንስና ከሁለተኛ ተሰሎንቄ በስተቀር ሁሉንም የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይዞአል የቨልጌት ቅጅ አራተኛው ክፍለ ዘመን የሱርስቱ ቅጅ ሁለተኛው ክፍለ ዘመን የኮፕቲኩ ቅጅ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን የአርሚንያውያን ቅጅ አምስተኛው ክፍለ ዘማመን የጆርጅያውያን ቅጅ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን ከዚህ በተጨማሪ ከሰማኒያ ስድስት ሺህ በላይ የአዲስ ኪዳን ጥቅሶች የቤተ ክርስቲያን አባቶች በጻፏቸው ጽሑፎች ላይ የቤተ ክርስቲያን ሥርዐተ አምልኮ መጻሕፍት ወዘተ ላይ ተጠቅሶ ይገኛልቆ ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከ ዓም እስክ ዓም ላይ የተጻፉ ናቸው በ ዓም ላይ ልዩ ስሙ ቀምራን በተባለ ቦታ የተገኙት የሙት ባሕር ጥቅሎች እጅግ ጥንታዊ ድርሳናት ናቸውር ለምሳሌ እነዚህ ጥቅሎች ከመገኘታቸው በፊት በእጃችን ላይ ከነበረው ጥቅል የሙት ባሕር ጥቅሉ የብሉይ ኪዳን ቅጁ በአንድ ሺህ ዓመት የሚቀድም ነው በጥንት ጊዜ እነዚህ ቅጆች ይገለበጡ የነበረው በእጅ ጽሑፍ ስለነበር በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ የጥር ልዩነት ተስተውሎአል ነገር ግን ይህ ጥቅል ጥንታዊ ናቸው ይባሉ ከነበሩት የብሉይ ኪዳን ቅጆች ጋር ሲነጻጸር አንዳችም ልዩነት የለውም ከሙት ባህር ጥቅል የምንማረው መሠረታዊው ነጥብ በእጃችን ላይ ያሉት የዕብራይስጥና የግሪክ ቅጆች በከፍተኛ ጥንቃቄ እንደ ተቀዱ የሚገልጽ ነው የአዲስ ኪዳንን መጻሕፍት ቀጥር የወሰነው ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ነውን። የያዕቆብ መልእክት ድኅነት በእምነት ብቻ ይገኛል ከሚሉት ከጳውሎስ መልእክቶች ጋር ይጋጭ ይሆንን በሚል ጥናት ሲካሄድበት ቆይቶአል ሁለተኛ ጴጥሮስ ሊያከራክር የቻለው የመልእክቱ ሥነ ጽሑፋዊ ይዘት ከአንደኛ ጴጥሮስ ይለያል በሚል ነበር ነገር ግን ጴጥሮስ መልእክቱን የጻፈው በሌሳ ጸሓፊ በኩል መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ ጴጥሮስ ሥነ ጽሑፋዊ ይዘቱን አስመልክቶ የነበረው ክርክር መፍትሔ አገኘ ሁለተኛና ሦስተኛ ዮሐንስ ሊያከራክር የቻለው የመልእክቱ ጸሓፊ ሐዋርያ ተብሎ ሳይሆን ሽማግሌ ተብሎ የመቅረቡ ጐዳይ ነበር ነገር ግን ጴጥሮስ ራሱ ሐዋርያ ሆኖ ሳለ ሸማግሌ ተብሎ የቀረበበት ሁኔታ አለ ጴጥሮስ ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ሐዋርያነት ሥልጣናቸውን አንዳንዴ ደግሞ ዕድሜያቸውን የሚያሳይ ስለሆነ ይህ ተቃርኖ ያለበት ጐዳይ አይደለም በሚል ተቀባይነት ሊያገኝ ችሏል የይሁዳ መጽሐፍ ጥያቄ ላይ የወደቀው ደግሞ መጽሐፉ ቀኖናዊ ያልሆነ መጽሐፍ ማለትም የሔኖክን መጽሐፍ በዋቢነት ጠቅሶአል በሚል ነበር ነገር ግን ጳውሎስም አረማዊ የሆነ በለቅኒ ለትምህርቱ ማጠናከሪያነት የጠቀሰበት ሁኔታ መኖሩ ሐዋርያት ሥራ ቲቶ ቀሩም ነገሩ በዋቢነት የሚጠቀሰው መጽሐፍ ሳይሆን እውነታው ነው በሚል ተቀባይነት እንዲያገኝ ተደርጎአል በተጨማሪም የይሁዳ መጽሐፍ በጥንት ክርስቲያኖች ተቀባይነት ነበረው የዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ጥያቄ ውስጥ የወደቀው ክርስቶስ ኢየሱስ ለአንድ ሺህ ዓመት ይነግሣል ከሚለው ትምህርቱ የተነሣ ነበር ነገር ግን ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አበው ክርስቶስ ሺህ ዓመት ይነግሣል የሚል እምነት ስለነበራቸው መጽሐፉ ተቀባይነት ሊያገኝ ችሏል ከዚህ የምንማረው ቀም ነገር የአዲስ ኪዳን መጽሐፍት በቀኖና ውስጥ የተካተቱት በከፍተኛ ጥንቃቄ መሆኑን ነው ስለዚህ ከዚህ ታሪካዊ ሐቅ መረዳት የምንችለው ቀኖናመረጣ የተጠናቀቀው ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ነው ስለዚህ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የሐዲስ ኪዳን የሚለው ጐዳይ ኣንዳችም የታሪክ ድጋፍ የለውም የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ከመወለዱ በፊት መሆኑን መጻሕፍትን ቀኖና ወሰነ ብቻ ናቸው በሐ ስ ኪዳን ውስጥ የ ሉቃስና ዮሐንሎ ገጽ ዐሥራ ሁለት መጻሕፍት በተጨማሪ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ከተጻፉ እንዲሁም ቀኖና ከተዘጋ ከብዙ ዓመታት በኋላጎ የተዳፉ የኖስቲክ ወንጌላት ነበሩ ሊቃውንት እንደሚያስረዱት አራቱ ወንጌላትማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ሐንስእከክ ሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ባሉት ና መ ዊ ቃልነታቸው ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት አግኝቶአል። የሚለው ጉዳይ ነው እንደ አብዛኞቹ ሊቃውንት እምነት ኖስቲክ ወንጌላትመጻሕፍት ተኣማኒነት ሊኖራቸው ከማይችልባቸው መሠረታዊው ምክንያቶች መኻል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ዝ እነዚህ ጽሑፎች የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ከተጻፉ ከብዙ ዓመት በኋላ የተጻፉ መሆናቸው ነው ጥንታዊ የሚባለው የኖስቲክ ወንጌል የተጻፈው ዓም ላይ ሲሆን አብዛኞቹ የተጻፉት ደግሞ በሦስተኛውና በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው እነዚህ መጻሕፍት እንደ ተቀሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖናዊ መጻሕፍት እውነተኝነታቸውን ለማረጋገጥ ታሪካዊና መልከዐ ምድራዊ ማስረጃ ሊቀርብላቸው አይችልም የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ከታሪክና ከመልከዐ ምድር ሳይንስ ጋር የማይጣረሱ እንዲሁም ለትክክለኝነታቸው የመልከዐ ምድርና የታሪክ ነባራዊ መስፈርት ሊወጣላቸው የሚችሉ ሰነዶች መሆናቸውን ልብ ይሏል ከላይ የፕሮፌሰር ዊልያም ረምሲን ምስክርነት ይመለከቷልጉ እነዚህን የኖስቲክ መጻሕፍት ምንጭ በተመለከተ አንዳችም መረጃ የለምማን ጻፋቸው የት ተጻፉ ወዘተ በተጨማሪም ለዘብተኛ አቋም ያላቸው የነገረ መለኮት ሊቃውንትን ጨምሮ ሁሉም ምሁራን የቶማስ ወንጌል እንዲሁም የፊልጳስ ወንጌል በመባል የሚጠ ሩትን ጽሑፎች የጻፉት የመጽሐፍ ቅዱሶቹ ቶማስና ፊልጸስ ናቸው የሚል አንዳችም እምነት የለምእነዚህ መጻሕፍት የተጻፉት ሐዋርያቱ ከሞቱ ከብዙ መቶ ዓመት በኋላ ነውና ሊቃውንቱ እንደሚገልጹት የማቴዎስ የማርቆስ የሉቃስና የዮሐንስ ወንጌሉች የተጻፉት ከ ዓም በፊት ነው ለዚህ ጐዳይ በርካታ ማስረጃዎች ማቅረብ ቢቻልም አጭሩ ማስረጃ ቤተ መቅደሱም ሆነ እየሩሳሌም በቲቶና በሮማውያን ወታደሮች የፈረሰው በ ዓም ላይ ነው በዚህ ጊዜ የተካሄደው የሰው ልጆች ጭፍጨፋ በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ከታየው የሂትለር የሰብዐውያን ጭፍጨፋ የማይተናነስ እንደ ሆነ የታሪክ ሊቃውንት ያስገነዝባሉ ታዲያ ይህ አሠቃቂ ፍጅት በወንጌላቱ ውስጥ ያለመካተቱ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሥነ ጽሑፍ ክፍል ዓም ይመለከቷል እንዲሁም በወንጌላቱ የዚህን ዘመን ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳይ ቢያንስ በጥቂቱበተዘዋዋሪ አንዳችም ነገር የለመገኘቱ እነዚህ መጻሕፍት ከ ዓም በፊት እንደ ተጻፉ አመላካች እውነታ ነው የኖስቲክ መጻሕፍት ክርስቲያናዊ ጽሑፎች አይደሉም ከምንልባቸው ምክንያቶች መኻል አንዱ የኖስቲኮች አስተምህሮ ከክርስትና መሠረተ እምነት ጋር ያለመመሳሰሉ ብቻ ሳይሆን በእጅጉ ስለሚቃረን ነው ለምሳሊ የኖስቲኮች አስተምህሮ የሚከተሉትን ክርስቲያናዊ ትምህርቶች አይቀበልም የኖስቲክ መጻሕፍት ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማራቸውን ትምህርቶች በምስጢር እንዲጠብቁት እንዳዘዛቸው የሚገልጽ ሲሆን የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ግን ኢየሱስ ያስተሣራቸውን ትምህርቶች በሙሉ ለሰው ልጆች ሁሉ እንዲያስተምሩ እንዳዘዛቸው ይገልጻሉ ለምሳሌ የቶማስ ወንጌል በመባል የሚጠራው የኖስቲኮች ወንጌል እነዚህ ሕያው የሆነው ኢየሱስ በምስጢር እንዲጠበቁ ያዘዛቸው አባባሎች ናቸውኞ ይላል። ከሆ ዐፅሀዐ ነቦ ነክ ገሁ አፍ ዘዘዘጠጠ ዞ እስከ ዛሬ ያሉ በሺህ የሚጠሩ መዛግብት ስለ እርሱ ያላቸው የሕይወት ዘገባ እንደ ማንኛውም ሟች ሰው እንደ ነበረ የሚያስረዱ ናቸው ገጽ በቅንፍ ያለውን አይጨምርም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ተደርጎ መታመን የተጀመረው በኒቂያ ጉባኤ በድምፅ ብልጫ ካለፈ በኋላ ነው የድምፅ ብልጫውም ከተቃራኒው ወገን በጥቂት የበለጠ ነበረ ገጹ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ተደርጎ መታመን የጀመረው ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ነው የሚለው የዳን ብራውን ንግግር ፍጽም ስሕተት ነው የአዲስ ኪዳን ጸሓፊያን ራሳቸው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ሲሉ በጽሑፎቻቸው የገለጹት በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ውስጥ ነው የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ተጽፈው የተጠናቀቁት እስከ አንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ እንደ ሆነ ልብ ይሏል ለምሳሌ ሐዋርያው ጳውሎስ ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል በሰማይና በምድር ያሉ የሚታዩና የማይታዩ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት ገዥች ቢሆኑ ወይም ባለ ሥልጣናት ሁሉም ነገር በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል ቁሳስይስ ሐዋርያው ጳውሎስ ከዕብራውያንም ዕብራዊ ነው ፊልጵስዩስ እንዲሁም ስመ ጥር የብሉይ ኪዳን ሊቅ ነው ሐዋርያው በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ቁላስይስ የጻፈው ብሉያት ዓለማትን የፈጠረው ያህዌእግዚአብሔር ነው የሚለውን ጐዳይ ጠንቅቆ እያወቀ ነው ሁሉን ነገር የፈጠርሁ ብቻዬን ሰማያትን የዘረጋሁ ምድርን ያንጣለልሁ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ኢሳይያስ ከዚህ የምንማረው እውነት ሐዋርያው የኢየሱስ ክርስቶስን ፍጹም አምላክነት እያወጀ ነው ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሐዋርያው ዮሐንስም ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም ዮሐንስ ይለናል መዝሙር ላይ ያህዌእግዚአብሔርን አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ ሰማያትም የእጆችሀ ሥራ ናቸው እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ እነርሱም ወዲያ ይጣላሉ አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል ይህ ክፍል በዕብራውያን ላይ ለኢየሱስ ክርስቶስ ተጠቅሶ መገኘቱ የፅብራውያን ጸሓፊ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት እንደሚያምን የሚያመለክት ነውብሉያት ዓለማት በቀጥታ ያለአንዳች ወኪል ፈጣሪ በእግዚአብሔር አብ እንደ ተፈጠሩ ሲናገሩ ሐዲሳት ደግሞ ዓለማትን በቀጥታ የፈጠረው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይሉናል የኢየሱስ ክርስቶስን የድነት ሥራ ከብሉይ ኪዳን አስተምህሮ ጋር ስናነጻጽረው ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ያሳያል በብሉይ ኪዳን ያህዌ ራሱ እኔ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ የሚያድን የለም ኢሳይያስ ይላል በሐዲስ ኪዳን ደግሞ የእግዚአብሔር ሕዝቦችን የሚያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ በተደጋጋሚነት ይገልጻል ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁ የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠ ባበቅ ነው ቲቶ ከዚህ የምንማረው እውነት አብ አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስም አምላክ መሆኑን ነው ይህ ዘገባ የቀረበልን ደግሞ ቆስጠንጢኖስ ከመወለዱ የኒቂያ ጉባኤ ከመካሄዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት እንደ ሆነ ልብ ይሏሷል በኢሳይያስ ላይ ነቢዩ ኢሳይያስ ስላየው ራእይ ይዘት ይገልጻል ይኸውም ያህዌ ከፍ ባለና በከበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ቀሩጥር ሱራፌል በመባል የሚታወቁት የእግዚአብሔር መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚእብሔር ምድር ሁሉ በክብሩ ተሞልታለች ይሉ ነበር ቀጥር እንዲሁም ኢሳይያስ ያህዌ ስለ ራሱ ያለውን እንዲ ሲል ዘግቦልናል እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜም ይህ ነው ክብሬን ለሌላ ምስጋናዬንም ለጣዖት አልሰጥም ኢሳይያስ ከብዙ ዓመት በኋላ ሐዋርያው ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተረዳው ኢሳይያስ ይህን ያየው የኢየሱስን ክብር ስላየ ነው ዮሐንስ ኢየሱስ አምላካዊ ክብር ያለው አምሳክ ነው ይህ ብቻ አይደለም በብሉይ ኪዳን ያህዌ ብቻ የሚያከናውናቸውን ተግባራት በአዲስ ኪዳን ኢየሱስ ሊያከናውናቸው እንደሚችል ተገልጸአል ለምሳሌ በመዝሙር ላይ እግዚአብሔር ብቻ ሕይወትን እንደሚሰጥ ተደጋግሞ ተገልጾአል በአዲስ ኪዳን ኢየሱስ ይህን የማድረግ ኀይል እንዳለው ተናግሮአል ምክንያቱም አብ ሙታንን እንደሚያስነሣ ሕይወትንም እንደሚሰጥ ወልድም ደግሞ ለሚፈቅደው ሁሉ ሕይወትን ይሰጣል ዮሐንስ ኢየሱስ ለአልዓዛር እኅት ለማርታ እንዲህ አላት ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ ዘሕይወት ይኖራል ዮሐንስ ይህንኑ ሐቅ የሚያጸና ነው በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ድምፅ ድምፁ እንደ ባሕር ሞገድ ድምፅ ነበር ሕዝቅኤል ይለናል ልክ እንደዚሁ ሁሉ አሁን በሙሉ ክብሩ ያለው ኢየሱስ ድምፁም እንደ ብዙ ወራጅ ውሃ ድምፅ ነበር ራእይ ይለናል ለያህዌ እውነት የሆነው ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስም እውነት መሆኑ ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ነው እንድንል የሚያደርገን ነው በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ዘላለማዊ ብርሃን እንደ ሆነና ፀሓይን ጨረቃንና ከዋክብትን እንደሚያስረጃቸው ይገልጻል ከእንግዲህ በቀን የፀሓይ ብርሃን አያስፈልግሽም በሌሊትም የጨረቃ ብርሃን አያበራልሽም እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃን አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና። አለው ሐዋርያው ማቴዎስ በዎቹ ዓም ማቴዎስ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ይሉታል ትርጐሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው ሐሰተኛ ትምህርቶች በሚነሥበት ጊዜ ሁሉ ትምህርቶቹን በመመርመር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ መስጠት የተለመደ የቤተ ክርስቲያን አሠራር ነበር ለምሳሌ በሐዋርያት ሥራ ላይ ሐዋርያቱ በወቅቱ የተነሣውን የአስተምህሮ ልዩነት ለመመርመር በእየሩሳሌም ተሰብስበው ነበር ልክ እንደዚሁ ሁሉ በቤተ ክርስቲያን ታሪክም ውስጥ በርካታ ጉባኤዎች ተካሄደዋል በተለይ በ ዓም የተካሄደው የኒቂያ ጉባኤ በ ዓም የተካሄደው የቄስጠ ንጥኒያ ጉባኤ በ ዓም የተካሄደው የኤፌሶን ጉባኤ እንዲሁም በ ዓም የተካሄደው የከልቄዶን ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸው ናቸው ዳን ብራውን እንደ ሚለው የኒቂያ ጉባኤ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት በድምፅ ብልጫ ለማጽደቅ የተጠራ ጉባኤ ሳይሆን የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበረው አሪዮስ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ሳይሆን ፍጡር ነው በማለቱ ምክንያት አርዮስ ያቀረበውን አዲስ ትምህርት ለመመልከት የተሰበሰበ ጉባኤ ነው የኒቂያ ጉባኤ ብራውን እንደሚለው የኢየሱስ የአምላክ ልጅነት ለማጽደቅ የተሰበሰበ ጉባኤ አይደለም አርዮስም ጉባኤ ኒቂያ በጐርጐሮሳውያኑ የዘመን አቁጣጠር ዓም የተካሄደ ከምሥራቁም ሆነ ከምዕራብ ቤተ ክርስቲያናት የተወከሉ የሚሆኑ ሊቃውንት የተካፈለብት ታላቅ የቤተ ክርስቲያነ ጉባኤ ነው ቢሆን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ያምናል ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ የጊዜ ጅማሬ አለው የሚለው አቋሙ ነው እንዲወገዝ ያደረገውውጉዝ ከመአሪዮስን ልብ ይሏል የአርዮስ ትምህት የወደቀውም ዳን ብራውን እንደሚለው በተቀራራቢ ድምፅ ሳይሆን ከታዳሚዎቹ መካከል የአርዮስን አቋም የደገፈው ራሱ አርዮስና በስም ያልተገለጸ ሌላ አንድ ሰው ብቻ ነው ዳን ብራውን ብቻ ሳይሆን በርካታ መናፍቃን ክርስቶስ አምላክ ነው የሚለው ትምህርት ከቃለ እግዚአብሔር የተቀዳ ሳይሆን ከጉባኤ ኒቂያ በኋላ የመጣ ባዕድ አስተምህሮ ነው የሚል አመለካከት አላቸው ጉባኤ ኒቂያ በሮማው ቄሳር ቂስጠንጢኖስኞ ተጠርቶ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን አለቃ የነበረው አርዮስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ ጋር በሁሉ ነገር ትክክል አይደለም የሚለውን ትምህርቱን ለመመርመር የተቀመጠ ጉባኤ ነው እንደ አርዮስ እምነት ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጡር ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያልነበረበት ዘመን ነበር አርዮስ ይህን እምነቱን ለማራመድ በርካታ ደብዳቤዎችን ወደ አብያተ ክርስቲያናቱ ይጽፍ ስለነበር በቆስጠንጢኖስ ግዛተ ዐፄ ከፍተኛ የሆነ ሃይማኖታዊ ልዩነት ተፈጠረ ይህን ልዩነት ለመፍታት ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የኒቂያን ጉባኤ በመጥራት ምሀራኑ በርእሰ ጐዳዩ እንዲመክሩ አደረገ ጉባኤው ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለውን አቋም ያስተላለፈው ለ መሆነ ድምፅ እንጂ ዳን ብራውን እንደሚለው ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለው አቋም ተቀባይነት ያገኘው በጥቂት ድምፅ ብልጫ አይደለም ጉባኤው አርዮስን አውግዞና ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ነው የሚለውን መሠረተ እምነት አጽንቶ ያለፈ ጉባኤ ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ነው የሚለው ትምህርት ከኒቂያ ጉባኤ በፊት አልነበረም የሚል የተሳሳተ ግንዛቤና ሙግት አላቸው ጉባኤ ኒቂያ ብሉያትንና ሐዲሳትን እያጣቀሰ አስተምህሮውን ደርዝ ባለው መልክ ያብራራ ጉባኤ እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ያልተቀመጠውን ትምህርት ያስተላለፈ ጉባኤ ላለመሆኑ ታሪክን በመጥቀስ እማኝ በማፈላለግ ይህን የተሳሳተ የታሪክ ግንዛቤ የታሪክ እማኝ በማቅረብ ስሕተቱን ማጋለጥ አግባብ ስለሚሆን ከጉባኤ ኒቂያ በፊት የነበሩትን የቤተ ክርስቲያን አበው በርእሰ ጐዳዩ ላይ ምን ብለው ዐለፉ የሚለውን ጐዳይ በአስረጅነት ለማቅረብ እሞክራለሁጹ ይህ ጽሑፍ ዳሰሳዊ ጥናት ስለሆነ የሁሉንም አበው እሣኝነትና ትምህርት በስፋት በ ዓም ላይ የሮም ንጉሠ ነገሥትቁሳር የሆነ ማቅረብ ስለማይቻል የጥቂቶቹን ብቻ በናሙናነት ቁንጥረን በመውሰድ እናቀርባለን ይህን የምናደርገውም የእነዚህን አበው ጽሑፍ በቀጥታ በመተርጉም ነው ጳሊቃርጳስ ዞ በ ዓም ተወልዶ በ ዓም ወይም ደግሞ ዓም የሞተ የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር የነበረ እንዲሁም የሰምርኔስ ሴተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የነበረ ሰው ነው ይህ ሰው ክርስቶስን በተመለከተ እንዲህ ብሷል ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ሆይዘላለማዊና ሰማያዊ በሆነው ሊቀ ካህናት በምትወደውና ባከበርኸው ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለአንተና ለእርሱም እንዲሁም ለመንፈስ ቅዱስ ለአሁንም ሆነ ለዘላለም ክብር ይሁን ከእር ዮስጦስ ሰማዕት እሀ የቤተ ክርስቲያን ዐቃቤ እምነት የነበረና የሰማዕትነትን ክብር የተቀዳጀው ይህ አባት በ ዓም ተወልዶ ዓም የክርስቲያን አበው ምስክርነት የተወሰደው ተስፋዬ ሮበሌ ያጳላዕታምህሮሦ ሥላሴ መጽሐፍ ቀቶዱጎዊዎ መሠረፇ አዲስ አባባ ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበር ዓም ላይ ነውፊ ዐቃቤ እምነትክርስትና የሚለው ስያሜ ከር የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የሚወክል ነው በግእዝ ዐቃቢ ማለት የሚጠብቅ ጠባቂ ተመልካች ከልካይ ማለት ነው ዐቃቤ ክርስትና የሚባሉት የክርስትናን መሠረተ እምነት ከመናፍቃን እንዲሁም ክርስቲያናዊ ካልሆኑ የተለያዩ የስሕተት ትምህርቶችሒሶች የሚጠብቁ ሰዎች ናቸው አፖሎጄቲክስ ሀ የሚለው የእንግሊዝኛ ስያሜ የተወሰደው አፖሎጂያ ወይም አፖሉጂዮ ከሚለው የግሪክ ቃል ነው አፖሎጂያ የሚለው ቃል በጴጥሮስ ላይ የሚገኝ ሲሆን ሁሉም የአማርኛ ትርጐሞች የ የ እንዲሁም የአዲሱ መደበኛ ትርጐም መልስ መስጠት ብለው ተርጐመውታል በአብዛኛው ይህ ክፍል ለዐቃቤ ክርስትና መሪ ጥቅስ ተደርጎ ይወሰዳል የዐቃቤ ክርስትና ዐቢይ ዐላማ ክርስቲያናዊ እምነት መጽሐፍ ቅዱሳዊና ምክንያታዊምክንዩአዊ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ነው አፖሎጂያ የሚለው የግሪክ ቃል በሚከተሉት ክፍሎች እንደ ሞተ ይገመታል ይህ አባት ኢየሱስ ክርስቶስን በተመለከተ እገዲህ ብሏል የዓለማት ጌታ በሆነው በእግዚአብሔር በስመ አብ በመድኀኒታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ በውሃ መታጠብን ያገኛሉ ቸክ ለጅ ኣግናጢዮስ ዘአንጾኪያ ህ ልጳክበከዐርከ የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ሳጳሳት የነበረና በ ዓም ወይም በ ዓም እንደ ሞተ የሚገመት ክርስትናን በመናፍቃን በመከላከሉ ዙሪያ ብዙ የጻፈ ዐቃቤ ክርስትና ነው ሜታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለእርሱና በእርሱ በኩልም ለአብና ለመንፈስ ቅዱስ ክብርና ኀይል ለዘላለም ዓለም ይሁን ኳ ር በርጡሊያኖስ ወይም ተርቱሊያኖስ አፍሪካዊ ዐቃቤ ርስትና እንዲሁም የነገረ መለኮት ሊቅ ነው ክርስትናን ከመናፍቃንና ሌሎች ሐያስያን ለመከላከል ብዙ ጽፎአል አብና ወልድ ሁለት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ደግሞ ሦስት መሆናቸውን እንገልጻለን የቀሩጥሩም ቅደም ተከተል ከድኅነትድነት አንጻር ነው ይህም አንድነትንና ሦስትነትን መሠረት አድርጎ ሦስቱንም ማዕከል ያደረገ ነው እነርሱም አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሦስት ናቸው ነገር ግን በባሕርይ ሳይሆን በገ በኀይል ሳይሆን ነገር ግን በዐይነትነ በባሕርይና ህ«በሌርፎ በኀይል አንድ ናቸው ምክንያቱም አንድ አምሳክ ብቻ ስላለና ይህም ባሕርይ ገጽና ዐይነት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ዙሪያ ያለ በመሆኑ ላሰ ኣ ፁ የመጀመሪያውን ቅንፍ አይጨምርም ኣርጌንስ በክ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት ሁር ነው አርጌንስ ክርስትናን ከተለዩ ሐያስያን የተከላከለና ክርስትናን ተመለከተ ብዙ የጻፈ ሰው ነው ኬል ባጩ ቅስጥም ተጠቅሶ ይገኛል ሐዋርያት ሥራ ቆሮንቶስ ቆሮንቶስ ፊልጵስዩስ ጢሞቴዎስ እግሂለሔረ ቃል ወይም ያላግሂለዝሔረራ ጥያ። የኢየሱስና የመግደላዊት ማርያም ጋብቻ የታሪካዊ ዘጋቦች አካል ነው ገጽ መጨረሻው ራት ላይ በትክክል እንደ ተንጸባረቀው ኢየሱስና መግደላዊት ማርያም አንድ ላይ ነበሩ ገጽ የፉፊልጳስ ወንጌል ተብሎ ከሚጠራው ጽሑፍ በመውሰድ ዳን ብራውን እንዲህ ይላል የመሲሑ ወዳጅ መግደላዊት ማርያም ነች ክርስቶስ ከተቀሩት ደቀ መዛሙርት ይልቅ አብዝቶ ይወዳት ነበር አዝወትሮም ከንፈሯ ላይ ይስማት ነበር የተቀሩት ደቀ መዛሙርት ግን በዚህ ጐዳይ ይቄጡ ነበር ደስ ያለመሰኘታቸውንም ይገልጹ ነበር ከእኛ ከሁላችንም ይልቅ እርሷን አብዝተህ የምትወዳት ለምንድን ነው ይሉትም ነበር ገጽ መደበኛው መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አላገባም ከሚለን ይልቅ አግብቶአል የሚለው ጐዳይ የበለጠ ትርጐም ይሰጣል ምክንያቱም ኢየሱስ ፅብራዊ ነው እንደ ዕብራውያን ባህል ከሆነ ደግሞ ያለማግባት የተኩነነ ጐዳይ ነው አይሁዳዊ አባት ለወንድ ልጁ ተስማሚ ሚስት የመፈለግ ግዱታ አለበት ርአገጽ ስለመግደሳዊት ማርያም የሚያወሩት የሐዲስ ኪዳን ምንባባት የሚከተሉት ናቸው ሉቃስ ኢየሱስ ሰባት አጋንንት እንዳወጣላት እንዲሁም ኢየሱስን ይደግፉት ከነበሩ ሴቶች መኻል አንዷ እንደ ነበረች ተገልጸአል መግደላዊት ማርያም ኢየሱስ በሚሰቀልበት ጊዜ ከበርካታ ሴቶች ጋር በመሆን በመስቀሉ ፊት ቆማ ነበር ማቴዎስ ማርቆስ ዮሐንስ ማቴዎስ ማርቆስ የኢየሱስ አካል ከመስቀሉ ላይ ሲወርድ ሲገነዝና ሲቀበር ተመልክታለች ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ በሦስተኛው ቀን በድኑን ሽቱ ለመቀባት ከሄዱት ሰዎች መኻል መግደላዊት ማርያም አንዲ ናት። ዮሐንስ ማልዳ ወደ መቃብር በመሄድ በመቃብሩ ስፍራ ሁለት መላእክት እንዳገኘች እንዲሁም ከሙታን የተነሣውን ኢየሱስን እንዳገኘች እናነባለን በሉቃስ ሳይ የምትገኘው ሴት መግደላዊት ማርያም እንዳልሆነች ልብ ይኋል በአዲስ ኪዳን ሰባት ሰዎች ማርያም በሚለው ስም ተጠርተዋል ይኸውም የኢየሱስ እናት ማርያም ማቴዎስ የማርታና የአልዓዛር እኅት የቢታንያዋ ማርያም ሉቃስ ዮሐንስ መግደላዊት ማርያም ማርቆስ የያዕቆብና የዮሲፍየዮሳ እናት ማርያም ማቴዎስ የማርቆስ እናት ማርያም ሐዋርያት ሥራ የቀልዮጳ ሚስት ማርያም ዮሐንስ በሮም የምትኖረዋ ማርያም ሮሜ ናቸው በሐዲስ ኪዳን ምንባባት የመግደላዊት ማርያም ስም የተጠቀሰው ከትውልድ መንደሯ ጋር ተያይዞ ነውመግደላዊት የሚለው ስም በስሟ ላይ እየተቀጸለ መግዴላ በገሊሳ ባህር ዳርቻ የምትገኝ መንደር ናት ቅጽሉም እንደሚያሳየው መግደላዊት ማርያም የዚህች መንደር ነዋሪ ናች ክፎ ቤነፎ ጋርከዐበሃ ዩርዐበብ ጄክክ ዝኒ ከማሁ እንደ ሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት መግደሳዊት ማርያም ኢየሱስ ሰባት አጋንንት ያወጣላት ሉቃስ እንዲሁም ከዮሐና ከሶስናና ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን በገንዘባቸው ኢየሱስን ከሚያገለግሉት ሴቶች መኻል ናት መግደላዊት ማርያም እንደ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ሁሉ ኢየሱስ በሚያገለግልበት ስፍራ አብራ የምትሄድ ባዶውን መቃብር ተመልክታ የኢየሱስን ከሙታን መነሣት የመሰከረች ሴት ነች ሐዲሳት የኢየሱስ ክርስቶስን የሦስት ዓመት ከመንፈቅ አገልግሎት እንዲሁም ሕይወት በስፋት ዘግበውልናል ነገር ግን አግብቶአል የሚል ጐዳይ አንዳችም ጊዜ በየትኛውም ስፍራ ላይ አልተገለጸም ከቤተ ክርስቲያን ታሪክና ከትውፊት የምንማረው ጐዳይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ታላላቅ ነቢያት ካህናት እንዲሁም የቤተ መቅደስ አገልጋዮች ሳያገባ እንደ ኖረ ነው ብራውን በወቅቱ በነበረው የእስራኤላውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ያለማግባት ሙሉ ለሙሉ የተኩነነ ጐዳይ ነው የሚለው ሐሳብ ስሕተት ነው በጥንት ዕብራውያን ዘንድ ያለማግባት የሚበረታታበት ሁኔታ አለ ለምሳሌ የቀምራን ማኅበረሰቦች ለምሳሌ አሴናውያን አያገቡም ነበር ሕይወቱን በቤተ መቅደስ እግዚአብሔርን በማገልገል ለማሳለፍ የሚፈልግ አገልጋይ እንዲያገባ አይፈለግም ነበር ኢየሱስ ራሱ ለእግዚአብሔር መንግሥት ሥራ ሲሉ ራሳቸውን ጃንደረባ የሚያደርጉ ሰዎች እንዳሉ ይህም የሚበረታታ ጉዳይ እንደ ሆነ አስተምሮአል ማቴዎስ ስለዚህ የእስራኤላውያን ወንዶች