Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከጳውሎስ ኞኞ ዙ ሁለተኛ እትም ቦሌ ማተሚያ ቤት ታተመ የኢጣሊያ ጦርነት ጓንጉል ኮላሴ አቡነ ጴጥሮስ የወልወል ግጭት አፈወርቅ «»»።ይህ ላሸት ነው። ያውም አስቀርቼለት ነው። ፎቶግራፎች ያበዛሁበት ዋናው ምክንያት አንድ ፎቶግራፍ ከሺህ ቃላት የበለጠ በቀ ላሉ ስለሚያስረዳ ነው። እኔ ግን ያገኘሁት የተገላቢጦሹን ነው ። በኔ መንግሥታት ጉልበት እያቺ ረብ ብዙ ጊዜ ሞክረዋል መካንን ታሪክ ማግኘት የነበረው ታላቁ አሌክ ብዙ አገርችም በጦር የተባለው የዘመኑ ታሪክ ሲገልጽ ወጣቱ ር ዮጵያንም ጭምር ነው። ክሮ ሂኒክልስ ኦፍ ጆን ቢሾፕ ኦፍ ኒኩ በሚባለው መጽሐፍ ላይ እንደሚተርከው አሌ ክሳንደር ከምርጥ የጦር አለቆቹ ጋር ሆኖ ሁሉም ተራ ሰው መስለው ለመሰለል ወደ ኢትዮጵያ ግፉ።የኢጣሊያ ጦር ወሰኑን ያቋረጠው በዕለቱ ስልሳ ኪሎ ሜትር ተጉዞ ነው። ጅል ወታደሮች ንቅ ዲሲፕሊን ዓና የጦር ኃይሎች ኩራትና ክብር ታደር ዘንድ የጠበቅ ጠይቅ ጉዞ ነው። ሕዝብ የተባበረ ጉዞ ባዓመት ሙሉ ኢትዮ በህ ንግግሩ መላውን ተጀምሮ ነበር ።ይህም የአፈሩን ዓይ ነት ለማወቅና ለመለየት እያሉ ነው ። ኢጣሊያ መረብን ከ እንዲከላከሉ ራስ ሥዩም ታዘው ነበር ። ወዴ ኢትዮጵያ የሚዘምተው የኢጣሲያ ወታደር ናፖሲ ውስጥ በሰልፍ ሲያልፍ በመርከብ የመጣው የኢጣሲያ አይሮፕላን ምፅዋ ላይ የተከማቸው ስንቅ ወደጦር ግንባር ሲጋዝ ኤርትራ ውስጥ ወደ ወሰን የሚወስደው መንገድ ሲሠ ጊዜያዊው መሸጋገሪያ ድልድይ ሙሠ መመ በቸ ቻ መሞ ለድል መልካም ዕድል አለው የተባለው ጥቁር አሣማ በታንክ ተጭኖ ይጓዝ ነበር።
ይህ ሐተታ በተፃ ፈበት ጊዜ የኢጣሊያ መስፍን ወደ ኢትዮጵያ መምጫ ተቃርቦ ስለነበረ መጋቢት ቀን ዓም የወጣው ያው ብርሃንና ሰላም ጋዜጣ ስለዱክ አብሩሲ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት በሚል ርእስ ተነስቶ የመስፍኑን መምጣት ካተተ በኋላ ይህም አደራረግ የሁለቱን መንግሥቶች ወዳጅነት የሚያሰፋና የሚያፀና መሆኑን በ ዳል በዚህም መካከል አንድ ሰው በመጋቢት ቀን በብርሃንና ሰላም አንድ የጋዜጣ ቃል እሳትሞ ከና ጋዜጣ የተፃፈበት ምክንያትቅ ነብር ግን ይህን ጋዊ ሠራተኛ አለመሆኑን የ ከውጭ አገር ጋዜጣ የማያስፈልግ መስሎ ስለታያሽዊ ተር መቀጫ እንዲከፍሉ ከና ጋዜጣ እንደቁምነገር በማለት ማየ ልዑል ወደ ኢትዮጵያ ክለኛ ነው። በተለይ የኢትዮጵያ ግዛት ከሆ ነው ወልወል ላይ ብዙ የውሃ ጉድጓዶች ስለነበሩ ኢጣሊያ ወሰን አልፋ ወልወል ያዘች። ሙሶሊኒ ቀደም ብሎ ለኢጣሊያ ሶማሊያ ቅኝ ግዛት ገዢ ባስተላለፈው ትእ ዛዝ ሙስታሂል የዋቢ ሸበሌ አካባቢ ጉድጓዶቹ ያሉበት ወልወል በሙሉ ዋርዴር ገርለጐቤ ቆራሄ ቀብሪደሃርና የፋፋን አካባቢ በሙሉ በኢጣሊያ ወታደር እንዲያዘ አዝዞ አለነበሪ የኢጣሊያ ባንዳ ወሰን አልፎ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ወልወል ላይ ሠፍሮ ። ማንኛውም የኢጣሊያ ወታደር የረገጠው መሬት ሁሉ የኢጣሊያ ቅኝ ግዛት መሆን አለበት ። ከመንግሥቴ በታዘዝኩት መሠረትም ለደረሰብን ኪሣ ራና ድፍረት ኛየሐረርጌው ገዥ ደጃዝማች ገብረ ማርያም በኢትዮጵያ መንግሥት ቼ ስም ወልወል ድረስ እንዲሄዱና በዚያ ያሉትን የኢጣሊያ ጦር አዛችን ይቅርታ ሼ እንዲጠይቁ በዚያው ጊዜም አንድ የኢትዮጵያ የክብር ዘብ በዚያ ለተሰቀለው ቕጅ ለኢጣሊያ ባንዲራ ክብር ተሰልፎ ሰላምታ እንዲሰጥ ኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ላሳየው ድፍረትና ላደረገው ጥፋት ለሞቱብንና ለቆሰሉብን ሰዎች ካሣና ለፈረሰው ምሽጋችን ማሠሪያ የማሪትሬዚያ ብር ካሣ እንዲከፍል ኛ ለግጭቱ መነሻ ምክንያት የሆኑት ሹማምንቶች ከሥልጣናቸው ተሽረው እንዲታሰሩ መታሰር ብቻ ሳይሆን የኢጣሊያን ባንዲራ ታላቅነት አምነው በይፋ እንዲናገሩና በአስቸኳይ እንዲቀጡ የሚል መልስ ላከ። የኢትዮጵያ መንግሥት ከኢጣሊያ መንግሥት የቀረበውን አሳብ አንዱንም ሳይቀበል ጉዳዩ በሊግ ኦፍ ኔሸንስ እንዲታይ ክስ አቀረበ። ብላቴን ጌታ ኅሩይ ይህን የኢጣ ጳጳለው የኢጣሊያ መንግሥት ጉዳይ ፈጻሚው ሞምቢሌም ለተላከለት ጥፋቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ገድለውብናል ። የኢጣሊያ መን ካሣውን ብቻ ሣይሆንም ይቅርታ ኩት መሠረትም ለደረሰብን ኪሣ ማርያም በኢትዮጵያ መንግሥት የኢጣሊያ ጦር አዛኙችን ይቅርታ የክብር ዘብ በዚያ ለተሰቀለው ኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ሰሉብን ሰዎች ካሣና ለፈረሰው ሣ እንዲከፍል ኛ ለግጭቱ ተሽረው እንዲታሰሩ መታሰር ው ቢዴይፋ እንዲናገሩና በአስቸኳይ የቀረበውን አሳብ አንዱንም አቀረበ ። ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ለመውረር በተ ጎሳች ጊዜ በኦጋዴን ጦር ሜዳ ከአፈወርቅ ወልደ ሰማዕት ጋር የነበረው እስቲር ስለ ደጃዝማች አፈወርቅ ከጸፈው በጥቂቱ እንመልከት ። አፈወርቅ እንዳጫወቱኝ የቆራሄው ጦር ሠፈር ከተ በነሐሴ ወር የሱማሌ ባንዳ ጭፍራ ያለው ሁሴን አሊ በቆራሄ ያሉትን የውሃ ጉድጓዶች የያዘ እንደሆነ ኢጣሊያ ብዙ መትረየሶችንና ቢያስፈልግም ታንክ ጭምር ለመስጠት ቃል መግባትዋንና ማባበልዋን አፈወርቅ ሰምተዋል ። ጥቅምት ቀን እንደገና አይሮፕላኖች እየተመላለሱ ቆራሄን በቦምብ ይደበድቡ ጀመር። በ ሙሴ ረኔ ለእንግሊዙ ይሄ የአበሾች ጥያቄ ሲል አሾዎን ጽፎታ ኢጣሊያ ወሰን ዮጵያ መንግሥት ታህ መግፋቱ እንዲታገድ የሆኑትን በጅሮንድ ጉዳዩም ለጥር ቀን ጥር ቀን የተሰ ተኛ ፍርድ መፍረድ መሀል ያለው ጉዳይ ካይም ይህ ነገር በ ማኅበር ሊግ ኦፍ ኔሸ ላዮች በስምምነት የሚ የኢትዮጵያ መንግሥት። ቃል በገባው መሠረት መጋቢት ቀን አመ መጋቢት ቀን ታት ማለት ኢጣሊያና ውስጥ በስምምነት ሪውን ኛ ዳኛ ይመር ጉባዔው ስለሶስ ግሥት ሚያዝያ ቀን መንገድ በዲፕሎማቲክ መርጣችሁ እቅርቡ ያለ ሚያዝያ ቀን የተሰ በሊግ ኦፍ ኔሸንስ የተደረገ ክርክር የኢጣሊያ ሠራዊት ወሰን አልፎ አፍዱብ ድረስ መያዙንና ወደ አዶና ወደ ገርለጐቢ መንገድ መሥራት መጀመሩን ጭምር ኢትዮጵያ ታህሳስ ቀን ዓም ለሊግ ኦፍ ኔሸንስ አመለከተች ። የኢትዮጵያ መንግሥትም እንደገና የኢጣሊያ መንግሥት በሶማሊያና በኤርትራ ጦር ማከ ማችት ላይ ነው። ከዚህ በፊት ጉዳዩን በሰላም እንጨርሳለን በማለት ለዚህ ጉባዔ ቃል በገባው መሠረት ለመፈፀም አሻፈረኝ ብሏል በማለት ለሊግ ኦፍ ኔሸንስ መጋቢት ቀን አመለከተ። በቀጠሮው መሠረት ግንቦት ቀን የተሰበሰበው የሊግ ኦፍ ኔሸንስ ጉባዔም በኢጣሊያና በኢትዮጵያ መሀል ያለው ክርክር በወሰን አካላይ ዳኛ የሚያልቅ ስለሆነ ወሰናቸውን በዳኛ ይካለሉ። ሙሶለኒ ይህን የኢትዮጵያን ምርጫ በመቃወም ለሊግ ኦፍ ኔሸንስ በጻፈው ደብዳቤ የኢጣሊያ መንግሥት እንዳደረገው ሁሉ የኢትዮጵያም መንግሥት ዳኞቹን መርጦ ማቅረብ ያለበት ከኢትዮጵያውያን እንጂ ከውጭ አገር ሰው መሆን የለበ ትም አለ ። ጁን ማለት ሰኔ ቀን ሆላንድ ውስጥ በተደረገው ስብሰባ ከኢጣሊያ በኩል ፕሮፌሰር ሊሶና እና ሌሎችም የኢጣሊያ መኳንንት የኢጣሊያን መንግሥት ወክለው በኢትዮጵያም በኩል የፓሪስ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር የሆኑት ፕሮፌሰር ጋስቶን ዣዜ እና በፓሪስ የኢትዮጵያ መንግሥት ሚኒስትር የነበሩት ቦጅሮንድ ተክለሐዋርያት የኢትዮጵያን መንግሥት ወክለው ተሰበሰቡ ። በዚቹ ንድ ሌላ ኛዳ መንግሥት ተወካይ ጵያ ግዛት መሆኑን ወጥሮ የያዛቸው የሁለቱ አገሮች ጉባዔውን ዘግተው የኢትዮጵያን የክስ የኢጣሊያም ጦር ከ ጠጠድያንና የኢጣሊያን ጭቅጭቅ የኢጣሊያ መልእክተኞች የጉባዔው ፕሬዚዳንት እንዲጨርሱ ወስነናል ። ወስኖ ሶስቱ ኢጣሊያውያን የሆኑት ኢንሪኮ ቼሩሊ ሜርናስኬሊ ሀበርከር ፀሐፊ ኢትዮጵያ ለዳኝነት ሌላ ሥራ ሳይሠራ ይቺው ጁን ቀን ሆላንድ ስብሰባ ከኢጣሊያ ኬንንት የኢጣሊያን መንግሥት ዘዬ ፕሮፌሰር የሆኑት ፕሮፌሰር ዘም ማኒስትር የነበሩት ተሰበሰቡ ። ስብሰባው ያለው ሥራ ሳይሠራ ፕሮፌሰር ሌሶና የኢጣ ወሰን አላለፍ ጉወካይ የሆኑት ን ግጭት በማስረሻ እንነጋገርበትም ከተ ደግሞ አንድ መንግሥት እየደገፉ አስረዱ ። ሐምሌ ቀን የተሰበሰበው ሊግ ኦፍ ኔሸንስ ጉባዔ አንድ ሌላ ኛ ዳኛ ይጨመርና የሱ ቃል ወሳኝ ቬቶ ይሁን አለ ። የኢትዮጵያ መንግሥት ወልወል ግዛቴ ነው ሲል የኢጣሊያ መንግሥትም ወልወል የኔ ግዛት ነው ብሏል ። ሶስቱ ኢጣሊያውያን ኢንሪኮ ቼሩሊ ኬለ ሀርከ ፊ ኢትዮጵያ ለዳኝነት ላ ሥራ ሳይሠራ ይቺው ን ቀን ሆላንድ የኢጣሊያን መንግሥት ር የሆኑት ፕሮፌሰር ሚኒስትር የነበሩት ተስበሰቡ ። የኢትዮጵያ መንግሥት ወልወል ግዛቴ ነው ሲል የኢጣሊያ መንግሥትም ወልወል የኔ ግዛት ነው ብሷል ። የኢጣሊያ ጦር ወይ ምሥራቅ አፍሪካ ማለት ያን ጊዜ የኢጣሊያ ቅኝ ግዛቶች ወደ ነበሩት ወደ ኤርት ራና ወደሶማሌ የተጓዘው ሰባት ወር ሙሉ ነው። ዱቼ ሙሶለኒ ቀደም ብሎ እኤአ መጋቢት ቀን ዓም ለምሥራቅ አፍሪካው የኢጣሊያ ጦር አዛዥ ለጄኔራል ደቦኖ በጻፉላቸው ደብዳቤ ላይ ጦር ነቱ በጥቅምት መጨረሻ ወይም በሕዳር ወር እንዲጀመር ይሁን ። ጄኔራል አሚሊዮ ደቦኖ እኤአ ጥቅምት ቀን ዓም በኛ አቆጣጠር መስከረም ቀን ዓም ጦርነቱ እንዲጀመር ትእዛዝ በተሰጠበትና የኢጣሊያ ጦር በተንቀሳቀሰበት ዕለት በኢጣሊያ ከተሞች በሙሉ የቤተ ክርስቲያን ደወሎች ተደወሉ ። የኢትዮጵያ መንግሥት የኢጣሊያ መንግሥት ወሰን አልፎ መጓዙን ለሊግ ኦፍ ኔሸንስ አመለከተ ። የኢትዮጵያ መንግሥት የኢጣሊያ መንግሥት ወሰን አልፎ መጓዙን ለሊግ ኦፍ ኔሸንስ አመለከተ ።