ያለማግባታቸው ያልተለመደ ጐዳይ አይደለም በተለይ ደግሞ ለመሲሕ እንዲሁም ለእግዚአብሔር ልጅ ያለማግባቱ ከማኅበረሰቡ አስተሳሰብ ወጪ ሊሆን አይችልም እንዲያውም ማግባቱ እንግዳ ጐዳይ ይሆናል እንጂ ታላላቅ ነቢያት ሚስት አልነበራቸውም ለምሳሌ ከብሉይ ኪዳን ኤርምያስ ከሐዲስ ኪዳን መጥምቁ ዮሐንስ ሐዋርያው ጳውሎስ ማግባት ቢፈልግ የማግባት መብት እንደ ነበረው በሚገልጽበት ስፍራ ያገቡ ሰዎችን እንደ ምሳሌ ሲጠቅስ ኢየሱስ ያገባ ቢሆን ኖሮ ከሌሎች ሰዎች ይልቅ በምሳሌነቱ የኢየሱስን ጋብቻ በዋነኝነት ይጠቅስ ነበር እንደ ሌሎች ሐዋርያት እንደ ጌታ ወንድሞችና እንደ ኬፋ ሁሉ እኛስ አማኝ ሚስት ይዘን የመዞር መብት የለንምን። እንደ ብራውን ትንተና ደግሞ በአረማይስጥ ቋንቋ ወዳጅ ማለት ሚስት ማለት ነው እንዲያውም ብራውን ማንኛውም የአረማይስጥ ቋንቋ ምሁር እንደሚገልጸው በዚያን ጊዜ በአረማይስጥ ወዳጅ ማለት ሚስት ማለት ነው ይለናል ገጽ ስለዚህ ኢየሱስ ሚስት ነበረው ማለት ነው በተጨማሪም ብራውን የፊልጸስን ወንጌል በመጥቀስ ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን አዝወትሮ ከንፈሯን ይስማት እንደ ነበር ይገልጻል ዳን ብራውን እንደሚለው ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን አግብቶ ነበር ይህ ጐዳይም እንደ ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ ባሉ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች የሚታወቅ ነው ብራውን ለዚህ እንደ ማስረጃ አድርጎ የተጠቀመው የማርያም ወንጌል እንዲሁም የፊልጳፅስ ወንጌል በመባል የሚጠሩትንና ከቀኖና መጻሕፍት ውጪ ያሉትን ጽሑፎች በተጨማሪም የሊዮናርዶ ዳ ቤንቺ የመጨረሻው ራት በመባል የሚታወቀው ሥዕል ነው እንደ ዳን ብራውን ትንተና በፊልጾስ ወንጌል ላይ ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን በአደባባይ ከንፈሯ ሳይ ይስማት እንደ ነበር ከተቀሩት ደቀ መዛሙርት በላይ እንደሚወዳት እንዲሁም ወዳጂ እንደ ነበር እንደ ዳን ብራውን ትንተና ወጃጅ የሚለው ቃል ጸታዊ ግንኙነትን የሚያሳይ ነው ስለተገለጸ ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን አግብቷት እንደ ነበር የሚያሳይ ነው ባይ ነው ሊቃውንት እነዚህ የኖስቲክ መጻሕፍት ቀደምት እንዲሁም ተኣማኒነት ያላቸው ሰነዶች አይደሉም ባይ ናቸው እነዚህ መጻሕፍት የተጻፉት በሦስተኛው ወይም በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ነው እንዲሁም የመጻሕፍቱ ጸሓፊ ማን እንደ ሆነ የትስ ቦታ እንደ ተጻፉ በትክክል አይታወቅም ይህ ማለት መጻሕፍት የሐዋርያውን የፊልጸስን እንዲሁም የማርያምን ምናልባት የመግደላዊት ማርያምን ስም ይጠቀሙ እንጂ እነዚህ መጻሕፍት የተጻፉት ፊልጳስም ሆነ ማርያም ከሞቱ ከብዙ መቶ ዓመታት በኋላ ነው እነዚህ ሰነዶች ተኣማኒነት ያላቸው ሰነዶች ናቸው ቢባል እንኳ ሰነዶቹን ቀረብ ብለን ስንመረምራቸው ኢየሱስ መግደላዊት ማርያምን አግብቶ ነበር ወደሚለው ድምዳሜ የሚያደርስ አንዳች ነጥብ የሳቸውም ጊርሸፎበከፎርዐ የተባለ ድረ ገጽ ፕሮፌሰር ዳለር ቦክ የተባሉ ስመ ጥር የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ሊቅ ለዘብተኛ አቋም ካላቸውና በእግዚአብሔር መኖር በማያምኑ የነገረ መለኮት ምሁር ጆን ዶሚኒክ ክሮስሳን ጋር ኢየሱስ አግብቶአል በሚለው ጐዳይ ላይ ጽሑፍ እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ ድረ ገጹ ይህን ግብዣ ያቀረበላቸው ሁለቱም ምሁራን ተቃራኒ የሆነ ሐሳብ ደግፈው ጽሑፍ ያቀርባሉ በሚል ነበር ቦክም ሆኑ ክሮሳን ኢየሱስ አግብቶአል ለማለት አንዳችም መረጃ እንደሌለ ገልጸዋልኞ ለዘብተኛ አቋም ባላቸው ምሁራንና ጽኑ አማኒ ሊቃውንት መካከል በርካታ ልዩነት ቢኖርም ኢየሱስ ባለ ትዳር ነበር በሚለው ጉዳይ ላይ ግን አንዳችም ልዩነት የሳቸውም የዳን ብራውን መጽሐፍ የኢየሱስ አግብቷል የሚለው ጐዳይ እንዲደበቅ ያስፈለገበት ምክንያት ሰዎች አምላክነቱን ጥያቄ ውስጥ እንዳይከቱ በሚል ነው ምክንያቱም በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተሰበሰበው የኒቂያ ጉባኤ ኢየሱስ አምላክ ነው የሚለውን በድምፅ ብልጫ አጽድቆታልና። ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያኑን ያነጸበት ዐለት ጴጥሮስ ሳይሆን መግደላዊት ማርያም ነበረች ገጽ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያኑ በመግደላዊት ማርያም እጅ እንድትሆን ዐቅዶ ነበር ገጽ ይህ የዳን ብራውን ንግግር ታሳቢ ያደረገው ቤተ ክርስቲያን የታነጸችበት ዐለት ጴጥሮስ ነው የሚለውን አስተሳሰብ ነው ይህ ስሕተት ነው ቤተ ክርስቲያን በራሱ በክርስቶስ ላይ እንጂ በግለሰቦች ላይ አልተመሠረተችም በማቴዎስ ኢየሱስ በዚህ ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሠርታለሁ ሲል ኢየሱስ በጴጥሮስ ላይ ቤተ ክርስቲያኑን እንደሚመሠርት የሚያሳይ ሳይሆን ጴጥሮስ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ በማለት በተናገረው እውነት ላይ ቤተ ክርስቲያኑን እንደሚመሠርት ነው የገለጸው አንዳንድ ሰዎች ጴጥሮስ ማለት ዐለት ማለት ነው ኢየሱስ ደግሞ በዚህ ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሠርታለሁ ሲል በጴጥሮስ ላይ እንደሚመሠርት ለማሳየት ነው ይላሉ ይህ ስሕተት ነው በ ጴጥሮስ ማለት ፀለት ማለት ሳይሆን ድንጋይ ማለት ነው በግሪክ ፔትሮስ ማለት ድንጋይ ማለት ሲሆን ፔትራ ማለት ደግሞ ዐለት ማለት ነው በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ጴጥሮስ በሁለተኛ መደብ ተውላጠ ስም የተጠቀሰ ሲሆን ዐለቱ ግን በሦስተኛ መደብ ተውላጠ ስም ነው የቀረበው ቀጥር ጴጥሮስ የሚለው ስም ሁለተኛ መደብ ሆኖ የወንዴን ጾታ የሚያሳይ ብዙ ተሓጥር ሲሆን ኢየሱስ ዐለት ያለው ቃል ደግሞ አንስታይን ጾታ የሚያመለክት የነጠላ ቀጥር ነው ኢየሱስ በማቴዎስ ሳይ ለጴጥሮስ የሰጠውን ተስፋ በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ሰጥቶአቸዋል በማቴዎስ ከእነዚህ ነጥቦች የምንማረው ቀም ነገር ኢየሱስ ዐለት ያለውና ቤተ ክርስቲያኑን የሚመሠርትበት መሠረት ጴጥሮስ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ ሲል የተናገረውን ንግግር ነው ክርስቶሰ አካሉ ለሆነችውና አዳጀ ለሆናት ቤተ ክርስቲያን ራስ ነው ኤፌሶን ስለዚህ ጴጥሮስ ከሌሎቹ ሐዋርያት የተለየ ሐዋርያ አይደለም በኤፌሶን ላይ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል የማእዘኑ ራስ ድንጋይም ክርስቶስ ኢየሱስ ራሱ ነው ይላል ከዚህ ክፍል ሁለት መሠረታዊ ነጥቦችን ልብ ልናደርግ ይገባል ይኸውም ጴጥሮስ ብቻ ሳይሆን ሐዋርያት ሁሉ የቤተ ክርስቲያን መሠረት ናቸው በክፍሉ ልዩ ቦታ የተሰጠው ደግሞ ኢየሱስ ራሱ ነው የማእዘኑ ራስ ጴጥሮስ ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የማእዘን ራስ እንደ ሆነ እንዲሁም አማኞች ደግሞ ሕያው ድንጋይ እንደ ሆኑ ገልጸአል ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን አንድ ራስ ብቻ አላት እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ክርስቶስ አካሉ ለሆነችውና አዳጆ ለሆናት ቤተ ክርስቲያን ራስ ነው ኤፌሶን እንዲሁም ቄላስይስ ይመለከቷል ዳን ብራውን ጴጥሮስ የቤተ ክርስቲያን ራስ የሆነው ትክክልኛ ባልሆነ መንገድ ነው ኢየሱስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ሊያደርጋት የፈለገው መግደላዊት ማርያምን ነበር የሚለው ሐሳብ ስሕተት ነው ኢየሱስ ጴጥሮስን የቤተ ክርስቲያን ራስ አላደረገውም እንዲሁም መግደላዊት ማርያምንም ሊያደርጋት አይችልም የቤተ ክርስቲያን ራስ ራሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ስለዚህ ዳን ብራውን ጴጥሮስና አንዳንድ ዕብሪተኛ ሰዎች ኢየሱስ ለመግደላዊት ማርያምን የሰጠውን በቤተ ክርስቲያን ላይ ራስ የመሆን ሥልጣን ገፈዋል የሚለው ጐዳይ ጴጥሮስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ሆኖአል የሚለውን አስተሳሰብ ታሳቢ ያደረገ ስለሆነ ነው አንዳችም የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ጴጥሮስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው አይልም እንዲሁም መግደላዊት ማርያም ልትሆን አትችልም የቤተ ክርስቲያን ራስ ራሱ ኢየሱስ ብቻ ነው እንደ ዳን ብራውን አንዳንድ ቤተ ክርስቲያናት ጴጥሮስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው የሚል አስተሳሰብ አላቸው ይህ በሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የተደገፈ አይደለም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ይህን ትንተና አይተቀበሉም ወሲብ እግዚአብሔርን የማወቂያና የመለማመጃ መንገድ ነውን። ጥር ላይ ልክ እንደ አባቱ እርሱም ሰንበትን ማክበር እንደማይጠበቅበት ገልጸአል እንዲሁም በ ላይ አብ የሚሠራውን ሥራ ሁሉ እንደሚሠራ ከዚህም የተነሣ ለአብ የሚሰጠ ው ክብር ሁሉ ለእርሱም እንደሚገባው ገልጾአል ፊልጵስዩስ ኢየሱስ በዚህች ዓለም ዕውቅናን ለማግኘት ከእግዚአብሔር አብ ጋር እኩል የሚያደርገውን ነገር ይዞ መቅረት አልፈለገም ነገር ግን መታወቅ የፈለገው ራሱን ዝቅ በማድረግ እንዲሁም እግዚአብሔር ራሱ ከፍ እንዲያደርገው ራሱን በመስጠት ነው ቀጥር ሸ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልድ ነው በቃለ እግዚአብሔር ልጅ ወልድ የሚለው ቃል በቀጥታም ሆነ በተምሳሌታዊ መንገድ አባት ከተባለው ጋር ተመሳሳይ ባሕርይ ያለው ነው ለምሳሌ የእግዚአብሔር ልጅ የነጐድጓድ ልጅ የዐመፃ ልጅ የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ማርቆስ ኤፌሶን ሬራ የሰውን ልጅ በተመለከተ ልጅ የአባቱ ተፈጥሮባሕርይ ያለው ነው የሰው ልጅ የአብርሃም ልጅ የዳዊት ልጅ ወዘተ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መባሉ ልክ እንደ ሰብአውያኑ አነጋገር በእግዚአብሔር የተወለደ ነው ማለት አይደለም ኢየሱስ የእግዚአብሔር አንድያ ልድ የተባለው እጆግ በተለየ መንገድ ነው ዮሐንስ ገዮሐንስ ቃለ እግዚአብሔር በግልጥ የሚያስተምረን ነገር ወልድ አምላካዊ ተፈጥሮባሕርይ አንዳለው ነው የወልድ ባሕርይ ልክ እንደ አብ ባሕርይ ነው ማለት ነው ከላይ ተራ ቀጥር ረ ይመለከቷል ኢየሱስ በተደጋጋሚ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ማለቱ በአድማጮቹ በአይሁድ ዘንድ ራስን ከእግዚአብሔር ጋር እኩል በማድረግ እግዚአብሔርን እንደ መሳደብ ነበር ያስቄጠረበት ኢየሱስም ንግግሬን በዚህ መንገድ መረዳታችሁ ስሕተት ነው የሚል ማስተባበያ አላቀረበም ይህም ንግግራቸው ትክክል መሆኑን የሚያመለክት ነው ዮሐንስ ማቴዎስ ስለዚህ ኢየሱስ የእግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ ነው እንጂ በእግዚአብሔር የተፈጠረ ፍጡር ወይም አገልጋይ አይደለም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ለእኛ ሲልና ለአባቱ ክብር ሲል ነው ዮሐንስ ፊልጵስዩስ ዕብራውያን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የማይቀበሉ ሰዎች አዘውትረው የሚያቀርቧቸው ተቃውሞዎች ምሳሌ ክፍሉ ስለክርስቶስ የሚናገር ሳይሆን ሰውኛ በሆነ ዘይቤ ስለጥበብ የሚናገር ቅኔ ነው ሁሉም የምሳሌ ክፍሎች በተለይ ደግሞ ላይ ያሉት ክፍሎች ቅኔያዊ በሆነ ሁኔታመንገድ እግዚአብሔር ጥበብን ገንዘቡ ያደረገዑው ፍጥረታትን ከመፍጠሩ በፊት ነው በአጠቃላይ ክፍሉ ስለ ጥበብ አስፈላጊነት እንጂ ስለ ክርስቶስ የሚናገር አይደለም ክፍሉ ስለ ክርስቶስ የሚናገር ቢሆን ኖሮ ክርስቶስን በሰውኛ ዘይቤ አኣያቀርበውም እንዲሁም በአንስታይ ጾታ አይገልጸውም ነበር ቄላስይስ ይህ ክፍል ኢየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያ ፍጥረት ነው አይልም ነገር ግን አባቱን ወክሎ በዚህ ስለሚገኝ የአባቱ ቀዳማይ ወራሽ ነው ቀፍጥር ስለዚህ በኩር ማለት ወራሽ ማለት ነው ይህን ጐዳይ ከሚከተሉት ክፍሎች ጋር ያነጻጽሩት ዘፍጥረት ዘፀአት ዜና መዝሙር ኤርምያስ ልብ ይበሉ ቀጥሩ ልጁ ፈጣሪ እንደ ሆነ እንጂ ፍጡር መሆኑን አይናገርም ከላይ በተራ ቀተጥር ሠ ላይ ያለውን ይመለከቷል ራእይ መጀመሪያ የሚለው ቃል እንደ ማዕረግ ሆኖ ሲቀርብ ምንጭ ወይም ጀማሪ የሚል ትርጐም ይወክላል ይህ ዶግሞ ፈጣሪነቱን ያሳያል ከሚከተሉት ክፍሎች ጋር ያነጻጽሩ ራእይ በሌላ ስፍራ የኢየሱስን ገዥነትፈጣሪነትየፍጥረት ጀማሪነትን ለማሳየት በዚህ ስፍራ ያለውን ዐይነት የግሪክ ቃል ተጠ ቅሞአል ቄላስይስ የብዙ ቀፍጥርን በሚያመለክት መልኩ ደግሞ የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ቄላስይስ እንዲሁም ሉቃስ ሮሜ ኤፌሶን ቲቶ ከሚከተሉት ክፍሎች ጋር ያነጻጽሩ ሉቃስ ይሁዳ ቆሮንቶስ ኤፌሶን ቆሮንቶስ ልጅ ለአባቱ እንደሚገዛ ኢየሱስም ለአባቱ ይገዛል በአምላክነት ግን ከአባቱ ጋር እኩልትክክል ነው መዝዘት ማነስን አያሳይም ከአብ ጋር ባለው ግንኙነት ራሱን ዝቅ ማድረጉ ማነሱን በፍጹም ሊያሳይ አይችልም ዮሐንስ ሮሜ ቆሮንቶስ ቆሮንቶስ ራእይ ኢየሱስ አባቱን አምላኬ ያለበት ምክንያት ኢየሱስ እስካሁን ድረስ አምላክም ሰውም ስለሆነ ነው ኢየሱስ አንድም ቦታ ራሱን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በመጨመር አብን አምላካችን ሲል አንመለከትም ነዢር ግን አምላኬና አምላካችሁ ዮሐንስ ማርቆስ ኢየሱስ የዳግም ምጽአቱን ቀን አላውቅም የማለቱ ጐዳይ መብራራት ያለበት ራሱን በትሕትና ዝቅ በማድረግ ሰው ኝ ሁለት ዐይነት ማነስመገዛት አለ አንደኛው ከሥራ ክፍፍል የተነሣ ማነስ የበክርቨከ ህሀበከ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከማንነት የተነሣ ክዕር ህበከ ማነስ ነው በወንድና በሴት በባሪያና በጨዋ በአለቃና በበታች ሠራተኛ ወዘተ መካከል ያለው መገዛት የሥራ ክፍፍልን የሚያሳይ እንጂ በተፈጥሮ አንዱ ከሌላው ይበልጣል ማለት አይደለም የሰው ልጅ ለአምላኩ መገዛቱ ግን ከማንነት የተነሣ ማነሱንም ጭምር የሚያሳይ ነው ሰው ፍጡር እግዚአብሔር ደግሞ ፈጣሪ ነውና ቃለ እግዚአብሔር ሚስቶች ሆይ ለባሎቻችሁ ተዝዙ ኤፌሶን ሲል የባሎች የሰውነት ተፈጥሮ ከሴቶች ይበልጣል ማለቱ እንዳልሆነ ሁሉ ወልድም ለአብ ይገዛል ማለት ወልድ ከአብ ያነሰ ነው ማለት አይደለም በአስረጅነት ያቀረብኋቸው ክፍሎች ሁሉ ኋመገዛትቃ ለሚለው ቃል ተመሳሳይ የግሪክ ቃል የሚጠቀሙ ናቸው መጽሐፍ ቅዱስ በሥላሴ አካላት መካከል አንዱ ለአንዱ የመዝት ነገር እንዳለ በግልጥ ያስተምረናል መንፈስ ቅዱስ ለአብና ለወልድ ይገዛል ዮሐንስ በተለይ ደግሞ ዮሐንስ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር አብ ይገዛል ሉቃስ ዮሐንስ ዮሐንስ በሥላሴ አካላት መካከል መብለጥና መበላለጥ መቅደምና መቀዳደም የለም ሲባል ባሕርይን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ብቻ መሆኑን ልብ ይሏል ራስን በትሕትና ዝቅ ማድረግ በሥላሴ አካለት መካከል እንዳለ ከቃለ እግዚአብሔር በግልጽ እንማራለን ለምሳሌ ፊልጵስዩስ ይመለከቷል በመሆኑ ነው ፊልጵስዩስ ኢየሱስ በአምላክነቱ ሁሉን ነገር ያውቃል ዮሐንስ ከትንሣኤው በኋላ ግን አለማወቁን ጐዳይ ራሱን በጨመረ መልኩ አልተናገረም ሐዋርያት ሥራ ሩ ማርቆስ ኢየሱስ አምላክ አይደለሁም ሣለቱ ሳይሆን ግለሰቡ የዘላለምን ሕይወት እንዲሁ በልግስናበጸጋ በጪሰጠው በእግዚአብሔር ላይ ብቻ እንዲታመን ለሣሳሰብ ነውሱ ሰውየው ኩን ጋር እየተነጋገረ እንዳለ እንዲገነዘብ እንዲያስተውል ተፈልጎ ሊሆን ይችላል በዚህ ሐሳብ ክፍሉን ከሙሉ ዐውዱ ጋር ያንብቡ ዕብራውያን አምላክ የማይፈተን ከሆነ ያዕቆብ ኢየሱስ ለምን ተፈተነ የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል ቀም ነገሩ ግን ኢየሱስ ኀጠአትን አላደረገም ዮሐንስ ዮሐንስ እግዚአብሔርን ያየ አንድም ሰው ከሌለ ሰዎች ኢየሱስን ለምን አዩት ለምሳሊ ዮሐንስ የሚል ጥያቄ ሰዎች ይጠይቃሉ ኢየሱስ መታየት የቻለው ለኀጢአታችን ሲል ክብሩን ትቶ በመምጣት የእኛን መከራ መሸከም ስላስፈለገ ነው ፊልጵስዩስ አሁን በክብሩ ያለውን ጌታ ግን ማንም ሊያየው አይችልም ጢሞቴዎስ ጢሞቴዎስ እግዚአብሔር ካልሞተ ኢየሱሰ እንዴት ሊሞት ቻለ ለምሳሌ ፊልጵስዩስ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክም ሰውም ነው ሞቶም አልቀረም ራሱን ከሙታን አስነሣ እንጂ ዮሐንስ ሐዋርያት ሥራ ዮሐንስ ቆሮንቶስ በዚህ ስፍራ አብ እግዚአብሔር ሲባል ኢየሱስ ግን ለምን ጌታ ተባለ የሚል ጥያቄ አንዳንድ ሰዎች ይጠይቃሉ ነገር ግን በዐውዱ ውስጥ እግዚአብሔር እና ጌታ የሚሉት ቃላት በተለዋዋጭነት ማገልገላቸው አንድ ዐይነት ትርጐም እንደሚወክሉ ያሳያል በተጨማሪ እግዚአብሔር እና ጌታ የሚሉት ቃላት በተለዋዋጭነት ካገለገሉባቸው ስፍራዎች ውስጥ የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ቀ።